101%የጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት|How to make a beautiful & super soft Enjera||ETHIO-LAL|

  Рет қаралды 833,780

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

3 жыл бұрын

#የሰርገኛጤፍእንጀራ#ኢትዮላል
በጣም ቆንጆና ልስልስ ያለ በተለይ ስራ ለሚባዛባችሁና የጊዜ እጥረት ላላችሁ እጅግ ተመራጭ ዘዴ ሞክሩት ትወዱታላችሁ😍

Пікірлер: 1 100
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
✅እንኳን ደህና መጣችሁ✅ 📌የነጭ ጤፍ እንጀራ ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/rsiBmsyGmbnIk40.html 📌የቀይ ጤፍ እንጀራ ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/psVii9RmuamzYHk.html
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን ይህንን ዱቄት የት ነው የሚገኘው እኔ ቤሩት ነኝ ግን የለም ምጣዱስ የት ነው የሚገዛው ከቻልሽ ምጣዱያለበትን ቦታ ብትነግሪኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@sara-sq4fe በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ🙏 ዱቄቱንና ምጣዱን ሀበሻ ሱቅ ነው እምገዛው ምናልባት ምጣዱን አማዞን ላይ ልታገኝው ትችያለሽ እህቴ❤️
@MartaMarta-lf5ub
@MartaMarta-lf5ub 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 esatu snt new
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@MartaMarta-lf5ub አመሰግናለሁ ማርቲ 🙏❤️እሳቱ ከ250-300 ባለው ነው እምጋግረው ብዙ ጊዜ 265-270 ከ300 አልፌ አላውቅም ሊጡ 5-6 ቀን አቡክቸቼ👍
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ሊጡን ስታቦኪዉ እና ስታቀጥኚዉ የምትጠቀመው ዉሃ ቀዝቃዛ ወይስ ሙቅ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Beautiful I love your way and I am going to try it thanks 🙏🏾 for sharing
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh 11 ай бұрын
እንቺም ቆንጆ፥ እንጀራሽም ቆንጆ! ኣንቺን ያገባ እናቱ የመረቀችው መሆን ኣለበት። ጎበዝ! በርቺ! 🙏🌺🙏
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
ትክክል ይህ አሰራር ግዜም ይቆጥባል ሁልግዜ ትኩስ እንጀራ የተገኘ ይመስላል ልክ እንዳደረግሽው ተጥቅሜአለሁ ሌላም ሙያ ካለሽ አሳይኝ እናትዋ ተስማምተሽኛል እጅሽ ይባረክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ👍👏👏
@mulualemberhanetensay1960
@mulualemberhanetensay1960 3 жыл бұрын
ምሳዪ ተባረ ኪ በጣም የሚገርም እንጀራ ነው የሆነልኝ ተባረኪ 🙏👍👍👍👍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ወቶልሻል ልዩ ነው ተባረኪ 👌🏼👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ረድኤትየ እህቴ🙏🙏🙏❤️❤️
@meseretderibe6381
@meseretderibe6381 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ደስ ይላል ተባረኪ 🙏
@admnner21111
@admnner21111 Жыл бұрын
በርቺ🙏🏿
@zdtube3358
@zdtube3358 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅግ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዜድ ውዴ🙏❤️
@loveedsrb1808
@loveedsrb1808 Жыл бұрын
I tried it come out amazing thank you so much for sharing 🙏🤗❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነዉ በዉነት ከንዝግጅቱ የቀረበ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤❤❤
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ አያያዝሽ ይበቃል ❤️🌺👍👍
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ🙏😍😍
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀማመጡ ተመችቶኛል
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ።እናመሰግናለን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Good job sister! Thank you for sharing.🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thanks for watching
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah ❤
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍👌👌🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ🙏🙏🙏
@sarahagos7373
@sarahagos7373 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባርክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያማረ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️❤️
@user-lw3or8qq6n
@user-lw3or8qq6n 11 ай бұрын
ጎበዝ የኛ ጀግና እህት በተለይ በአሁኑ ዘመናችን ጥሩ ትልቅ ምክር ነው በተለይ ሥራ ውሎ ምጓጓ ማቃጠል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ እጅሽን ይባረከው ከ🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥♥♥♥
@user-lw3or8qq6n
@user-lw3or8qq6n 11 ай бұрын
​@@ethiolal2148‏‪18:27‬‏
@solomongebreamlak4488
@solomongebreamlak4488 3 жыл бұрын
u r a good teacher thankyou
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ እመቤት ከዚህ በሁዋላ በዚህ ዘዴ እጠቀማለሁ ክብር ላንቺ!!!
@Desebazezew
@Desebazezew 4 ай бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እጂሽ ይባረክ
@luciagide340
@luciagide340 3 жыл бұрын
Thank you Thank you very much I try it it is very awesome God bless you.
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 жыл бұрын
I leaned something new with this video so, thank you!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much dear🙏🙏❤️❤️
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc Жыл бұрын
Omg ሲያምር ሲያስጎመጅ 🤩🤩🤩
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
መልካም ነዉ. እናመሰግናለን !
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላምምም በጣም ያምራል በርቱ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ ሸር አድርጊልኝ🙏🙏😍😍❤️❤️
@HhHh-fh5vn
@HhHh-fh5vn Жыл бұрын
ምስጋናሽጥሩነው ግንእጀራብሰጪንይሻለነበርሀያቲ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@salihaahmedsalihaahmed8770
@salihaahmedsalihaahmed8770 3 жыл бұрын
Thank you for the injra, Great job.
@vvtsr9867
@vvtsr9867 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጎሽ ቀጥይበት የኔ ውብ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@shoaafrassa3892
@shoaafrassa3892 2 жыл бұрын
A great job 👏 and God bless you 🙏
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባለሙያ በዛልን እኮ እግዚአብሔር ይመስን ጎበዝ በጣም እንጠብቃለን ብዙ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@fikerteassefa359
@fikerteassefa359 Жыл бұрын
በእውነት ! የሚያስመሰግን ነው
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 3 жыл бұрын
Thank you, እኔ የአዳነን እናት ስታየል በመጠቀም ቆንጆ እንጀራ እየወጣልኝ ነው በጤፍና በገብስ, ያንቺንም እሞክረዋለሁ. ውጤቱን ተመልሼ ኮመንትላይ እፅፋለሁ. ባለሙያዎች እናመሰግናችህሗለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እጠብቃለሁ🙏❤️
@kirostasew2843
@kirostasew2843 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ስራዎች አሉሽ በርችልኝ አመሰግናለሁ።በተለይ በገጠር የሚበሉ ያልሻችው ምግቦች በጣም የሚናፍቁ ናቸው።
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ ባየው ባየው አልጠገብኩትም እድሜ ይስጥሽ አቦ
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
ስታቦኪው ውሀው ለብ ያለ ነው ውይስ ቀዝቃዛ ደግሜ ለመስማት ሞከርኩ አላገኘውም ስለ ውሀው ቴምፕሬቸር ንገሪኝ ከይቅርታ ጋር
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
ዎው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ በጣም ይምርል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ሜሪዬ🙏❤️
@saba.s3701
@saba.s3701 3 жыл бұрын
Thank you!! Konjiye Balemuya.💕💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏❤️
@mulualemdemessie5514
@mulualemdemessie5514 3 жыл бұрын
I love your work thank you
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏🙏❤️
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Жыл бұрын
እኔ ሞክሬው በጣም አምሮልኛል አመሰግናለሁ እህቴ የኔ ባለሙያ❤
@selamawiabrham
@selamawiabrham 8 ай бұрын
Ehte ye mtabokaw ltgagr stl yaketnechew be kezkaza wha new keykrta gar
@samt586
@samt586 3 жыл бұрын
I just came back to say thank you. I tired it and truns out amazing 👍😄😄 you explained it very well. U went beyond and above. So glad i found your chanel
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🥰
@eshetutadesse3972
@eshetutadesse3972 3 жыл бұрын
እጅግ የሚያስመሰግን ባለሙያ ነሽ፣ ኑሮ በዘዴን አስፊ....
@hirutgirma4
@hirutgirma4 Жыл бұрын
ጎበዝ እጅሸ ይባረክ💕💕💕💕
@lieyuworkaterif7198
@lieyuworkaterif7198 2 жыл бұрын
ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏እጅሽ ይባረክ
@kassahunababu9838
@kassahunababu9838 3 жыл бұрын
ምሳየ የላስቴይቱ የባለሞያዋ ፍቅሬ ልጅ እጅግ ደስ ብሎኛል በርች በጣም ደስ ይላል !!!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ካሳሁንዬ ወንድማለም እንደምነህልኝ🙏🥰
@kassayehaile8823
@kassayehaile8823 Жыл бұрын
ጨዋ ባለሙያ። ውብ እመቤት። ትጉህ ኢትዮጵያዊት። አኩሪ ተግባርሽ ለዘር ይተርፋል። በርቺ እናትአለም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤
@yemitenbit5092
@yemitenbit5092 Жыл бұрын
Wiha adrgesh bikoy siker tidefiwalsh yemin lit metreg new
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
እህቴ ቆንጆ አይናማ እንጀራሺ በጣም ያምራል እጅሺ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🙏❤️❤️
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
Good girl! Microwaving rolled injera. That is a lesson I can use.
@aessfuworke8776
@aessfuworke8776 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏💕
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 3 жыл бұрын
Wow god job my love 👏🏽👏🏽
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏❤️
@zeeandeta6668
@zeeandeta6668 3 жыл бұрын
Well good job my love🙏🙏🙏🙏🙏
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አጂሽይባረክ፤አናመሰግናለን፤በጣም፤ጥሩነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏❤️
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 2 жыл бұрын
Thanks Mom Buitfull Enjerra.
@HewanDemissie
@HewanDemissie 2 жыл бұрын
Thank you so much. I am also worker, and your method of baking and keeping injera is very informative. I will use it.
@tarikanigusse7680
@tarikanigusse7680 Жыл бұрын
Pllģsxcvvbbbñm
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እኔ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም በጣም ባለሞያ በጣም ያምራል ጤናማ እኛ እንደነገርኩሽ እየገዛን ነዉ የምንበላዉ እና የምንገዛዉም በላስቲኩ እንዳለ ስለማስቀምጠዉ ቁርስርስ እያለ ነዉ የምንበላዉ አሁን ያስተማርሽንአቀማመጥ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏😍 ገዝተሽ እንዳመጣሽው ቁርጥ አድርገሽ አስገቢው ሳታውይ ሳታሳድሪ እኔ እንደጋገርኩት ወዲያውኑ ነው ፍሪጅ ውስጥ እማስገባው ለማሞቅ ስታወጭ እምትፈልጊውን አውጥተሽ የተረፈውን ወዲያውኑ መልሽው ::
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
እህታለሜ እኔም በስደት ነው ያለውት ልክ እንደገዛውት ከነ ላስቲኩ በረዶ ቤት ነው የማስቀምጠው በፈለግሁ እና በአማረኝ ግዜ የምገዛበት እሩቅ ስለሆነ አውጥቼ በማይክሮ ሳሞቀው ልክ ትኩስ እንጀራ ነው የሚሆነው እንደዛም ማድረግ ትችያለች ውጭማ ካሳደርችው እንደ ብስኩት ነው የሚደቀው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@sara-sq4fe እውነት ነው ጥሩ ዘዴ ነው ሀንዬ ውዴ❤️❤️
@akieh.1787
@akieh.1787 2 жыл бұрын
Sister you are the best thank you🙏
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነው እማስቀምጠው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ሳይቆራረስ ያልቃል እናመሰግናለን።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏❤️❤️እውነት ነው ጥሩ ዘዴ ነው
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሆን እህታችን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏💕💕
@gigisolo3579
@gigisolo3579 3 жыл бұрын
Thank you, beautiful ingera! I hope to learn how make it very soon! ♥️
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ስታቦኪ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ ሞቅ ባለ ውሃ ? እናመሰግኣለን ስላካፈልሽን ሙያ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@marthat6031 በጣም አመሰግናለሁ ማርቲዬ 🙏እማቦካውም እማቀጥነውም በቀዝቃዛ ውሀ ነው❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much dear Gigi🙏 hopefully you will do it. It is easy👍👍❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@marthat6031 ለጥያቄአችሁ መልስ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ kzfaq.info/get/bejne/rsiBmsyGmbnIk40.html
@seadahalid9542
@seadahalid9542 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 0pn
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
ጉበዝ
@hiwetsium6001
@hiwetsium6001 Жыл бұрын
እጅሽን ይባረክ 🌹♥️
@JawdanToys
@JawdanToys 3 жыл бұрын
Looking So Healthy n Lovely Skill My Dear Friends 😘 Stay Safe Stay Connect 🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏🙏
@zeeandeta6668
@zeeandeta6668 3 жыл бұрын
I can speak Ethiopia
@amakechdawit3320
@amakechdawit3320 Жыл бұрын
ጀግና እጅሸ ይባርክ ቀን በቀን መጠፈጠፍ ለሰለቸው ጥሩ እረፍት ፈጣሬ የሚያሳርፍ እጀራ ይሰጥሸ ተባርኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ❤❤❤
@admnner21111
@admnner21111 Жыл бұрын
ግሩም ባለሞያ ነች💖❤️👌🏿📚🙏🏿
@Thehaynesh-mb7qe
@Thehaynesh-mb7qe 3 ай бұрын
Abet snfna setu mechem tebelashitual
@norinafereg8400
@norinafereg8400 2 жыл бұрын
Wow God bless you betam bale muya nesh
@zebibayemer844
@zebibayemer844 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ተባረኪ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ልዩነው ቤተሰብእንሁን😻
@Etekiallah
@Etekiallah 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ የኔ እህት በርችልኝ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ነይ ዉድ
@eyobanaapptube325
@eyobanaapptube325 11 ай бұрын
ከሰደት ሰመለሰ በዚህ ዝግጅት እሞክራለሁ እጅሸ ይባረክ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል እናመሰግናለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏❤️❤️
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው በዚህ ሳምንት እሞክራለው። ከነአቀማመጡ አስተማርሽን። ጎርቤቴ በሆነሽ !
@amenhageretube
@amenhageretube 3 жыл бұрын
Selam Selam ehtachen 🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው ባለሙያነሽ ሁሉም ስራሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ እኔም እንዳንቺ ነው የማስቀምጠው በዚፕ ባግ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰💕💕
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 እኔም ውድድ😍
@serkeasefa
@serkeasefa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ምርጥ አሰራር ነው እንጅሽ ይባረክ 😮😮
@martabirhanu8085
@martabirhanu8085 3 жыл бұрын
You did great job mesaye konjo ❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማርቲዬ🙏😍
@zebibtekietekie6072
@zebibtekietekie6072 3 жыл бұрын
You are amazing God bless you i have learned alot from you, super start, Eritrean from london, i have little problem pls put subtitle for us in english u will have more followers. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear🙏🙏🙏 I will try🥰
@edenedu3781
@edenedu3781 2 жыл бұрын
My first time I see your video and very helpful. Thanks & God bless you ❤️
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@MimiEngida
@MimiEngida 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እንጀራ ነው፤ የጋገርሺው፤ እናመስግናለን፤ ቢትሰብ ሆኛለሁ፤ እንዛመድ፤ ቪዲዮውን ማየት ያስፈልጋል
@pate840
@pate840 3 жыл бұрын
እማዬን መሰልሽኝ ። አንድ ነገር ደጋግመን ሲጠይቋት አልኩ እኮ ትል ነበር ።😀😃😄።እስኪ በደንብ አዳምጡ 80% ጥያቄው የተናገረችው ነው።በርቺ በጣም ጥሩ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ለእማዬም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏❤️❤️
@pate840
@pate840 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 😘😘😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
m.kzfaq.info/love/xPoHp5phHBt6FymDPaaZ-g
@hdudjefjfjhdudj5899
@hdudjefjfjhdudj5899 17 күн бұрын
Wow Yene Balemaya Sameri❤❤❤❤❤
@utopiaafrica6776
@utopiaafrica6776 3 жыл бұрын
wow Gobez
@etageasrat2530
@etageasrat2530 Жыл бұрын
Thank you for sharing. You reminded me my mom 😂 If you don't mind I love to share the folwing. Please make sure to use food grade plastic containers. If it is not, it can cause major medical problems. Here is example Cambro 6SFSCW135 Camsquare Food Container, 6-Quart, Polycarbonate, Clear, NSF with Lid
@Asszel-3591
@Asszel-3591 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ልክ ባንቺ ቡኮ መሰረት አቡክቼ ጋገርኩ በጣም ቆንጆ እንጀራ ሆነልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ለዘመድና ጏደኞቼም ሼር አደረኳቸው አንደኛዋም ጋግራ በጣም ቆንጆ ሆነላት እና እግዚአብሔር ይባርክሽ:: የኔ ቡኮ የ3 ቀን ነው አራተኛ ቀን ላይ ጋገርኩት::
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ስለነገርሽኝና ቆንጆ ስለሆነልሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏❤️❤️
@sofiahelloww2781
@sofiahelloww2781 3 жыл бұрын
ፍሪጅ ባይገባስ?
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንኴን አደረሰሽ ስላሴወች የአመቱ ናቸው ምሳዬ አማዞን መስቀል ጤፍ የለም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@ambashakiros6188 አሜን አዎ የዓመቱ ስላሴዎች ናቸው እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ 🙏🙏🙏እኔ አማዞን ላይ ገዝቼ አላውቅም ምናልባት ከተገኘ ብዬ ነው ከሀበሻ ሱቅ ነው እምገዛው ከምትኖሪበት ሀገር ከሀበሻ ሱቅ አጥተሽ ነው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@sofiahelloww2781 የበለጠ ቆንጆ እንጀራ እንዲሆን ነው ካልተቻለ እንዲሁ መጋገር ነው
@Tube-nv8rc
@Tube-nv8rc 3 жыл бұрын
ዋውውው♥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏❤️
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Tebareki 🙏🙏🙏
@emebetbezabih8194
@emebetbezabih8194 3 жыл бұрын
ዱቄቱን ያቦካሽው በሙቅ ውሀ ነው በቀዝቃዛ ? እንጀራሽ በጣም ያምራል ተባረኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ነው አመሰግናለሁ🙏🥰
@Piccolo_Sun
@Piccolo_Sun 3 жыл бұрын
i used to have nightmares about the holes
@user-kv6um4lj5w
@user-kv6um4lj5w 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ እድሜ እና ጤና
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 4 ай бұрын
Mashaallah tbrkallah ❤❤❤
@seidisalih1794
@seidisalih1794 3 жыл бұрын
Waww thank you for sharing ena I have questions ferzer west nw yemtagbewo or normal feri pls negerg
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏 ኖርማል ፍሪጅ ውስጥ ነው እማስቀምጠው::
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Bobe-ys4xo
@Bobe-ys4xo 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ዱቄቱ የት ነዉ የማገኝ እኔ ያለሁ ዱባይ ነዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@Bobe-ys4xo እዛው አካባቢ ከተገኘ ማጠያየቅ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ለጥያቄአችሁ መልስ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ kzfaq.info/get/bejne/rsiBmsyGmbnIk40.html
@r13clsrule
@r13clsrule 3 жыл бұрын
I’m having a hard time learning to make injera. It turns out soggy and dense. I can’t find a good video like this in English. Can you give a short summary of the process in English? What does boiling some of the batter and mixing it back in do? How long do cook after you put the lid on? Do you turn off the mitad after the lid goes on?
@girumwendm9320
@girumwendm9320 3 жыл бұрын
Boiling the batter as she did helps injera to stay soft for longer.
@kalabiy66
@kalabiy66 3 жыл бұрын
By the time you put the lid on the injera is almost already cooked so the lid goes on for 12 to 15 seconds I'd say. The lid helps to further cook the top of the injera, plus the injera will have cracks without the lid. Do NOT turn off the mitad between injeras....it will kill the cooking process. The most you should do is control the temperature by turning it up or down as needed until you find the right temperature. Hope it helps😊
@eshetulika482
@eshetulika482 Жыл бұрын
Translate by Google Chrome
@mekdesmetaffria546
@mekdesmetaffria546 3 жыл бұрын
Thanks so much God bless you.
@honeymoges8686
@honeymoges8686 11 ай бұрын
የምር በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽን ይባርከው!
@almaztadesse5679
@almaztadesse5679 Жыл бұрын
If you use paper towel in the microwave, it will absorb the moisture and would make the injera nice without any extra moisture
@ethiolal2148
@ethiolal2148 11 ай бұрын
Thank you.
@romanalmhdi8022
@romanalmhdi8022 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው የጋገርሽው ጎበዝ በርቺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏😍❤️
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН