በድንገት - Ethiopian Movie Bedenget 2022 Full Length Ethiopian Film Bedeneget 2022

  Рет қаралды 314,254

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

በድንገት - Ethiopian Movie Bedenget 2022 Full Length Ethiopian Film Bedeneget 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 90
@agmasmedia
@agmasmedia 2 жыл бұрын
ጋሽ መኮነን ክፉ አይንካህ አንተ ባትኖር በዚህ ቀውስ ኑሮ ማን ያስቀን ነበር።ሰላም ለኢትዮጵያችን !
@belyebelye2455
@belyebelye2455 2 жыл бұрын
ቀዉስ ኑሮ 😂😂😂😂😂😂
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 жыл бұрын
እንደ እኔ ማነው አማርኛ ፊልም 5 ደቂቃ አይቶ መጨረሻውን የሚያውቅ? ለምንድነው አማርኛ ፊልም በ 5 ደቂቃ የሙሉ ፊልሙን ሀሳብ የሚነግሩን?
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ጎበዞች በርቱ
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ያምራል👏
@hanamariam5ymariam197
@hanamariam5ymariam197 2 жыл бұрын
waw tinishwa tafach iko nesh betam new miwdsh betam .
@misganateshomegemesho6444
@misganateshomegemesho6444 2 жыл бұрын
wow wow amazing!!!!
@user-dm6oi2ju5p
@user-dm6oi2ju5p 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@huseinmohammed2581
@huseinmohammed2581 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ያረብ ወላሂ እደዛሬ ስቅ አላውቅም ልጅቷን አፍቅሮ እናቷን ያገባል ክክክክክ አሪፍ ነው በርቱ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እኔ ኮሜንቶች ጥሩ ነዉ ካሉ አያለሁ ካላሉ አላይም እስኪ ላብብ
@hnanm4459
@hnanm4459 2 жыл бұрын
ዋው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰዋሰዉ ደስ ስትይ እርግት ያለች ሴት
@yodittibebe5436
@yodittibebe5436 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው።
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 2 жыл бұрын
እስኪ እንየው ሞኬ ካለበት አሪፍ ነው የሚሆነው 🥰🥰ግን ኮሜንት ስለለው ኑልኝ የማዳብ ቅመሞች የኔ ልዩዎች🥺🥺🥺♥️♥️♥️
@yitbarekyemariamlacinahcem4769
@yitbarekyemariamlacinahcem4769 2 жыл бұрын
Betam des yemil film new
@cuteborse4998
@cuteborse4998 2 жыл бұрын
Wow filemuni wdejiwaleu baxame dasi yemele baretu
@zeynebali7287
@zeynebali7287 2 жыл бұрын
ያሲን ልጅታን አፍቅሮ እናታን አገባ 😅😅😅 በጣም ደስ ይላል ፊልም ነው👍🏻👍🏻👍🏻
@neba1034
@neba1034 2 жыл бұрын
@Neba የመስከረም ልጅ 👌👌አሪፍ ነው ፈታ ብዬበታለው
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@mahletabera1274
@mahletabera1274 2 жыл бұрын
Yekoye new
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 жыл бұрын
ያምራል ❤❤❤❤
@kwtkwt9372
@kwtkwt9372 2 жыл бұрын
ክክክል
@LMARL-dk9ni
@LMARL-dk9ni 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yodit7265
@yodit7265 2 жыл бұрын
መኩዬ ♥♥♥
@msaabamsaaba6638
@msaabamsaaba6638 Жыл бұрын
ደስ ይላል😔😘ደሞ ያስቃል😜😱😂😂😂😂😂😂
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
በድርድር ዘመን ድብድብ ያለው ተመችቶኛል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ተቃራኒ ነው😥መጨረሻው ደስ ይላል
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 2 жыл бұрын
እሰይ ጎበዝ ልየው በቃ መጨረሻው ካማረ🥰🥰
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
wanawu macereshawu mamaru newu desii yilali
@allgames7481
@allgames7481 2 жыл бұрын
እውነትመጨረሸውያምራል
@yaredtamerat4349
@yaredtamerat4349 2 жыл бұрын
ቀዮ ለ ቀዮ አሪፍ ነው🤣😊
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰💚💛❤️👌👌👌👌
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
አይ መጨረሻው ሢሥቅ ለአባትህ ነው ላንተ የወሰድካት😄😄
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እር ሸም ነዉ እነት የልጇን ፍቅረኛ እዴት ታገባለች መኩየ የልጂህን ጉድ ባየህ ሀሀሀሀ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እናቷን አግብቶ ተገላገለው ካሽ መኮ ይሄን አይተው ማበዳቸውም አይቀን
@mulemule358
@mulemule358 2 жыл бұрын
አይ ይቅርታ እኔ ግን ልጅቷን መሌ አግብቷት ቢሆን ነበር ደስ የሚለኝ ስለዚህ………
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እር ወይኔ በሳቅ ሄዱ እነሱ በቃ ሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ ሀሪፍ ፊልም ነዉ
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Wow merete film new 😂😂😂😂
@rihamzakir9581
@rihamzakir9581 2 жыл бұрын
አለ
@BK57878
@BK57878 2 жыл бұрын
እናቱ የምታክል ሲያገባት ትንሽ ይደብራል 100% መሆንም መደረግም የለበትም ብዬ ነው የማምነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ወፍራነዉ እጂ ልጂነት እኮ ግን 😅😅😅😅
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ልጂ እኮ ናቸው ክክክ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
መኮንን ያለበት ፊልም ሁሉንም ማየት ያስደስተኛል
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
አፋችሁን የሚበላችሁ ኮማቾች እባካችሁ ዝምምም በሉ እንይበት ሳላየው ጨረስኩት ምክንያቱም ኮሜንት ማንበብ ውስጤነው
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
Kkkkk hhh me to
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
@@amlakendalew1412 😂😂😂❤
@ermiasguluma2930
@ermiasguluma2930 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር
@msaabamsaaba6638
@msaabamsaaba6638 Жыл бұрын
ዋው ነውኮ የኣሁን ኮሜንት 😜😘😜😜😜😂
@muftiiayub6956
@muftiiayub6956 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk wwwwww
@yonisara8868
@yonisara8868 2 жыл бұрын
Ihen kayen koya iko min honachu naw nastabirakoch
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 жыл бұрын
Haha hahah ወይ መደራጀት ሰው ግን ከወልድ በሗላ እረጋ ማለት አለበት የሰዋሰው እናት እራስ መጠበቅም ቅጥ አለው እረ መኩ ንርልን !
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🥰🥰
@destadosa4099
@destadosa4099 2 жыл бұрын
Mele sewasewn biyagebat yebelete yamir nber
@user-qb6ju6dk4w
@user-qb6ju6dk4w 2 жыл бұрын
ወዮእኔንምእደዠህአረገውነበረየጀናጀነኝ😉😉
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
esti eneyw yemdam kemmoch gbgba belu arfi yemselal🥰🥰🥰
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
🤔🤣🤣🤣👍💖💖💖💖😍🥰
@mekdimekdi1633
@mekdimekdi1633 2 жыл бұрын
ደገማቹት ማለት ነው
@samshhshs9921
@samshhshs9921 2 жыл бұрын
ከምር ኤልሳ ቲጂ ኪያ ሰዋሰው ሳምሪ ነው የመሰሉኝ እናትና ልጅ
@AyaAya-qb1bz
@AyaAya-qb1bz 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭🤭
@jasgdd4049
@jasgdd4049 2 жыл бұрын
ቢዩ
@onelove6484
@onelove6484 2 жыл бұрын
Hahhahahha it's sooo funny 😂😂😂😂😂😂
@tiztakibert8892
@tiztakibert8892 2 жыл бұрын
yemayimesle neger new yserachihut
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 2 жыл бұрын
እኔኮ እኔ ኮሜት አይቼ ማዬቴ😂😂😂
@amirjemal1451
@amirjemal1451 2 жыл бұрын
አጨራረሱ አይነፋም👹👹👹👹👹👹👹👹
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 жыл бұрын
ነይ ስልሽ መምጣት ህጂ ስልሽ መሀጅ እሄ መረዳት ኣደለም እና መላላክ እንድያው ኣንቺ ዲ ኤች ኤል ነሽ 🤣🤣🤣
@amakechdawit3320
@amakechdawit3320 2 жыл бұрын
ሲያሰጠላ ዘጋኝአይ ማጣት
@mmmmagnj8537
@mmmmagnj8537 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@perffsgty5819
@perffsgty5819 2 жыл бұрын
ሞኬ ተመቸኝ ግን አሮጊቷን ዎጣቱ በ ማግባቱ 👎🏽👎🏽ዘጋኝ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 2 жыл бұрын
እኔም
@seidmohemmed9202
@seidmohemmed9202 2 жыл бұрын
ጥሩ መልክ ያለሽ ልጅ እኔ ላፍቅርሽ ቁጥር ላኪ
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 2 жыл бұрын
ጡሩ መልክ እንጅ ጡሩ ልብ መቸ ታያላቹው ውንድች እጭ
@madinasayidi7119
@madinasayidi7119 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zetubee
@zetubee 2 жыл бұрын
😄😄feta
@madinasayidi7119
@madinasayidi7119 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ምነው ኢትዮጵያላይ እንደዚህ አይነት ተረት ተረት ተደጋገመሳ አቶ መኮንን አላማው ግልፅ አልሆንልሽ ቢለኝ ባለፈውም ውርስ እንዳወርስሽ ከመንገደኛም ቢሆን ወልደሽ አምጪ እያልክ የአንዷ አርቲስት እንስት እጮኛዋ ሆኖ የተወነውን አርቲስት ፋሪስን ስታንገበግበው ነበር ዛሬ ደሞ የወንዱ አባት ሆነህ ያንኑ ካራክተር ታላዝናለህ በደህናህ ነውን ??????????????????????????
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
እር ማታም አይቻለሁ ክክክክ ካንስር ይዞኛል ልሞት ነው አግቢ ብሎ ባል አጥታ እራሷን ልታጠፍ ነበር የፍቅር ቀለም እርእሱ
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣yazenanale bertu
@leylaadam3175
@leylaadam3175 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhkkkkkkkkkkkkkkkk?
@rozaazakir8345
@rozaazakir8345 2 жыл бұрын
🤣🤣
@nejuwoloyewa4485
@nejuwoloyewa4485 2 жыл бұрын
የቆየ አይደልደ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ይህ ፊልም ተደጋገመ ካሁን በፊት በነአሹ ያሉበት ተሰርቷል ኤጭ ሌላ ሃሳብ አምጡ ለትውልድ የሚበጅ ነገር ስሩ ወዲያ እንዲሁ ስትልከሰከሱ የረባ ሳትሰሩ አረጃችው
@user-hd1kt4mj9r
@user-hd1kt4mj9r 2 жыл бұрын
Sarto Masayat Nawa
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
@@user-hd1kt4mj9r እክት ቀላል እሰራለው
@gogotyu6208
@gogotyu6208 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sahadabhr275
@sahadabhr275 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hayatseidhayat2450
@hayatseidhayat2450 2 жыл бұрын
🤣🤣
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 84 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment
1:31:43
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
1:24:36
Sodere TV
Рет қаралды 300 М.
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,3 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,4 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,3 МЛН