Butecha ቡጥጫ ክፍል 1

  Рет қаралды 3,030

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

የቡጥጫ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፡
- 300ግራም ተበጥሮ ፣ ተለቅሞ ፣ተነፍቶ እና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የሽንብራ ዱቄት
ዱቀቱን አስቀድማችሁ በወንፊት ማጣራት ይኖርባቹሃል፤ ይህም በሃላ የምታዘጋጁት ገንፎ እንዳይጓጉል ይረዳችሃል
- 2 ብርጭቆ ውሃ
የውሃው መጠን እንደምታዘጋጁት የገንፎ መጠን ይለያያል ነገር ግን ለ300ግራም ዱቄት 2 ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው
- 1 የቡና ማንኪያ ጨው
ጨው በሃላ ላይ ቁሌቱን ስታዘጋጁ መጨመር ካልፈለጋችሁ እዚህ ጋር የጨው መጠኑን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ዘይት ገንፎው ለስለስ ብሎ እንዲበስልለን ይረዳናል
- የፈላ ውሃ
ገንፎው በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እያበሰላችሁ ትንሽ የፈላ ውሃ እየጨመራችሁ ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ይኖርባቹሃል
በነገው የመለኛ ቪዲዮ ቡጥጫውን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችሉ፣ የቡጥጨውን ቁሌት እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ቡጥጫውን እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን

Пікірлер: 27
@melesseareda3978
@melesseareda3978 Ай бұрын
እጅክ ይባሪክ❤❤❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
መለኛ አንደኛ🙏👍
@senadesalegn600
@senadesalegn600 28 күн бұрын
❤🎉
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Ай бұрын
በእውነት እምትገርም ባለሞይ ተባረኩ ክፍል አንድን አይቻለሁ
@melegna
@melegna Ай бұрын
እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን ሰሞኑን ይጠብቁ
@samrayaheni952
@samrayaheni952 Ай бұрын
መናጥ የሚልርውን መላግ በሚለው ብትቀይረው batrfa andgn naw
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Ай бұрын
❤❤❤❤
@SeidShafi-d9p
@SeidShafi-d9p 24 күн бұрын
የኮቼ አሰራር አሳየን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ለሙያህ ❤
@hewanadam4067
@hewanadam4067 Ай бұрын
እናመሰግናለን ይሄንን ቪዲዮ ስለሰራህልን በመቀጠል ደሞ የደበርጃን(egg plant) አትክልት ጥብስ አሰራር ብታሳየን
@melegna
@melegna 28 күн бұрын
እሺ እናዘጋጃለን
@HiwotShtahun-fo5di
@HiwotShtahun-fo5di Ай бұрын
የሰናፍጭ አሰራር እስኪ ንገሩኝ
@melegna
@melegna 28 күн бұрын
ሰሞኑን ቪዲዮ እናዘጋጃለን
@Soul-gk9mv
@Soul-gk9mv Ай бұрын
Ebakh kefel 2🙏 Meche yelekekal?
@melegna
@melegna 28 күн бұрын
እሮብ
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 Ай бұрын
ብሮ መለኛው መናጥ ሳይሆን መላግ ነው የሚባለው 😂
@Tommy-zy5cq
@Tommy-zy5cq Ай бұрын
😂😂😂ልክ ብለሻል
@Lguama
@Lguama Ай бұрын
መናጥ መወዝወዝ ነው😂😂
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ሽንብራው ይታመሳል ወይስ በጥሬውነው እሚፈጨው በልቸውምሰርቸውምአላቅም በዚህ መልኩ
@melegna
@melegna Ай бұрын
ጥሬውን
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
@@melegna አመሰግንአለሁ
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
Stake aserare asayen please ❤❤❤❤❤
@melegna
@melegna Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q5pkY5OblsWXj4U.htmlsi=eb_41pVO0Z4b1i8N
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 Ай бұрын
በእንግሊዝኛ የሽንብራ ዱቄት ምን ይባላል የምታቁ ሹክ በሉኝ
@tewedajyegeta9212
@tewedajyegeta9212 Ай бұрын
Chickpeas flour
@melegna
@melegna Ай бұрын
ልክ ብለዋል
@HiwotShtahun-fo5di
@HiwotShtahun-fo5di Ай бұрын
​@@melegna የሰናፍጭ አሰራር አሳየን
Butecha ቡጥጫ ክፍል 2
8:57
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,7 М.
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,6 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube
Рет қаралды 333 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 31 МЛН
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН