አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel

  Рет қаралды 1,579,002

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

2 жыл бұрын

አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel
አባበልከኝ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ
አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/2
አንተ መልካም ቸሩ አባቴ ውስጤን እረዳኸው
በዛልኩበት ባዘንኩበት ልቤን አጽናናኸው
ይህ ሆነብኝ ያልኩት ሁሉ ለመልካም ሆነ
ምህርትህ ቸርነትህ ፍጹም ገነነ
ተራሮቼን እረሳዃቸው ሆንኩኝ ባንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
አሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል
አባበልከኝ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ
አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/2
ውዴ ኢየሱስ የእኔ ነህ እኔም ያንተ ነኝ
የዜማ ጌዜ ደርሶ ይህው አዘመርከኝ
ተራሮቼን እረሳዃቸው ሆንኩኝ ባንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
አሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል

Пікірлер: 2 200
@akliluabebe2790
@akliluabebe2790 Жыл бұрын
በዓለም ታርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእግዚአብሔር የዘመረች ንግስት! ጌታ ይባርክሽ ❤
@teclezghighebreamlakhaile4614
@teclezghighebreamlakhaile4614 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelel Elelelelelelelelelel Elelelelelelelelelel Priase the LORD! 😍😁🤩😍🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
መዝሙር የተጻፈው አብይ አህመድ የሚባል ደም ጠጪ በደም የጻፈው ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በኢየሱስ ሰም 4ኪሎ ዙፋኑን የዘረጋ ኢትዮጵያን ሰላም የነሳ ደም የሚጠጣ የውሸት አባት አብይ የሚባል አጋንንት የተመታ ይሁን ሴራው የፈረሰ ይሁን
@hananbk37
@hananbk37 Жыл бұрын
Nigist adelechim. Mwzmuruan ewedewalew balua gin nefse geday new egzibher yifaredew
@okokonokokokonok
@okokonokokokonok Жыл бұрын
​​@@gebretesfaye7565ይጣን ናቹ ምንም ጥሩ ነገር አታስቡም
@MikasPictures
@MikasPictures 2 жыл бұрын
አብሬ ለማገልገል እድሉን ስላገኘው በጣም አመሰግናለሁ ይህ ስራ ብዙ አስተምሮኛል ይህ ዝማሬ እንዲሁም ሌሎች በአልበሙ ላይ ያሉት የእውነት ከህይወት ከታለፈበት መንገድ እንደወጡ ግጥም እና ዜማ ስላለ ብቻ እንዳልተሰሩ እያንዳንዱ የታለፈበትና አሁን እየታለፈበት ያለውን መንገድ ቁልጭ አድርገው ያሳያሉያ! ስልጣንና ገንዘብ የጌታን ፍቅር እርሱን ማምለክን ሳይሸፍን ለእርሱ ለመዘመር መነሳትና መነሻን አለመርሳት የእውነት ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ትልቅ መረዳት ነው የእውነት ለእርሶ ለቤተሰቦት ትልቅ አክብሮት ፍቅር አለኝ ተባረኩልኝ ብዙ ብዙ ከእርሶ ከቤተሰቦትም ተምራለው ተባረኩልኝ ::
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Hi Mikias, I have my own songs and want to talk to you will you please give me your phone number Thanks!
@danielteshome8362
@danielteshome8362 2 жыл бұрын
May God bless you work and ministry , expect more to come to you brother.Aba let his vision expand with finance.
@zinuabera2558
@zinuabera2558 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀሳብ ዓለምን በክርስቶስ መጠቅለል ነው!! ሁላችንም በያለንበት የስልጣን ቦታ, የትምህርት ደረጃ, የስራ ሁኔታ እና የአገልግሎት ዘርፍ ክርስቶስን ሳንሸፍነው በግልጥ ክብርን እንድንሰጠው በተግባር ምሳሌ የሆነች ጀግና እመቤት💪 ሰው ቤተ መንግስት ሆኖ ሳለ በዚህ ልክ ዝቅ ብሎ ጌታን ሳይረሳ ካመለከ እኔስ?😓
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 2 жыл бұрын
እኔኮ ስወድ...ሽ... ተባረኪ። ዘመንሽ ይለምልም። ቤትሽ ይባረክ ልጆችሽ በሞገስ ይውጡ። ለዶ/ር አብይም ጌታ ይህንን ህዝብ የሚመራበትን ጥበብና ሞገስ ጌታ ይስጠው። ጠላቶችሽ ይፈሩ። ጌታ ለጠላት አሳልፎ አይስጣችሁ። ተባረኩ።
@kkladan5123
@kkladan5123 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው በርጋታ የተሞላ ዝማሬ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሁላችሁም ከዝህ መዝሙር ተማሩ ዋውውው ደስ ይላል እንደህ መዘመር
@romanabebe8122
@romanabebe8122 2 жыл бұрын
“ውዷን ተደግፋ፣ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?.... ” - መኃልየ. 8፥5 (አዲሱ መ.ት)
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 жыл бұрын
ቀዳማዊ እመቤታችን ዝኑ ናት። እግዚአብሔርን ታምናለችና እሱም አክብሮታል።
@mkhotelconsultantandtraine6476
@mkhotelconsultantandtraine6476 2 жыл бұрын
@@joeldejene7621 ppp
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
አባበልከኝ አብ አባበልከኝ የልብህን ለልቤ እየተነገርከኝ ከስደት ምድር በክብር መልሰህ አዲስ ዝማሬ ይኸው አዘመርከኝ
@genetisaak8371
@genetisaak8371 2 жыл бұрын
ቱ ፧ይብላኝላችሁ ;
@TheGirlGroup
@TheGirlGroup 2 жыл бұрын
@@genetisaak8371 ye sew dem endifes eyaderegu mezemer masmesel, Amlak Yehen ayetseif yemeslachwal. Awo tuf yeblagnlachew!!!
@hirutalemayehu1147
@hirutalemayehu1147 2 жыл бұрын
ኢየሱስ በቤተመንግስት ሲከብር ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ ተባረኪ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 2 жыл бұрын
በአደባባይ እንደ ሰንደቅ ስሙን ከፍ ያደረግሽው ጌታሽ በክብር ላይ ሌላ ክብርን ይጨምርልሽ !!! " ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና ። " ዕብ ፮፥፲
@mitikuselfiso6999
@mitikuselfiso6999 2 жыл бұрын
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይባርክ ሌላ ምን እላለሁ !!
