ኢየሱስ ነው የደረሰልኝ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 155,733

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 714
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 2 жыл бұрын
በአያንዳነዱ ምስክርነት እግዚአብሔርን እዳመሠግንና በእግዚአብሔርም የበለጠ እድታመን እያደረገኝ ነው ጌታ ይባረክ
@meluhabtemariyam8150
@meluhabtemariyam8150 Жыл бұрын
ከጌታ በላይ ማን አለ ማነው ሚባርከው
@ruth-ku7tj
@ruth-ku7tj 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የኔ እናት አዛኝቷ ልቦና ስጫቸው!!!
@meronassefa9380
@meronassefa9380 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ላንቺ ልቦና ይስጥሽ ጌታ ይወድሻል
@Lifeber
@Lifeber 2 жыл бұрын
EYESUS YEMILISHN SIMI BLASHALECH ALSEMA BLESH NEW
@samueldeboch1241
@samueldeboch1241 2 жыл бұрын
እህት ወደ ኢየሱስ ነይ። እሱ ልቦና ይሰታል።
@sarondaniel5441
@sarondaniel5441 Жыл бұрын
@@samueldeboch1241 ke kirstos gar eko nat yalech wedet timta adis geta anawkim yemnawkew yenaziretu geta enji
@meluhabtemariyam8150
@meluhabtemariyam8150 Жыл бұрын
አመን እመብርሀን ልቦና ስጪያቸው
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምጣፍጭው ስታወሪ እህታችን ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ያጽናሽ የምትፈልጊውን ሳይሆን የሚያስፈልግሽ ጌታ አምላክ ይስጥሽ ።😍😍❤👏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ የጌታን ቃል በደንብ ብትማር ትውልዱን ታፍሳለች ወደእግዚያብሄር መንግስት ገና ብዙ እግዚያብሄር ይጠቀምባታል ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ
@gemebekele4387
@gemebekele4387 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@elenkahsay7850
@elenkahsay7850 2 жыл бұрын
You said it well.
@mekidestesfaye4928
@mekidestesfaye4928 2 жыл бұрын
Ewnet jegna set egzabiher yiredashal melkam wotat#1
@yaredtariku4965
@yaredtariku4965 Жыл бұрын
Ewnet new
@sintayehwworku2630
@sintayehwworku2630 2 жыл бұрын
እሰይ ዮኒያችን ዘረማንዘርህ ይባረክ የትውልድ አባት ክፉ አይንካህ❤❤❤
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው አንቺ እራሱ ጠንካራ ነሽ በርቺ ጌታ ይርዳሽ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 2 жыл бұрын
እፎይ ተባረኪ ለምልሚ ክፉ እይንካሽ ዛሬም ነገም እየሱስ ያድናል ወደ ጌታ እዳኘ እረፍት ወደሚሰጠው ኑ እባካችሁ
@mahlettsegaye7230
@mahlettsegaye7230 2 жыл бұрын
Kesuerken anawukm efuuuuuu
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 2 жыл бұрын
የማይረሳን አባት አለን እየሱስ ያድናል ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏
@te0B
@te0B 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ምን ልበልሽ፤ የረዳሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ። ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለም ያው ነው ።
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 жыл бұрын
የሚገረም አገላለጥ እግዚያብሔር ይባርክሸ እህቴ በቃ እወነቱን ተረድተሸ ሰለ ጌታን አክብረሸ ሰለ ተናገረሸ እናመሰግናለን በእሱ ቤት ያፅናሸ ለቃ አዋድ ቤ/ ክ ለመምህረ አሰግድም ምሰጋና የገባዋል ። የሚያድን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ።
@taminech4450
@taminech4450 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🥰
@zaratube7343
@zaratube7343 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ብዙ ውጊያ ሊኖር ይችላል ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ይዘሽ
@adaada6530
@adaada6530 2 жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን የረዳሽ ጌታ ይመስጌን ተባረኪ
@mulumenedo3987
@mulumenedo3987 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለዚህ ፕሮግራም አመሰግንሃለሁ❤🙏 ዮኒዬ በርታ ወንጌል ይቀጥላል!!!!!!!!!
@bisratshallo4951
@bisratshallo4951 2 жыл бұрын
ከዝህ በላይ ምንም ነገር የለም ዮንዬ ተባረክ እውነቱ ይህ ነውጌታ መልካም ነው ገና ብዙ ሰው ያመልጣል
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ዮንያቺን ለምልም 🍒🍒❤❤
@selampeace4261
@selampeace4261 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ በእውነት አንደኛ ነች በእውነት እግዚአብሔር የጨከነ ትውልድን እያስነሳልን ነው በእውነት የመሰከርሽለት ጌታ እርሱን ይበልጥ እንደታውቂው ፀጋን ይጨምርልሽ ሀይልሽ ይታደስ ለብዙ ህዝብ ያርግሽ ቃሉን ብዪው አይንሽን የከፈተው ጌታ ይባረክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙዎች የመዳን መንገድ ታሳያለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ክፉ አይንካሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
ያ እየሱስ ብቻ ነዉ ምያድነዉ ሀይማኖት ሳይሆን🙏🙏የምስማማ እየሱስ ያድናል በላይክ🙏
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረክ ከአንቺ አልፎ ለእኛም ትምህርት ነው ክብር ነፃ ላወጣሽ ለንጉሡ ለኢየሱስ ይሁን🙏
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i 2 жыл бұрын
ዮንዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ❤❤ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ። ❤❤❤😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖
@samibestlove5461
@samibestlove5461 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ቶሎ ቶሎ ይልቀቅ ምስክርነት 🥰🥰
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
Jesus is Lord ኢየሱሰ ያድናል ለዘላለም የኔ እት ጌታ ኢየሱሰ ደርስልሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እንካን ዳንሽ ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ወንጌል ያሽንፍል 📖📖💪😍 ደሞ ስታወራ ደስ ስትል 😂😍 መምህር አሳግዲ ውስጠ ነው በኢውነት 😍
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ታጣቃሎ ለእግዚአብሔር ይሁን ታበረክ ዮን ታበረክልኝ
@yonasalemshet517
@yonasalemshet517 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ እዳተ ያሉ ሰው ቢኖር ኖሮ እትዮጵያ የት በደረሰች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን ዮኒዬ ተባረክልኝ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው 😳💕💕😘 ኃይልን የምያስታጥቅ #የጌታች የመዳንታቺን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም ይባረክ 🙏😍❤እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙌🙌❤
@mercitemesgen7102
@mercitemesgen7102 Жыл бұрын
የኔ እናት ድንቅ ነሽ ለበረከት ሁኚ የአንደበትሽ ቃል የፈውስ ቃል የመጽናናት ወደ እግዚአብሔር መንግስት የመምጫ መንገድ ይሁን የተባረክሽ ነሽ ዮኒዬዬዬ አንተ የብዙዎች አባት ነህ እንወድሃለን ሰለ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይክበር 🙏
@abenzertz9917
@abenzertz9917 2 жыл бұрын
ያለኝ የምወርሰው የልጅነት ርስቴ የናዝሬቱ መልካም መልኬ ነው ውበቴ ሞቴን የሞተው በግ ጣፋጬ ፍሪዳ ለመሸባት ነፍሴ ሆኖታል ማለዳ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር መስጋና ለጌታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን 🙏ዮኒዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ 🙌🙌❤🥰🥰
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ስልዬ እውነት እንደምትናገሪ በደምብ ያስታውቃል እግዚአብሔር ዘመንሽን ያቅና ልጆችሽን በደሙ ይሸንልሽ
@samuelfentahun
@samuelfentahun 2 жыл бұрын
Erasachu emitteraterut negers
@yemahlet
@yemahlet 2 жыл бұрын
@@samuelfentahun aygermum
@mmhh7386
@mmhh7386 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ክብር ለኢየሱስ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏ሰለም አንችህም ታባረክህ ዮን አንተም ታባረክህ እንውዳሌን💕💕💞💞💞💞💞
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት ይደንቃል፣ እያዝናና፣እያሳቀ፣እያስገረመ፣ይሄም አለ እያስባለ፣እያስለቀሰ፣ ይቀጥላል ዮንዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ፡ እንቀጥላለን ወይ እንቀጥላለን ምርጫ የለንም።
@hibahub603
@hibahub603 2 жыл бұрын
አንች አንደኛ ነሽ ጌታን ለብዙዎች ለመዳን መንገድ ሆነሻል ጌታም በዝ ደስ ይለዋል , መቼም እሄን ምስክርነት ሰምተው የማይለወጥ የለም
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 жыл бұрын
What a wonderful lady. Praise God for this miracle happening in Selam life. Amazing witnesses. May God bless you abundantly Selam.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 139 14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። wow what a testimony 👏👏👏 bravo 👏 bravo
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመንፋስ ቂዱስ ይሁን አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲ጸጋ ይብዛልሽ 🙏ቡሩክ ናሺ 🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ልጆችሽን በጥሩ ስነምግባር ስለምታሳድጊ ተባረኪ።🙏🏽💕
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 2 жыл бұрын
እስስስስስይ ስኦል ባዶ ቀረ የኢትዮጲያ ወጣት ሁሉ ለክርስቶስ መፀሐፍ እንዴሚናገራዉ አለም ሁሉ በክርስቶስ ይጠቀለላል አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እህታችን እንኳን ጌታ ረዳሽ ጌታ ይክበር ተባረክልኝ በብዙ
@danieladamu9585
@danieladamu9585 2 жыл бұрын
የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ገና ለጌታ ለኢየሱስ የጨከነ ትውልድ ይመጣል እግዚአብሔር ይመስገን
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 2 жыл бұрын
ጀግና ወጣት ጌታ ይጠብቅሽ
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 2 жыл бұрын
ይህንን ምስክርነት ሁለት ጊዜ ነው ያደመጥኩት ኢየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ ያድናል
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 2 жыл бұрын
ንግግርዋ እራሱ አይጠገብም ጌታ ሲነካህ ብርክ በይ ለምልሚ
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሰልፉን እግዛብሔር ይዋጋልሽ በርቺ ዮኒሻ ተባረክ አቦ ሰላምክ ይብዛልን
@jo4801
@jo4801 2 жыл бұрын
የቀረውንም መልካም ወጣቶች ኘሮግራሞች ብትሳተፍ መልካም ነው አንደበትሽ ደስ ይላል በኢየሱስ ደም ተሸፈኝ።
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ድሮም ዘሬም ነገም ለወደ ፍትሕም ለዘላለም ያድናል ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ስለሁም ነገር እህቴ እንኳን ለዚህ ምስክርነት አደረሳሽ ለእግዚአብሔር ቀን አለው አሁንም በቤቱ ጸንታሽ መቆም ይሁንልሽ በአንች ላይ የጌታ ክብር ይገለጣል። ዮንዬ ተበረክ በብዙ ፀጋ ዘመንክ ሁሉ ይበረክ አንተን ለእኛ ያስነሳው ጌታ ለዘላለም ይበረክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@gemebekele4387
@gemebekele4387 2 жыл бұрын
ይህች ድንቅ ልጅ አገልጋይ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ
@selamawittato4773
@selamawittato4773 2 жыл бұрын
እህቴ የመንፈስ ቅድስ ፀጋ የበዛልሽ ተባረኪ
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምለቀስ አወኩ ተባረኪ ጌታ ነካሽ
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 2 жыл бұрын
ይች ልጅ በደንብ ያዙዓት ቃሉን አስተምሯት ብዙዎችን ትታደጋለች
@adissadissa2481
@adissadissa2481 2 жыл бұрын
Wow ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 2 жыл бұрын
አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳሽ አህታቺን አየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ዮን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leogo2952
@leogo2952 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@getachewshugute3598
@getachewshugute3598 2 жыл бұрын
Zamanishe yetabareke yihunileshe Aniche Asitemare neshe Ka aniche misikirinete bizu nagarochine tamirehalahu❤️❤️❤️❤️❤️
@selamawittato4773
@selamawittato4773 2 жыл бұрын
ለወጣቱ ታስፈልጊያለሽ ወዳጄ ወጣቱን ባለሽ ፀጋ አስተምሪልን እኛ ካንቺ ብዙ እንማራለን ፀጋሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ
@mahlettsegaye7230
@mahlettsegaye7230 2 жыл бұрын
Lerasa tesastalech enkan lesew ltastemr
@mihretzewde5032
@mihretzewde5032 2 жыл бұрын
Yamatal akatalhu abeda tenshe teshluat new
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ መልእክት ነው ክብር ለ ጌታ ይሁን ዮንዬ ተባረክ ♥️🙏🙏🙏
@rootedinchristwithberiya
@rootedinchristwithberiya 2 жыл бұрын
Lords willing We need Melkam Wetat in Washington DC! 👏👏🔥 Love this Testimony!
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 жыл бұрын
ወይኔ ምገርም ልጅ ናት እውነት በጣም ለብዞዎች መለወጥ ናት
@dimahe143
@dimahe143 2 жыл бұрын
ዲያብሎስ እርር ይላል፤ ወንጌል ይቀጥላል።
@GadyBGutu
@GadyBGutu 2 жыл бұрын
Glory To God Glory To God Glory To God Glory To God Glory To God Glory To God Glory To God Glory To God
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ገና ብዙዎች ያመልጣሉ ጌታ ይመስገን እህቴ አምልጣለች
@areguafeworkoyda9230
@areguafeworkoyda9230 2 жыл бұрын
ewunet kaliwotach mechem Ethiopia atifewosim. geta yibarkish
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
የእግዚያብኤር ስም የተባረከ የተመሰሀገነ ይሁን እውነት ያገኝው መንፈስቅዱስ የነካው ሁሉ እውነት ይናገራል ከራሱ አልፎ ለወገን ያዚናል ጌታ ይባርካቹሁ !
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
እሰይይይይይ ተመስገን ጌታ ሆይ ስለ መልካም ወጣት መርሐ ግብር
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Woooooooooooooow Egziabher yebarek yoniye endew birik Bel 😘❣️❣️❣️❣️❣️
@edengebre1423
@edengebre1423 2 жыл бұрын
የሀይማኖት ለውጥ ሳይሆን ልጁን ማመን ቃሉን ማወቅ እንደሚያድን ገብቶሽ ጌታን ስለተከተልሽው በዚህ እድለኛ ነሽ :: ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ:: ብዙ ፈተና ሊገጥምሽ እንደሚችል አስባለው ግን በርቺ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን እምነት እንዳትተይ:: ክርስቶስ አለምን አሸንፉል ለዛ እስከመጨረሻው ይሚፀናም ከክርስቶስ ጋር ድል ይነሳል:: እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ 🤍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ትልቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ጌታ ደርሶልሻል የኔ ቆንጆ ፈውስሽ ይፅና
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ዪኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤
@godebolsseso4204
@godebolsseso4204 2 жыл бұрын
Yoniye bexami in wodalen wodajje bazi qaxil 💝💞💞💞💝🥰🥰😭🥰
@shagoshawel5013
@shagoshawel5013 2 жыл бұрын
Amen eysus geta nwe
@tamutd7761
@tamutd7761 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሰጠው ስጦታ ስምህ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ በብዙ ጸጋጋ😘🙏
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen amazing lord bless you 🙏 🙌
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይከበር 🙏🙏🙏❤️
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይብዛ እንደ አንቺ ያለ ኦርቶዶክስ ይብዛ እንቢ ከእየሱስ ዉጭ አላመልክም አልከዛም የሚል የቆረጠ ትዉልድ
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ዩኒ እንዳትለቋት መፅሐፍ ቅዱስ አስተምሯት ሺ ሰው ታስተምራለች ደሞ ደስ ትላለች ስታወሯ 🥰🥰🥰🥰👸
@mebirat7434
@mebirat7434 2 жыл бұрын
አሜን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😂🙏❤️❤️❤️
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ጌታ እረደሽ የአጋንትን ስራ ገብቶሻል አንድትም ሳተመልጣኝ ነው የደማጥኩት ሰው ብዙ ያወራል ስለ ሕወታችን እነርሱ አይጠያቁም እኛ እረሰችን ነን እምንጠያቃው ፀንታሽ በቤቱ በመስቀሉ ስር ሁኝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ባንተ ላይ የሚስራው እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ ዮንይ ብርክክ በልልኝ
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
ውዴ እህቴ እንኳን ጌታ ኢየስሱ ድረስልሽ ከዚህ በኋላ ወደ ፈት ብቻ ነው ደግሞ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣሽ እወዳሻሃለን !!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@tagesechtagesech42
@tagesechtagesech42 2 жыл бұрын
ክበር ና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልል
@kidusayalneh6843
@kidusayalneh6843 2 жыл бұрын
ጥሩ story ጥሩ acting
@Feven600
@Feven600 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ደስ ስትይ ተባረኪ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ለበረከት ሁኚ ውዴዴዴዴዴዴ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤🥰😍😍😍😍🥰🥰
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ታበራክ እህቴ ክብሩን ጌታ ይዉሴድ ዮን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ 💓
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ 🙏ዮኒ ተባረክ 🙌እህታችን እንወድሻለን ተባረኪ❤️❤️❤️
@halahala809
@halahala809 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ሁሉን ለምችለዉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት እንኳን ደንሽ ዮኒዬ ተበራክ በብዙ ለበራከት ሁን ተበራኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💗💗💗💘💘💘
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 2 жыл бұрын
Wowow Ameeen Geta yebarkhi ilove 💖 ❤ 💕 ♥ 💓 💗 💖 ❤ 💕 ♥ 💓 💗 💖
@enochtd7287
@enochtd7287 2 жыл бұрын
ሴቷ ዮኒ 😘 አገልጋይ ነሽ ፡ ብዙዎችን ባንቺ ጌታ ያድናቸዋል
@sisterbekele2914
@sisterbekele2914 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🏽📖🙏🏽🙏🏽🙏🏽📖አሜንንን
@tgteddy8201
@tgteddy8201 2 жыл бұрын
እንዴት የምትደንቅ ልጅ. እንደሆነች እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅቅቅቅ ልጅ ናት በክርስቶስ ጠንካራ የሆነች እኔ የምለው የለኝም. ተባረኪ በብዙ!
@user-mj1tg7st4s
@user-mj1tg7st4s 2 жыл бұрын
እየሱስ የድናል❤
@yordinachris9496
@yordinachris9496 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 2 жыл бұрын
እኔማ አፌን ከፍቼነው የሰመሁት ተባረክ እህታችን 💕💕💕
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Enkuan Egziabher eradash ehite ❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍😘😘😘😘💌💌💌💌💗💗💗
@abelbirhanu7520
@abelbirhanu7520 2 жыл бұрын
powerful words... GOD Bless you my sister
@aynlem1212
@aynlem1212 2 жыл бұрын
gete hoy sim yibarek is elelelelelelelelele egzbaher zemenk yoniy
@orangeburtukan9273
@orangeburtukan9273 Жыл бұрын
Betam asafari neshi ,betam ,
@selambeyesus5373
@selambeyesus5373 2 жыл бұрын
Uuffe Ameni la Egizaber yemaçhalê yelame gulibate Hulu la lyesus yebarakakale oh Haleluyaaaa Elelelelelel yechilali lyesus Yadinale yetadagal Ameni Ameni 📖📖📖🎚️🎚️✅✅💡💡 unkan geta radahash 💗😓 tæbarakilegñ ye malkam wotahate Burukan Hulu l love you so much yoniyee kana betasabe 🤝💖🌹
@martemarte1407
@martemarte1407 2 жыл бұрын
Amneeeee kibre le egzabhre yhune wawuuuu mitigarmi takare malkame seti nashi zamanishi yibarki barchi
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
ዮኒያ ኢኔ የሚሎ ቃላቲ አጣራኚ ጌታ ካ አጣቢ አዪላዪ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 жыл бұрын
ከጋዳም እየሱስ ይበልጣል ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ዘርክ የጠላት ደጅ ይዉረስ 😘😘
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Жыл бұрын
እህቴ ተባረክ ጥሩ ምስክር ነው ። ዮኒ ተባረክ
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,2 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 100 МЛН