በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!

  Рет қаралды 123,105

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

እመቤታችንን በሱባዔ ምን እንለምናት? በሚሉና በሌሎች ዙሪያ የተሰጠ ትምህርት!

Пікірлер: 812
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
ሳልፆም ሡባየ ሳልይዝ ሳላመሠግናት ይህንን ሁሉ ካደረገችልኝ ፆሜ ፀልየ ሡባየ ይዠማ እንዴት አታደርግልንም የጌታየ እናት አማላጀ የስደት ስንቄ መፅናኛየ ድንግል ማርያም ክብር ሁሉ ለጌታየ እናት !! በፆለት ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለዉ አባቴ ከእመብርሀን ጋር መጥቸ በመሥቀልወ ተባርኬ በረከትን እንደምወስድ ተስፋ አለኝ
@lijbetty5030
@lijbetty5030 4 жыл бұрын
ምን አይነት አባት ነው ያለኝ ሰላሞት ይብዛ አባቴ❤
@zewditubekana902
@zewditubekana902 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ዝም ብለን ነበር ሰንት አመት የፆምነው አሁን ግን እየተማርን ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን 🙏
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
አሜን እኔስ ሁሌም የምለምነው ቅድስናን ነው አፌ ክፉ እንዳይናገር ከልቤ ክፉ ሀሳብ እንዲጠፋ ነው ገንዘቡ ትርፍ ነገር ነው የዋህ መልካም ትሁት ታጋሽ መሆንን ነፍሴ ትጠማለች እመ ብርሃን ጸሎቴን አሳርጊ መቀየርን መለወጥን እናፍቃለሁ
@danielgizaw1112
@danielgizaw1112 4 жыл бұрын
መምህር ቅድስት ሥላሴ እድሜና ጤና ይስጡልኝ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርኩለኝ የ ወለላይቱ የ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለይህ።
@jonelulay4762
@jonelulay4762 2 жыл бұрын
አባታችን ትምሕርቶቹን በረድፍ ለመከታተል እየተቸገርኩ ነው ምክንያቱም ቪዲዮ የተቀላቀሉ ሰለሆነ ለመፈለግ አስቸጋሪ ስለሚያደርገው ተከታታይ የሆኑትን ትምህርቶች በ playlist ፖስት ያድሩጉልን 🙏🙏🙏
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 3 жыл бұрын
አባታችን (መምህራችን ) እድሜና ጤና ይስጥዎ ወ/ጊወርጊስ ነኝ በጸሎት ያስቡኝ አገሬ እንድገባ
@TewedeedewAyele-ud6kj
@TewedeedewAyele-ud6kj
አባቴበሰውሀገርነውናያለሁት፣እባካችሁበፀሎታችሁአስቡን፣በጣምእየተጨነኩነው፣ትምህርታችሁንላዳምጥስከፍተው፣በጣምያስፋሽገኛል፣እናምይጨቀኛል፣ስልካችሁንእፈልጋሉሁ፣ድግልማርያምትጠብቅልኝ፣መድሀኒያለምበቸርነቱይቅርይበለን❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏🙏
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትድርሰን አሜን አስቡኝ በጾሎት ወለተ ስላሴ ነኝ ከስደት ሀገር 😪😪😪😪😪😪😪
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 4 жыл бұрын
መምህር እንዴት ሰነበቱ በፀሎት መፀሀፎችና በድርሳናት ናል ጥያቄ ነበረኝ እሱም ሴቶች ከመርገም ንፁ ባልሆኑበት ግዚ የማያነቡዋቸው ና ማንበብና መፀለይ የሚችሉዋቸውን ለማወቅ ነበር በዚህ ዙሬያ አንድ እራሱን የቻለ ቪዲዬ ቢሰሩልን እግዚያብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
መምህር ድንግል ማርያምን ስትጠራት ከአንደበትህ የሚወጣው ( ወለላይቱ ) የሚለው ቃል እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🏾 አንዳንድ ሰዎች አሉ ያልደከሙበትን ነገር እንደቀላል ሲያስተላልፉ አይተናል ልቦናን ይስጣቸው እላለሁ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ እኔ ከአለም ሁሉ በላይ
@debalkeadugna6828
@debalkeadugna6828 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በተለይ ስለእመቤታችን ወለላይቱ እመቤት፤ እያሉ የሚያስተምሩት ትምህርት ከሰማይ የመጣ መና የማያልቅ፤ የሚጣፍጥ ፤ልብን በሀሴት የሚሞላ ነው ። እመ ብርሃን ወላድት አምላክ ለእኔ በሰማይ ከጌታየ ጋር የምታስታርቀኝ ዋስ ጠበቃየ ስትሆን
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይድረሠን አባ
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 3 жыл бұрын
ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ ረጅም ዕድመን ይስጠልኝ ክብር መምህረችን❤
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማዕትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተመስገን በፀሎት አስቡኝ አባዬ አሜን አሜን አሜን
@messmelkamy5777
@messmelkamy5777 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንእድሜ ወንያር ዝምልን የተዘጋ ዉንአደበ ቴንከ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎትዎ አስቡን
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 22 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 10 М.
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 4,1 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 628 М.
ሱባዔ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞና ተዐቅቦ ማለት ምን ማለት ነው?
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 147 М.
በጾመ ፍልሰታ ሱባኤ እንዴት እንያዝ? በሱባኤ አመጋገባችንስ እንዴት ነው? ክፍል አንድ!
19:51
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 28 М.