@getnetgirma2968
@getnetgirma2968 2 жыл бұрын
በዘመናት መሀል ለሚገባውና ክብርም ባለጠግነትም የእርሱ ለሆነ አምላክ ለመዘመር ስልጣን እውቅናና ባለጠግነት ስላልያዘሽ ጌታም አክብሮሻል እኛም እናከብርሻለን 🙏🥰
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል አንተም የከበርክ የጌታ ጀግና
@teruyedesta5986
@teruyedesta5986 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kedamwi Embet GBU Yakeberschew Geta gena bemdraschen lay yakebraschwal benante yejemerwen melkam Sera yefetemewal.zemnesh yebarkeh.
@aberashdagne1171
@aberashdagne1171 2 жыл бұрын
Wow geta zemanachuchun yiberek
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
ይሄ ከዘፈን በምን ይለያል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@tigestwoldetsadik4316 kzfaq.info/get/bejne/hb50lLqrl9C2gYU.html&feature=share
@factfamily2301
@factfamily2301 2 жыл бұрын
ንጉስ ዳዊት በአደባባይ ስድብንና ንቀትን ንቆ እግዚአብሄርን እንዳከበረ በአደባባይ ያከበርሺው እና የዘመርሽለት ጌታ በአደባባይ ጌታ ያደረግሺው እግዚአብሔር ያክብርሽ እንወድሻለን።
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 2 жыл бұрын
እኔም ...
@Ariamlovely
@Ariamlovely 2 жыл бұрын
አሜን። ጠቅላይ ሚኒስቴር ሚስት ስትዘመር አይቼ አላቅውቅም በዘመኔ
@nuhaminmesfin1293
@nuhaminmesfin1293 Жыл бұрын
እኔም እጅግ አከብራታለሁ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
💚👁️💛👁️❤️ FIRST LADY: My prayer and sincere wish is for GOD use you as HIS instrument for HIS GLORY! Thank you for the Testimony . 💚👁️💛👁️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ከመኩራራት ወጥተሽ የድንግል ማርያምን ልጅ የምታመስግኚ ቅን ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ሀገራችን ስላም ትሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@tsionyohanis9249
@tsionyohanis9249 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mesaywoubshet3193
@mesaywoubshet3193 Жыл бұрын
Tebareki Ethiopia
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 Жыл бұрын
አንቺ ምን ትሰሪያለሽ እዚ ወጪ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ተሳዳቢው አንተስ ምን ትስራለህ ልቦና ይስጥህ እዚህና እዚያ የሚለው መስለኝ እያባላን ያለው የእግዚአብሔር ቤት የሁላችንም ነው አዲስ ጀማሪ ትመስላለህ በርታና ጸልይ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ውብ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@hagereethiopia9334
@hagereethiopia9334 2 жыл бұрын
ከጫጫታ የፀዳ መንፈስን የሚያረሰርስ ጌታ ብቻ የሚታይበት ዝማሬ ተባረኪ እህቴ
@bazawitmulugeta6997
@bazawitmulugeta6997 2 жыл бұрын
Ere mn gud nw
@nathbiz9990
@nathbiz9990 2 жыл бұрын
Uff beka the comment I was finding ☺️☺️☺️ selamawi amlko
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 жыл бұрын
ብርርርርርክ ትበል ሰማይን የሚያሳስብ አምልኮ ተባረኪ ተባረኩ
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
ጌታ ብቻ የሚታይበት ዝማሬ !!!
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 2 жыл бұрын
እኔም ባረኩዋት!
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
ተመልከቱ እግዚአብሔር እንዴት አስደናቂ አምላክ እንደሆነ ጌታን የሚፈራና የሚወድ ቤተሠብ ለኢትዮጵያ እንደሠጠ ይህ የብዙ አማኞች ለቅሶ መልስ ነው የእስራኤል አምላክ ይባረክ የሚጣፍጥ ዝማሬ!!!!!
@kenachali1633
@kenachali1633 Жыл бұрын
የሰው ልጅ የረጅም መንገድ ተጓዥ በመሆኑ በዝህ ጉዞ ወስጥ የተለያዩ የኑሮ፣ ሃይማኖት፣ የአስተሳሰብ ፣ የጦርነት ና የስደት ውጣ ውረዶች መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡ በዝህ ሁኔታ ውስጥ ጌታ አባብሎን ከስደት ምድር ስላወጣን ክብር ለእ/ር ይሁን፡፡ ቀዳማዊ እመቤት ይህንን የጉዞ ውጣ ውረዶች እ/ር ስላሳለፈን በዜማ የእግዝአብሄርን ክብር ስላቀረቡልን ጌታ ዘመኗን ይባርክ ፡፡ጌታ ያከበራትን እኛም እናከብራታለን፡፡
@mulletubeofficial5572
@mulletubeofficial5572 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ክብርን ጥሎ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትን የሚያክል ጥበብ የለም: እግዚአብሔር ዘመኖዎትን ይባርክ የተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት:: በዘመናችን ይህን ማየት እኛም ምሳሌ ለመሆን እንድንተጋ ይገፋፋናል:: May God Bless you!!!
@sima-qf1zr
@sima-qf1zr Жыл бұрын
ye Amlakn enat emebet anlm yalachhutn lezich setwo gn ...
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ከልቤ ደስ ብሎኝ ነው ዝማሬዎን የምሰማው ያሉበት ቦታ ሳይዞት አስተውለው ክብር ለሚገባው ክብርን ስለሰጡ ጌታ ዘመንዎን ሁሉ ይባርክ
@betheldawit1993
@betheldawit1993 2 жыл бұрын
Well said!
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ያከበሩኝን አከብራለሁ የናቁኝ ይናቃሉ እንደሚለው ጌታን በማክበርሽ ጌታ በብዙ የረዳሽና ያከበረሽ የጠበቀሽ ውድ የጌታ ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ እንዲሁም ከምትመሪው ህዝብ ጋር የለመለመ የስኬት የድል የበረከት ይሁንልሽ ለምልሚልን!!!
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 2 жыл бұрын
ተበረክ
@addissheger2091
@addissheger2091 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዝናሽን እልም ያድርገው፡፡ አባበልከኝ ለሰይጣን የደም ግብር ነው እንዴ? የንጹሃን አማሮች ደም ዘላለም በቤታችሁ ሃዘን እና ለቅሶ ይትከልበት፡፡ አሜን!!!
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 2 жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@akliluabebe2790
@akliluabebe2790 2 жыл бұрын
ያከበረሽን እግዚአብሔርን አክብረሻልና ብሩክ ነሽ።በቤትሽ ላይ የሾምሽው ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ይሁንሽ!!! ንግስና: ዝና: ሃብት: ዕውቀት ከሰጭው ነውና ለሰጠጭው ምስጋና አምልኮ ልንሰጥ እንደሚገባን የህይወት ምስክር ነሽ❤❤
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
አሜን
@amsaluayalew8293
@amsaluayalew8293 2 жыл бұрын
እርበናትህ ደስ አለህ ለምን እራስህን አታጠፋም መንግስትሰማይት ትውርሳለህ
@ayadawit390
@ayadawit390 2 жыл бұрын
@@amsaluayalew8293 ሚስትህ ጥፋተኛ ብትሆን አንተ ተጠያቂ መሆን አለብህ ? እቲ ዘማሪዋ ለአግርዋ ያደረገችውን መልካም እና መጥፎ ነገር ንገረን ??
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@amsaluayalew8293 kzfaq.info/get/bejne/hb50lLqrl9C2gYU.html&feature=share
@etubegoshu3380
@etubegoshu3380 2 жыл бұрын
A
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ውስጥን ሰርስሮ እያባበለ የሚገባ ዝማሬ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በእኛ ዘመን ቀዳማዊት እመቤት እንዲህ ለጌታ ጣፋጭ ማአዛ ያለው መዝሙር ስትዘምር ማየት መታደል ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏🙏ጌታዬ ጸጋው ይብዛልሽ ሞገሱን ይጨምርልሽ ዳርቻሽን ያስፋው ።❤❤👏👏
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 жыл бұрын
አሜንንን የኔ ደርባባ ጌታ አሁንም የዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ. እንወድሻለን. ጌታ እየሱስ ከምንም ከማንም በላይ መሆኑን በሕይወትሽ ያስመሰከርሽ የጌታ ወታደር ❤❤❤❤❤
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 2 жыл бұрын
በዚህ በጨለመ ዘመን እንደዚህ አይነት ብርሃን ማየት ታሪካዊ ነዉ። እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርኮት።
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
Very True!
@romanabebe8122
@romanabebe8122 2 жыл бұрын
“ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።” - ሆሴዕ 2፥16
@redietwolde4341
@redietwolde4341 2 жыл бұрын
ሆሴዕ 2:14
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
amen
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
አመንንን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
@@redietwolde4341ሆሴ 2 _16 ነው
@redietwolde4341
@redietwolde4341 2 жыл бұрын
@@godisgoodallthetime836 check it
@wubenshebolka8304
@wubenshebolka8304 4 ай бұрын
ክብርና ባለጠግነት ለሚገባው የምድራዊ ሀብትና ዝና እዉቀት ሁሉ ንቀዉ ለፈጣሪው መሰጠት እንደት መታደል ነዉ ጌታ ይባርክ ።
@dwba418
@dwba418 2 жыл бұрын
በዘመኗ ሃገራን በቀዳማዊ እመቤትነት ለመምራት እድል ስታገኝ ጌታዋን በአደባባይ አክብራ ታላቅነቱን አዋጃ ያለፈች ክብርት እመቤት ፤ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ፣ ፍፃሜሸ የክብር ይሁን ለምድርሽ የተመኘሽው እና የጸለይሽበትን ክብር ሳታይ አትለፊ ፤ ብሩክ ሁኚ ።
@mtlileso2218
@mtlileso2218 2 жыл бұрын
አጋንንት ቢቆጣ ቢንጫጫ ምን ያስደንቃል፥ ሰፈሩ ተቀየረበት፤ መስዋቱ ለሌላ ሆነ፤ ዜማ፣ ፀሎት፣ መዝሙር...ውዳሴ፤ ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን ለዘላለም። ሞገስ ያለሽ የተወደደሽ ቀዳማዊት ዘመንሽ ቤትሽ ይባረክ።
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
Very True!!! መዝሙረ ዳዊት 91 :7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
@azebd5392
@azebd5392 2 жыл бұрын
ኘኘ, ፐፐፐፐ
@merhawitguesh4980
@merhawitguesh4980 2 жыл бұрын
Msrift
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 жыл бұрын
You idiot !! …. It’s good now anyone could easily identify you, not by your name or language but the rudest, stupidest and low personality that you can no longer control. Hopefully we’ll get rid off you soon, by the will of God …
@ephesonabebe
@ephesonabebe 2 жыл бұрын
Thankyou
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 2 жыл бұрын
ይህ ለአይናችን ድንቅ ነው እናንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተ መንግስት ዝማሬ አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ። ገና ብዙ እናያለን!! ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ…
@addissheger2091
@addissheger2091 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዝናሽን እልም ያድርገው፡፡ አባበልከኝ ለሰይጣን የደም ግብር ነው እንዴ? የንጹሃን አማሮች ደም ዘላለም በቤታችሁ ሃዘን እና ለቅሶ ይትከልበት፡፡ አሜን!!!
@tsigeseyoumtsegaye2588
@tsigeseyoumtsegaye2588 2 жыл бұрын
Tebarki 🙏tebarki 🙏tebarki
@addissheger2091
@addissheger2091 2 жыл бұрын
@@tsigeseyoumtsegaye2588😜😜😜
@ayenalemketam9505
@ayenalemketam9505 2 жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር በቤተመንግስት ውስጥ ይክበር ስፍራሽን እዳትለቂ አምላክሽን ሁሌ አመስግኚ አሜን
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 2 жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@fkir3439
@fkir3439 Жыл бұрын
ከአንቺ የተነሳ ከቤተሰብሽ የተነሳ አገሬ ምደሬ ኢትዮጲያ ትባረክ የረፍት ዘመን ይሁን በዝማሬዎችሽ ተፅናናን ተራሮቼን ረሳው ያከበርሽው ያክብርሽ ተባረኪልን ዝንዬ😍😍😍😍
@truth2232
@truth2232 Жыл бұрын
Ammmmmmmen
@tseigadnglgirmamelakamu6429
@tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ይክበር ድንቅ መዝሙር እናመሰግናለን ።
@etprevails6839
@etprevails6839 2 жыл бұрын
Wow! I am not Protestant, but I am now addicted to your songs! I love the lyrics, music, and your voice. You are SO humble! May God continue to bless you and our country! Amen 🙏
@tsionyohanis9249
@tsionyohanis9249 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mebratumamo820
@mebratumamo820 Жыл бұрын
That is really true😊
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
Wow በእውነት ኢትዮጵያ ታድላለች እንደዚህ በአደባባይ አምላኩን ከፍ ያደረገ መሪ ከነቤተሰቡ አላየንምም ታሪክም አልሠማንም። ቀዳማዊት ዝናሽዬ ስልጣንም ሆነ ዝናሽን ጥለሽ በአደባባይ ያከበርሽው ጌታ አሁንም ሞገስ ይሁንሽ 🙌🙌🙏💕 አቺንም ቤተሠብሽን በደሙ ሸፍኖ እዚህ እንዳደረሠሽ ምንም ጥርጥር የለውም ጌታና ጌታ ብቻ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳሽ ጌታ ይባረክ አንቺ ለምድራችን በረከት ነሽ እንወድሻለን 👐👐💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
እውነት
@konjitgared1658
@konjitgared1658 2 жыл бұрын
እንደዚህ ፈጣሪን አመልካለሁ የሚል መሪ ገጥሞን አያውቅ እውነት ነው እንዲሁም አገሪቷ እንዲህ በደም ጎርፍ ተጥለቅልቃ ገጥሞን አይተን በታሪክ ሰምተን አናውቅ ..
@aynalemwondemu3973
@aynalemwondemu3973 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባሪኪልን
@mulubeza1886
@mulubeza1886 2 жыл бұрын
እረ....ባክሽ እንዲህ አይነት ዘመን ገጥሞን አያቅም ፈጣሪ ከዚህ መሀት ያውጣን።
@abebayehulema9627
@abebayehulema9627 2 жыл бұрын
በእብሪት ከተወጠሩ ቀዳዊ እመቤቶች ወደ በጌታ ክብር ከተሞሉ ቀዳማዊ እመቤት ያደረስከን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስህ።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
ስለ ኮ/ል መንግስቱ ባለቤት ምን ትዕቢት ሰምተህ ታውቃለህ?
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
ብቸኛዋ በዕብሪትና ፤ በትዕቢት የተሞላችው እንዲሁም ይህ ብቻ ሳይበቃት በቁሳቁስና በገንዝብና ፤ ንብረት ፍቅር ወድቃም ዘርፋም ፤ ስልጣንዋን ለሀብትና ንብረት ማካበቻ ፤የተጠቀመች ብቸኛዋ ዕብሪተኛ እና ክፉ ሴት አዜብ መስፍን ነበረች እኔ በታሪክ እስከማስታውሰው ድረስ !!
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Zenash n lemadnek lelochin mawured/ menkef/ tegebi adelem
@abebayehulema9627
@abebayehulema9627 2 жыл бұрын
@@abebaalle6516 በኮ/ል መንግስቱ የስልጣን ዘመን ልጂ ስለነበርኩ ምንም ልናገር አልችልም።ወንድሜ አበባው አንተ የምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረኝ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ።
@jiratakebeda9314
@jiratakebeda9314 2 жыл бұрын
በቤትሽ ላይ የሾምሽው ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ይሁንልሽ እንወድሻለን ዝኑዬ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በቤቷላይ የሾመችው ኢትዮጵያ ላይ የሠፈረ ደም ጠጪው አብይ አህመድ ነው
@enu539
@enu539 2 жыл бұрын
እርጋታው,መንፈሱ,መልዕክቱ ሁሉ ነገሩ ሞገስ አለው። ሙሉውን ሳልሰማው ነው የወደድኩት ከዚህ በላይ ተባረኪ የትውልድ እናት ያርግሽ እንወድሻለን
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙር ማዳመጥ ደስ ይለኛል ግን በተለይ ቦታሽን ያለቀቅሽ ድንቅ ሴት ነሽ ጌታሽን ማመስገንሽ ቦታው ሳይገድብሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ያንንቺ ፀሎት ለአገር ሰላም እንዲሁም ለቤተሰቦች ጌታ ይከተልሽ ተባረኬ ለወደፊትም ለሚመጣ ቦታውን ለሚረከብ ካንቺ እንደሚማሩ እርግጠኛ ነኝ።
@user-yu4ty6hs8y
@user-yu4ty6hs8y 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ምንትሠሪያለሽ እዚህ
@mesaywoubshet3193
@mesaywoubshet3193 Жыл бұрын
Ehete anchim tebareki.... Hulachenem 1nen ...,
@mesaywoubshet3193
@mesaywoubshet3193 Жыл бұрын
@@user-yu4ty6hs8y Ante ersseh weta...kefu anagari
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 жыл бұрын
ያባበለሽ የረዳሽ ያጽናናሽ ሰላሙን ያበዛልሽ የልቡን በልብሽ ያናገረሽ ያዘመረሽ ውጣውረዱን ያሻገረሽ ምሕረቱን ያበዛልሽ ቸርነቱን ያሳየሽ ተራሮችሽን ያፈራረሰልሽ ነገርሽን በጊዜው ውብ አድርጎ የሰራልሽ ቤትሽን በሰላም የጠበቀው በልብሽ ደስታን የጨመረልሽ የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ ዘመንሽ ሕይወትሽ ይለምልም ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታን ይጨምርልሽ ከክብር ወደ ክብር ያሻግሪሽ በኢየሱስ ስም በሰማይም በምድርም ብሩክ ሁኚ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ያከበርሽው ጌታ በብዙ ይክብርሽ።
@embet87
@embet87 2 жыл бұрын
አሜን የባረክሽው ሁሉ ላንች ይሁንልሽ።
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 2 жыл бұрын
እኔም ባረኩዋት!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚእብሄር አንቺን ቤተሰቦችሽን እገራችንን ይባርክ:: 🙏🏽❤️💐👏🏽🙌🏽
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሰ በው እናንተን ቤተመንግስት ያስገባ ቀን ነው እግዚአብሔር በነገሮቻች ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ዘመናችሁ ሁሉ ለአለም ብርሀን ለምድር ጨው ያድርጋችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Habeshamom3
@Habeshamom3 2 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆናችሁ ለእግዚአብሄር ቤት መዘመርሽ እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ረጅም እድሜን ከጤና ተመኘሁላችሁ🥰🥰🥰
@elsaaraya5789
@elsaaraya5789 2 жыл бұрын
የትኛዉ ፈተና ነዉ የገጠማቸዉ??? ለሰዉ ፈተናና ሰቆቃ የሆኑት እነሱ አይደሉም እንዴ??? በእናንተ እምነት እየሱስ ጦርነት ከፍታቹህ የሰዉን ደምም አፍስሱ ህዝብን በረሀብ ግደሉ ነዉ የሚለዉ??? አሽቃባጮች እየሱስ ያስተማረን ሌላዉን እንደራስህ ዉደድ ወዘተ ነዉ ህዝብ እያስጨፈጨፉ እያስራቡ ጥሩ ለመምሰል መዘመር (ለእየሱስ ዝማሬ ጥሩ ቢሆንም) ሰይጣናዊ ነዉ እየሱስም ነግሮናል በእኔ ስም የሚሸቅጡ አማኝ መስለዉ የሰይጣን መንገድ የሚከተሉ የሰይጣን ስራ የሚያካሂዱ ይመጣሉ ብሎናልና::
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 2 жыл бұрын
እኔም .....
@70ethiopia81
@70ethiopia81 2 жыл бұрын
I'm Orthodox, I Respect you alot.... Keep it up.
@surafelgirma8678
@surafelgirma8678 2 жыл бұрын
ቀለደኛ ...
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
God bless you more!
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 2 жыл бұрын
ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ፕሮተስታንት ካቶሊክ ጉዳይ አይደለም "ጉዳዩ ብቻውን አዳኝ ለሆነው ለኢየሱስ ክርስቶስ በዕውነትና በመንፈስ ማምለክ ነው"
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 2 жыл бұрын
@@zekariasdemisedemise9028 I fell sorry for you she just show her respect that is all 🤔🤔🤔
@kasahundejene9895
@kasahundejene9895 2 жыл бұрын
King David did the same!! God Bless You! We Love You!!!
@bezaworkhabetamu9423
@bezaworkhabetamu9423 2 жыл бұрын
አሜን ሕ /ር በፍቅር ፣፣በምህረት እያባበለን እዝህ ደርሰናል ስሙ ይባረክ ዝንዬ እወድሻለሁ መዝሙርሽ ተባረኪያለሁ የተረጋጋና ውስጥን መንፈስን የሚያድስ ነው ተባረኪ በብዙ ።
@azebdemissie5768
@azebdemissie5768 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው የደስታ አንባ አያነባሁ ነው የሰማሁት ማባበል አንዴት ደስ ይላል ምን አይነት ፍቅር የሆነ ጌታ ነው የምናመልከው? አህታችን ቀዳማዊት አመቤት ዝናሽ ታያቸው አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ክነቤተሰብዎ።
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 2 жыл бұрын
እኔም……
@azebdemissie5768
@azebdemissie5768 2 жыл бұрын
@@kalebtadewos1561 stay blessed Kalu
@hanahoney3669
@hanahoney3669 2 жыл бұрын
❤️❤️መንግስታቹ ዙፋናቹ ይፅና 🙌
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
ዙፋኑ ሚጸናው በንጽሐን ደም እየጨቀየ ነው?
@user-pe6tv1ez6m
@user-pe6tv1ez6m 2 жыл бұрын
ይልቅስ እግዚአብሔር የሚወደው በንፁሀን ደም የተጨማለቀውን ግፈኛ ባለቤትሽን እብደቱ ለይቶለት ሰው ከመጨረሱ በፊት አስቁሚው ያኔ ከዘመርሽለት በላይ ፍጡሮቹን ከገዳይ ነፍሰ በላ ስለታደግሽ የበለጠ ደስ ይሰኝብሻል🤔
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ዙፋኑ በኢትዮጵያ ታሪክ ደም እንደጎርፍ የፈሰሰበት ላይ ይጽና ነው የምትለው እግዚአብሔር አይዘበትበትም እግዚአብሔር ምህሰቱ የበዛ ቁጣው የዘገየ ስለሆነ ነው አብይ ለሥልጣኑ ሲል ጌታውን በፓርላማ የካደ ሥልጣን አምላኩ የሆነ በኢትዮጵያ ታሪክ ሴረኛ ደም ጠጪ የሆነ ሠው ነው
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ስምን መልዓክ ያወጣዋል የሚባለው እ ውነት ነው ያባቴ ልጅ እንኳን ሆንሽ ዝናሽ ታይቷቸው ነበር ወላጆችሽ ነበር love you Zniye 🌸💐💕🌺💖
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዶክተር ዓብይን እወደዋለሁ አንቺ ደግሞ አካሉ ነሽ ስለዚህ አክብርሻለሁ እግዚአብሔር እንደሚያሻገርን አምናለሁ በየሐይማኖታችን በፀሎት እንትጋ !!!
@mekeletyegeta6145
@mekeletyegeta6145 2 жыл бұрын
"አብ አባበልከኝ" ድንቅ መልእክት ያዘለ ዝማሬ ነው የሚታገለግልው ጌታ ህይወትሽ ቤትሽን ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍን ፀጋው ይደግፍሽ እንወድሻለን የእግዚአብሔር ሴት😍😍😍👏👏👏❤❤❤
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 жыл бұрын
really
@maranathajesus7908
@maranathajesus7908 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ 🙏🏼😇😍😍🙌
@sologmonhtberaki7343
@sologmonhtberaki7343 2 жыл бұрын
Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
@@tsehayenegash8394 yes really!!!
@ethiopia9573
@ethiopia9573 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@GraceFavour99
@GraceFavour99 2 жыл бұрын
ገና ገና ብዙ እናያለን የምታመልኩት አምላክ ኮቴው የማይሰማ አምላክ ድንቁ ጌታ ጠላት ዓይኑ እያየ ተሳዳቢው ሟርተኛው ዓይኑ እያየ በድል ያሻግራችኋል። አብረናችሁ የድሉን ጌታ እንጠባበቃለን። በርቺ ፅኑ የእግዚያብሔር ሴት። ክብሩ አብሮነቱ ቅባቱ ይጨምር ተደነቁ እንደነቅ። ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia9573
@ethiopia9573 2 жыл бұрын
አሜን
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
Amen
@kebededoboch3115
@kebededoboch3115 2 жыл бұрын
በዘመናት መሀል ለሚገባውና ክብርም ባለጠግነትም የእርሱ ለሆነ አምላክ ለመዘመር ስልጣን እውቅናና ባለጠግነት ስላልያዘሽ ጌታም አክብሮሻል እኛም እናከብርሻለን 🙏🥰 405
@zeda966
@zeda966 2 жыл бұрын
There is nothing bigger and better than worshipping the almighty God who created the universe and human being/you/me...! I worship him all in my life 🙏🏿! You?
@selamdemesse3154
@selamdemesse3154 2 жыл бұрын
The The The The The ŕ1 qqqq
@tigisperspective200
@tigisperspective200 2 жыл бұрын
የተወደድሽ ቀዳማዊ እመቤታችን 😍
@helenfassl6865
@helenfassl6865 2 жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ። እግዚአብሔር አምላክን ባከበሩበት ክብር በነገር ሁሉ እርሱም ያክብርልኝ። በእውነት በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል እንደሚባል ሰው የጠፋው ከእግዚአብሔር ፊት ከመገኘት ነው እና እርሶ እና ቤትሁ ግን በየትኛውም ሁኔታ እግዚአብሔርን እንደምታመልኩ አይተናል። ሁሉም ያልፋል ስልጣንም ሃብትም ክብርም ስምም ያልፋሉ የማያልፈውን እግዚአብሔርን መምረጥ እና ከእርሱ ጋር መኖር ጥበብ ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራሁ የምለው ቃል ስላጣሁ ነው እና እግዚአብሔር ይባርክሁ ለበረከት ሁኑ። I love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@azizabdul6139
@azizabdul6139 2 жыл бұрын
For every successful men there is a good and strong women behind him. May Allah bless you and your family .
@tsionyohanis9249
@tsionyohanis9249 2 жыл бұрын
🙏🙏
@santoshkumarmandangi5491
@santoshkumarmandangi5491 Жыл бұрын
allah dont knows bless but allah is cursing demon god
@kinghenians986
@kinghenians986 3 ай бұрын
Wow❤❤❤
@King-27
@King-27 2 жыл бұрын
ክብርት ሆይ ዘመንዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🖤⚖️🙏💯
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ክብር ለእርሱ ይሁን ቀዳማዊት ቡሩክ ኖት ጌታ አሁንም እስከ ዘላለም ከእርሱ ጋር ሆኖ ያባብሎ አሜን አሜን ተባረኩ ደስ ስትሉ ብርክክ ባሉ
@GraceTube
@GraceTube 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ... አንቺና ቤተሰብሽ ለኢትዮጵያ በረከት ናችሁ 🙏👏
@user-gu6jj9uj9n
@user-gu6jj9uj9n 2 жыл бұрын
Amen to that!!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 жыл бұрын
Sew yalteredachew bereketoch nachew
@fetenugelawseyoum6536
@fetenugelawseyoum6536 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል !! ሃሌ ሉያያያያያያያያያ ክብር ለአንተ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላኳን የታመነች ነፍስ እግዚአብሔር ይጠብቃታል ሃሌሉያያያያያ ክብርት ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው የጌታ መንፈስ የሞላብሽ ተባረኪ
@conjetmolla8566
@conjetmolla8566 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ እልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@dinamengey6393
@dinamengey6393 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ክብርት ቀዳማዊት በማያልቀው በረከቱ አንቺንም ያንቺ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይሸፍን ያከበርሽው እግዚአብሔርን ነው ተባረኪ! በዚህ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን🙏 ነፍሴ ትዘላለች ስሰማው ዝማሬዎችሽን ጌታ ይባረክ🥰
@enateshetu3791
@enateshetu3791 2 жыл бұрын
Our first lady May God bless you & Your family...
@goitomsisay2044
@goitomsisay2044 2 ай бұрын
Amen...Eyesus be negestatem yemelekal...tebarekilign...Eyesus Gets nw
@asratbekele5458
@asratbekele5458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ንግስት እግዚአብሔር ን ስታመልክ በኢትዮጵያ የመጄሜር ነው ቃሉተፌጼሜ
@shetayeletta7145
@shetayeletta7145 2 жыл бұрын
ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ:-ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁንና ዘራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ!! አሁንም ምሥጋናና እልልታ ይብዛላችሁ!ይጨምርላችሁ!! ያከበሩትን የሚያከብር የናቁትን የሚንቅና የሚያዋርድ ጌታ እግዚአብሔር በዘምናችሁ ሁሉ ያክብራችሁ!! ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ። ደግሜ እላለሁ ተባረኩልኝ!! እልልልልል!!!
@musekedir1793
@musekedir1793 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር መንፈስ የተዘመረ ውብ ድንቅ መዝሙር, ፀጋ ይብዛልሽ!
@FURTUMEDIA4
@FURTUMEDIA4 Жыл бұрын
Dhuga dubachuf siif Gallee jiraa wantii darbiinee waaqayyoof hojechu dha jirenyaa Amma jirachaa Jirtu hin darbaa inni ati waaqayyoof hojetu garuu darbee sii jirachisaa ebbiifamii ❤❤
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
በእኔ ዘመን እግዚአብሔር የምትፈራ እናት ቤተመንግስት ውስጥ በማየቴ። ማነው? እንደ እኔ የታደለ?❤❤❤❤
@markosmarye
@markosmarye 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️አዝማች ✍️✍️ አባበልከኝ አባበልከኝ የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/፪ ፩) አንተ መልካም ቸሩ አባቴ ውስጤን እረዳኸው በዛልኩበት ባዘንኩበት ውስጤን አጽናናኸው ይህ ሆነብኝ ያልኩት ሁሉ ለመልካም ሆነ ምህርትህ ቸርነትህ ፍጹም ገነነ ተራሮቼን እረታኋቸው/ እረሳኋቸው ሆንኩኝ በአንተ ደህና ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና ሀሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል አባበልከኝ.... ፪) ውዴ ኢየሱስ የእኔ ነህ እኔም የአንተው ነኝ የዜማ ጊዜዬ ደርሶ ይኸው አዘመርከኝ እንደ ፈቃድህ የሆነልኝ እርሱ አማረ በሰዓቱ በአንተ ጊዜ ሁሉ ሰመረ ተራሮቼን እረታኋቸው/ እረሳኋቸው ሆንኩኝ በአንተ ደህና ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና (ሀሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል)፪ አባበልከኝ.... “ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።” (ሆሴዕ ፪፥፲፬)
@eliasgagabo2186
@eliasgagabo2186 11 ай бұрын
ት/ነሆም 2:16
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነዉ አባብላታለሁ ወደ ምድረበዳም አወጣታለሁ ከልቤ ለልቧ የሚል ቃል የታመነዉ ። የረዳሽን እግዚአብሔርን ማባረክ ትልቅነት ነዉ ዘመንሽ ይባረክ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እባክዎን የትኛው ክፍል ምእራፍና ቁጥሩን ቢነግሩኝ? አመሰግናለሁ🙏
@wonder580
@wonder580 2 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ሆሴ 2÷14
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@wonder580 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ሆሴዕ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ። ¹⁷ ከዚያም የወይን ቦታዋን፥ የተስፋ በርም እንዲሆንላት የአኮርን ሸለቆ እሰጣታለሁ፤ በዚያም ከግብጽ ምድር እንደ ወጣችበት ቀን እንደ ሕፃንነትዋ ወራት ትዘምራለች።
@sifsinkedir9003
@sifsinkedir9003 Жыл бұрын
Waaqayyo barakee hundumatti dhimma sitti haaba’u Eebbifami sijaallanna Zinnuukoo jabaadhu waaqayyo isinii wajjin jiraa
@findethiopianbusinessespro2609
@findethiopianbusinessespro2609 2 жыл бұрын
God bless you and your family in Jesus name 🙌
@temesgenabrham162
@temesgenabrham162 2 жыл бұрын
አብ አባ ☝️ አባበልከኝ 🤲 የልብህን ❤ ለልቤ እየተናገርከኝ 😍 ከሥደት ምድር በክብር መለስከኝ 🙌 አዲስ ዝማሬ ወዴ አዘመርከኝ 👏 ......
@taedalegodu8842
@taedalegodu8842 2 жыл бұрын
1 am orthodox bemame ymidenke mexmuroch Egzhber ybarcesh kalbabes nserat gar
@Geo-politic
@Geo-politic 2 жыл бұрын
Abo mn yemesele mrt sbket yehone mezmur new:le zemenachn zemariwoch msale yehone : Voice: 1000% Poem:1000% A reactionary as well as a blessing: Every one will listen to this song-No word to explain such a blessing!!!!May the singers learn from the first lady!!!One in million inspiring song!!!Keep ⬆️ and hope to be blessed 😇 with new works:Stay blessed
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን!!! የያዛችሁት ሁሉ ይባረክ! ቤታቹ ልጆቻቹ ሀሉ በበረከት ተሞሉ! ለኢትዮጵያ የተሰጣቹ ፀጋ ናቹ:: :: ::
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
amen
@rahelwodajo5069
@rahelwodajo5069 2 жыл бұрын
Amen amen you too wow !!!! You are soooo positive
@joro8550
@joro8550 2 жыл бұрын
በቅርቡ ለኢትዮጵያ የተላኩብን መቅሰፍት ናቸው እንጅ ፀጋ አይደሉም
@shalomkrstos794
@shalomkrstos794 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በረከቶች ተባረኩ
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 2 жыл бұрын
@@joro8550 እንደ አዜብ መስፍን ሽቅብ የምትሸና ይልቀቅብህ::ክብር አትወድማ::
@amsalukissi6046
@amsalukissi6046 2 жыл бұрын
ውድዬ አባበልከኝ የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ ። ውዴ እኔ አንተ የኔ ነህ እኔም ያንተው ነኝ። በተራራው ሆነ በሸለቆ አብረህ የምትሆን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ተባረክ
@dwdworldwide3755
@dwdworldwide3755 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ❤❤❤ አቢቹንም ፈጣሪ ይጠብቀው ፈጣሪ የተባረከ ቤተሰብ ነው የሰጠሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለጌታ የሚገባውን ስለምትሰጪጪ እግ/ር ይባርክሽ ቀጥዪበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብቹ ማለት በአካል የተገለጠ 4ኪሎ የተቀመጠ ኢትዮጵያ ላይ የሠፈረ የመከራ ምንጭ የሆነ የዘኝነተ የውሸት ሴራን በሜቀነባበር ኢትዮጵያ የደም ምድር እንድትሆን ያደረገ ሰላምን የነሳን ደም ጠጪ መንፈስ ያለበት የውሸት መንፈስ ያለበት በአደባባይ እኔ እስላም ነኝ ብሎ ለሥልጣኑ ሲል አምላኩን የካደ ሥልጣን አምላኩ የሆነ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን በእናቱ የጥንቁልና መንፈሰ የተቀመጠ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት እባብ የሆነ አጭበርባሪ ገጥሟት አያውቅም ሰውየው አእምሮው በክፋት የተሞላ ዘመናዊ ሂትለር ነው ብል ያለማጋነን ነው በሴራው ጦርነት በማቀነባበር አማራን ደም አፈሰሰ ራሱ በሚመራው ኦነግ ሸኔ ስንት አማራ ተጨፈጨፈ ኢትዮጵያ በታሪኳ እነደዚህ ደም ፈሶ አያውቅም የዚህ ሁሉ የችግር ምንጭ የሆነውን ህገ መንግስት ያልቀየረ ክፉ ሴረኛ ነው በሴራው በሚያፈሰው ደም እንደጲላጦስ ከደሙ ንጹህ ነኝ ለማለት ነው ነገርግን የብዙ ሰው ደም በእጁ ያለበት ሰው ነው ። ስማ አብቹ ጴንጤ ከሆነ ሰይጣንም ጴንጤ ነው አብይ እግዚአብሔር ይይለት ፍርድ ዘገየ ነገርግን እግዚአብሔር ዘገየ እግዘብሔርን አየቸኩልም ከመጣም መታሰቢያው አመዲ አይገኝም አብይ የዘራውንጨሲጭድ ሐማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይይለት እያለቀስኩነው የምናገረው እኔ ደጋፊው ነበርኩ መሰቀል አደባባይ ቲሸርት ገዝቼ ተሠላፊ ነበርኩ አሁን ግን ሴራው ተገለጠልኝ መዝሙርን አጋንንት ተሞልተው ይዘምራሉ ዋናው ክርስትና መዘመር አይደለም መኖር ነው ቤታቸው በደም የተጨማለቀ ቤት ነው በጠቃላይ አብይ ማለት ኢትዮጵያ ላይ የተቆለለ መርገምት ነው
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
Our beautiful 1st Lady May God bless you as you lift up our creator. You are so much blessed we love you so much.
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዝኑ እንወድሻለን💕💕
@Abi-it9if
@Abi-it9if Жыл бұрын
ውዳ እህቴ የጌታ እየሱስ ጸጋናሰላም ይብዛልሽ
@lilianag1374
@lilianag1374 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ! ቤተሰብሽ ይባረክ! ኢትዮጵያ መሪ አግኝታለች የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ!
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
አሜን
@t.y5386
@t.y5386 2 жыл бұрын
አሜን!
@asnibelew5428
@asnibelew5428 2 жыл бұрын
አሜን ተባኪ የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ ያከበራችሁት አምላክ ለሀገር : ለአፍሪካና ለዓለም ሁሉ ክብሩን: ታላቅነቱንና አሽናፊነቱን የምታበስሩ ያደርጋችሀል ጌታ ያከበሩትን ስለሚያከብር::
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 жыл бұрын
Amen
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
@@asnibelew5428 አሜን አሜን
@trd1768
@trd1768 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !
@berekettibebe368
@berekettibebe368 2 жыл бұрын
God bless you more Ethiopian First Lady
@tamratdaniel5248
@tamratdaniel5248 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ!፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ረጅም ዕድሜም ይስጥሽ፡፡
@bltfa3b
@bltfa3b 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ታሪክ አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ብዙ ነበሩ እግዚአብሔርን ያከበሩ
@edilmengesha5453
@edilmengesha5453 2 жыл бұрын
እጅግ የተረጋጋሽ ድንቅ ሴት ነሽ፡ ተባረኪ
@abatekayuma4484
@abatekayuma4484 11 ай бұрын
የዘመናት የቅዱሳንን ፀሎት ሰምቶ እግዚአብሔር በምድራችን እያስነሳልን ስላለው ነብያትና ዘማሪያን ክብሩን ጠቅልሎ እሱ ብቻ ይዉሰድ።
@mezmuredawit4468
@mezmuredawit4468 2 жыл бұрын
God bless you Under the sun all is vanity You are a Queen Who fears God Proverb 31 : 30
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
አሌ ሉያ እግዚአብሔር ዘርሽን ዘመይሽን ይባርክ 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@lidiyasolomonofficial1790
@lidiyasolomonofficial1790 2 жыл бұрын
ተባረኪ ቀዳማይት እመቤት የእግዚአብሔር ሴት እህታችን ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርከንበታል ጸጋው አሁንም ይብዛልሽ!!
@baritikundesalegn5706
@baritikundesalegn5706 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞✝️✝️💝🛐🛐🛐🛐📖📖📖📖📖
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ተጠርቶበት በማያውቀው ስፍራ ላይ በምስጋና እንድትገለጭና ቀንና ለሊት በእናንተ ምክንያት ኢየሱስ እየተጠራና እየተመለከ ስላለ ....ምን እንላለን በዘመናችን ይህንን ላሳየን ጌታ ክብር ይብዛለት። ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ አንቺ ዲቦራ
@ruthmekonnen2192
@ruthmekonnen2192 2 жыл бұрын
በህይወት የታለፈ መንፈስን የሚነካ መዝሙር ነው ዘመንሽ ያማረ ይሁን ።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
አሜን ይሁንላት::
@lulesegedkassaye2269
@lulesegedkassaye2269 2 жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት በጉብዝናሽ ወቅት ያከበርሽው አምላክ ዘመንሽን ሁሎ ይባርክልሽ በዝማሬዋችሽ በሙሎ ተባርኬለሁ በበለጠ የምታገለግይውን አምላክ እንድታገለግይ ው እግዚአብሔር ይርዳሽ ተባረኪልኝ
@sjmedia5396
@sjmedia5396 Жыл бұрын
Wow!!!! we Ethiopians are lucky we have a first lady Gospel Singer praise God 🙇‍♂️🙏❣God bless you my lovely sister, we love you 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@kuyerakhcet1252
@kuyerakhcet1252 2 жыл бұрын
kizi belay men kebr al mens desta ali zemnesh yebarek geta awenm kzi bely yegletesh yegletesh
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 2 жыл бұрын
የእግ/ር መባባል የልብሽን ለልብሽ መነገር በእድሜህሽ ዘመን ሁሉ ለትውድ ትውልድሽ ሁሉ አይለይ ተባረክ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከእንቁው መሪያችን ጋር ከነቤተሰብሽ ይጠብቃችሁ ሸአመት ንገሱልን አትሰለቹም የኔ መልካሞች ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን ተባረኪልን ልዕልታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronbelay2660
@meronbelay2660 2 жыл бұрын
መነው እንቁ ኪኪኪኪኪ
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 жыл бұрын
ክብርት ዝናሽ ክቡር አብይ ከሙሉ ቤተሰባችሁ ገር የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ።
@sentayhutadesse566
@sentayhutadesse566 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎷🎷🎷🎷🎷💯💯💯💯
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሺ ትዳርሺ ልጆችሺ አግልግሎትሺ ይባረክ ጠላት ከሚያሞርተው ወሬ ጥሳመውጣት ይሁንልሺ ለምስገና ከጌታ ፊት እንይሺ አሜን ይሳካልሺ መልካም ጠንካራ ነሺ
@hope-369
@hope-369 Жыл бұрын
የሆነ ነገር ማለት እንዳለብኝ ተሰማኝ ስትዘምሪ ስላየሁሽ ተደንቂያለሁ በሀገሬ እየሆነ እየተፈጠረ ባለው ነገር ዝብረቅርቅ ያለ ስሜት ተሰምቶኛል ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ልወድሽ ግድ ይሀኛል ለሀገሬ ህዝቦች እረፍት ይሁንላቸው በጌታ በእየሱስ ስም።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አሜንንን
@chochombe9100
@chochombe9100 2 жыл бұрын
ሮሜ ምዕራፍ -10 ⁹ •=} ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ •=} ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ¹¹ •=} መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ¹² •=} በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ ¹³ •=}የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። ¹⁷ •=} እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ይላል ቅዱስ ቃሉ። ከልቤም በደብ አድምጨዋለሁ ተባርኬበታለሁም። ስለመልካሙ ዝማሬ እናመድግናለን።
@ephremamognehegn3562
@ephremamognehegn3562 2 жыл бұрын
Amen
@yideggemechuofficial
@yideggemechuofficial Жыл бұрын
ብዙ አስቤ ጥቂጥ ፃፍኩ ስለ ንግስቲቱ እና ስለ ንጉሱ እንግዲህ ምን እንላለን ? እንኳንስ በኔ ዘመን ሆነ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ! ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ጉዳይ ግድ የሚለው ሰው ሁሉ ይሄን የእግዚአብሔር ጊዜ ሊያስተውለው ይገባል ለእነዚህ ልዩ ስጦታዎቻችን አጥብቀን ልንፀልይ በምንችለው ሁሉ ከጎናቸው ልንሆን ይገባል እኔ በምድር ላይ የምኖረው ለፅድቁ እና ለመንግሥቱ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ለማይደራደር ለማንም ስለጉድለቱ ሳይሆን ስለብርታቱ ነው ማሰብም መጸለይም የምችለው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመሪያችን እና ለቤተሰቡ በትጋት እፀልያለሁ እርግጠኛ ነኝ ከዚህ በላይ ይከናወንላቸዋል ።
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ቤተልሔም ወልዴ : Bethelhem Wolde VOL 3
1:10:41
Adinew AB
Рет қаралды 148 М.
በቃ አልከው By  Zinash Tayachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel
7:59
Zinash Tayachew
Рет қаралды 315 М.
አለኝ  ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
9:23
Zinash Tayachew
Рет қаралды 447 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 727 М.