"ልጄ ይቅር በይኝ ወልጄ አልጣልኩሽም " አስገራሚ ታሪክ//በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 723,859

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 870
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
ደስ. ሲል እናቲቱን በድጋሜ ከቤት ሰራተኛነት ኢቢኤሳች አውጦት. አድስ ምእራፍ ላይ እባካችሁ ጋብዛት እድሜ ዘላለሞን በሰው ቤት ማረፍ እናቶ ከሰው ቤት ሰራተኝነት. መውጣት አለባቸው እባካችሁ በድጋሜ አቅርብልን
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 Жыл бұрын
ትክክክል👌👌👌
@minyilshewagebre508
@minyilshewagebre508 Жыл бұрын
John
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
Please we need to see her again be Addis mieraf
@user-hz8xj7tk9i
@user-hz8xj7tk9i Жыл бұрын
ትክክል
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ይሄንን ወጣት አለማመስገን ንፉግነት ነው የኔ ቅን መልካም ወንድም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እናትህን እኛም ውድድድድ❤❤❤❤
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Subahaan allaah
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Maashaa allaah
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Alamdulillaah
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Amiiiin Amiiiiin Amiiiin Amiiiiin inshaa aallaah
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እባካችሁ እናትየውን ebs አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርቦ ያሳየንና ደግነታችሁን ያሳየን
@Suzan17
@Suzan17 Жыл бұрын
👌👍🏽 Betam harif hasab new tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merondemis4473
@merondemis4473 Жыл бұрын
Enem megnot enate edme lekwan ke sew bet satewata noralch Fetari behon tamer kezi hiwot bawetat destaye lek yelwum
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-xq9to4zs2p
@user-xq9to4zs2p Жыл бұрын
0708
@josephtessema6578
@josephtessema6578 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሩት ከዚህ በመቀጠል እስኪ በእናንተ በኩል የሴትዮዋን ኑሮ ለመቀየር ማስተባበር ከቻላችሁ እኔም የበኩሌን አስተዋፅኦ ለማድረግ በዚሁ አጋጣሚ ለመግለጽ እወዳለሁ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Жыл бұрын
በአላህ እኒህ እናት ከሰው ቤት ህይወት የሚወጡበትን ሁኔታ እንፍጠር ወይ እሁድን በኢቢኤስ ትቅረብ አይደለም በዚህ እድሜ ለኛም በወጣትነት ከብዶናል የተቻለንን ሁሉ አድርገን ከሰው ቤት ሰራተኝነት እናውጣቸውና ጉሊትም ቢሆን እናስጀምራቸው
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
Masha Allah Alhamdulillah dasta
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏
@qmc5652
@qmc5652 Жыл бұрын
ስታሳዝን
@haahaa8922
@haahaa8922 Жыл бұрын
Abshirii yena wued min liabalshe ehtawa uffffeee bech yamuwal😭😭😭😭
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ እህቴ የኔም ሀሳብ ነው
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ዮኒ እኮ የእግዚአብሔር ሰው ነው ቅን ልብ ያለው ሰው ክበርልኝ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እናት 💕 እናቶቻችንን በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ. 🙏🙏🙏😇
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
አሜንንን
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
ዮኒየ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ 🙏ፈጣሪየ ያንተን ክፉ አያሰማኝ 👆🙏ትለያለክ የኔ ሰው💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 Жыл бұрын
ደስ የሚል ግንኙነት ነው የዚህ ፍሮግራም አቅራቢዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዴት እንደምወዳቸው ማርያምን
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
ያአላህ 😭😭😭😭ችግር አይኑ ይጥፋ እናትና ልጅን የሚለያይ እረ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-pk4rl7tk7e
@user-pk4rl7tk7e Жыл бұрын
ወላሂስሜቱከባድነውድህነትምበጣምአስከፊነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ለኛ ለምናምናት ፈጥና ሰሚ ናት ሜሪዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🙏❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም የኔ እናት የሷን ስም ጠርቶ ማንም አያፍርም ሳይሰስት እናትነቷን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገ ይሁን🥰🥰🥰🥰
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@chaltunagash7195
@chaltunagash7195 Жыл бұрын
ድንግል ምንም አታርጊሚ የእ/ግ እጅ ነዉ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
@@chaltunagash7195 ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳታል። ፀረ ማርያም እኛ የተደረገልን እንመሰክራለን አንቺ ቀረብሽ እንጂ ።
@chaltunagash7195
@chaltunagash7195 Жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 yene konjo ዘነድው የተመታው በ እየሱሰ ስም ነዉ read your bible the truth is there for you
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ!! ልጁ ደግሞ ደግ ነው ደስ ሲል:: ወጣት እንዲህ የዋህ ሲሆን ደስ ይላል::💚💛❤️
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Жыл бұрын
እናትየው በጣም ያሳዝናሉ በአዲስ ምዕራፍ ላይ ድጋፍ ብታደርጉላቸው ጥሩ ነበር።
@rurubeshir711
@rurubeshir711 Жыл бұрын
ልጁ ለናቱ ያለው ፍቅር ደስ ሲል ጥሩ ደረጃ ደርሰህ የሚደሰቱ ያድርጋቸው
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አዲሱን አመት በደስታ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
ዊዊዊ ማልቀስ ብቻ ነው ስራዬ ኢቤስ ስገባ እናት ሺ አመት ትኑር🙏❤❤❤❤
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
አሳዳጊሽንም ማመስገን አለብሽ እንዲህ ውብ አድርገው ያሳደጉሽ ነፍሳቸውን ይማር እኔ እናትና አባታችሁን ስታገኙ አሳዳጊወቻችሁን አትርሱ አመስግኑ ምንም በድለዋችሁ ቢሆንም
@jrethio8618
@jrethio8618 Жыл бұрын
የእኔም በሰው ሀገር ሆኘ ሞተች ያሉኝ እናቴ እንዲህ ጠፍታ ባገኘኃት😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ
@user-zy5zp5vw5w
@user-zy5zp5vw5w Жыл бұрын
እኔም እዳችው ሁሌም እመኛለሁ የሞተ ሰው እደማይመጣ አውቃለሁ ፈጣሪ ያፅናሺ ያፅናኝ
@jrethio8618
@jrethio8618 Жыл бұрын
@@user-zy5zp5vw5w አሜን
@kairhmha2848
@kairhmha2848 Жыл бұрын
በምን እድላችን ይሻል ነበር
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አይዞን😭😭😭😭😭
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
እኔም 😭💔
@tadlamhiret2273
@tadlamhiret2273 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እማማ ...እመቤቴ ማርያም ፀሎትዎን እንኳን ሰማችዎት🙏🙏🙏
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
እናት ያለ ምንም ችግር ልጆን ጥላ አትሰደድም😭😭
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ አለሜዋ
@sintaysintay5186
@sintaysintay5186 Жыл бұрын
እውነት ነው ችግር በጣም ከባድ ነው
@helenhussien1670
@helenhussien1670 Жыл бұрын
እናትን እናት የሚያደርጋት በችግር ውስጥም ልጇን አለመጣሏ ነው የደላውማ እንኳን ልጁን የሌላ ሰው ልጅን ያሳድጋል እኔ እናትየው አሳዝናኛለች ግን ኮመንቱ ጥሩ መልክት አይደለም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እናት ብትጎሳቆልም ለዘለአለም ትኑር እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙ🙏🏾❤️
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት ደሞ እናትና ልጀቷ በጣም የሚመሳሰሉት ❤️❤️
@semselamu2531
@semselamu2531 Жыл бұрын
betam iyalakasku nawu yesamawut mikniyatum negaru kawondime gar yimasasalal inkuan das alachihu
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
የዝቺ እናት ስልክ አስቀምጡ እባካችሁ
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
ይሄን ፖፕሮግራም ሰፍ ብዬ ነው ምጠብቀው የኔ እናት ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ 🥰🥰 ምስኪን አሳዘነችኝ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
አለሜዋ ደምሪኝ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት❤❤❤🌻🌻🌻እናትየዋ ልጇን ሰውጋር የተወቻት ወዳ ስላልሆነ በድህነቷ ሰለሆነ የምትረዳበት መንገድ ቢመቻችላት ጥሩ ነበር ታሳዝናለች
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ የፕሮ ግራሙ ድምቀት ነው 💐
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የቅዳሜ ከስአት አዘጋጆች በሙሉ ለምታደርጉት ሁሉ እናመሠግናለን እናት አንቺም አላህ ህይወትሽን ይቀይርልሽ በአዲስ ምእራፍ እደምትቀርብ ተስፋ አለኝ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
እሙየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 Жыл бұрын
እውነት ነው
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
ትክክል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው መሬትና ሰማይ የምታህለውን ሰው ረጅም እድሜ ለወላጆች🙏🇪🇹😢 እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ እና እናት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹
@Suzan17
@Suzan17 Жыл бұрын
Halimaye betam harif getem new erejem edma temegnehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
@@Suzan17 💖💖💖💖💖💖😘🇪🇹💕
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@zeenbzeenb3906
@zeenbzeenb3906 Жыл бұрын
@issamchamoun2370
@issamchamoun2370 Жыл бұрын
እንደዉ ዮኒ ቃል የለኝም ስላንተ የምገልፅ በት የሰዉ ደሰታ የሚያስደሰቸዉ ልዩ ሰዉ የወለዱህ ይባረኩ
@Enkutatash77
@Enkutatash77 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዳጊዎችሽ ፀዋ በጨዋ ደንብ ያሳደጉሽ የኔ ደርባባ ሜሮንይ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ ቆንጆ❤🎉
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
እደዛሬ ደስብሎኝ አያውቅም በተለይ እናቴን ባገኝ ብላ ስለነበር በህይወት ስላገኘቻት ደስብሎኛል።ዮኒየ የኔ መልካም ትለያለህ ያለህ ደስታ ሰወችሲገናኙ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪይባርክህ
@kubagebi2773
@kubagebi2773 Жыл бұрын
የጌታችን የመድኒታችን የመድሀኒአለም እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታምራን ያየንበት ነው፣ እንኳን ደስ ያላችሁ።
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ያገናኘካቸው ልጅ ደግሞ አይዞክ ጠንካራ ሁን ማንም ሰው ጠንክሮ ከሰራ ያሰበእበት ይደርሳል በርታ ቅን ሰው ነክ
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v Жыл бұрын
እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው 🌷🥀እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ebs እዉነት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የብዙ ሠዉ እንባ ነው ያበሳችሁት 👏👏
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mebrahtubrhanu7161
@mebrahtubrhanu7161 Жыл бұрын
Hej
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደዚህ ቀን አልቅሼ አላውቅም ድህነትን እግዚአብሔር ድሀ ያርገው😭😭እናቶቻችን በህይወታቸው ስንት ችግር እንደሚያልፉ እኝህ እናታችን ያለፉበት ህይወት በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር እንካን ከልጆት ጋር አገናኞት ebs አንደኞች ናችሁ እንወዳችሀለን
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ያሳደገሽም መመስገን አለባቸው ኮፒ እናቷን መሳይ እኳን ደስ አላችሁ የኔናት አላህየረፍት ኑሮ ይስጥሽ የናቶች ህመም ድካም ያማል ረጂም እዲሜ ለናቶቻችን🤗 ዮኒየ ስወድህ ይቺ ተሳሳሙ ሳሟት እምትላት ነገር🥰🥰
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 Жыл бұрын
መልካም ወጣት ነህ ደግነት በጣም ደስ ይላል እናትህንም አላህ በጤና ያቆይልህ እናትና ልጅም እንኳን ደስ አላቹ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ስታገኛት ስታያት አላለቀሰችም ችግሯን ስትሰማ ልቧ ህምም አላት እንኳን አገኘሻት እንጂ ሁሉ መልካም ነው እንኳን ደስ አላችሁ EBS ቃላት የለኝም
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሮን እናትን ማግኘት ከምንም በላይ ነው መልካም ጊዜ
@natiysisay4032
@natiysisay4032 Жыл бұрын
እውነት እንባየ እየፈሰስስ ነው የተከታተልኩት የእናትየዋን ምስኪንነት ስስማ ልጇን በችግር ውስጥ ጥላ ሄዳ ስታስብ ስለኖረች. ልጅቱ አድራ በምትችይው መንገድ እንናትሽን አሳሪፋት ለጅማው ልጅም በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይስጥክ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ይህ ወጣት ሊመሰገን ይገባል በርታ ቅንነት ለራስ ነው ደግሞ ያሰብክበት ትደርሳለህ እናትህንም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም እናትሽን አገኘሽ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
የወለደ ያቀዋል እናት ቡትጀገረ እንጂ ልጅዋ አጥልም እንካን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ የኔ አይን በደስታም 😭😭
@eshetewolde9315
@eshetewolde9315 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አግኝታ( እቅፍ😍😍) ታድርገኝ ብላ ነበር ይሄው እቅፍ አረጓት ክብር ለአምላክ ምስጋና ebsሶች!!!
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
እናቷ ያሳለፉት የሂወት ውጣ ውረድ ሳስበው ከአንጄቴ ነው ያስለቀሰኝ! እናም ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉና እኚህ በስራ ብዛ የጎበጠ ወገባቸው ቀና እንዲል ማድረግ ይኖርብናል።
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
በጣም አግዛብኤር እድሜጤና ይስጣችው ኢብኤሶች የምወዳችው እናታችን ፈጣሪ እኳን በሠላም አገናኛችው ደስይላል 💙💙💙💙💙👏👏
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ አለሜዋ
@FafiTube1260
@FafiTube1260 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@finot2023
@finot2023 Жыл бұрын
❤ የ ልጁ ድምፅ ግን የሚገርም ነው ዋው!!!!!!!!!!!
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 4 ай бұрын
እዴት
@leylakader6016
@leylakader6016 Жыл бұрын
እውነት ሰዎች ሲደሰቱ ማየትን የመሰለ ደስታ ምን አለ አላህ ይጨምርላቹ
@nunukemal7349
@nunukemal7349 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ጅማ የማርያም ስፈር የሰፈረ ልጆች በሙሉ
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
በሀይሉ ዝናቡ ደግ ልጅ ነህ ጌታ ዋጋህን ይክፈልህ በርታ።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል እናት ሳትቸገር አትጥልም በተለይ እነዚህ እናት በሰው ቤት መከራተት 😭😭
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው? ወልዳ የምትገድለውንም ባትቸገር ኖሮ ልትል ነው?
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
የኔ ልበ ቀና ምርጥ ልጅ ነህ እንደራስህ ጉዳይ ተጨንቀህ ለዚህ አበቃሀቸዉ አገናኘሀቸዉ ለናትህ ረዝም እድሜ እናንተም እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ አልሀምዱ ሊላህ ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ነው በርቱ የኒና ፀጊ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ትህትናችሁ ደስ ሲል
@myoheeien9966
@myoheeien9966 Жыл бұрын
ይህ ወጣት ልጅ መመሰገን አለበት ተባርክዐወንድም።
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ግን ይቅርታ አርጊልኝና ያሳደገችኝ ሴቲዮ ከምቲ ያሳደገችኝ እናቴ ብቲ ያምርብሻል። ምነው በዚ ልክ
@sulamith8910
@sulamith8910 Жыл бұрын
100% ልክ ብለሻል
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ እረጅም እድሜ ና ጤና ለናቶች ይስጥልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ይህን ፕርግራም አድስ ምዕራፍን አለማመስገን አለማድነቅ አይቻልም የኔ እናት እናትዮይቱን ግን በአድስ ምዕራፍ ቀርባ የተሻለ ድጋፍ ቢደረግላት ከሠው ቤት ሠራተኝነት የሚገላግላትን ነገር ተባበሯት እስኪ ልጁ ግን የተባረከ አስለቀሰኝ😢
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እናትሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ደምሪኝ👑👑🍬🍬
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c Жыл бұрын
🙏🙏👍👍❤❤❤❤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
ወጣቱ ጅግና እናትልን አስከበርክ ጅግና አይዞህ እናትህ ህልምህን ታያለች፡ በጣም ስጦታ አለህ
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
ለእመቤቴ ማሪያም ተናግሮ ችግሩ ያልተፈታ ማነው🙏🏻 ሁልግዜም አትለየውት 😭የኔ ከርታታ እናት እንኳን ደስ አላችሁ😭😭😭
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
እንኻን ድንግል ማርያም ጾሎትሽ ሰማችሽ: እንኻን እናትና ልጅ ተገናኛችሁ ደስ ብሎናል::
@BbBb-ko3gj
@BbBb-ko3gj Жыл бұрын
ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ለእናቱ ያለዉ ፍቅር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አዛኝ ጨዋ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ የተጠፋፉ ሰዎችን እንደማገናኘት ደስ የሚል የለም
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ አልቅሼ እናቴ በሰላም እንዲያገኛት ፀሉይሉኝ
@user-kp2dg6nb1x
@user-kp2dg6nb1x Жыл бұрын
Lemn betbbr anfelgachewm 🤔🤔🤔
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ሜላትዬ እንዴት እንዳለቀስኩ እናትሽ የዋህና የተጎዳች ናት ታስታውቃለች እንካን ደስ አላችሁ
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
እናት ሁል ግዜም ዴስታሽን እንጅ ከፉ አችሁን አንስማ እኳንም ደስ አላችሁ እናተም የህነን ስራ የምትሰሩት በትልቅ ደረጃ አላህ ይመዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ልጁን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጀግና አንበሳ እናቱን ወዳድ ማሻአላህ ብያለሁ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ ሲስቁ ስቄ ሲያለቅሱ የማለቅስ ሆደ ቡቡ ነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ😥❤❤❤❤😊
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ሚስኪን እናትየዉ ስታሳዝን እንኳዋን ደስ አለሽ እንኳዋን ተገናኛቹ
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለአንቺ ደስ ብሎኛል 😭💔😭💔😭💔😭💔 የደስታ እንባ ነው እሺ የኔ እናት ጀግኒት እናት ኖት አሁን ካሉበት የተሻለውን ኑሮ አላህ ይስጦት
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
ይህ ኘሮግራም ሲደርስ ለቅሶ ደስታ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ot9nx5qo6p
@user-ot9nx5qo6p 11 ай бұрын
አላህዬ የተቦሳቆሎ ሰዎችን አላህ የተሻለ ህይወት ስጣቸዉ ያረቢ
@user-uh5ms2wo1r
@user-uh5ms2wo1r Жыл бұрын
ትክክለኛ የተጠፋፋ የተገናኘበት ስሜት እናትናቸው ከትክክል አገባባቸው ልብ ይስባል
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለዎት እናታችን አህቴ አንቺም እንኳን ለምትወጅያት እናትሽ ተገናኘሽ መልካም ቀን
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j Жыл бұрын
እናመሰግናለን abs አሁንም እናትየዋን ከሰው ቤት ብናዎጣት ብንረዳት እስከመቼ በሰው ቤት እናት😭😭😭
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
ቢስሚላህ አይኔ አቃጠለኝ የኔ ድንቡሼ እናት ሜሩዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ. እናትዬውን ከኢቢኤስም እንርዳት
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 Жыл бұрын
ስለሆነዉ ሁሉም ነገር ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ምንግዜም ከፍ ይበል ጠባቂያችንና ከለላችን አምላካችን ነውና !!! የአምላካችንም ሥራ ሁሌም ድንቅ ነው ። ለቅድሥት ለሀገራችንን ኢትዮጵያም በሰጠን አዲስ ዓመት ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተባበር ይስጠን ዓሜን !!!
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
መልካም ስራችሁን እግዚአብሄር ይጠብቅን እናት ለዘላለምትኑር
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
አልተቻላችሁም ኢቢኢኤሶች ምን እንደምላችሁ አላዉቅም እንኳን ደስ አለሽ ሜሮን በርቱልን እንባ ጠራጊ እናተን አጊንተናል ከፍ ያርጋችሁ የወኒ ፀጊ እንኳን አደረሳችሁ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
እንኳን ደስያላችሁ ደስ ይላል ጅማወች ግን አማረኛ ፐርፌክት ናችሁ ዋው ❤
@yamyam9543
@yamyam9543 Жыл бұрын
እማዬ የእኔ እናት የእኔ ምስኪን እንኳን ደስ አሎት ከልጆ ጋር አገናኞ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ
@brkd403
@brkd403 Жыл бұрын
ሜሮን እድለኛ ነሽ መልከም ሰው ላይ አገር ሰላም ብለሽ አድገሽ እናትሽንም አገኘሽ ጥሩ ህይወት ዘመን ይሁንላችሁ
@etueyt7963
@etueyt7963 Жыл бұрын
እናት እያለኝ እናት ፍለጋ አማርኝ ይህን ስላችሁ በጣም እየከፍኝ ነው እናቴ እህቶቸ ስለኔ ግድ የላቸውም ልጂ ወልጀ አልጠየቁኝም ልጀን ሀገር ልኬ ሄት ነው ብለው አልጠየቁኝም ብቻ ሆድ ይፍጀው ግን ትክለኛ ቤተሰብ ናፈቀኝ አዳዴ እግራ ይገበኛል አሁን በየሚዲያው ቤተሰብ ሲገናኝ የኔስ ተራ መቸ ይሆን
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
አይዞሽ አች ቅረቢያቸው አድቀን ይቀየራሉ
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 Жыл бұрын
Etu Eyt እኔም እንዳች ነኝ
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 Жыл бұрын
እንዴት የት እንደለሽ እያወቁ አይጠይቁሽም ወይ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ተቃውሞ አለኝ የተጋበዘው እንግዳ ሐሳቡን ብታስጨርሱት ምናለ ትያትር እሰራ ነበር እያለ ሐሳብ አስቀየራቹት ለምን ምናለ ችሎታውን ህልሙን ብትጠይቁት እና ካስክ ማድረግ ሚፈልግ ካለ ህልሙ ነው እናቱን ማስደሰት ነው ለምን አልተረዳቹትም 😥😥
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
ትክክል አቋረጡት. እውስጡ ብሶት አለበት
@sulamith8910
@sulamith8910 Жыл бұрын
የተጋበዘው እንግዳ እሱ አይደለም፡ ፕሮግራሙ ሜሮንን ከእናትዋ ጋር ስለማገኘት ነው እንጂ ስለ ለጁ አይደለም።
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Congratulations l am so happy for both of them especially for her mother it’s really hard to separate from your child
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
ቅድሜ ቅድሜ ስመጣ ከebs ጋር ማልቀስ ብቻ ሆኔ ሥራችን ebs እግዚአብሔር ይበረካቹሁ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽህ ebcዎች ይህችን እናት አዲስ ምረፍህ ላይ አቅርበዋት place🙏🙏🙏🙏
@user-ho1pc9yf8m
@user-ho1pc9yf8m Жыл бұрын
ታድለሽ ሜሮንየ በጣም እድለኛ ነሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ
@Itta-nn7nz
@Itta-nn7nz Жыл бұрын
ebs እንወደዋለን የእኔ እህት እንኳን ደስስስ አለሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ebs በነከቹች እጅ አንድ ነገር በሎት በእግዚአብሔር ስም ወደ አድስ ምዕራፍ program አቅርቦት 💛❤❤❤❤
@mulugetagashaw836
@mulugetagashaw836 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ድንቅ ስራ ይሰራል። እናንተ እናት እና ልጅ በእግዚያብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። ኢቢኤስ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው፣ የተጠፉፋትን ሰዎቸ ማገናኘት ማለት ድንቅ ሰራ ነው፣
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያኔ እነት ኡፍፍፍ እኮን ደስ አላቹው ደሞ አድ አይነት ነቻው ይመሳሰለሉ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንደኔ ማን ነው ይህንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅና ሰማያዊ ወንበር መቀየሩን ቶሎ የሚያይስ ማን ነው
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 Жыл бұрын
አይ ይህ ክፉ ችግር የወለዱትን የሚያለያይ እናት ከአቅም በላይ ካልሆነ በቅፏ ደብቃ ታሳድጋለች እንኳን ደስ አላችሁ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ የእናት ነገር ሚስጥሩ ረቂቅ ነው እህት እንኳንም እናትሽ አገኘሽ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል እናትና ልጅ እንኳን ድስ አላችሁ ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል እናትና ልጅ እንኳን ድሰ አላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
የኔ እናት የሰዉ ቤት መከራ ነው አግዚአብሔር የራስወ ቤት እርፍ እምትሉበት ይስጣችሁ
@user-hy4lc3yi3d
@user-hy4lc3yi3d 24 күн бұрын
ይህ ጀግና ደግ ወጣት አለማመስገን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር
@Suzan17
@Suzan17 Жыл бұрын
Merye bemejemeria enkuan des yalesh🙏 siketel keriw zemenachehu yebarek hulem wedddddddddddddd🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Wendem ena eheteshen selam beyelegn🙏
@rozaroza6351
@rozaroza6351 Жыл бұрын
እመብርሃን እንኳን ደስታን አበሰረችሽ እማዬ 👏🥰🥰🥰🥰🥰
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
የዘገየ ቢመስለንም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር። እኚህ እናት የነገራቸው መጀመሪያ ፈጣሪያቸውን ነው ያደረጉት ለዚህም ተሰክቶላቸው ልጃቸውን አግኝተዋል ተመስገን። እግዚአብሔርን የነገሮች መጨረሻ ሳይይሆን መጀመሪያ እንድናደርግ ትልቅ ምሳሌ ናቸው። እናንተም ክብረት ይስጣችሁ ።
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 80 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 114 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Seifu on EBS - ጥበቡ ወርቅዬ | Tibebu Workiye
30:43
Seifu ON EBS
Рет қаралды 980 М.
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,1 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН