በራስ መተማመንን መገንባት - Building Self Confidence - ክፍል 3

  Рет қаралды 52,516

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

በእራስ መተማመን የማይነካው የህይወታቸን ክፍል የለም። በራስ መተማመን ያለው ሰው ካለበት ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የሚፈልገውን ግብ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሆነ በእራሳችን እንዳንተማመን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ በእራስ መተማመንን መፍጠር እንችላለን?
እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ተመልሰዋል!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • Video
ክፍል 2፡ • በራስ መተማመንን መገንባት - B...
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 124
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy Жыл бұрын
ከምሬ ነው አሹየ 4 አመት በላይ ከ300 በላይ መፅፎች ከ2000 በላይ ሞቲፎሽኖችን ሴሚናሮችን ተከታትያለሀ ግን ሁሉንም ነገሮች አንተ በአንድ አረፍተ ነገር ገልፀሀቸዋል እስከዛሬ ቦብ ፕሮተክተር ይመቸኝ ነበር አሁን ግን አንተ ኢትዮጵያዊው የቦብ ፕሮተከትር የበላይ ብያለሁ እድሜህን ያርዝመው አንድ ቀን self imagea ላይ በቅርቡ ስለምደርስ በህይወቴ አማካሪያ መምህሬ ማድረግ የምፈልገው አንተን ነው ይመችህ ኑርልኝ አብረን ስነሰራ በስሜት ካየሁት ቆይቻለሁ በደንብ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽአመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የሰጠን ውድ መምህራችን
@wolegatesfaye8837
@wolegatesfaye8837 Жыл бұрын
ዋው አቶ አሸናፊ ምስጋናየ ራሱ እንደሚያንስብህ ይሰማኛል። ሁሉም ትምህርቶችህ ወደ ህለሜ እያስፈነጠሩኝ እንደሆነ ለውጤ በራሱ ምስክር ነው። ህልሜ መሳካቱ እርግጥ ቢሆንም የእግዚአብሔር ቃል እና የአንተ ምክር የስኬቴ ባለውለታ ናችሁ። ተባረክ።
@mesis.h.d.s.k8157
@mesis.h.d.s.k8157 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።ወንድም አሸነፊ እባክህን በነጻ ሰጠሁ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት ያልከውን መጽሐፍ ስሙንና እንዴት እንደምናገኘው ንገረን ተባረክልን።
@serkadissewalem4605
@serkadissewalem4605 Жыл бұрын
የዘመናችን ድንቅ ሰው!!! በርታ ከወሰደን አዚም(እንቅልፍ) ብትት አድርጎ የሚያነቃ ትምህርት ነው። ተባረክ
@kirubelkirubel1912
@kirubelkirubel1912
የክፍለ ዘመናችን ጀግና ሰው ነው ብዙ ሰዎችን እንደምትቀይር አልጠራጠርም
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 Жыл бұрын
ከማመስገን ውጪ ሌላ ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
እድሜና ጤንነት ይስጥህ አንተ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠህ እንቁ ነህ ከልብ እናመሰግናለን
@Gozhini
@Gozhini Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ፣ ለዚህ ፕሮግራም ዝግጅት አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ በሙሉ በእውነት ምሥጋና ይገባችኋል ; ቃል ህይወት ያሰማችሁ ♥️♥️♥️
@tsionmulugeta3352
@tsionmulugeta3352 Жыл бұрын
አንዳንዴ ዝም ብዬ ስሰማክ ሰዉነቴ በጣም ሙሉ ይሆናል የማላውቀው የሰውነቴ አካል ሀሴት እረፉት ይሰማኛል እባክህ ሁሌም ተናገር
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
ወደ youtube ስገባ ብዙ ጊዜ ያንተን ትምህርት እየጠበኩ ነው ዕድሜህን ይባርከው!
@tewodros.t226
@tewodros.t226 Жыл бұрын
ትምህርቶችህ በሙሉ ሰው የመሆን ግብአቶች ናቸው። 🙏🙏🙏
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
ዕንቁ ኢትዮጵያዊ መምህር😘😘
@samueltilahun8059
@samueltilahun8059 Жыл бұрын
Dear Ashenafi Taye, you can't even imagen the way I wait for your videos to be posted. you are like my father for me even my dad doesn't teach me this. you have changed my life. I respect and love you . I hope one day we will embrace each other 🙏🙏❤.
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi Жыл бұрын
I attended all episodes abt self-confidence. What remains is implementation . Fetari yakbrln
@user-wg3vm6fp2n
@user-wg3vm6fp2n Жыл бұрын
ቃላት የማይገልፀው ጥበብ በውስጥህ አለ!
@user-rf1yf6jb1h
@user-rf1yf6jb1h Жыл бұрын
Excellent. What amuse me the most is your story telling. U always find stories to make the lecture base line illustrative and memorable. Hope u will deliver much of ur unexplored self. Thank you, Sir.
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633
አሼ አንተ የጌታ ስጦታችን ነህ በጣም በውሳኔ ስሰማህ አንድ ቀን በአካል አግኝቼህ እንነጋገራለን ብዬ ወሰንኩኝ ስንት ሰው ይሔን እውቀት ይዞ ያለቦታው እንደገባ ና .....እንደሆነ አዬሁ ሰለቃሉ ቦልድሊ ተናገር ሰው እንዲሰማህ ይሔ እድልም ተዘጋጅቶልሀል ለምን እንደምትጠነቀቅ ይገባኛል ድመቅልን😇🙏💪
@bili312
@bili312 Жыл бұрын
ሁሌም በዉስጤ የነበረኝ ጥያቄ ባንተ ቪዲዮ ይመልስልኛል ። አመሰግንሃለሁ😍
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
I can’t get enough of this guy , Authentic 👏🏼👏🏼👏🏼
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 205 М.
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 48 М.
አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1
36:36
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН