No video

bermel Georgis መድኃኔዓለም ነፍሴን እንዳልነበር ሲያረጋት አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 29,245

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

8 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ።
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 230
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
ሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን።❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 8 ай бұрын
አሜን!🙏
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 8 ай бұрын
አሜንንን (3)
@elsawoldemichael8606
@elsawoldemichael8606 8 ай бұрын
አሜን
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 8 ай бұрын
Amen.amen.amen
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashenafigeremew5857
@ashenafigeremew5857 8 ай бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈረሰኛዉ 🏇🏾🤴በስደት ሀገር ፀበሉን ሳይ በጣም ተገረምኩ የበርሚሉ ፀበል አድርግልኝ እያልኩ ሻወሩን ከፍቼ ፀበሉን ተጠመቅሁ 7ኛዉ ቀን የ 30 ሀመት ከአጋንት እስራት በዛሬዉ እለት ተፈታሁ በለተ ቀኑ በአብሳሪዉ ቅዱስ ገብሬል ቀን እናቴ እመብርሀን እመብዙሀን ያለ እናት ያለ አባት ያሳደገቺኝ እናቴ ክብሩን ትዉሰድ ዳንሁ ሰማህቱ ፈወሰኝ 😢 እልል🙏🙏🙏አመስግኑልኝ በጣም ደስ አለኝ እምነት ያድናል የዳዊት አምላክ የአብርሀም አምላክ የ ያቆብ አምላክ 😢ደረሰልኝ ዳንኩኝ ጄግናዉ ወታደር ሰማህቱ ጠላቴን ባለሁበት ድል አደረገልኝ🏇🏾🤴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልል
@mesafintgisila3507
@mesafintgisila3507 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እልልል ምን ይሳነዋል
@atesede744
@atesede744 8 ай бұрын
ellllegziabher yimesgen
@yafetenu7818
@yafetenu7818 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xq9ky7kn9x
@user-xq9ky7kn9x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rere3008
@rere3008 4 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ለንች የደርሰው ሰማእቱ ለኛም ይድርስልን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 8 ай бұрын
ሰመኣቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም አስበኝ 😢
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n Ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ኤልሻዳይ ሚድያ ለእናንተም ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብርታት ይሁናሽሁ
@AGAPEERI
@AGAPEERI 8 ай бұрын
እንደምህረቱ ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነ ለደጁ ያብቃን።😢😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
እባክህ ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ በአለም የተበተነው ልጆችህን ባለንበት ፈውስን በምኞት ለምንቃጠለው አጋንትን አቃጥልልን ለደጂህ የእግዚአብሄር ፈቃድ ሆኑ 😢😢 እስከሚያደርስን
@bisratfilate3971
@bisratfilate3971 8 ай бұрын
Amen amen ለቅዱስ ጌወርጊ ስ ቦታ ያብቃን
@-ly8jj
@-ly8jj 8 ай бұрын
ጊታሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን❤ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ ለደጅህአብቃኝ🎉
@addiaddi1239
@addiaddi1239 2 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም ትባርካችሁ ሚዲያችሁየኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ትባርካችሁ
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤በፀሎት አስቡኝ እህታችሁ ወለተ ማርያም በማልት😢😢😢
@user-ti3ey8wn2u
@user-ti3ey8wn2u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለዱጅ ያብቃን😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@elsawoldemichael8606
@elsawoldemichael8606 8 ай бұрын
አሜን
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 6 ай бұрын
አሜን፫በእውነት😢
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም በስደት ያለነውን ልጆቹን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ወንድማችን አላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🥰
@BayisseBaysse
@BayisseBaysse Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-hj5hl1tv6c
@user-hj5hl1tv6c 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህ አብቃን!!!አሜን
@rahejean4212
@rahejean4212 6 ай бұрын
ሰማእታት ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጆ ያብቃን አሜን የእግዚአብሔር ክብሮ ይገለፅ✝️✝️✝️🛐🛐🛐🌾🌾🌾❤️❤️❤️
@BayushBelete-gb3ly
@BayushBelete-gb3ly 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ እና ባለቤቴን ለደጄህ አብቃን
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 8 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ አባቴ
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
ባርተልን ወንድማችን😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 8 ай бұрын
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን እንዱሁም ውድንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅ ያብቃን❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ምህረት የላከልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን። ወንድማችን አላዩ ቅዱስ ጊዮርጊስም በተሰጠው ፀጋ፣ በተሰጠው ቃልኪዳን ስለሚፈውስ ይህን ለማስረዳት ስትሞክር የፃድቃን ሰማእታትን ፀጋ እንዳታሳንስ ተጠንቀቅ። አሁን በዘመናችን ያሉት በአውደምህረቱ የሚፈውሱት አባቶቻችን አንኳን በቅዱሳን ስም አስምለው አስረወረ ሰይጣንን ወደ ሲኦል ይሰድዳሉ፣ ያስራሉ። ስለዚህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃያል ገባሬ ተአምር ጌታችን አክብሮታል🙏 በኔ ያመነ እኔ የማደርገውን ያደርጋል፤ ከኔም የበለጠ ያደርጋል ብሏል ጌታ ኢየሱስ።
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 7 ай бұрын
እነዚህ ዪቱበር ለመተዳደሪያ ሳንቲብ ሽቀላ እንጂ ለቅዱዳን ክብር አይጨነቁም
@girmaabera7619
@girmaabera7619 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃልህዬት ይስማልን እምነት ላላቸው የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ታርኩ እውነት ነው በፀሎት አስቡን ወለተ ሚኬኤል ና ፍቅርት ማርያም 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💡💡💡💡💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saraayman1293
@saraayman1293 6 ай бұрын
ሰማእቱ፣ቅዱሰ፣ጊውረጊሰ፣እባክህን ፣ፈውሰኝ፣በሠደት፣፣፣፣ወልት፣ማርያም ፣በጸሎት ፣አሰብኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
ሰማእቱ ወድሞቼን ልጄን የክርስትና ልጆችክን ለደጅህ አብቃን አብቃን አሜን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 8 ай бұрын
እኔንስ መቸ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ የምትጎበኘኝ 😢😢😢
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቅን
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
@fikrehaile6720
@fikrehaile6720 4 ай бұрын
የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤርሜል ፀብልህ እጅግ ድንቅ የሆነውን ታዕምራታን በተለያዩ አካላት ህፃን አዋቅ ላይ ያደረከሁን ታዕምር ለእኔ ለሀጥያቴኛ ው ልጅ ጎዶሎዬን እንድትሞላልኝ አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያአንቴ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን።
@hhhu7846
@hhhu7846 7 ай бұрын
ለእኛም ለስደተኞች ልጆችህ ለደጅህ እንድንበቃ እርዳን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@avg4628
@avg4628 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
@@avg4628አሜን
@helinayoutube6013
@helinayoutube6013 8 ай бұрын
ፈጣሪዮ ሆይ ለዚህ አባቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ እርዳኝ
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤🎉🎉🎉❤
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BayushBelete-gb3ly
@BayushBelete-gb3ly 3 ай бұрын
ወንድማች አላዬ በምታቀርበው እንተርቪው በጣም እፅናናለሁ እ/ር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን
@user-ff7mp3rx3m
@user-ff7mp3rx3m 8 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤ እባክህ ከነ ቤተስቤ ለደጅህ አብቃን አሜን ሓጥያተኛ ልጅህ አማልደኝ❤❤❤❤❤
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 Ай бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@birtukanfkadu6016
@birtukanfkadu6016 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ልቤ ታውኮብኛል
@mamathelon7092
@mamathelon7092 23 күн бұрын
አሜን አሜን ለደጅህ አብቃኝ ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ደንቅ ድንቅ ታእመረኛ ነህ አምንሀለሁ ለኔ ድንቅ ነገር በህይወቴ ፈፅመህለኛል ሁለሜ አልረሳህም ። እወነት ከበረከትህ አሳትፈኝ አገራችንን ሰላሞን አውርድላት በአለም የለ ሁሉ መጥቶ ታእምራትህን ለማሳየት አብቃን ልቦናን ሰጠን ።ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@mesafintgisila3507
@mesafintgisila3507 8 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልን አሜን ❤❤❤❤አሜን ወንድማችን አላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🌺🌺🌺
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ስደተኞችንም አስበን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለጅህ አብቃን የቆራው በርሜል ጊወርጊስ
@elsawoldemichael8606
@elsawoldemichael8606 8 ай бұрын
አሜን
@user-nq5bt5zs1o
@user-nq5bt5zs1o 7 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ነበርኩ በጣም ሚገርም ሰማያዊ ጸበል ነው ሁሉም ሰው ለዚህ ቅዱስ ቦታ እዲበቃ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@azebtsege6437
@azebtsege6437 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ለበርህ አብቃኝ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን።
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ሰማእቱ ይጎብኘኝ የምር የቅዱሳን የሰማእት አምላክ ይመስገን 😥ሰው አገር ላይ ሰሚ የሚርዳኝ ሳይኖር የቅዱሳኖች አምላክ ግን እያሻለኝ ነው በሰማቸው ስማፀነው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesafintgisila3507
@mesafintgisila3507 8 ай бұрын
አሁንም ይጠብቅሽ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ❤
@user-cz9ig1gf7c
@user-cz9ig1gf7c 8 ай бұрын
ህዳር 21 ቀን ድንግል ሆይ ለወዳጅሽ ለቤርሚል ቅ/ ጊዮርጊስ ደጅ አብቂኝ ወላዲተ አምላክ ቋጠሮዬን ፍቺዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@user-yj2my3xu4u
@user-yj2my3xu4u 8 ай бұрын
ከበረከታችሁ ያሳትፈን አሜን አሜን አሜን..... ❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 6 ай бұрын
ድንቅ ነዉ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አበቃኝ❤❤❤
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 5 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 8 ай бұрын
ኦ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ከስደት ተመልሰን ለዚ ለተቃደሰ ቦታ ለሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ እንደንበቃ ሰናይ ፍቃድህ ይሁነልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@NetsanetAlemu-jt6up
@NetsanetAlemu-jt6up 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከትህ ይደርብን።
@Asmi715
@Asmi715 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-uj8er2qb3g
@user-uj8er2qb3g 7 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ እና ለምስክርነትህ አብቃኝ
@R_a_c_h_e_l12
@R_a_c_h_e_l12 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ በቸረነትህ ብዛት ፍቀድልን🙏🙏🙏
@user-om1vn2ln4p
@user-om1vn2ln4p 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤❤😢
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭💔💔💔💔
@AlebachewDemise
@AlebachewDemise 3 ай бұрын
አቤቱ ማረን ጌታዬ
@user-vh4nr4dn9v
@user-vh4nr4dn9v 6 ай бұрын
እናንተን የማረ አምላከ ቅዱስጊወርጊስ እኛንም ለደጁአብቅቶ ለምስክርነት ያብቃን የኤልሻዳይ ሚዲያ አስተላላፊዎች እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤
@user-vk7vf1bu4c
@user-vk7vf1bu4c 7 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ ከስደት መልሶ እኔ ሳይገባኝ ደጁን አስረቅጦኛል ብዙም ታምር አይቻለሁ አንተኛ ታአምር እመቤቴችንን አይቻታለሁ ተሰውሬ❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 8 ай бұрын
ሰማዕቱቅዱስ ጌወርጌስ ለኔም ተራዳይነትክን ግለጽልን ሀጤተኛነኝና ይቅርብለህ ለምስክርነትአብቃኝ
@deme1094
@deme1094 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድንቅ ነዉ። ተመስገን አምላኬ።
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 7 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ደጁህን ረግጬ ከአደረብኝ ህመም ለመዳን ሁሌ እማፀናለሁ አንተ እርዳኝ
@haihi6112
@haihi6112 8 ай бұрын
ሰማእቱ:ለደጁ:ያብቃን🙏🙏🙏
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 6 ай бұрын
እባክህን. ስመአቱ. ጎርጊስ. የለሀት. በስው. አገርነው. ለደጅህ. አብቃኝ ለሽርሽር. ሳይሆን. ለደህንነትና. ለምህረት. ነው. ለደጅህ. አብቃኝ
@Ella_1994
@Ella_1994 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ስራችሁ የበረከት ነው!
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 8 ай бұрын
የምሳንው የልም ለምድን ዓልም❤❤❤
@emuyetube2107
@emuyetube2107 7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለናንተ የደረሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u 8 ай бұрын
እኛም እናከብረሃለን ወንድማችን አለነ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ የእግዚአብሄር ቤተቦች እዉነት ማመን ከብዶኛል የወንድሜ የሆነልት የኔም ቤተሰቦች ፍራታችዉን አሸንፈዉ ደጁን የሚረግጥበት ቀን እናፍቃለኩ እኔ በጣም ጓጉቻለኩ አሁን ያለሁት በአረብ አገር ነዉ
@Embete-
@Embete- 8 ай бұрын
ሰማእቱ ሆይ እቤቴ ድረስ እምነትህ ፀበልህ ከአንዴም ሁለቴ እቤቴ ልከህልኛል መስዋእቴንም ሳትንቅ ሳትፀየፍ ተቀብለኸኛል ላንተ የምገባ አይደለሁምና ስእለቴ ከሽፍታ ተፍተህ ተረክበኸኛል የላኩት ሁሉ የተላከልኝ ሁሉ ተከናውንዋል ሳይገባኝ ። ክብርና ምስጋና ይድረስህ ሰማእቱ ሆይ የቀረኝ ደጅህን መርገጥ ነው ለእሱ ታበቃኝ ዘንድ መድኃኒአለምን ትማፀንልኝ ዘንድ እለምንሀለሁ በፍቅር በሰላም ለደጅህ አብቃኝ ለቁጣ ሳይሆን አደራህን።
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 ай бұрын
ስራህ ድቅ ነው እየሱስክርስቶስ
@okbd6659
@okbd6659 6 ай бұрын
ቅዱሥ ጊወርጊሥ የወንድሜ ወዳጅ ለዴጅህ አብቃኝ ከውሥጤ ያለውን ክፉ መንፈሥ ገልግለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@tsigeredabelay8024
@tsigeredabelay8024 4 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ የኔ እናት መታደልሽ ነው ተመርጠሽ እኮነው
@tiruneshiwale8920
@tiruneshiwale8920 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤
@sarakhalid6857
@sarakhalid6857 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ መላኩ ለደጁ ያብቃንና እኛም ለፈውሱ ያብቃን
@mesafintgisila3507
@mesafintgisila3507 8 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕት በል
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ሰማዕቱ ለቦታው ያብቃን አርባሀራው መደሀኒአለም አተው ጠብቀን
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 5 ай бұрын
እግዜኣብሔር ይመስገን ወንድሜ ተባረኩልን ሐይማኖት የሌለው በእርኩስ መንፈስ የተጠመደ ሰው ነው ተረተረት ሌል የሚችችለው የቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🤲🤲
@user-dw5hl6em9r
@user-dw5hl6em9r 8 ай бұрын
ሰማእቱቅዱስጊወርጊስለደጁያብቃን
@user-bo5kd1mg1b
@user-bo5kd1mg1b 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝእብሔር ይመስገን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን! አሜን ወንድማችን አላዬ ለምታቀርበው መልካም ስራ እግዚአብሔር ይስጥልን!
@user-zo1vv8ip3s
@user-zo1vv8ip3s 6 ай бұрын
ለቦታ ለደጅ ስላሙ ያብቃን ስደተኛዋ ነኝ ገና አንድ አመት አልሆነኝም ጤናችን ስጥንና አገራችን ስላም ገብተን ለቦታው ያብቃን አሜን
@TijiStABJE
@TijiStABJE 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድምች ለመተቀረብን ትምህርት በፀሎት አሰብኝ መቅደስ ማር ያም በለህ ለደጀ ያብቃኝ በጉጉት ልሙት ነው❤❤❤❤😊
@negedehaile7244
@negedehaile7244 8 ай бұрын
ሰማእታቱ ቅድሰጊዮርጊሰ አባቴ ምንም በሀጥያት የወደቅሁ ብሆንም ደጅህን እንድረግጥ ፈቃድህ ይሁንልን
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 6 ай бұрын
Tadelehe
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን .....
@BIZUMEKASHA
@BIZUMEKASHA 8 ай бұрын
ደስ ሲል
@Kalegebrgorges
@Kalegebrgorges 8 ай бұрын
ተነግሮ ለማያልቅ ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እደኛ ኀጢአትና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነቱ
@amlakawitzewdu9868
@amlakawitzewdu9868 3 ай бұрын
ለደጅህ ያብቃን
@user-ny2kk4cz5f
@user-ny2kk4cz5f 8 ай бұрын
ቅዱስ ጅወርግስ ለደጅህ አብቃኝ በናትህ መንገዱ እንዴት ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በናታቹ በንስሃ አስቡን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 8 ай бұрын
አኛም ለደጁ ኣብቃን ቁዱስ ጊዮርግስ ለኔም በጸሎት ኣስቡይ የክርስቶስ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikadusibelu2657
@fikadusibelu2657 4 ай бұрын
Thank you very much my brother for your prayers and services kedus gerogis be with you given you diving peace and powers amen
@BIZUMEKASHA
@BIZUMEKASHA 8 ай бұрын
ደስሲል
@user-ji6fx8qc9x
@user-ji6fx8qc9x 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃን ከነልጆቼ ሰማእቱ
@BilenFre
@BilenFre 8 ай бұрын
Ebakeh amlake fekadeh yhunelig 😢
@mekashatadesse6989
@mekashatadesse6989 8 ай бұрын
ለደጅ ያብቃን❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@shewit8660
@shewit8660 8 ай бұрын
😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አንዳንዴ የመናፍቃን ሀሳብ አትስሙ አታንፀባርቁ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳይሆን በሱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስራ ነዉ ማለት ይህ ሀሳብ መናፍቃን እንድናስብ ያደረጉን ሀሳብ ነዉ በኔ ያመነ እኔ የምሰራዉን ይሰራል ከ እዛም በላይ ብሏል ቅዱስ ጊዮርጊስም ይችላል ፀጋዉ ተሰቶታል ለቅዱሳን በ12ቱ ነገድ የመፍረድም ስልጣን ተሰቷቸዋል እንኳን ይሄን እነሱን ለማስረዳት አትድከሙ እነሱ መርዝ መርጨት እንጂ ለመረዳት አይጠይቁም
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 8 ай бұрын
Abate kidus Georgi's le degehabikagn🙏🙏🙏
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 8 ай бұрын
Egziabiher yetemesegene yhun lezi dej abkagni gietaye
@tigst6799
@tigst6799 6 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን
@Atifra1532
@Atifra1532 7 ай бұрын
ከእመቤታችን ሆድ ወጥቶ ያዳነህ ብርሀን መድሀኒያለም ነው።
@senayithailemariam187
@senayithailemariam187 8 ай бұрын
Semeatu kidus giwergis ledeju yabkagn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amnalehu
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 63 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН