Ethiopia | ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ

  Рет қаралды 20,450

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 ай бұрын

ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ
How to Make Almond Milk:
While you can easily purchase almond milk from the store, making it at home is also an option. Here's a simple recipe:
Ingredients:
1 cup raw almonds
4 cups filtered water
Optional: sweetener such as stevia or dates, vanilla extract
Instructions:
Soak the almonds in water overnight or for at least 6 hours. This softens the almonds and makes them easier to blend.
Drain and rinse the soaked almonds.
In a blender, combine the soaked almonds with 4 cups of filtered water. You can adjust the water amount depending on how thick you like your almond milk.
Blend on high speed for about 1-2 minutes until the mixture is smooth and creamy.
Strain the almond mixture through a nut milk bag, cheesecloth, or fine mesh sieve to remove the almond pulp. Squeeze or press the mixture to extract as much milk as possible.
If desired, sweeten the almond milk with a natural sweetener like stevia or dates, and add a splash of vanilla extract for flavor.
Store the almond milk in a sealed container in the refrigerator for up to 4-5 days. Remember to shake it well before using as it may separate over time.
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered a substitute for healthcare professional advice. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 129
@asterkebede4453
@asterkebede4453 3 ай бұрын
ዶክተር እንዴት ነህ በፌት ቶሎ ቶሎ ታቀርብልን ነበር አሁን ጠፍተሀል እኔ እንዴት ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት ከነ ቤተሰብህ ተባረክ
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 Ай бұрын
ዶክተር ፡ ዳንኤል ፡ ሁልጊዜ ፡ ፕሮግራምህን ፡ ሁሌ ፡ እከታተላለሁ ፡ ወገኖችን ፡ ለመጥቀም ፡ የምታደርገውን ፡ የማያቋርጥ ፡ ትጋትህን ፡ ሳስብ ፡ በጣም ፡ እደነቃለሁ እግዚአብሔር ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክ። ጌታ ፡ እየባረከህ ፡ ለበረከት ፡ ሁን።
@wagaye5110
@wagaye5110 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁል ጊዜ ጠቃሚ ትምህርቶችን ሰለምታቀርብልን ጌታ አብዝቶ ይባርክ::
@eshetud210
@eshetud210 3 ай бұрын
God bless you brother .
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ከዚህ ቀደምም ወተትን እና ዕንቁላልን በተመለከተ ቪዲዮ ሰርተህ ነበር ካልተሳሳትኩ እናመሰግናለን
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን
@user-xp7bs5bp3i
@user-xp7bs5bp3i 3 ай бұрын
Very useful thanks
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Welcome 😊
@Frewayne-vx6ee
@Frewayne-vx6ee 3 ай бұрын
Thank you, our dreast brother God bless you and your lovely family
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Thank you too
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 3 ай бұрын
ዶክተር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@hannamekonnen5704
@hannamekonnen5704 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@biniam11
@biniam11 3 ай бұрын
Thank you very much ❤🇪🇷🇪🇹
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 ай бұрын
Thank you very much ❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome 😊
@zigzoe6324
@zigzoe6324 3 ай бұрын
God bless you
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 ай бұрын
Thanks Dr like always bless you More 🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
So nice of you
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
flaxseed milk eskahun alaiehume coconut milk betam tafache eko newe
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እነዚህን ጥሩ የተባሉት የወተት አይነቶች ተፈልተው ነው ወይስ ቀዝቃዛው ነው መጠጣት ያለባቸው? ለቡናስ ሊሆኑ ይችላሉ?
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 3 ай бұрын
ዶርተር እናመስገናለሁ❤❤❤
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 3 ай бұрын
በጣም እና መሰግነላን ዶ/ር እነዝህ አልማን ስፈላ ይበጠጣሰል ለምንድነው
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
ዶክተር አዘገጃጀቱን ብታሣየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amelakyawekal9321
@amelakyawekal9321 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር :: ከካናዳ::
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኑርልን
@RitaRita-qu1bn
@RitaRita-qu1bn 3 ай бұрын
Dr በጣም አመሰግናለሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ስለምትሰጠንሐ በድጋሚ አመሰግናለሁ አግዚያብሒር ይባርክህ ።
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 3 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረክ
@user-wh6up6ee1l
@user-wh6up6ee1l 3 ай бұрын
Thank you
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome
@achubobasso3002
@achubobasso3002 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ መልእክት ነው አመሰግናለሁ
@elsasolomo6444
@elsasolomo6444 2 ай бұрын
Doctor I'm 43 years old I'm safer bad knee pain also difficult working can you help me please 🙏
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
God Bless You Dr. Daniel Yohanes as you help us!
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Same to you!
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 2 ай бұрын
BLESSED!
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 ай бұрын
More Blessings DR.Dani!!!
@Fiori720
@Fiori720 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
@munitgashaw7279
@munitgashaw7279 3 ай бұрын
Betam tiru timihirt thanks
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 3 ай бұрын
Thank you Dr.
@elsamelese7450
@elsamelese7450 3 ай бұрын
Thank you 🙏🏿
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 ай бұрын
Thank you!
@munaahmed3868
@munaahmed3868 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እካን ደህና መጣህልን
@richoadmassu7973
@richoadmassu7973 3 ай бұрын
Thank you, Dr thank you so much. I will try it.🙏
@ccvcf7964
@ccvcf7964 3 ай бұрын
ኣመሰግናለው❤
@mittitaye7912
@mittitaye7912 3 ай бұрын
Enamesegenalen teyaka alege mene ayenete yemegebe zeyete ena bayetamine ayenetune enetekem amesegenalew
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 3 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome 😊
@tesfayeasfaw7235
@tesfayeasfaw7235 3 ай бұрын
Thank you Danny. Bless you!!
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You are so welcome
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 3 ай бұрын
Thanks ❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome 😊
@fasiktesfa7282
@fasiktesfa7282 2 ай бұрын
Yenne wenidime. Pls ye ethiopia ingera chek adrigilin. Gira gebitonal.
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 3 ай бұрын
Thanks for your information.
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
My pleasure
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 3 ай бұрын
Thank you Dt. God. Bless you and your family ❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You are so welcome
@abebechwakweya9094
@abebechwakweya9094 3 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር ለልጆችስ?
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ያው ነው መጠቀም ይቻላል ከ3 አመት በላይ ከሆኑ
@demelashwedajo2232
@demelashwedajo2232 3 ай бұрын
God bless you brother you did great job
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Thank you kindly
@fasilkidane4366
@fasilkidane4366 3 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome 😊
@weyniawetehage9169
@weyniawetehage9169 2 ай бұрын
You are My modern life style guides I learn to much from you 🤣God bless you and your family more and more Dr Daniele
@meserettamiru2968
@meserettamiru2968 20 күн бұрын
ሶያ ሚልክ ለጤና ጥሩ እንዳልሆነ ሌላ ዶክተር ሲናገሩ ሰምቼአለሁ። እና እያንዳንዱ ዶክተር የሚለው የተለያየ ነው እና ግራ እየገባን ነው
@tedoramichael1487
@tedoramichael1487 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ thank you
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You are so welcome
@ruthtesfahun6392
@ruthtesfahun6392 3 күн бұрын
ላክቶስ ፍሪ ወተት ምን እይነት ሳይድፋክት አለው እባክህ ንገረን ❤️❤️🙏
@danieladdisu5341
@danieladdisu5341 2 ай бұрын
make video on caynee paper?
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 3 ай бұрын
Thank you 🙏 always you are great. We love you ❤
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You are so welcome
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Same here
@terhasberhane71
@terhasberhane71 3 ай бұрын
የፍየል ወተት ልዩነት አለው ከላም ወተት
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DMYA370
@DMYA370 3 ай бұрын
Thank you ከአልዲ መግዛት እና ከጃይንት መግዛት ለጤና የሚያመጣው ችግር ያለ ይመስልሀል
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ኦርጋኒክ ከሆነ ልዮነት የለውም
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 2 ай бұрын
Giant 👍👍👍
@user-ie6zj2ws6l
@user-ie6zj2ws6l 3 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ኒዶ የሚባለው ወተት ጥሩ ከሚባሉት ነዉ?
@bewketumisganaw4309
@bewketumisganaw4309 2 ай бұрын
🙏
@samiashash5664
@samiashash5664 3 ай бұрын
How about 100% Grassfed milk
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
That is the best , that is what I used
@addiselemo6977
@addiselemo6977 3 ай бұрын
What kind of protein powder do you suggest (vegan with out rice)
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
With another video!!
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 3 ай бұрын
ዶክተር ለጨጏራ ህመም ቁስለት risk for cancer ከተባለ ማዳን ይቻላል ❤️❤️❤️
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 ай бұрын
እሕቴ ወይም ወንድሜ የጨጓራ ሕመም የምየስከትልብክ ከተለመደው ዊጭ በምግብ የምገበ መተት ,ዘር ነው ከመነፍስት ሴረ ከሆነ ትድነለክ ገጠመኝ የምበል ትምሕርት አደምጥ
@alafkaar
@alafkaar 2 ай бұрын
Dr Ene nedo Etekimale ule gudati Alewo
@user-mn8gn1uu8p
@user-mn8gn1uu8p 3 ай бұрын
ዶክተር ከyou tube ውጭ ሌላ የሳሻል ሚዲያ አካውንት የት እናግኝ
@user-mn8gn1uu8p
@user-mn8gn1uu8p 3 ай бұрын
ዶክተር የሐሞት ከረጢት የሌለው ሰው የእርድ ሻይ መጠቀም ይችላል?
@meseretselamu7690
@meseretselamu7690 3 ай бұрын
Thank you, how about goat milk?
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
That is the best
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 3 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር የጉበት ስብ ላለበት እርጎ ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው? እስኪ መልስልኝ
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ይረዳል ግን ፈጥኖ ህክምና መከታተል ያስፈልጋል
@zenbabatube2648
@zenbabatube2648 3 ай бұрын
​@@yenetenaሰላም ዶክተር ፣ የጉበት ስብ ፣ለረዥም ግዜ አልጠፋ አለኝ ፣አንድ ቪድዮ ብትሰራልን ፣ወይም ከዚህ በፊት የተሰራ ካለ አሳውቀኝ። አመሰግናለሁ
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle 3 ай бұрын
ለውዝ?
@rahelyitna9452
@rahelyitna9452 3 ай бұрын
How about KLRKLAND Organic Oat milk?
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
I don't recommend
@asterabebe5731
@asterabebe5731 3 ай бұрын
ዶክተር እኔ ስኵር አለብኝ የምጠጣው ወተት ላክቶስ ነው ልክ አይደለሁም ማለት ነው ብትመልስልኝ እባክህ ሌላ ልውሰድ
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 3 ай бұрын
Amsgenalew doter
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 3 ай бұрын
How about goat milk
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
That is really good I used to drink when I was in England
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 3 ай бұрын
የፒስታሾ ሚልክስ ከየትኛው ይመደባል? አመሰግናለሁ::
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ከጥሩ ነው የሚመደበው
@user-gz8we3zg4p
@user-gz8we3zg4p 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር የጠቀስኳቸው ወተቶች ውስጥ ለጡት ካንሰር ጠቃሚ ና ጎጂ የሆኑ አለው
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ሶዬ ወተት አይመከርም
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Pasta or spaghetti ke diabetic person gar yalew gudat..
@samiashash5664
@samiashash5664 3 ай бұрын
If a person hav faty liver and thyroid problems?
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Almond milk the choice
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 3 ай бұрын
ዶ/ር inflammatory bowl disease የ12 ዓመት ልጄ ላይ ከወር በፊት ተገኝቶ መድሀኒትም ጀምሮሀል I’ve infusion ሊጀምር ነዉ ምን ትመክረኛለህ በምግብ ይስተካከላል? መቼም ይቅርታ ስለተጨነኩ ነዉ ሲመችህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
በግል በኢንቶግራም ያግኙኝ
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 3 ай бұрын
@@yenetena እሺ አመሰግናለሁ
@kidusman1939
@kidusman1939 3 ай бұрын
ዶክተር የላም ወተት ሙሉ ማለት ምን ማለት ነው
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Whole milk not 2% or 1 %
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 ай бұрын
don't believe labels .
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 ай бұрын
ኮቪድ ክትባት አሁንስ እንወጋ? አየህ ያደረሰውን
@hehs6730
@hehs6730 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተ. የኔ ጥያቄ uric acid በጣም ነው የሚያስቸግረኝ እነ ምን አይነት ምግብ መብላት አለብኝ መብልላትስ የሌለብኝ ምግቦች ? አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ቪድዮ ሰርቼበታለሁ ፈልገው ይመልከቱት ይጠቀማሉ
@hehs6730
@hehs6730 3 ай бұрын
እሺ ፈልጌ አየዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ👏
@azebbered3608
@azebbered3608 3 ай бұрын
ምን ያህል ነው የምንጠጣው እልመድ ወተት
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
በቀን 1 ብርጭቆ ነው
@ahmedmohammed677
@ahmedmohammed677 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ለ ደም አይነት O ወተት መሪዝ ነዉ ለህጻናት አይመከሪም ይላሉ ስለዚ ምን ትላለህ
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ምንም ሳይንሳዊ መሰረት የለውም
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
ፕሮዳክቶችን መግዛት ለምትፈልጉ If you wants to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: "Tena10". It has a 10% discount
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 ай бұрын
ቀውስ የአህያ ኪንታሮት የአህያ ዘር ዘገምተኛ ውሻ የሸርሙጣ ልጅ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 ай бұрын
ምነው ምን ሆንክ ስድብ ምን አመጣው ካልፈለክ አለ ማየት ነው የህክምና ባለሙያ ነው ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ጥሩ የሆነ ግንዛቤ እየሰጠ ነው ያለውና ወይ አጥፋው ወይም አትይ ካንተ መች ህ
@yirgu2010
@yirgu2010 2 ай бұрын
Thank you!
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 3 ай бұрын
Thank you Dr.
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
Most welcome!
@omg7745
@omg7745 3 ай бұрын
Thank you
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
You're welcome
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 1 МЛН
Samsung laughing on iPhone #techbyakram
0:12
Tech by Akram
Рет қаралды 3,4 МЛН