ETHIOPIA | ቦርጭ እና ክብደት ለመቀነስ በቀን ውስጥ የምንመገበው ስብ(Fat) በግራም ስንት ይሁን?| how much fat on keto?

  Рет қаралды 43,159

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

How much Fat on Keto (ቦርጭ እና ክብደት ለመቀነስ ምን ያክል ስብ ያስፈልጋል?)
በዚህ ቪዲዮ እነዚህ ጥያቄዎች ተመልሰዋል
ለምን ማወቅ አለብን? !! ይህን ካላወቅን ክብደትን ለመቀነስም ሆነ ቦርጭን ለማጥፋት የተሳካ ውጤት ማግኘእ አስቸጋሪ ነው!!!
ለግል የሚያስፈልገዎትን የስብ መጠን ይማራሉ።
ስብ ይላቸውን ምግቦች ክብደትን ለመቀነስ እና ቦርጭ ለማጥፋት ወሳኝ ናቸው ግን
1. ብዙ ስብ መውሰድ ብዙ እንድቀንስ ያደርጋል ውርስ እንዲጨምር
2. የስብ (fat ) መጠን ምን ያክል መሆን አለበት
3. ለኔ የሚያስፈልገኝን መጠን እንዴት እውቀዋለው
ሁለት የማወቂያ መንገዶችን ተብራርተዋል
ይህ በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው በተሳካ መንገድ ቦርጭ ማጥፋት እና ክብደት ለመቀነስ
THE LINK FOR CALCULATING TOTAL ENERGY IN 24 HOURS| www.ruled.me/keto-calculator/...
Body Fat Caliper and Measuring Tape for Body - Skin Fold Body Fat Analyzer and BMI Measurement Tool by MEDca amzn.to/2YP8EWH
በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 252
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
@lolo6489
@lolo6489 4 жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ሳልሞት ላማክርህ እየደወልኩኝ ነበር አልጠራልኝም ተቸገርልኝ ብዙህመም አለኝ ግን አሁን አስቸኳይ የሆነውን ልገርህና ሰወቸ መዳኒት ያስመጡልኝ የትም መውጣት አልችልም በወረርሽኙ ምክንያት +96550495004 በዚህ ኢሞ ወይም ዋስታፕ ላናግርህ ከሁሉ እግሬን እዳላጣ የትሂጄ በሽታየን ልወቅ ሁሉም ዝግሆነ ሀገርም እዳልሄዲ ዶክተር እጠብቃለሁ ተባበረኝ በቃ ይሄንን መዲሀኒት ሞክሪው እዲትለኝ ነው እሽ ይቅርታና ኮመት ስትመልስ ባማረኛ መልስልን በተረፈ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
@@lolo6489 እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ/ህ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ምንም እውቀት የለኝም ነገር ግን እኔ አሁን በምታስተምረው ሂደት 4 ኪሎ ቀንሻለሁ በ15 ቀን አመሰግናለሁ 1ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ የደም አይነትህን ካወክ በደምህ አይነት መመገብ ሰውነትህ እንዳይጨምር ያደረጋል ይላሉ ዶክተር ይሄ ትክክል ነው ወይስ እንደው ሰዋች ዝምብለው ነው የሚያወሩት ምን ትላለህ? አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
@@betelmulu4897 ትክክል አይደለም በበቂ ሳይንስ የተደገፈ አይደለም
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
@@yenetena እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን መላ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@danielalemayehu9015
@danielalemayehu9015 4 жыл бұрын
D/R እኔ ይኽንን ቻናልህን ቅርብ ቀን ነው የተቀላቀልኩት ግን በዚሁ ባጭር ቀን ውስጥ ብዙ ትምርት አገኝቼበታለሁ ነገርግን ትንሽ ቅር ያለኝነገር ቢኖር የምታስተምረው ትምህርት እንግሊዘኛና ሒሳብ ይበዛበታል ለሚገበው ሰው በጣም ጥሩ ነው እንደኔ ለማይረዳው ደግሞ በምትችለው አቅምበሚገባን መንገድ ብትገልፅልን በጣም ደስ ይለኛል በተለይ ደግሞ ቦርጭን(ዉፍረትን)ለመቀነስ መመገብ የሚገበንን የምግብ አይነት ጠቅል ባለ መልኩ በትገልፅልን ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም ጥሩ ነው ቀጥል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዳንዬ ያባቴብሩክ መልካም ነው በርታ የሚመች ነው እያገለገልህ ያለኸው
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Dani,! Very informative as always. God bless you and your family richly
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን Dr Daniel ለኛ ለምታደርጋቸው በጎነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ እላለው🙏🙏🙏👍
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 жыл бұрын
ዳኒዬ እናመሰግናለን ተባረኩ በርታ መልካም ሥራ ነው
@rahwa6750
@rahwa6750 4 жыл бұрын
Very useful information. Thank you Dr. Daniel
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
መቼም:አመሰግናለሁ፡ማለት፡ ብቻ፡በቂ ፡ ባይሆንም፡በእውነት፡ ከልብ፡አመሰግናለሁ!!
@tizitatsegaye9456
@tizitatsegaye9456 4 жыл бұрын
Thanks Dr. Daniel. It’s a really important health lesson .🙏🏾🙏🏾
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
Thank you dr. Daniel it's really important information God bless you
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Thanks so much Dr. Perfect lessons Thanks again,
@yotamerat420
@yotamerat420 4 жыл бұрын
Dr. በጣም እጅግ ደስ የሚል ትንታኔ ነው በርታልን እናመሰግናለን !!! ብዙ ጠቃሚ ምክሮች እንጠብቃለን !!! .
@munaali4698
@munaali4698 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
@meramthahr1541
@meramthahr1541 4 жыл бұрын
ሰእላም ዳክተር የምትስጠን ትምህርቶች ተጠቃሚ ይሁን ልን ቀጥልበት አላአሃ ይጠብቅህ በርታ ቀጥልበት
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዓል አሜን
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hirutwoldeab1940
@hirutwoldeab1940 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ዶ.ዳኒ
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr really respect you!! God bless your life🙏🙏🙏
@vulgobside
@vulgobside 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶ/ር ዳኒ አመሰግናለሁ
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 жыл бұрын
ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠህን እናመሰግናለን
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Tebarek brother ❤
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ዶ/ር ዳኒ አመሰግናለሁ
@user-zf1bd1ng8k
@user-zf1bd1ng8k 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የእውነት በጣም እየተማርኩ ነው ለቡና በጣም የሞኝ ነበር ግን አንተ በነገረከኝ ነገረች በጣም እውነተኛ ነው የምታስተምረው ❤
@solaart7599
@solaart7599 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ጌታ ይባርክህ
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 4 жыл бұрын
I learn a lot. Thank you
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን
@holly77ize
@holly77ize 4 жыл бұрын
betamm des mil new dr dani eyeseran new ante basayehen melku kejemerin gena samnt lihonen new.tebarek enwedhalen
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ስለመልካም ትምህትህ እናመሰግናለን ተባረክልን🇪🇷
@hanaabate9365
@hanaabate9365 4 жыл бұрын
Thank you very much Doc.!🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እዳተ ውድ ብርቅዬዮች ኢትዮጵያውያን እዲበዛል እንወዳለን!
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሰላምህ ይብዛ
@genetbushra6979
@genetbushra6979 4 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ የቦርጭን ችግር እዚህ ትምህርት ላይ ተረዳሁ በርታልን....
@mulu2009
@mulu2009 4 жыл бұрын
ዶ/ር የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው። በጉዳዩም ላይ የጠለቀ እውቀት እንዳለህ በደንብ ይታያል። መስዋእት ሐምታደርገው ጊዜህ ጉልበትህ ሀብትህ እና አውቀትህ አድናቆት አለኝ። የአመጋገብ ጉዳይ የህይወት የሁሉም ነገር ጉዳይ ማለት ነው። የሚሰማኝን ብናገር ቅር እንደማትሰኝ እገምታለሁ። በመጀመሪያ አንድን ጉዳይ በደንብ ማወቅ እና ያወቁትን ማካፈል የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ያወቁትን ማካፈል ደግሞ አድማጬን በደንም ማወቅ ይጠይቃል። ሁሉም አድማጭ የምታቀርበውን ትምህርት የመረዳት ችሎታው ይለያያል። በጥቅሉ ብታያቸው ብየ የማስባቸው ጉዳዮቾ የመናገርህን ፍጥነት ቀነስ አድርገው። ትምህርቱን ደረጃ በደረጃ ከቀላል ወደ ከባድ አሳድገው። ከአንድ ነጥብ ወደ ሌላ ተመሳሳይ ሳትጨርስ አትዝለለው። ከበድ አድርገህ የገለጽከውን መደምደሚያ ላይ አጭር እና ቀላል አድርገህ ደምድመው። የጀመርከውን እዚያው ጨርሰው። እየረሳህ ነው። ለምሳሌ ስለ ሊንክ የተናገርከው። አንተ እንደሚገባህ ሳይሆን አድማጭህ በሚገባው ደረጃ እውቀትህን አካፍል። አመሰግናለሁ።
@martatessema6340
@martatessema6340 4 жыл бұрын
ዶክተር ተምህርትህ ጠቃሚ ነዉ በርታ አመሰግናለሁ
@ayelesirakabebe2887
@ayelesirakabebe2887 3 жыл бұрын
Thank you dr you are the best
@servantofallah9525
@servantofallah9525 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr
@RA-zv9up
@RA-zv9up 4 жыл бұрын
Thank you Dr blessings
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
Thanks Dr Dani 👍
@ahgt2553
@ahgt2553 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel👍🙏
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@salamkassa4068
@salamkassa4068 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@jaletaelshaday6240
@jaletaelshaday6240 3 жыл бұрын
Thanks Doc
@tewabechyacob6881
@tewabechyacob6881 8 ай бұрын
Thanks Dr.
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr 😍
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek 💚💚💚
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
Thanks Dr yene Tena
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 4 жыл бұрын
Enkwan dehna metakiln dr dani 🙏🙏🙏
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሰላም ከመላው ቤተሰብክ
@tilayetachbele5914
@tilayetachbele5914 3 жыл бұрын
Thank you and God bless you many Greething from Germany
@martamesgana1333
@martamesgana1333 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@munaseid9293
@munaseid9293 3 жыл бұрын
Thank you dr 👍
@nardosb6342
@nardosb6342 4 жыл бұрын
Thank you!
@rtegegne2780
@rtegegne2780 4 жыл бұрын
Thank you!!!
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
Thank you so much
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
DR Danay takes so much!!!!!!!
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@martawolde1452
@martawolde1452 4 жыл бұрын
Enamesegnalen Doctor
@gedionmesfn1707
@gedionmesfn1707 4 жыл бұрын
ትምርትህ ሳይንሳዊ ነው ነገር ግን ይከብዳል ምን አለበት በሳምንት ውስጥ ምን እንድንመገብ ብትረዳን ለኛ ይሄ መንገድ ይቀለናል በተረፍ ምንም የቀነሰልኝ ነገር የለም ትምህርትን ስትጅምር የክስ ምስልን ነበር አሁንም እንደ አይምሮችን ምጥን እርዳን ወንድም
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 4 жыл бұрын
Thank you
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Welcome Dr.
@mesfinfikadu1303
@mesfinfikadu1303 3 жыл бұрын
Waw good bless you bro
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Welcome Doctor
@bezashaaban3877
@bezashaaban3877 4 жыл бұрын
Enkan dena metak doctor lemseten tekami meregach btam enamsgnalen tebarek
@user-xe3kd3bd6s
@user-xe3kd3bd6s 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ዶክተር ባንተ ምክር ትልቅ ጥቅም አጊንቻለው ምስጋናዬ ከልብ ነው 🙏
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 4 жыл бұрын
Thanks 👍🏽
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
Tnx
@garedewgizaw3541
@garedewgizaw3541 4 жыл бұрын
Thanks
@embatworkalmh7398
@embatworkalmh7398 4 жыл бұрын
ዶክተር በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለሁ ። የኔ ጥያቄ ድብርት ውስጥ ስገባ ምግብ በጣም እመገባለሁ ምግብ አልመርጥም የሚጠቅመኝንም የማይጠቅመኝንም ነው የምመገበው አንተ ባስተማርከው ተጠቅሜ በ5ወር 10ኪሎ ቀንሻለሁ ይሄ የሆነው እግዛብሄር ስላገዘኝ ነው ምክንያቱም ጤና ከላይ ሲሰጥ ነው ግን አሁን ድብርት ንዴት ውስጥ ስገባ አመጋገቤ እያሳሰበኝ ነዉ የሙያህን ምክር እሻለው ዶ፡ር እንደማንኛውም ሰው ከድብርት መውጣት አለብሽ እንዳትለኝ ሙያዊ ምክር ብሰጠኝ ምኞቴ ነው። thank you D-R
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 жыл бұрын
እንዴት ቀነሽ
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ተጠቀምኩበት ቀንሻለው ወፈረቴ ቀነሰ ተመስገን
@hsmlovehsm3020
@hsmlovehsm3020 3 жыл бұрын
እዴት ነው የቀነሽ
@abdullahhola8939
@abdullahhola8939 4 жыл бұрын
Tanks doctor daniy 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 4 жыл бұрын
Gta ybarkhi
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 жыл бұрын
ትምእርትክ አሳቦችክ የሚበረታታ ነው ግን ብዙ ሰው አልገባንም ይላሉ በሚገባ መልኩ ብታቀርብልን ምጥን አርገክ አሪፍነው እናመሰግናለን
@Sebleabesha
@Sebleabesha 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ እህቴ የአንቺ ኮሎስትሮ የትኛው ነው በዝቶ የነበረው? ዝንጅብልና ሎሚ ብለሻል እንዴት ተደርጎ ነው የሚጠ ጣው እብራሪልኝ.
@hurexapp9203
@hurexapp9203 4 жыл бұрын
You are really good person.I follow all program.I appreciate you.But I f u can please at the end revise the message.becouse it is long messages it confuse.
@aidashitaye
@aidashitaye 4 жыл бұрын
Hi Dr. I think last month I ask you a question and you said you will get back to me. It was about Bula, I really would like to know how many carb in bula. Thank you. God bless you.
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ ጌታ ይባርክህ በምትለቃቸው ቪዲዎች በጣም ነው እየተጥቀምኩኝ ያለሁት:: አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በ ኪቶ ዳይት በጣም ውጤት አጊንቻለው ግን ስጋ እና ዶሮ አልበላም: እንሱን በደንብ ለመተካት ምን ልመገብ?
@simechegnalemu8198
@simechegnalemu8198 3 жыл бұрын
Dr enamesegenalen. Bipolar disorder laleben kemedanitu gar endet kebdetachenen mekenes endemenechel tekom betadergen?
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Betam inamesaginalen gezahin sawetahi lemtesaten temhiret
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
well come docter
@fetiyamohamedawol458
@fetiyamohamedawol458 4 жыл бұрын
Hello doctor endet nh what do you think about canulla oil is it safe?
@birukalex1721
@birukalex1721 4 жыл бұрын
ሀይ ዶክ እንዴት ነህ? ከሚከታተሉህ አንዱ ነኝ ከአገር ቤት። የምሰጥህ አስተያየት ብዙ የምትነግረን ነገሮች ላይ ለምሳሌ መለኪያዎች የምግብ አይነቶች የመሳሰሉትን ለኛ በቀላሉ ለመረዳት በሚመች መንገድ ብታደርግ እንዲሁም መመገብ ያለብንን የምግብ አይነቶችን ስትነግረን እዚ በቀላሉ ሊገኝ የሚችልና አማራጭ ያለውን ብትጠቁመን የተሻለ ይመስለኛል አመሰግናለሁ ።
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እኔ በግሌ በጣም ለውጥ አምጥቻለው ትምርትክ በጣም ጠቅሞኛል
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Please , let me know you journey testimony on my FB messenger. And also join us on. FB group
@bazezewgelaw3717
@bazezewgelaw3717 4 жыл бұрын
Can you pls specify local Ethiopian foods
@dagi_costa6166
@dagi_costa6166 3 жыл бұрын
What is the website u used for seeing the gram and net carb
@hayatibrahim9513
@hayatibrahim9513 4 жыл бұрын
Betam asfalagi reia behonim matanesaw ba ene eyita gulat biye manasawu ehen program la Ethiopiyawiyan eska hona deras lamen bedameb ba amaragna atabrarawum ene lekatatalek befaligim enda maliradah silamasib etawawalew demo rejim sa.at tiwasdaleh
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 жыл бұрын
ጠፋክህ ግን እንኳን ደህና መጣ
@emyassefa326
@emyassefa326 4 жыл бұрын
Hi Doc. Thank you so much for clear ketogenic diet how to lose weight using lower net carb, I am just wondering if you have meal plan? Thank you so much again. Tebarklege
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
I is coming , the next video series is meal planing example for food . I am also building website developing meal plan post there
@user-wj9iz5zs2p
@user-wj9iz5zs2p 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ የቀይ የደም ሴል ካውንት ለመቀነስ ምን መብላት አለብን
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
ዶክተረ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ግን የምታስተምረው ኮልጅ ትምህርት ምትሰጥ ነው ሚመስለው ብዙሰው ስላንተቪዶ ስናወራ ብዙ አልተረዳነም ይላሉ ከቻልክ አጭርና ግልፅ አድርገው በጣም ጠልቀህ ባትገባ ዋናዋና ነጥቡን ብቻ ብታወራ ጥሩ ነው ተመልካቹችህ እንዲ ገባቸው በነገረችን ላይ የንተን ቪዳ መከታተሌ በጣም ጠቅሞኛል ከ 8ፓውንድ በላይ ቀንሻለው አመሰግናለሁ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 4 жыл бұрын
True
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
I will try
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
True
@lovekebena2024
@lovekebena2024 4 жыл бұрын
Betam Amsgenalhu. Btam bezu kelo meknse eflgalhu erdatahn eflgalhu
@lovekebena2024
@lovekebena2024 4 жыл бұрын
Please I need your help
@yeworkliben
@yeworkliben 4 жыл бұрын
ሰላም አብዛኛው ያንተን ቻናል የምንከታተለዉ ኢትዮጵያ ያለን ስለሆን ለእኛም የሚጠቅም ፕሮግራም ቢሆንልን አብዛኛው ግዜ አማዞን አለ ስትል ስለምንሰማ እባክህ ሀገራችን ላይ በቀላሉ በሚገኝ ምግብ ብታስተምረን ደስ ይለናል ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር ።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
እንደ ምርጫ ነው እንጂ ግዴታ አይደለም ፣ ሙሉውን ቪዲዮ ቢመለከቱት መልሱን ሰጥቻለው ።
@bontujimma6015
@bontujimma6015 4 жыл бұрын
Welcome Dr danial...I love your show so much 🌷🌹🍁🌻🌷🌹🍁...i need to ask you a question ...please answer me as soon as you can...me and my mom has ostio articles What kind of food do you suggest..it is very important to me and my mom...thanks..God bless you and your family..inshallah aman 💟💟💟💟💟💟💟❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟
@samuelasfaw1554
@samuelasfaw1554 4 жыл бұрын
Dear Dr. Dani, I am Sami from Ethiopia. I was following you 4 months before and i had even started the intermitent fasting. I had stopped snack and breakfast for about three months and I saw some change on my belly fat. How can I send my other question through messanger so that i can get yyour response directly? Hope you know our conection problem to follow you live. God bless you.
@foufikhayralka3907
@foufikhayralka3907 4 жыл бұрын
Wellcome docter🤔🤔👌👌
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ከማህፀን በላይ ሳላሰበው ቦርጭ ወቶብኝ እሱን ለማጥፋት በጣም ነበር የደከምኩት የሚገረርመው 2 ሳምንት ውስጥ በጣም በጣም ለፍቼ ምግብ ቀንሼ ስመዘነ 1 ግራም ብቻ ሰቀንስ ተስፋ አስቆርጦኝ ሁሉንም ተውኩትና ምግቤን ብቻ አትክልት መመገብ ጀመርኩ ለካስ 1 ግራም አሁን እዚ ሳየው ብዙ ነው
@mesfin8094
@mesfin8094 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እመኛለሁ
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 3 жыл бұрын
What about food like lent & beans or piece we can not get nutrent instead meat or flash ?most time our Ethiopian like to eat thise kind of tjing
@amelemera2600
@amelemera2600 4 жыл бұрын
ባድ ኵልስትሮንን እንዴት መቀነስ ይቻላል ምንስ መመገብ አለብን ምን መመገብ የለብንም ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው በብዙ ተባረክ ዶክተር
@asdasda4771
@asdasda4771 2 жыл бұрын
ዘይትና ሰብ ነገር መቀነሰ
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 4 жыл бұрын
ብሩክ ቅደም ተከተሉን እባክህ ፃፈው። የቺዙ ኬክ ልሞክረው አስባለሁ። አመሰግናለሁ።
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
Doctor Danie selameh yebeza, please can you make video about Tyroid. 🙏🏾
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
On my plan
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Women's Secrets to Looking Half Their Age
9:51
DoctorOz
Рет қаралды 11 МЛН
iPhone socket cleaning #Fixit
0:30
Tamar DB (mt)
Рет қаралды 16 МЛН
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 444 М.
Это Xiaomi Su7 Max 🤯 #xiaomi #su7max
1:01
Tynalieff Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
Как правильно выключать звук на телефоне?
0:17
Люди.Идеи, общественная организация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Самые крутые школьные гаджеты
0:49