ክብርት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ እና ሳሚ ዳን -Tizita ትዝታ Dr. Maritu Legesse New Ethiopian Music 2022 (Official Video )

  Рет қаралды 159,913

MELA ALEM TV

MELA ALEM TV

2 жыл бұрын

ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም melamuziqa መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Mela Muziqa App 📱
melamuziqa.com
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Follow Mela Muziqa Records
Telegram - t.me/melamuziqarecords
Tiktok - / melamuziqarec. .
Facebook - / melamuziqare. .
Instagram - / melamuziqarecords
App - melamuziqa.com
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Mela Muziqa Records
Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C.
#መላሙዚቃሪኮርድስ #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic2021 #ethiopianmusic2021 #addisabeba #ethiopiannewmusic2023 #amharicmusic #amharicmusic2022

Пікірлер: 140
@ethio3492
@ethio3492 2 жыл бұрын
የማሬዋ ድምፅ እንደማር ይጣፍጣል ሳሚ ጎበዝ እንደዚህ ቻለንጅ ማድረግህ ላአንተ ለወደፊቱ የሙዚቃ እድገትህ በጣም በጣም ይጠቅምሃል
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 2 жыл бұрын
In case his dream is to be a singer
@rhametali1193
@rhametali1193 8 ай бұрын
ያማራ ፈርጥ የወሎዋ ፍሬ ዶክተር ማሪቱ ለገሰ😍😍
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 2 жыл бұрын
ማርዬ ስርቅርቅ ድምፅሽ አይጠገብም በርታ ሳሚ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 жыл бұрын
አይ ድምፅ ይሄኔ የውጭ ዜጋ ብትሆን ማሪቱ ግራሚን በየዓመቱ ነበር እምትሰበስበው ስወዳት እድሜሽን ያርዝመው
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም አስተያየቶ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@tigistmekonnen2529
@tigistmekonnen2529 2 жыл бұрын
ኢቺን ሴትዮ ሀገር ቤት ሚመልሰልን ይጥፋ እንቁ ናት ሀገሯ ተከብራ መኖር ያለባት ሰው ናት
@yosasyosas
@yosasyosas 2 жыл бұрын
ማሪቱ ከሙላቱ አስታጥቄ ጋር ብትሰሪ የሚገርም ዘመን የማይሽረው ስራ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እድሉን ባገኝ አገናኝሽ ነበር።
@dawit_ye_ejegayehu_lij
@dawit_ye_ejegayehu_lij 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ሰማው እግዚያብሄር ያክብራቹ👏🏾👏🏾👏🏾
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@Efrem946
@Efrem946 2 жыл бұрын
ሳማዬ በፊት በጣም ነበር ምጠላክ ምትሰራቸው ሙዚቃዎች አይመቹኝም ነበር ግን ለመጨረሻ ጊዜ የለቀከው አልበም አጣጥሜ ሳልጨርሰው ባናቱ ላይ ይህው ሁሊም እማይዋዠቅ ድምፅ ካለት ከምናከብራት አረቲስት ማሪቱ ጋ ይሄን በመሰለ ኩብልል ባለ ድምፅ ምርጥ ሙዚቃ አበረከትክልን🔥🔥🔥🙏🙏
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም አስተያየቶ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@TheKebenawonze
@TheKebenawonze 2 жыл бұрын
Dr. Maritu Legesse ! Hail to the Queen ! The one and only.
@Ethiopia181
@Ethiopia181 2 жыл бұрын
ማርዬ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ🙏🙏 ሳም ታድለህ ይሄን እድል ስላገኘህ በጣም ድንቅ ስራ ነው!!
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@fikirtebekele9146
@fikirtebekele9146 2 жыл бұрын
Beautiful 😻
@zemetaakleweg7052
@zemetaakleweg7052 Жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ነው... የማሪቱ ድምፅ ሁሌም አዲስ መሆኑ ያስገርማል
@natanemnati734
@natanemnati734 2 жыл бұрын
[ ማር-ይቱ❤️ ] የአምባሰሏ ንግስት 👑🎼 ክብርት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ🔥
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
OMG ቃላት የለኝም በቃ ረጅም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ይሁን እወዳችኋለሁ።
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 2 жыл бұрын
ሳሚ፡ድምዐኽፈቅር፡ያስይዛልልልልልልልል
@yosasyosas
@yosasyosas 2 жыл бұрын
ብራንድ ሠው ሳሚ ዳን አሁን ሙሉ ዘፋኝ ሁነሀል ማሪቱየ ከዚህ በላይ ልትሠሪ ይገባሻል ንግስቶ ማሪቱ💓
@yeneyene4121
@yeneyene4121 2 жыл бұрын
ሁለት በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አቀንቃኞች አስደመሙኝ እኮ ንግስቷ እና ንጉሱ በጣም የሚያምር ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
አንተ ዘፋኝ እድለኛ ነህ ከዝች ድምጸመረዋ የሆነች ዘፋኝ መዝፈንህ አንተም ጎበዝ ነህ በርታ
@alyehussan3856
@alyehussan3856 2 жыл бұрын
ማሪቱ እንደ ስሟ ማር ናት የሳሚን እና የቴድ አፉሮን ድምፅ መለየት አቃተኝ
@sarabarca2704
@sarabarca2704 2 жыл бұрын
ማርዬ ድምፅሽ ማር ሆኗል ሳሚ ትዝታ ይልመድብህ ደስ ይላል ❤️
@amanaman7156
@amanaman7156 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እና የሚያስቀና ጥምረት ነዉ ማርየ እድሜሽን ያርዝምልን እ/ር ለቀየሽ ያብቃልን ሳሚ በጣም እኖድሃለን በርታልን
@moziti
@moziti 2 жыл бұрын
We need more classical tunes like this 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት ለመናገረ አንተም ጎበዝ ነህ ግን ማሪቱን የሚተካ ግን የለም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rettamogeslemma3595
@rettamogeslemma3595 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር አንጋፋዋ ማሪቱ ለገሰ ገና መተኪያ የተገኘላት አይመስለኝም ፣ ድንቅ አርቲስት ናት ግሩም ቅንጅት ፣ ረዥም ዕድሜ ይስጥልን።
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም ኮመንትዎ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 2 жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት
@ruthlove1462
@ruthlove1462 2 жыл бұрын
ማርዬ ስወድሽ እኮ♥ ሳሚሻ በትዝታ ገራሚ ነው!!
@mamamamo100
@mamamamo100 2 жыл бұрын
ልዩ ነው 👌 እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናትዬ ❤️
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 2 жыл бұрын
ማሪቱዬ ዘመን የማይሽርው ድምፅ ዳኒዬ ዋው ነው
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Жыл бұрын
የአምባስል ንግስት ዶክተር ማሪቱ ለገሰ እንደስምሽ ድምፅሽም ማር ነው
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም አስተያየቶ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 2 жыл бұрын
ሳሚ በጣም የሚገርም ሙዚቃ እስከዛሬ አለመስማቴ ቆጨኝ
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥምረት ስታምሩ
@bereketmered5122
@bereketmered5122 2 жыл бұрын
NO WORDS❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@binyamreta8427
@binyamreta8427 2 жыл бұрын
አንድ አይነት ውብ ድምፅ ለ ስስት ትውልድ ....with the fantastic sami dan
@mestawotmulatu1422
@mestawotmulatu1422 2 жыл бұрын
Tizita wow maritu & samidan Nice challenge !!
@isaacabraham1336
@isaacabraham1336 2 жыл бұрын
Fantastic Sami Dan! ድምፅሽ አይጉልብን ማሪዬ!
@firstworldmusic
@firstworldmusic Жыл бұрын
From the soul! I felt it.
@siaytay4605
@siaytay4605 Жыл бұрын
Queen of Ambasell Maretu Leges ❤❤❤
@mimibibisha4275
@mimibibisha4275 Жыл бұрын
ማርዬ የወሎዋ ልእልት❤❤❤
@tutukassa
@tutukassa Жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት ማሬዋ ❤❤❤
@Israelxox
@Israelxox 2 жыл бұрын
... Betam yemiberetata sera! wetate demetsawiyan yilemedebachu... wow' sami DAN, Teleyaleh
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 2 жыл бұрын
ማርየ 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@hananf869
@hananf869 Жыл бұрын
Why this music more view no one didn't promote the music😞😐😐😕😕😕😕😕😕
@surafelkebede6944
@surafelkebede6944 Жыл бұрын
I agree. The music is lovely but it is not promoted well as it should be. Both singers performed well so they should have millions of views by now
@ziy7130
@ziy7130 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቅንጅት ነው ክሊፑ በተፈጥሮ ቢታጀብ
@yohannesaynelem1285
@yohannesaynelem1285 2 жыл бұрын
Thanks
@MillionBedo
@MillionBedo 2 жыл бұрын
Thank you so much Sami Dan for doing this! እንዴት አንድ ሰው ይጠፋል እያልን ነበር አንተ ቀደምክ። 👍🏽
@tigestmade5135
@tigestmade5135 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጥምረት ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
ኧረ ሳሚ ጉደኛ ሆነሃል የሁሌም አድናቂህ ነኝ።።🌄😍🙏✨
@medtaff7545
@medtaff7545 2 жыл бұрын
Great work
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Marye jeginwa 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
#ከትዝታ #አምባሰል #አንቺሆዬ #ባቲን ስታፈስልን የኖረችዋ ዛሬ ደግሞ #ካንተ የዘመኑ ዕንቁ ጋር በመጣመራችሑ ሰመረ ስራችሁ! #ቴዲ_አፍሮ ከንጋቷ ከልካይ ጋር ያለው መስተጋብር አይነት !!#አንተ ግን አንድ እርምጃ እንደቀደምክ ይሰማኛል፥በሕይወት ሳለች አብረክ በማዜምክ ዕድለኛ ነክ!!
@thaboabisinia8958
@thaboabisinia8958 Жыл бұрын
I can't get enough of this wonderful work. Very peaceful, I don't even understand the meaning 😝 peace to Ethiopian! from somali Land
@yidnekachewbessir1798
@yidnekachewbessir1798 2 жыл бұрын
I wish instead of Reggie alone እንደ የፍቅር ንፋስ ነኝ እና እንዲህ አይነት variety Albumህ ላይ በኖረ! ይበልጥም በተሠማ!
@sofoniyasbiruk5400
@sofoniyasbiruk5400 2 жыл бұрын
We have to respect our legends while they are alive
@helennegash5093
@helennegash5093 2 жыл бұрын
Our Ethiopian celendion ... I mean more than celendion
@kidestyadete7308
@kidestyadete7308 2 жыл бұрын
Whaaaaaaaw samiye I have no words amazing 👌❤️
@selamawitalemayehu1156
@selamawitalemayehu1156 Жыл бұрын
ሳሚዬ ስወድህ
@kalkidannegash8460
@kalkidannegash8460 2 жыл бұрын
Samiye U killed it again, maritu no word
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 2 жыл бұрын
ያበደ ሙዚቃ
@nafiimam7209
@nafiimam7209 2 жыл бұрын
Wow wow wow thank you betam eheya sewne makebre bewnet betam dese yemel Sera thank you
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 2 жыл бұрын
ሳሜዬ፡ድምዐኽ፡ይጣፈጣል፡ጥሩ፡ነው
@kediradisie2461
@kediradisie2461 2 жыл бұрын
ዋው ድዬስስስስ የሚል ጥምረት ከውባችንጋ እንኳን መጣህ
@JaydenTube2
@JaydenTube2 2 жыл бұрын
Great song, Maritu yehagere Ethiopia habt nesh
@getnettilahun9812
@getnettilahun9812 2 жыл бұрын
ሳሚያች እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ከአንጋፋዋ እና
@tesfayegebregzipromobaby1360
@tesfayegebregzipromobaby1360 2 жыл бұрын
ሳሚዳን አስገራሚ ሰው
@mimibibisha4275
@mimibibisha4275 Жыл бұрын
Love love love ……❤❤❤❤❤
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 2 жыл бұрын
Ohhhh......Sami a nice voice with another version in collaboration with the legend.
@Robel88
@Robel88 2 жыл бұрын
Classic❤️
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 2 жыл бұрын
I love it it's so amazing
@hiwotzenebe
@hiwotzenebe 2 жыл бұрын
Maritu wededd
@tarekgnebogale5
@tarekgnebogale5 Ай бұрын
Marye nurilen
@mercyzmt1512
@mercyzmt1512 2 жыл бұрын
The greatest and the future 🙌
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 10 күн бұрын
ሳሚ እድለኛ ነህ ከማርየ ጋር በመስራትህ
@nafiimam7209
@nafiimam7209 2 жыл бұрын
Sami hulam Lena 1degna nek ahun demo yebelte akeberkuk Konjo betam Konjo
@sofifamily
@sofifamily 2 жыл бұрын
ማሪቱ 😍😍😍🙏
@japheth325
@japheth325 Жыл бұрын
We all know maritu is different 💚😑
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
ለመልካም አስተያየቶ በጣም እናመሰግናለን። ዩቱብ ቻናላችን ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። አዳዲስ ሙዚቃ በየሳምንቱ እንለቃለን
@MAH-TAB
@MAH-TAB 2 жыл бұрын
ወርቅ ነው ! ፋሲጋው ይምጣ ‘ና ደግሞ በደንብ እንኮመኩመዋለን!
@mesfintadesse2772
@mesfintadesse2772 2 жыл бұрын
good job sami
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Wow Maritu amazing voice nice I like it great 🤜🇲🇱
@nathangulilat7269
@nathangulilat7269 11 ай бұрын
Once in a decade
@eaadvertising6267
@eaadvertising6267 2 жыл бұрын
This is 🔥🔥🔥
@hiwotzenebe
@hiwotzenebe 2 жыл бұрын
Samya betam edelega neh ke Marya ga mesrateh Berta
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 2 жыл бұрын
wow vare naic
@eyob_pictures
@eyob_pictures 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsigeredaabebe9753
@tsigeredaabebe9753 2 жыл бұрын
Wow it is amazing 😍😍😍😍😍
@hailemekonnen9033
@hailemekonnen9033 2 жыл бұрын
marye arif dimts new yalat eskahun. enwodshalen nurilnn. sami dan gobez lij neh bertalen concert entebkalen bekrbu
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 2 жыл бұрын
oow vere naic
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ❤❤❤ ማርየ❤❤❤
@japheth325
@japheth325 9 ай бұрын
Maritu is something else 💚
@thaboabisinia8958
@thaboabisinia8958 2 жыл бұрын
Love it😍😍😍😍😍😍
@Liyuandkidus-07
@Liyuandkidus-07 2 жыл бұрын
Nigestachn enamesegneshalen....SAMI DAN thank u bro you did it perfect as all time
@kechintej
@kechintej Жыл бұрын
❤❤❤
@henokabyssinia85
@henokabyssinia85 2 жыл бұрын
አሁን ኢሄን እንዴት ነው መስማት የማቆመው ነው ጥያቄው
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 Жыл бұрын
Andegna
@Amen_record.
@Amen_record. 2 жыл бұрын
Just wow
@hayatahmed1869
@hayatahmed1869 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@rozasolomon271
@rozasolomon271 2 жыл бұрын
Wow. Nice 🎵 🎧 👍👏🏻👏🏻👏🏻
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
Thanks for listening
@natanfrew2525
@natanfrew2525 5 ай бұрын
Wow mar
@Ethiospotify
@Ethiospotify 4 ай бұрын
amazing
@ferehiwotalene1526
@ferehiwotalene1526 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@edengezahagn838
@edengezahagn838 2 жыл бұрын
mrt sera
@borumaeda5810
@borumaeda5810 2 жыл бұрын
የናትና የልጅ ግጥም ተሰርቶለት በናትና በልጅ መካከል ያለ የናትነትና የልጅነት ፍቅር የሚገልፅ ቢሆን ነበር እንጅ ይህ የማይቀየር ተራ ዘፈናችሁን እዚያው አርጉት።
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН
Debkewalehu
8:04
Maritu Legese - Topic
Рет қаралды 204 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 942 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 63 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 106 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,4 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 256 М.