በራስ መተማመን እንዴት ልገንባ? በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

  Рет қаралды 70,709

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

7 ай бұрын

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በራስ መተማመን እንዴት መገንባት እንዳለብን እና ጥቅሙን ተረድተን በህይወታችን ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 121
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን።
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 7 ай бұрын
ነጺዬ ስወድህኮ፡ በጣም ነው የቀየርከኝ አመሰግንሀለው
@TgMk-gv5dt
@TgMk-gv5dt 7 ай бұрын
❤❤❤❤የምር ምርጥ ሰው እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች ማነው በነፂ ትምህርት የተፈወሰው ልክ እደኔ
@senaitgebremariam2457
@senaitgebremariam2457 7 ай бұрын
ተባረክ እንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን!!
@mesialayu8947
@mesialayu8947 7 ай бұрын
ጎበዝ አስተማሪ ነህ
@asfetakidanu6790
@asfetakidanu6790 26 күн бұрын
ነፂዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ዓለምን የምትቀይር ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ እወድሃለሁ
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 7 ай бұрын
I was crazy for 3 months as well. Deciding to quit my job. Out of my comfort zone...and the greatest thing is that to focus on the vision...goal. To be broke is part of the journey. Still under process. But, I am almost there. Thanks Netsi for sharing
@YET64
@YET64 7 ай бұрын
Impressive presentation! The unfiltered honesty(brutal honest)might be challenging for many, but it's a necessary starting point. I hope it resonates with most people. Well done! 👍My Ethiopian Jim Rohan . Your style is great, and you are a great presenter.
@user-qz1qx5di5n
@user-qz1qx5di5n 7 ай бұрын
Wow amazing
@user-hgfedcba
@user-hgfedcba 7 ай бұрын
ሰብልዬ ባነሳሽ ቁጥር ስቅታ እንዳይገልሽ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 7 ай бұрын
"learn to say 'no' "....ሰው ሆዴን መልቶ ህልሜን እንዲወስድ አልፈቅድለትም....የሱ ምግብ ይቀራል እንጂ ...ሆድ እንደሆነ የፈጠረው ሳይሞላው አይድር....i cant demote my own spirit by losing my dream! ..i am extraordinary ....thanks netsi💚
@yebemnetenatemebetgossera5039
@yebemnetenatemebetgossera5039 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ እንኳን ደስ አለሽ ወንድሜ ኪሩቤል በሕይወት ኖሮ ቢያይ መልካም ነበር ግን ጀግና ሚስትም እህትም የልጆች እናት ስላላው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ :: እህቴ ዘመንሽ ከልጆችሽ ከልጅ ልጆችሽ ጋር ሁሉ የተባረክ ይሁን :: መልካም ትዳር
@yumnesyumnes
@yumnesyumnes 7 ай бұрын
የእውነት እናመሰግናለን👏👏👏
@belateklemariam8368
@belateklemariam8368 6 ай бұрын
እግዘብሔርን በረከትህን ያብዛልህ
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 7 ай бұрын
Thanks Natsi ❤❤
@tamenetamene9217
@tamenetamene9217 6 ай бұрын
Amazing ❤
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 7 ай бұрын
Thank u netsi❤
@mattyberu12
@mattyberu12 7 ай бұрын
Tebarek
@user-lg7bf6ul1c
@user-lg7bf6ul1c 6 ай бұрын
Netsi netsi thanks GOD Blessed you
@alzemtube5249
@alzemtube5249 7 ай бұрын
😢የእውነት ስንቱ ነው ሚስትና ልጆቹን ኢክስፖርት አድርጎ በዛው ላይ የተሰጡት አይበቃቸው በነገር ማብሸቅ 😢ኡፍፍፍ የዚህ ተጎጂ አንዷ እኔ ነኝ እናም እግዚአብሔር በነገራችን ሁሉ ይርዳን 🙏በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hayder8916
@hayder8916 7 ай бұрын
wow it's so amazing
@Saraalzogair-wv4vf
@Saraalzogair-wv4vf 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እደችነይ ሁለት ልጆች ጢሎቢኝ ሄዶወል ሹፌር ነበር መግርቢ ተሰነቢቶን ወቶ ለልት መሞቲን ስሰሙ የመል ጊን ከፈጠርሽ አትጠይም የለን አመራጭ ተጊሶ መኖር ነው አለሀምዱሊላ 4አመት ሆነው በረሰውም ጠክራለው
@birketaye5445
@birketaye5445 7 ай бұрын
ከባድ ነው በጣም።
@suzy1523
@suzy1523 7 ай бұрын
ተባረክ. አቦ 😊
@tarikua2939
@tarikua2939 7 ай бұрын
Thank you ❤❤
@user-ey5yy9iz1z
@user-ey5yy9iz1z 6 ай бұрын
በጣም ተደመምኩ ልዬ ጥንካሪን ሰጠህኘ አመሰግናለሁ❤🙏💖
@geteambaw7655
@geteambaw7655 7 ай бұрын
የታደልክ ነክ እግዚአብሔር ይርዳን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@H1oney
@H1oney 7 ай бұрын
Thank u 🙏 nesti
@almetsehayestifanos4422
@almetsehayestifanos4422 7 ай бұрын
አነተ ገን በሩክ ነህ ለመስማት የማየስልች አሰተማሪ መከር ነው
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 7 ай бұрын
ነፂ የኔ አራያ ነዉ ❤❤
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 6 ай бұрын
Thank you bro
@user-uz3fw8ww9l
@user-uz3fw8ww9l 7 ай бұрын
Ensha Allah lemelewet kezar gemerku
@user-wt8zs3gt6b
@user-wt8zs3gt6b 6 ай бұрын
Best idea for all human being ❤❤❤
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ 🙏
@roberatube_6922
@roberatube_6922 6 ай бұрын
smart & extraordinary person🦁🦁
@soloalemayhu3696
@soloalemayhu3696 7 ай бұрын
በጣም ነው የቀየረኝ ሚገርም ነው ማመስገን ጀምሬ
@user-ec6xe7ut1g
@user-ec6xe7ut1g 4 ай бұрын
That’s cool 👍🏿
@Rizzyohioedits23
@Rizzyohioedits23 7 ай бұрын
Wooow so amazing ❤
@H1oney
@H1oney 7 ай бұрын
Am in love with this man 😊😊
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 7 ай бұрын
WWW really thank you 🙏🏽 blessed
@tsedaytube
@tsedaytube 7 ай бұрын
በትክክል እንደዚህ ትክክለኛ ትምህርት ያዘለ ተግሳፅ ! አመሰግንሀለሁ መንቃት የፈለገ ከእንቅልፉ ይንቃ
@dannytube8867
@dannytube8867 7 ай бұрын
It's inspiring net
@rahelpaulos5706
@rahelpaulos5706 7 ай бұрын
ግሩም ና ድንቅ ትምህርት
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 6 ай бұрын
በእውነት እውነት እልሀለው እንደድንገት ነው ስልኬን ከፍቼ ኢቢኤስ ላይ ያልኩት ግን እንደድንግት እርሱን አይቼ ስከታተልክ የሚገርም ትምህርት ነው የስጥክኝ በዛ ላይ ህይወቴን እየበጠበጠ ያለውን ነገር ነው ያወጣክልኝ God bleesss
@mikyeyakiya8032
@mikyeyakiya8032 2 ай бұрын
ዋው ነፂዬ
@user-nk7bz6gq6n
@user-nk7bz6gq6n 4 ай бұрын
woooowww.. what an amazing...... training it was.....i wish ya more blessing and victory for yu
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 7 ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉❤
@HaweLave-ic8ns
@HaweLave-ic8ns 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነህ ገናነኝ እያልኩ እቀብጥ ነበር ደናአርገህ ኮርኩመ አንቀተኸኛል አመሰግናለሁ
@user-mo9dq6nw9u
@user-mo9dq6nw9u 7 ай бұрын
Ameseginalehu migerm timhrt new
@zedzed-hu9xd
@zedzed-hu9xd 7 ай бұрын
ደስ የሚል ስልጠና ነው ነፂ❤❤❤እናመሰግናለን እስኪ መልካም ሰወች ደምሩኝ የኔ ቅኖች
@ayshagushe6651
@ayshagushe6651 6 ай бұрын
❤❤❤
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 7 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ታስተምር ነበር የሃገር ጉዳይ ምን አገባኝ ማለትህ ቅር አሰኝቷል
@SimonLeake-ct6fm
@SimonLeake-ct6fm 6 ай бұрын
Netsiye አንወድሃለን ግን ስትናገር ትንሽ classical ብቸምርበት አሪፍ ይመስለያል ❤👌👏🙏
@user-gp6yz3bb7j
@user-gp6yz3bb7j 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@messydds735
@messydds735 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetabirhanu6110
@mulugetabirhanu6110 7 ай бұрын
ደስ የሚለው አንተ ላይ የማየው ነገር ሰዉን በማስተማር ገንዘብ የመሰብሰብ ሳይሆን ሰውን ከልብህ የማንቃት ጉጉት ነው እና ደሰ ብሎኝ ነው የምከታተልህ ፈጣሪ ይመስገን❤
@martagetu8981
@martagetu8981 7 ай бұрын
ሕልም እና ማሳካት የሚፈልጉት ራዕይ ላላቸው ብቻ!!!!!!! ትልቅ ዕድል!!!! የአሁኑን ዕድል ከልቡ የሚጠቀም ማን ይሆን? መለወጥ የሚፈልጉ፣ ቁርጠኛ የሆኑ፣ ፅኑ የሆኑ ሰዎችን ለአንድ አመት በማይንድ ፕሮግራሚንግ ውጤታማ እንዲሆኑ የማገዝ እቅድ አውጥቻለሁ። እናም ራስ ላይ በመስራትና መንገድ በማሳየት ብቻ ሰክሰስፉል እስኪሆኑ ድረስ በውስጠህሊና ፕሮግራሚንግ ለማገዝ 10 ሁነኛ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች እየፈለኩኝ ነው። 1- ለውጥን እንደ ኦክስጅን የተጠማ 2- የ አእምሮውን አሰራር በደንብ ማወቅ የፈለገ እና ለመተግበር ዝግጁ የሆነ ሰው! 3- የሚሰጠውን አሳይመንት ለመስራት ቁርጠኛ የሆነ! 3-በአካል (በ online) በሰራኸው ልክ ሳምንታዊ ክፍያ ለመከፈል ፍቃደኛ የሆነ በዚህ ፕሮሰስ ያለፈ (የተጠቀመው) 1⃣- አእምሮዉ እንዴት እንደሚሰራ ያውቃል 2⃣- በቀን ለ 20 ደቂቃ ያክል ከተገበረው ህይወቱን ትራንስፎርም ሊያደርግ ይችላል 3⃣- በሰባቱም የህይወት ዘርፉ ( ጤና ፣ መንፈሳዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ገንዘብ ፣ ቤተሰብ ፣ እውቀት እና ራእይ) ውጤታማ ይሆናል። 4⃣- ለሌሎቹም ምሳሌ ይሆናል 5⃣ - በውስጡ አጓጊ የሆኑ ብዙ እድሎችን የያዘ 6⃣-ከሳምንታዊ ገቢ እስከ ድርጅት ባለቤት የመሆን እድል @ma3yb ላይ (እኔ ዝግጁ ነኝ) ብሎ 1:ሙሉ ስም 2:አሁን ምን ላይ እንዳለ 3:መኖሪያ ቦታ 4:ስልክ ቁጥር አሁን ይላክልኝ!
@MeronAb7271
@MeronAb7271 7 ай бұрын
Bagegih dess yelegal
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 7 ай бұрын
እውነትህን ነው መለወጥ የባለቤቱ ውሳኔ ነው
@nawarynawary5099
@nawarynawary5099 6 ай бұрын
❤❤❤
@yordanoskasu-nv6rq
@yordanoskasu-nv6rq Ай бұрын
Amesegnalehu
@Tube-lk7qs
@Tube-lk7qs 6 ай бұрын
netsi enamesgenalen
@user-jz2gg1un7m
@user-jz2gg1un7m 7 ай бұрын
ነፂ(ስብእናው)ማሪያምን ባንተ ታሪክ ታሪክ አልፌበታለሁ zoom meeting lay የቤቱን ታሪክ ባጣም አስተምሮኝ ነበር እና ታሪክ የቀየረው ስልጠና እየወሰድኩ ነበር ሰኞ ዙም ሚቲንግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ስልጠና እየወሰድኩ በጣም ደስተኛ አመስጋኝ ቀኔ ህወት ስጣፍጥ እያልኩ እያለ በስራዬ በጣም ደስተኛ ሳለሁ ስራ ልቀቂ የሚል ዜና ሰማው ደደብና ደነዝ እዳልከው ልክ እደዛ ነው የሆንኩት ግን ያተ ታሪክ ትዝ አለኝ የቤቱ ሄጄ የሞላሁትን ሳይ ከሚከፈለኝ ደሞዝየበለጠ ከስራዬ የስራ ለውጥ ብዬ ሞልቻለሁ ተመስገን ያልኩትን ስራ ልገባ ነው ብዬ በደስታ በምስጋና ጋደኞቼ ግዜው አሁን ስራ ስላሌለለ 1-2 ልስራ በያት አሉኝ በቃ የምር ቃል በቃል ያልካት አምሮዬ ውስጥ ስለነበር እዴ ስራጠይቄ ፈጣረ ሳራ ሲሰጠኝ ቅይ አልፈልግም አልልም ነገ ነው የምወጣው አልካት በቃ በደስታ እቺ ልጅ የማታል እሲኩልኝ የሚሰማኝ ደስታ የጠየኩት ስራ ገባው እያልኩ በይ ተቀመጪ ሲሉኝ ትንሽ እድዝናና ፈጣሪ ቀን ሰቶኝ ነው ብዬ በቻልኩት መጠን ዱባይን ማየት ጀመርኩ ውስጤ እቺ ቀን እረፍታ የምትዝናኚበት ቀን ናት ፍቅር እያልኩ በደስታ ስሜት ስልጠናም እየወሰድኩ ነበር15 ቀን ውስጥ የፃፍኩት ስራ ደሞዝ አገኘውት እኔ ነፃነት ዘነበ ስብእና ትምርት የሰማውትም ስብእና ያየሁትም ነፂ ነው እኔ ስብእናው ነውየምለው በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@telaynehtafere796
@telaynehtafere796 Ай бұрын
bewunet yigerimale
@AbduMe-j6e
@AbduMe-j6e 14 күн бұрын
መቀላቀል ትፈልጋለህ?
@LERASE
@LERASE 6 ай бұрын
ጌታ "እንደህፃናት ካልሆናችሁ" ያለው ለዚህም ጭምር ነው
@user-rx1gd3ir9e2
@user-rx1gd3ir9e2 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zf2wp9vs2n
@user-zf2wp9vs2n 7 ай бұрын
Jagn 🥰hulmei ye Ethiopia wande indie Jagn behonei
@kemalkak1448
@kemalkak1448 6 ай бұрын
ጀግና መምህር ነፃነት ዘነበ ።
@mindayebogale460
@mindayebogale460 7 ай бұрын
እኔ በአብዛኛው አቅዳለው ግን አልተገብረውም ምክኒያቱም እንቅልፍ ከባዱ ችግር ሆኖብኛል(እንቅልፍ ያሸንፈኛል)
@KeyiruAli-kj7vk
@KeyiruAli-kj7vk 2 ай бұрын
ኖርማል ከከከከ
@Umukawser-tk4bu
@Umukawser-tk4bu 4 ай бұрын
Ketayus yetale repuast adrguln ta posto kehona
@hadramudesir5037
@hadramudesir5037 4 ай бұрын
አህ እኔስ ተቸገርኩ የፈለኩትን ነገር ማዉራት ፈራለዉ ኩሁለት ሰዉ በላይ ካለ ቀና ብይ ማየት አልችልም ለማዉራት ራሱ ስፈልግ በድንጋጤ እዋጣለዉ😢
@AlmazKonjoo
@AlmazKonjoo 18 күн бұрын
enem kezhi chger mewetat efilgalehu gen endet new
@genuinestage
@genuinestage 18 күн бұрын
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913566271
@abnett.6429
@abnett.6429 7 ай бұрын
I need his courses, where to find him directly please🙏
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
U can contact us by zis phone number 0913566271
@birketaye5445
@birketaye5445 7 ай бұрын
የኔ ችግር በጣም የምወደውን የልጆቼን አባት በቅርብ ቀን በሞት ስላጣሁ በጣም ውስጤ ተሰብሮ ተስፋ አጥቻለሁ ደስታዬ ተመልሶ ሊመጣ አልቻለም ፍጣሪሞ የተወኝ ይመስለኛል ምክንያቱም ያድንልኝ ዘንድ ብዙ ለምኜው ነበር ። ።እርሱንለመተው ለመርሳት መወሰን እፈልጋለሁ ግን እንዴት?
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
እሺ ኮንታክት አርጊን 0913566271
@birketaye5445
@birketaye5445 7 ай бұрын
@@genuinestage እሽ አመሰግናለሁ!
@user-pc3nn9um4k
@user-pc3nn9um4k 7 ай бұрын
​@@genuinestage❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 7 ай бұрын
አይዞሽ
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 7 ай бұрын
አይአይዦሽ መርሣትማ አትችይም ባልሽአደል ደሞም ዬልጆችሽ አባት ግን ጦሎት አድግሌት እራሥሽኝ ጠብቄ አይዦሽ ልጆችሽንም ጠብቄ እእት አላህ ያበታሽ 😢😢
@diborarufta
@diborarufta 6 ай бұрын
Ene self-confidence alegn basketball ewedalew mechawet efelgalew gn esu ga sders confidence tefa 😢 melemamed efelgalew gn sewochu yayugnal beye feraw ena achr negn wefrm negn beye meresat emokralew gn alchalkum😢😢😢
@genuinestage
@genuinestage 6 ай бұрын
For more info contact us 0913566271
@user-zk4cy6nv6m
@user-zk4cy6nv6m 7 ай бұрын
እኔ ሰዉ አይወደኝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ ምክኒያቱም የትም ቦታ ሄጄ ጉዳይ አይፈጸምልኝም
@gelilatamiru
@gelilatamiru 7 ай бұрын
ስልጠና እንዴት ማግኝት እችላለዉ?
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
በዚህ ቁጥር ኮንታክት ማድረግ ይችላሉ። 0913566271
@user-xb5en3xj2d
@user-xb5en3xj2d 7 ай бұрын
እንድትረዳኝ ፈልጋለሁ
@yordanoslelisa6991
@yordanoslelisa6991 7 ай бұрын
Mawerat yefelgalu
@user-xb5en3xj2d
@user-xb5en3xj2d 7 ай бұрын
@@yordanoslelisa6991 በጣም
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 6 ай бұрын
"Mekakelegna mehon malet mastezazegna malet new" kkk
@kiya857
@kiya857 6 ай бұрын
የኔ ችግር ትንሽ ስሜቴ ከተረበሸ ከተናደድኩ ምናምን ምንም መስራት አልችልም በቃ የቀን ፕሮግራሜን በስነስርዓት አልጨርስም በቃ በትንሽ ነገር ቀኔ ይረበሻል በምን ላስተካክለው .
@genuinestage
@genuinestage 6 ай бұрын
For more info Contact number 0913566271
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 4 ай бұрын
እንዴት ነዉ መሳተፍ ምንችለዉ
@genuinestage
@genuinestage 4 ай бұрын
For more info contact number 0913566271
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI 7 ай бұрын
ድምፅ የለም
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
ድምፅ አለው እስኪ ስልኮት ላይ ቼክ ያርጉ
@sofiataylor67
@sofiataylor67 6 ай бұрын
What is his contact info?
@genuinestage
@genuinestage 6 ай бұрын
For more info Contact number 0913566271
@kestedemena280
@kestedemena280 7 ай бұрын
ለምን እንደምትቅለሰለስ ግልፅ አይደለም !
@senaitfisseha8567
@senaitfisseha8567 7 ай бұрын
Kerash ga eyawerah mehon alebet
@mimikebe5572
@mimikebe5572 5 ай бұрын
አንተኮ ቁምነገረኛው በእውቀቱ ስዩም😅😅😅 ነህ
@user-lg7bf6ul1c
@user-lg7bf6ul1c 6 ай бұрын
Netsi netsi thanks GOD Blessed you
@fanakiros2027
@fanakiros2027 7 ай бұрын
❤❤❤❤
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН