የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ አመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 3)

  Рет қаралды 514,860

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ አመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 3)

Пікірлер: 646
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 3 жыл бұрын
👉ዶ/ር አብይ ጀግና መሪ ነው🙏🙏🙏💚💛❤ በእውነት ዛሬ ይህ የሰማ ኢትዮጵያን እኛ እንደምናስበው ይህ ለውጥ ቀላል አይደለም ።👉 እንደ ዶ/ር አብይ አስተዋይና ብልህ መሪ እና መልካም አጋር ሰዋች ባይኖሩ 💚💛❤👉የነዚህ የክፉ ሰዎች መጨርሻ አይቃረብም ነበር 👈👉 እንዲሁም ጀግኖች ጄኔራሎቻችን እና የመከላከያ ስራዊት እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
የወታድር ልጅ ነኝ ያደኩት ጦር ካፕ ውስጥ ነው ወታደር በጣም ነው እምወደው ትልቅ ክብር አለኝ የማይነካ ነገር ነው የነኩት እግዚአብሔር ሲፈርድባቸው
@rodasshewamare1256
@rodasshewamare1256 3 жыл бұрын
Thank you very much our Prime minister Dr Abiy Ahmed. And God bless Ethiopia, Lets keep praying for our beloved land Ethiopia .
@habeshanege3314
@habeshanege3314 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ክብር ይገባቸዋል ክብር ለመከላከያ ጀግኖቻችን
@Hosaena806
@Hosaena806 3 жыл бұрын
Amara wushetam kehadi ketafi buda yebhereseb telat egzieabiher yatfachu amen 👹
@adachekol4727
@adachekol4727 3 жыл бұрын
Thank God for blessing Ethiopia with Dr. Abiy!!!
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር 'እግዚአብሔር' ይመስገን 🙏💚💛❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
we thank you Lord for giving us a wise and humble the prime minister keep him safe from evil eye.
@avakelly3581
@avakelly3581 3 жыл бұрын
Thank you Prime Minister.
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው፤ ይሄንን ሁሉ ጉድና መሀት ተሸክመህ ሀገራችንን እዚህ በማድረስህ ፈጣሪ ይባርክህ ከማለት ውጪ ምስጋናዬን የምገልጽበት ሌላ ቋንቋ የለኝም!!
@mekdeskebede2480
@mekdeskebede2480 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ምርጥ መሪያችን ተባረክ !!
@selamdesta8678
@selamdesta8678 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ይህን መሪ ስለሰጠህ እናመሰግንሀለን
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 3 жыл бұрын
Thank you Dr Abiy ብዙ ነገር አሳለፍክ በርታልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 жыл бұрын
መሪይችን ብርታቱ አብዝቶ ይስጥሕ ጀግና የጀግና የወለደሕ
@solomontesema2167
@solomontesema2167 3 жыл бұрын
አቦ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን። አገር ወዳድና ብቃት ያለው ትሁት መሪ አለን። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከታማኙ መሪህ ጉን ቁም።
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
በትክክል
@abuaminnur886
@abuaminnur886 3 жыл бұрын
በትክክል
@wondewosenmenkir1446
@wondewosenmenkir1446 3 жыл бұрын
@@sofiaogaly2771 ቀቧቦቯ፣፣፣ቭቅቅኸበ፣፣፣ዠሰዘረረረረአዠዠከአአአአአአዘኸሰረሰረአአረ፣
@wondewosenmenkir1446
@wondewosenmenkir1446 3 жыл бұрын
@@sofiaogaly2771 ዠዠአ-?
@user-nu6vm8rw3q
@user-nu6vm8rw3q 3 жыл бұрын
Thanks for declassifying the military tactics, thanks to the sacrifices done by the troops & families of fallen soldiers. It’s time to rebuild.
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@mavericknathaniel5469
@mavericknathaniel5469 2 жыл бұрын
You probably dont care at all but does anyone know a way to log back into an instagram account? I was dumb lost my password. I would love any assistance you can give me
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
አብቹ ትደላኛለህ jah bless Ethiopia
@mululkaabdul7705
@mululkaabdul7705 3 жыл бұрын
What a great leader!! May the almighty bless our beautiful Ethiopia and our defense minister.
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@tadessetesfaye6436
@tadessetesfaye6436 3 жыл бұрын
😵 6 jag har rrs ypytuýy
@tadessetesfaye6436
@tadessetesfaye6436 3 жыл бұрын
Ypperligt och
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 3 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት እና ለጠ/ሚ አብይ እናመሰግናለን!!!
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 3 жыл бұрын
Dr Abiy the priminstor of Ethiopa I proud of you!!!!!!you are my hero!!!!!
@user-vr2tt7we4f
@user-vr2tt7we4f 3 жыл бұрын
5مشاهدة على اساس سعر ث
@floweradds3460
@floweradds3460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብዩ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@elsagoitom3245
@elsagoitom3245 3 жыл бұрын
@@Atwima ⁹
@inanataye776
@inanataye776 3 жыл бұрын
0⁰0
@user-gi4tb8sn5g
@user-gi4tb8sn5g 3 жыл бұрын
አብያችን ጀግና ነህ ሺ አመት ምራን አቦ
@ethart7309
@ethart7309 3 жыл бұрын
Our hero Dr.abiy ahmed God bless you thanks a lot.
@hanaamberber4571
@hanaamberber4571 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶ/ር ኣብይ በእሳት የተፈተንክ ወርቅ ነክ በርታልን ወንድሜ
@sosenatadesse1423
@sosenatadesse1423 3 жыл бұрын
ጌታ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ። አንተ መልካም ሰው ነህ።
@yadyado7120
@yadyado7120 3 жыл бұрын
Dr zinabu beirgit melkam sew new, gin matalel bitewu yemil hasab alegni weyi bayawerut negerun.
@jawhara3961
@jawhara3961 3 жыл бұрын
አባቴ አብዬ ዶክተር ሺ አመት ኑርልን አላህ ይጠብቅህ አሚንንን አቃጠሉ እኔን እህተህን
@abinettadesse7643
@abinettadesse7643 3 жыл бұрын
What a leader, God Bless!
@tsehagebreado6449
@tsehagebreado6449 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡፡ የሀገሬ ህዝብ እንዲህ አይነት ቅን አስተዋይ ጥበበኛ ሀገሩንና ህዝቡን የሚወድ መሪ አምላክ ሰጥቶናልና ይህንን ታላቅ እድል እንዳንነጠቅ እንንቃ፡፡ ሀገራችሁን፣ ራሳችሁንና ትውልዳችሁን የምትወዱ ከሆነ ከዚህ እውነተኛ መሪ ጋር እንቁም፡፡ አሁን ላይ ያላችሁ ልዩ ልዩ ፓርቲዎች / የፓርላማ አባላቶች እውነት ኢትዮጵያን የምትወዱ ከሆነ እባካችሁ እባካችሁ ከዶ/ር አበይ ጋር ቁሙ አግዙት፡፡ እርሱ የስልጣን፣ የዝናና የገንዘብ ጥማት የለውም፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከወደቀችበት አዘቅት ውስጥ ወጥታ ከፍ እንድትል ከእግዚአብሔር ዘንድ እጣ ወድቆበት ነው በቃላት ሊገለጥ በማይችል ውጣ ውረድ ውስጥ የሚያልፈው፡፡ አረ እባካችሁ እንንቃና አንድነታችንን እናጠናክር፡፡ ይህ እድል ካመለጠን ተበታትነን መቼም የማንወጣው መከራና ውድቀት ውስጥ እንወድቃለን፡፡
@mermaidmermaid3645
@mermaidmermaid3645 3 жыл бұрын
ከሁሉ አስቀድሜ ፈጣሪይ ለኢትዮጵያ እንዲህ በጥበብ በእውቀት ብልህነት ፈሪሃ እግዚአብሔርን አስታጥቆ መሪያችን ስላደረገህ ፈጣሪይን እናመሰግናለን።ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊ ይህቺ የተቀምጥክባት ወንበር ለሌሎች ስልጣን ነበረች ላንተ ግን የእሳት ወንበር ።ሆኖም ግን የመሪነት ብቃት እና ችሎታህ እለምን ያስደመመ ነው።እብዛኞቹ ምዕራባውያን የኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያየ እካባቢ ኖረው ያገለገሉ ከማንም በላይ እንደሚረዱህ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል።እኛ ከምናቀው እና ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም ብዙ ዶኩዩመንተች በፊልምም ይሁን በጽሁፍ ያከማቹት አላቸውና ። ኢትዮጵያን ከጁንታው ትፒልኤፍ በሁዋላ መምራት በሃገሪቱ በጠቅላላ የተቀበረዉን ቦምብ በማክሸፍ ብቃት ከችሎታ ጥበብ በተሞላበት አመራር ስኬታማ ዉጤትን ለአለም አስመስክረሃል።የመከላከከያው ሪፎርም ራሱ ትልቅ ማስረጃ ነው።ሌላው በሶሺያል ሚድያ ላይ የፈሰሰው ምስጥ የበላው የራሱ ፍላጎት እንደ ሰደድ እሳት ውስጡን የበላው በኢዝም " ism " ሪዮተ አለም ተነክሮ በድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ እዮኖረ ያለው በምላሱ ወፍ ከሰማይ የሚያወርድ የራሱ የሴራና የሻጥር ቡድን በማሰባሰብ እና ተጽእኖ በማድረግ አገር ዉስጥ ባሉ ፖለቲከኞች እንከን በመፈልግ አቡዋራ የሚያስጨስና ህብረተስብን የሚያደናግረዉን ዲያስፖራዉን በትክክል የሚያዉቀው የሚኖርበት ሃገር ኮሙኒትይ ፖሊስ ኢሚግሬሽን ትምርትቤትና ሆስፒታል ጭምር ነው። አብዛኛው የራሱ ድይስፋንክሽናል ቤተሰብ ያለው ስለሆነ በኢንተርነት ላይ ህብረተሰብን ለማነታረክ ትርኪ ምርኪ ጭንቅላቱን ቢዘርግፈው አይደንቅም ።ሆብይ እና የፈጠራ ችሎታ በእንዲህ አይነት ሰዎች ዘንድ አይታወቁምና።ታላቅ ክብር ለመክላከያ ሰራዊታችንና ለመሪያችን። ታላቅ ደስታ ለህዝባችን። ዘላለማዊ ምስጋና ለፈጣሪያችን።
@alimetbeshir3297
@alimetbeshir3297 3 жыл бұрын
አቢቹ ሰንት ጉድ ተሸክመህ ነበር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም እንደግፈሀለን እንደዛሬ ለንተ ሳሰቼ አላቅም
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@tesfayetafesse1824
@tesfayetafesse1824 3 жыл бұрын
@@Atwima s
@tesfayetafesse1824
@tesfayetafesse1824 3 жыл бұрын
@@Atwima s
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Enam aslekesgn gode becha yegrmale
@kalambai3893
@kalambai3893 3 жыл бұрын
@@tesfayetafesse1824 00000p
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 3 жыл бұрын
አብቾ ሽ አመት ኑርልንንንንንንንንንንንንንን 👍👍👍💪 ክብር የመከላከያ ሰራዊት 💪👍🙏💪
@teshaytesay1530
@teshaytesay1530 3 жыл бұрын
አቢቹ የኔ ጀግና ኑርልን
@johnf906
@johnf906 3 жыл бұрын
War is unnecessary but sometimes it brings unexpected solutions for chronic problems in society. Our generation is blessed to see and testify The second ADWA victory that brings true unity, the eradication of ethnic divisions, the elimination of Envy politics, the beginning of democracy and True Ethiopianism. Must be celebrated every year!!!
@firezerteshome9005
@firezerteshome9005 3 жыл бұрын
""ለውጭ መግስታት እናንተ እንደ ሀገር ሳትፈጠሩ እኛ ሀገር ነበርን""
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
This is so powerful word for all world leaders!!!much love!! ❤️
@astert2579
@astert2579 3 жыл бұрын
It's true.
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 3 жыл бұрын
ጥበብ በልጆች ጸደቀች እግዚአብሔርን አውቆ መታመን የጦር መሪ እግዚአብሔር ይነሳል ያኔ ዝንጆሮ ሊገባበት ከማይችል ገደል በገመድ ታስሮ ከተደበቀበት መቃብሩ አውጥቶ ከጠወለገ ማንነት በህሊና አሳብ አብልቶና አጠጥቶ ለፍርድ ችሎት ማቅረቡ እጅግ የሚደንቅ ስብዕና ለጁንታው እርዝራዥና ለውጭ አለቅላቂ ፈርዖኖች ትልቅ ትምህርት በመውሰድ ቢታቀቡ ይሻላችሆል ዋው!!!
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 3 жыл бұрын
አሁንም ኢትዮጵያ ጀግና ! ጀግና ! ጀግና !ይወለድባት የጀግና ሀገር ነች ሀገረ እግዚአብሔር ኡትዮጵያ ለዘልእለም ትኑር
@seadaahmed5665
@seadaahmed5665 3 жыл бұрын
አብያችን እድሜና ጤናን እንመኝልሀለን የድሀ አምላክ ይጠብቅህ በረታልን ሁሌም ከጉንህ ነን
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ንግግርህ ብቻ ያኮራል የኛ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹አተነህ የሀገራችን መሪ💪💪💪💪💪🌱🌱🌱🌱
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
የኛጀግና,ሺአመትንገስልን,አላህይጠብቅህ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
Thanks Doctr Abi We Love U So Much Thanks Blsde U
@meselesisay7165
@meselesisay7165 3 жыл бұрын
ምነው ወታደር ሆኜ ቢሆን ያሰኛል። የፓርላማ አባላት ስለ መሪነት ያላቸው ሀሳብ የተቀየረበት እና እራሳቸውን ያዩበት ምሽት ነው ብዬ አስባለሁ ።
@leletayele4021
@leletayele4021 3 жыл бұрын
Ayedele
@fikir875
@fikir875 3 жыл бұрын
Yene gegna!!!
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@konigetachew8592
@konigetachew8592 3 жыл бұрын
ጄኔራሎችን አሞጋገስህ በወኔ እና በጀግንነት ይሞላል ዋአው ንጉሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ለዘላለም ኑርልን በትክክል አንተ የኢትዮጵያ ንጉስ ነህ የእናትህ ትንቢት ተፈጸመ ለአርባ አመት መርጠንሀል ሙስናን እንድታጠራ አየር ሀይላችን የኢትዮጵያ ጀግኖች እንኳን ደስ አለን አብያችን ጊዜ መጣ የጁንታውን ጉድ የምትዘረግፍበት።
@dichagena3726
@dichagena3726 3 жыл бұрын
ሁሌ የምለው ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ነው ሀያ ሰባት አመታት የገዙን እነዚህ ጨካኞች
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
ምርጫችን አንተ ነህ የምትመራን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@zaynabhamed4014
@zaynabhamed4014 3 жыл бұрын
ዶ/ረአቡይአላህሺአመትኑርየህንህዝብችለህዋል
@belayneshali4617
@belayneshali4617 3 жыл бұрын
Thank you my leader God bless you keep it up!!!!!!
@tsehagebreado6449
@tsehagebreado6449 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡፡ የሀገሬ ህዝብ እንዲህ አይነት ቅን አስተዋይ ጥበበኛ ሀገሩንና ህዝቡን የሚወድ መሪ አምላክ ሰጥቶናልና ይህንን ታላቅ እድል እንዳንነጠቅ እንንቃ፡፡ ሀገራችሁን፣ ራሳችሁንና ትውልዳችሁን የምትወዱ ከሆነ ከዚህ እውነተኛ መሪ ጋር እንቁም፡፡ አሁን ላይ ያላችሁ ልዩ ልዩ ፓርቲዎች / የፓርላማ አባላቶች እውነት ኢትዮጵያን የምትወዱ ከሆነ እባካችሁ እባካችሁ ከዶ/ር አበይ ጋር ቁሙ አግዙት፡፡ እርሱ የስልጣን፣ የዝናና የገንዘብ ጥማት የለውም፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከወደቀችበት አዘቅት ውስጥ ወጥታ ከፍ እንድትል ከእግዚአብሔር ዘንድ እጣ ወድቆበት ነው በቃላት ሊገለጥ በማይችል ውጣ ውረድ ውስጥ የሚያልፈው፡፡ አረ እባካችሁ እንንቃና አንድነታችንን እናጠናክር፡፡ ይህ እድል ካመለጠን ተበታትነን መቼም የማንወጣው መከራና ውድቀት ውስጥ እንወድቃለን፡፡
@fuadmahmmud5934
@fuadmahmmud5934 3 жыл бұрын
Mashallah welahi andegna yemer much respect u killn that speech 💬
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 жыл бұрын
What a PM , leader , military guy wow a man with different kinds of skills wow am with ur ideas until the last day. May God protect you.
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 жыл бұрын
የመከላክያ ሰራዊታችን የአማራው ልዩ ሀይል ሚኒሻ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ ኢትዮጵያ አዳናቹ ከጁታው ሰው በላ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 жыл бұрын
ABIY ante lene motehal!!! Kibir lante ABIY💚💛❤ ABIY 💚💛❤ABIY💚💛❤ ABIY 💚❤ABIY 💚💛❤ABIY💚💛❤ ABIY 💚💚❤ABIY 💚💛❤
@samiyaibrahim2983
@samiyaibrahim2983 3 жыл бұрын
You answer me all last 2 year questions. Thank u .my leader .
@belachewbulto2229
@belachewbulto2229 2 жыл бұрын
you are strength man we are whith you prime minister
@onelove9796
@onelove9796 3 жыл бұрын
We are with you until the end🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍
@mohammadtaani8684
@mohammadtaani8684 3 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እላለሁ!!!!
@s8L6
@s8L6 3 жыл бұрын
I could not have said more. He already said everything. God Bless Ethiopia 🇪🇹
@solzed6298
@solzed6298 3 жыл бұрын
Dr. Aby is a very inspirational leader. Africa needs such men. But the west won't take his speech easy and will do their usual tactics to try to get rid of him. God be with him and bless the horn of Africa.
@johngeorgian1302
@johngeorgian1302 3 жыл бұрын
انشالله يا رب العالمين 🙏😢😢
@drkassugizaw275
@drkassugizaw275 3 жыл бұрын
ዋናው የሀገራችን ለውጥ በርትተን በመስራት ሀገራችንን በስራ መለወጥ ነው !!!
@damaeast6551
@damaeast6551 3 жыл бұрын
Godless you Dr. Aby! Great leadership!
@sarinahile1150
@sarinahile1150 3 жыл бұрын
ስጦታ ነህ በውነት ያንተ ነዉ ሆሎ ፍቀር ነህ አባቱ ውበት ነህ 👌🙏🙏
@lilyqatar8475
@lilyqatar8475 3 жыл бұрын
Betamm enamesginalen ante denk mer neh enwedihalen Egzabhire tesgawune yabezaleh ❤️🇪🇹
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@hianalegas718
@hianalegas718 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን:: ጀግኖች የኢትዮጵይ ቁርጠኛ ልጃች:: ዶክተር አብይ ለዘለዓለም ኑርልን::
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የመሪዬ አኩሪ ገድል❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏 መወደድ ያንስሃል አብቹቹቹቹቹ
@SaeedSaeed-cg5jr
@SaeedSaeed-cg5jr 3 жыл бұрын
አፈቅቤማትወዳላችሑጦጣኤጭሐገርንያቆመመከላከሊያሰራዊትይመስገንመጀመሪያ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 3 жыл бұрын
Ayozh jeganw Dr Abey Ahmed ke goneh enqomaline ✊✊✊✊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@asalemengste8645
@asalemengste8645 3 жыл бұрын
Proud of you !! Diha binihonim lemanim eje anisetim.
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 жыл бұрын
May God Bless You and Keep You Safe forever ❤️🙏🙏🙏
@Mashquke
@Mashquke 3 жыл бұрын
MAXIMUM RESPECT All OUR GENIE'S HEROES TRUE GENERAL'S AND SOLDIER MIND DR. ABIY AHMED THANKS!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
You were born to lead!!!!💪💪💪💪
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 жыл бұрын
All Ethiopians listen this plz plz plz
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@yalekebede2575
@yalekebede2575 3 жыл бұрын
THAK YOU
@user-oe7hn4qj2w
@user-oe7hn4qj2w 3 жыл бұрын
አብቹየ አላህይጠብቅህ ስትአለብህ ሞትን ለጁታወች አላህ ከምድራይ ያሳቸው
@ethiopiayosef2583
@ethiopiayosef2583 3 жыл бұрын
we will remember this day. i always believed in you. thank you for clearing the thing you did for this country and still doing for us. be strong we will be beside you. once again thank you so much and may god protect you.
@awolhasen8190
@awolhasen8190 3 жыл бұрын
እናትክ ወንድ ወልዳለች ማሥመሠል አደለም የእውነት ብቁና ጀግና ሠው ነህ
@teddyabebe2540
@teddyabebe2540 3 жыл бұрын
I am very satisfied by explanation offered by prime Minister Abby Ahmed. I proude of Ethiopians and Ethiopian army 💜❤♥💕💖💓💜❤♥💕💖💓💜❤♥💕💖💓💜❤♥💕💖💓💜❤♥💕💖💓
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
አብቹ ምርጥ መሪ ነህ 💪💪💪❤💚💛
@gdg8314
@gdg8314 2 жыл бұрын
አተ አስተዋይ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ
@dr.mussieabdoshhassen4065
@dr.mussieabdoshhassen4065 3 жыл бұрын
Excellent speech with clear clarification of the war situation and the victory
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzfaq.info/get/bejne/rd1mhsZqu77TmqM.html
@dr.mussieabdoshhassen4065
@dr.mussieabdoshhassen4065 3 жыл бұрын
@@Atwima Thank you brother. I wish for you too a healthy and prosperous life as well as no difficulty of any form. May Allah bless us and our beloved country Ethiopia as always. Amiin Amiin Amiin
@mekdeskebede2480
@mekdeskebede2480 3 жыл бұрын
ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እንዲሁም ህዝቧን በቅን ልቦና ስለምትመራ ምስጋና ይገባል !!
@mulugetaoqubatsion5735
@mulugetaoqubatsion5735 3 жыл бұрын
Strong, determined and powerful young Tigrians are coming to resolve the conflict. All Ethiopians will be surprised with them and they will be respected in Ethiopia forever
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 жыл бұрын
Yeroo cuftikeessanuu yaada mo'ataa yeroo waraannii garaafi onneen of sobuu/dduu lafaan eeguu!!!nuralhudatv. Yeroo ummanni of sobu immoo waraanaan eeguu!!!kaayyoofi mul'atadhaloota hegeereeti hin kuftus hin cabtuus!!!!Maasha'allah thanksbro!!!!
@yalekebede2575
@yalekebede2575 3 жыл бұрын
THANKS
@user-vg9rd3ek5q
@user-vg9rd3ek5q 3 жыл бұрын
ንጹ ሰው♥እንወድሀለን
@picwd9666
@picwd9666 3 жыл бұрын
Le jegnochachin bemin kal liglets kal ataw rasu muto ene yalefirat edinor leregew jegna wetader hulum misgana alek kene 💓💓💓💓💓💓
@mohasaif3021
@mohasaif3021 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርበመከከልዋነውአትናወጥም
@user-nx9jx3mj8g
@user-nx9jx3mj8g 3 жыл бұрын
አብያ።አላሂ።ያጠብቅሂ።አገሪቺንን።አላሂ።ያጠብቂት
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
ዶክተር አቡ እንደ ንጉሥ ስለሞን እግዚአብሔር በጥበብ የተሞላህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 жыл бұрын
Welcome omn sagalee ijaafi gurra ummataatii #haqa ummataaf dursinee ni falmannaa!!!#fayyaatahi
@user-jg7mc3wx7z
@user-jg7mc3wx7z 3 жыл бұрын
ውዱ ጠቅላይ ሚኒስተራችን አብቾ አላህ ይጠብቅህ የሁል ጊዜም ዱአዬ ነው ኑርልን መልካም መሪ ሺ አመት ኑርልን
@SaeedSaeed-cg5jr
@SaeedSaeed-cg5jr 3 жыл бұрын
ወላሒበይ/በልመውደዲነውመጥላት
@merkatomedia
@merkatomedia 3 жыл бұрын
ምንም ማለባበስ አያስፈልግም ይህ ስግብግብ ጁንታ የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከዓመታት በፊት ሲገላቸው አውን ደሞ ምግብ ሲበሉባቸው ነበር
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 жыл бұрын
Am with you keep up the good work. We will be patient and see what is going on.
@ddfffmmm2208
@ddfffmmm2208 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ይሄክልል የሚባል ነገር ይቅር በቃ ባንድ ባንድራ በአንድነት ሁሉም ኢትዮጵያውይ ይሁን አሁንም ይሄ ክልል የሚባል ነገር ካልቀረ በጣም ችግር ነው
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
Thank you 😊
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 жыл бұрын
Yaasabaa!!! boranaa galtii boora yaabbiti fiigee dhaqabee dhunggachuu dadhabee midiyaakaa!!!!!Welcome nuralhudatv
@tedaraya6365
@tedaraya6365 3 жыл бұрын
We are hopeful for a greater Ethiopia
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
Bacher gza bzu cheger yasalf mriey enda abiy ylme kber msgana ygbawl.allha kant gone naw .
@yalekebede2575
@yalekebede2575 3 жыл бұрын
you love fist Ethiopia
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 3 жыл бұрын
አብቹ ይህን ሁሉ ችለሀል አሁንም ነቃ ብለህ ጠላቶችህን ጠብቃቸው 👌🏼በጣም ያሳዝናል እሬሳን ማንገላታት ነገ እነሱስ ማች መሆናቸውን ረሱት 😭
@natanimhenok2559
@natanimhenok2559 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
አብይአህመድ,ጀግና,ብሩህአይምሮ,ያለውነው,ነገረ ግን,,ማንምአልተረዳውም,አብሺር,በሚሊወን,የሚቆጠሩ,ህዝብ,እንረዳሀለን,እነዚህጁታወች,ስግብግቦች,አላህ,ያጋልጣቸው,አብሺርአላህይጠብቅህ,ክብርለጀግናው,ሠራዊታችን
@dagmawisolomon4608
@dagmawisolomon4608 3 жыл бұрын
Love one another.Jesus died for you on the cross. Hate is not the answer for Ethiopians. May God bring us peace & love for all.
@dejenubelachew6424
@dejenubelachew6424 3 жыл бұрын
Our brave leader Dr Abiy Ahmed long live for you!!!
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 81 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ህግ ማስከበር ለሀገራዊ ህልውና ክፍል ሁለት
58:16