ከፋኖ ትግል ጀርባ ከዲሲ እስከ 4 ኪሎ የሰላም ሽፋኑ ሩጫ | Hiber Radio with Anteneh July 07, 2024

  Рет қаралды 25,951

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

11 күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 114
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 9 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ደስታህ የሚያስደስተው ሐዘንህ የሚያሳዝነው ሰልጡን ህዝብ ነው ።
@SialfWaza
@SialfWaza 9 күн бұрын
ልክ ነው ! ፋኖ ስልጣን ይይዛል ፣ ኢትዮጽያ ውስጥ ፍትህ ፣ ሰላም ፣ ዲሞክራሲና እኩልነትን ያሰፍናል !! ከዚህ ውጭ ማሰብ ታጥቦ ጭቃ መሆን ነው ! ከቅርብ ጊዜ ታሪካችን እንማር !!!!
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew 9 күн бұрын
አምሀራ ያሸንፋል💚💛❤💪💪
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 9 күн бұрын
አንተነህ ገራሚ ደናቂ አዋቂ ልሂቅ ነው!!! ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 9 күн бұрын
ፋኖ ሲመጣባቸው እንዴት ሮጠው እንደሚያመልጡ ልምምድ እያደረጉ ነው 😂😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 9 күн бұрын
እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር። እናመሰግናለን!
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 9 күн бұрын
ሀቅ ነው። feedback ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያስፈልጋል። ጠቅለል ያለ ት/ህርት ነው ። ክቡር ወንድማችን አንተነህ ጤና ይስጥህ።
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 9 күн бұрын
ሀብትሽ ሀብታችን ነህ ። ክብር ይስጥህ።
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 9 күн бұрын
ኦሮሞ በአማራ ህዝብ ልጆች ተማሪዎች ላይ ለተደረገው እፈና የእጃችሁን የምታገኙበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። እንዴት ለሚለው ጨፍጫፊ ፣ዘረኛና አረመኔ ልጆቻችሁን ተዎ አላላችሁም።
@Shoaminale
@Shoaminale 9 күн бұрын
የአማራ ህልውናው የሚረጋገጠው አገዛዙን ከስሩ መንግሎ በመጣል አማራ ማዕከላዊ መንግስቱን ተቆጣጥሮ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በእኩልነት መንግስት ማቆም ሲቻል ብቻ ነው።
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 9 күн бұрын
አንተነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል💪ጀግናው የኦሮምማውን አቅድ አስቀድመህ የተረዳህ ጀግናው ወንድሜ 💪💪💪
@assefajudah8559
@assefajudah8559 9 күн бұрын
Hullum police yeehonal !!!
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 9 күн бұрын
አይዟችሁ ከሁሉ የሚበልጠው እግዚአብሔር ስለኢትዮጵያ እና ስለአማራ ይዋጋል!!! ። ሐውነትም ይፈርዳል!!!
@ZenaMinch
@ZenaMinch 9 күн бұрын
ስርነቀል ልክ ነህ
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 9 күн бұрын
ዋው ግሩም ነው ትክክል ርዮት ዓለሙ መክሰም አለበት ለዚም አማራ ማሸነፍ የሕልውና ጉዳይ ነው።
@6016bibi
@6016bibi 9 күн бұрын
ድል ለማይደራደረው ፋኖ 💪💪💪
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 9 күн бұрын
Ethiopian need absolute change the present 🎁 constitution must be changed all Ethiopian equal rights for every single person equal rights reserved ❤❤❤FANO is fighting for equal rights to all rights to Ethiopia 🇪🇹
@afransultan7842
@afransultan7842 9 күн бұрын
,ደሳለኝ፡ውንድሜ፡የአባቴልጅ፡ኢትዪጵዊ፡አይዛቹ፡አለንላቹ፡በርቱ።
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 9 күн бұрын
ሕብር ራዲዮ 🙏🙏
@abebayehumamo5692
@abebayehumamo5692 9 күн бұрын
ተባረክ አንተነህ ጀግና ወንድሜ መሸፋፈን አያስፈልግም እንዳንተ ጥርት ሲል ነው አማራዉ የሚድነዉ
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 9 күн бұрын
አንደበትህ እግዚአብሔር የባረከው ነው!!!
@danny19593
@danny19593 9 күн бұрын
Good discussion please bring him more often 👏👏👏👏
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 9 күн бұрын
Amen Amen This is most Ethiopian people hope God is with you soon you are delivered all Ethiopians
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 күн бұрын
ያርግልን?💚❤️💛🙏
@NadgaJambar
@NadgaJambar 9 күн бұрын
ብሩህ ጭቅላት ተባረክ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 8 күн бұрын
አንተነህ በረታ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው እምታነሰው
@demismuktar
@demismuktar 9 күн бұрын
Abbey Ahmed is the mad false king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano(Zerma)!!! ❤😂❤
@TheEthiolion
@TheEthiolion 9 күн бұрын
@@aemyay5169 His end is coming soon. He is already shitting on his pants!!
@genetnecho1109
@genetnecho1109 9 күн бұрын
ኧረ ተባረክልን ወንድሜ ፈጣሪም እውነትን ይወዳልና። ሕብሮችም እናመሰግን አለን።
@lilianderson6675
@lilianderson6675 9 күн бұрын
Eskender is our hero and an Ethiopian icon! The man is narrow minded.
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 7 күн бұрын
❤ህብሮች❤
@AbebeSimeneh
@AbebeSimeneh 9 күн бұрын
Habte, you have invited the ginues young speaker. He is realistic and best orator.
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
We Amhara has to decide for ourselves, not USA or other countries. We ha e to be strong
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 7 күн бұрын
አንተነህዬ ❤️ ክበርልኝ ወንድሜ🙏🏻
@haimanot4049
@haimanot4049 9 күн бұрын
አማራ ፋኖ #1 አማራ እደአማራ የመኖር መብቱ እድከበር መደራጀት መታገል ሲሆን 2ኛው ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አቅፎ እደ ኢትዮጵያ መኖ እድችል ስራት መዘርጋት ነው:: አራት ኪሎ ን መያዝ እያሉ ጠላትን እደብረት ከማጠንከር ሌላ ውጤት የለውም::
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 9 күн бұрын
በእውነት የሚገርም ውይይት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmyy6992
@emmyy6992 9 күн бұрын
በትክክል! ለዚህም ነዉ ባለቀ ሰአት ከግራም ከቀኝ 30አመት እንደገዱ አይነት ቡራኬ እየሰጡ የተባበሩ፣ እንደአንዳርጋቸዉ የራሱን ቤተሰብ እንኳ በቅጡ መᎃራት የማይችል፣ የ60ዎቹ ሻጋታ፣ የብርሀኑ ነጋ አይነት መሰሪ የሰሜን ጥላቻ በደሙ የሰረፀ የምሁር አጎብዳጅ፣ የድል አጥቢያ አርበኛ ፋኖ መሳይ ባንዳ ሁሉ የሚራገፍበት ሰአት ደርሷል! ወይ ፍንክች አለ ዳኜ ዋለ 💪💪💪
@assefajudah8559
@assefajudah8559 9 күн бұрын
The poll. The rule of law and justice are two as one the mother of PEACE. The ethiopian people have the questions of Responsibility and Accountability, Accountability !!! Unity the source of Strengths!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow!!!
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 9 күн бұрын
ጨዋነትን ያንፀባረቀ፣ መደማመጥን የተላበስ፣ መተራረምን ያስተናገደ የፖለከኞች መድረክ ስለነበር ውይይቱን ውብ አድርጎታል። አመሰግናለሁ።
@user-gz8im8sr9h
@user-gz8im8sr9h 9 күн бұрын
ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 9 күн бұрын
💚💛❤️
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
አንድነቱ ይመጣል በደፈናው ሳይሆን በይፋ የማይገለፅ ቢሆንም ባለቤቱ ፋኖ እየሰመረ ነው ከማለት ነገር መደረት ድፍንፍን ባለ ቋንቋ ከድርሰት የተለየ ትርጉም የለውም መነሻና መድረሻን አውቆ እንደመናገር የበለጠ ነገር የለም ሰቆቃው ሰቆቃ ነው መፍትሄው መሸፋፈን የለበትም
@NadgaJambar
@NadgaJambar 9 күн бұрын
እዲህ አይነት ሰዎች ድምፃቸው ታፋኖ ይኖራል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 күн бұрын
ጀግና ...? ከነሙሉ ስነምግባሩ ...? ከነእምነቱ ...? ከነሀገሩ ...? ኩሩ ምስኪን ..? ህዝብ ...? ማንም ከየትም ..? ቢመጣ በቃሉ የሚጸና ...? ህዝብ የኢትዮጵያ መከታ ...? ጋሻ ..? ማነው...? ብትሉኝ ...? መልሱን ለናተው ...? እስከነገ 💚💛❤️🙏
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 8 күн бұрын
አንደኛ, አማራ አሁን ስለ አማራ ነው ❗️ሌላው ስለራሱ ይዋጋ❗️ ፋኖ በል ያላለህ ን አትጨምር 😡❗️ እዚህ ላይ አንድ ነገር ግልፅ ይሁን, የኦሮሞማው መንግስት ብቻ ሳይሆን የትግሬውም ህዋት ከነደጋፊዎቹ ለፍርድ ይቀርባል❗️
@teshomealemu340
@teshomealemu340 9 күн бұрын
አማራ አንበሳ ህዝብ ነበር ነገር ግን የፋኖ አመራሮች ስልጣን ፈላጊ ብቻ ሁኖ ነው የተረዳሁው አንድ ለመሆን ያልቻሉት እና ያሳዝናል
@simonmamo9708
@simonmamo9708 9 күн бұрын
Everything he said the true
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 9 күн бұрын
Like and share 🙏
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 9 күн бұрын
Yes, completely I agree with this man that all Ethiopian people must standing with together to save our country!! Fanno must come control 4 kilo and remove this worst regime! Period!! Every day 120 people kidnapped on the Road by ONGE Shanne. Also Amhara people do not have any Rights to live in Addis Ababa and work . Even in all Ethiopian regions Amhara can't live free in any Ethiopian regions because of ethnic ideology politics which controlled by Oromuma. So all Diaspora must standing with Fanno to save our country!!!
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
We have to go back and investigate if we wanted to survive
@Solodrive2024
@Solodrive2024 9 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@simonmamo9708
@simonmamo9708 9 күн бұрын
There no support from Western I support your guest
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 9 күн бұрын
አበደ አበደ አበደ አበደ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 9 күн бұрын
The poll. "Meddann Yellem", Behegge Amlakk", Yeddanu, !!! , the ethiopian people deserve respect and justice, justice !!! Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! The oromo people have no representation and not responsible for the genocidal massacres!!! All the none-Amharas must, must, help them, the Amharas Today, Today, Today !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow!!! Solution , sooner is better than later !!!
@user-ei2ug7wi3p
@user-ei2ug7wi3p 9 күн бұрын
Fano Guregna new enkuan Gonderin welqait aYgebam
@user-ei2ug7wi3p
@user-ei2ug7wi3p 9 күн бұрын
Ye Amhara president Ye iskendir nega ashkeroch kulu Guregnoch
@tilahunworku
@tilahunworku 9 күн бұрын
Thank you Anteneh. I love your brain
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 9 күн бұрын
ልጁ ስለድርድር በዘፈቀደ ነው የሚተነትነው። የድርድሩን መንፈስ ተረድቶ ነው እንጂ ተደራዳሪዎች የሚተቹት በዘፈቀደ እንደራደራለን ስለተባለ እጅ መስጠት ተደርጎ መታየት የለበትም። አንዱ የድርድር ጥያቄ መከላከያ ከአማራ ክልል ይውጣ ነው። ይህ አንድ እምርታ ነው። የሚቀጥለው ጥያቄ አብይን የማያሳትፍ ሽግግር ሊባል ይችላል። እንዲህ እንዲህ እየተባለ መደራደሪያ ጥያቄው ያድጋል። ወያኔ ከደርግ ጋር አየተደራደረ ነው አዲስአበባን የተቆጣጠር የቻለው። እንደራደራለን ማለት አራት ኪሎን አንፈልግም ማለት አይደለም። ዳርዳር የምትለው እስክንድርን ለመሳደብ ነው። ከእስክንድር ጎን ሚሊየን አማራ አለ። ልብ ካለህ ገብተህ እንደ እስክድር ታገል። ብዙ አትቀባጥር። የአማራ ትግል ጎልቶ የወጣው እስክንድር ፋኖን ከተቀላቀለ በኋላ ነው። በአማራ ታሪክ 2 ሚሊየን ዶላር የተዋጣው በእስክንድር ጥሪ ነው።
@gebeyehuzeru7330
@gebeyehuzeru7330 9 күн бұрын
Why is the introduction too kong? please make it short!
@elsad1086
@elsad1086 9 күн бұрын
?👍👋👋👋🙏🙏🙏
@user-xt2lt2hd3h
@user-xt2lt2hd3h 9 күн бұрын
እንግዳህ ፣ ለፖለቲካ መሐይም እና ግራ የገባው ነው። የአማራ ትግል መሪ ነኝ ካለ ፣ ይህን ኢንተርቪው የሰማ ሁሉ፣ ድጋፉ ላይ፣ ጥያቄ ምልክት።
@baibai3786
@baibai3786 9 күн бұрын
ይሄ ልጅና ሞጣ ቀራኒዮ አስቀድመው ተንብየዋል👏👏👏
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
What do you mean hiber? USA or Europe don't support Amhara survival, they are helping our enemies
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 9 күн бұрын
Ato habtamu,yhe amhara sysemam ende,ytemarew,ylemarew,endet ,bus tesafro,telat woreda,ygbal,min asibow new, now it is abig disaster what is the solution ?
@simonmamo9708
@simonmamo9708 9 күн бұрын
I support and spent my donation for 360 where is my money never reach us plane Eskendr is he is TPLF supporter lesson his later when he was inside the jail
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 9 күн бұрын
ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያ ላይ ቂጢጥ አሉ! ገና ከአሁኑ መወነጃጀል የት እደሚያደርሳችሁ ይታያል! የሚገርመው ደግሞ በዚህ ሁኔታ ስለአራት ኪሎ መወራቱ ነው።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 9 күн бұрын
Unless Fanno control all the power, No one can live in Ethiopia. This is fact Not fiction!!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 күн бұрын
ይህ ችግር ...? የመላው ኢኢትዮጵያን ነው ! ሆኖም ...? ግን ...? ሌላው ...? ገና,...? እስክሚገለጽለት ....? ሆኖብን እንጂ????
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 9 күн бұрын
ጥሩ ውይይትነው ግን በቅንነት ለአማራህዝብ መጨፍጨፍ የመንፈስ እረፍት ነስቷቸው ከተመቸ ኑሮ ሰላም ነፃነት ካለበት አገር በረሀ ወርደው የተሰዉም ወንድሞች አሉ በህይወት ያለውን ታላቁ እስክድር ነጋን መግፋት የለበትም በቅንነት ለእውነተኛ ለአማራህዝብ መሰዋትነት እየከፈ ያለሰውነው እስክድርን በቅርብ የማውቀው አላማውንም የምረዳው የከተማ መናኝነው የሀሳብ ያለመግባባቶች ቢኖሩም ነገሮችን መግራት እንጂ ማጣጣል ጥሩ አይመጣም
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 8 күн бұрын
ያንተ መተዋወቅ የራስህ ጉዳይ ነው. የአማራ መነሻውም መድረሻውም አማራ ነው ❗️ይሄ ካልተስማማችሁ እዚህ አፋችሁን ከምትከፍቱ እንደፋኖ መሬት ላይ እስክንድርም እናንተም ሄዳችሁ ተዋጉ .
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 8 күн бұрын
@@user-rx2wq6se7h ሂድ ጎጠኛ አማራ ለመሆን ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ የግድ መወለድ አብን? እስክድርን የምትገፉት እንደናተ ጎጠኛ ስላልሆነ ነው እስኬ ለስልጣን ለገንዘብ አይደለም እየታገለ ያለው ለአማራህዝብ ነፃነትነው እናተው ባማራህዝብ ደም ላይ ተረማምዳችሁ ለስልጣን ተሹለኩለኩ ማን ትክክለኛ ትግል እየታገለ ማን እየተሽሎኮለከ እንደሆነ እናውቃለን ግንለዚያ ያብቃችሁ አሁንም ከታላቁ እስክድር ነጋ ላይ እጃችሁን አንሱ ጎጠኞች !!!!!!
@amirabdullahi7019
@amirabdullahi7019 9 күн бұрын
Crazy amhra out of oromiya enough to enough
@JhonMatisy
@JhonMatisy 9 күн бұрын
ትታጉ ንስር አንተነህ ገላዬ ትታግ ሙህር ጅግናችነህ ክበርልን ንስሩ ሙህር የፖለቲካ ስማርት ጅግናችነህ ።
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 9 күн бұрын
በሀብታሙ ቀኝ አይኑ መጣህበት እስክንድርን ነካህበት ማለት ቀኝ አይኑን ወጋኋው ቸው በቃ ዳግም አናገኝህም
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 9 күн бұрын
አሁንለታ እስክንድር ትግሉን ሸጠ አልከን ። ሰማንህ ዛሬ ደሞ የከንቲባዬን ታላቅ ንግግር ሰርቀህ ሥርነቀል ለውጥ ብለህ አረፍከው ። ልቦና ይስጥህ ።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 9 күн бұрын
ዋነኛው ኢህአፓ ከአብይ ጋር ያልተቀላቀለው የዋናው ፋኖ ደጋፊ ነው። እውነተኛው ኢህአፓ የሽግግር መንግሥት ይመሥረት ሲል በአገዛዙ መቃብር ላይ መሆን አለበት። በአሁኑ ሰዓት የሚፈለገው ሥርነቀል ለውጥ በማድረግ ነው።
@drmanayeewunetu9035
@drmanayeewunetu9035 9 күн бұрын
What is the benefit of bringing Antenh here. He is spreading division and he doesn't understand what international diplomacy is. Please ask him how he can win without international diplomacy. Ask him to go back to Ethiopia Ethiopia
@assefabeshir6810
@assefabeshir6810 9 күн бұрын
Aren't you in contradiction in terms when you talk about the must to get to 4 kilo and oppose those who promote the motto " መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ"? Do you want 4 kilo without Ethiopia? The tone is the tone of the confused "One Amara".You need to have a clear idea. የአብን ሰው ትመስላለህ።ወይም የሌላ ተልዕኮ ተሸካሚ።የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ማመን ነው፤ የሞኝነት መጀመሪያ አጭበርባሪና አስመሳይን መለየት አለመቻል ነው። የማይታወቅብህ ከመሰለህ ራስህን አታጃጅል።ገና ሳይለይልህ የሥልጣን ሽሚያ በሚመስል የሰዎችን ስም እየጠራህ ማጠልሸት ማንነትህን ያሳብቅብሃል።ግልብና የተንቀዠቀዠ ልፍለፋህ ጤነኛ አለመሆንህን ያረጋግጣል። ወደ ህሊናህ ለመመለስ ብትሞክር! መለፍለፍ እውቀት አይደለም።
@amiryahya1360
@amiryahya1360 9 күн бұрын
ሁሌ ህወሓት ማለት ሰለቸኝ
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 9 күн бұрын
ዉጣ ከዚህ እንተ ደም መጣጭ እባብ!!!!
@0ahh858
@0ahh858 9 күн бұрын
ሀገር እያፈረሰ ያለው ማነውና ትግሬ ቆማጦች ዉጣከዚህ ማንተከታተል አለህ ደነዝ
@yohannesyosef5830
@yohannesyosef5830 9 күн бұрын
እናመሰግናለን። ብዥታውን ጥርት የሚያደርግ ንግግር መልስ ነው።
@eshetuwondired7939
@eshetuwondired7939 9 күн бұрын
አብይ ምነዉ ሽንትህ መጣብህ ሽናዉ እናትህ ሆድ ልትገባ ነዉ
@tsehainehanteneh2905
@tsehainehanteneh2905 9 күн бұрын
ይህን ከፋፋይ እና ውሸታም ለምን እንደምታቀርበው አይገባኝም
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 9 күн бұрын
እውነት ካመመህ ሂድና የአብይን ፍስ ታጠን
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
What did he lie about? Why don't you say it
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
I am sure this isn't your place, maybe 360 or TDF
@shenkuteawlachew6120
@shenkuteawlachew6120 9 күн бұрын
አቶ አንተነህ የስክንድን ስም ደጋግመህ ታነሳለህ እስቲ መዤመሪያ የሚታገሉት ወንድሞቻችን አንድ ይሁኑ ። ራስ ሳይጠና ጉተና ። መቼ ነው የሚሰራን ሰው መንቀፍ ትተን ወደ ተግባር የምንሰማራው ?
@tesfayeersado9175
@tesfayeersado9175 9 күн бұрын
1000 የዚህ ሰውዬ አይነት ቢጨፈለቅ አንድ እስክንድር አይሆንም
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
Take him we, Amhara. don't want him
@yemanetsadik7950
@yemanetsadik7950 9 күн бұрын
አንተነህ ገላዬ የተባልክ ግለሰብ ፣ እስክንድር ከገባ በኋላ ነው ፋኖ ብርታት ያገኘው:: አወቅሸ አወቅሽ ሲሏት ሆንክ
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 9 күн бұрын
እናንተ ማረክነ እያላችሁ ፎቶ ተነሱ ፖስቱ መንጋ ባላገር ዞር ብሐህ ብታስቡ መልካም ነው እኛ እንጨፈጭፍሀለን ቁጥርህ እየጠፋነው አንተ ዘመናዊ ካሜራ እንልክልሀለን ፎቶ እየተነሳህ ብቻህን ካሜራ ይዘህ ትቀራለህ
@yohannes8242
@yohannes8242 9 күн бұрын
You kept saying woyane woyane good Woyane is listening one day she will come to clear you out .
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
Hahahaha
@assefabeshir6810
@assefabeshir6810 9 күн бұрын
አቶ ሀብታሙ፣ አፍራሽና የተምታታበት ወይም አውቆ አምታቺ ግለሰብ ማቅረብህ ተገቢ አይመስለኝም።
@bx5831
@bx5831 8 күн бұрын
አንተ ሀብታሙ ህብር ሻጥ መዘዝ እያበዛህ ነው።አንተነህ ወሳኝ የሆነ ጉዳ ሊናገር ሲል እየጠበቅህ እያቋረጥክ ነወ።ከአንድም ሁለለቴ ሶስቴ ማንነትክን ፍንትው እያሳየህ ነው። ጋዜጠኛ ነኝ ካልክ እንደጋዜጠኛ አክት አድርግ።አማራ መሆንም አይጠበቅብህም።
@agerzg2r
@agerzg2r 9 күн бұрын
ህብር ሬዲዮ አራት ኪሎ ያምርሀል ጀላ ትበላለህ አንተ የፍድ እስታፍ ጡረተኛ
@Shoaminale
@Shoaminale 9 күн бұрын
ሁሉም ሰው ሜኔሶታ እንዳሉት ከአሜሪካዊያን እና ከመንግስት በድሃው ኦሮሞ ስም እየለመኑ እንደሚኖሩት ዘመዶችህ አይደለም። ሰርቶ የሚኖር ሰው ላይ አፍህን ስከፍት ትንሽ አታፍርም?
@Shebaw98
@Shebaw98 9 күн бұрын
Trust me we will take Arat killo back
@user-sg9nb2sv8w
@user-sg9nb2sv8w 9 күн бұрын
Amhara fano no thinkable to negotiate with terrorist Abiy Ahmed criminal prosperity government in Ethiopia. Please stop about peace of deal with Abiy Ahmed and not waste time and misleading the people of amhara.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
ሰበር ዜና ሐምሌ 10//2016 እንኳን ዴስ አላችሁ
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 67
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5
31:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 2,4 МЛН
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
Жиза #лапки #animation #приколы #cat #жиза
0:10