ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ -ሄለን ሾው/Helen Show_Interview with President Sahle-Work Zewde /

  Рет қаралды 744,131

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 1 200
@emann7734
@emann7734 2 жыл бұрын
ክብርት President የህይወት ተመክሮውን ሰሰማ ይበልጥ አከበርክዎት እሚደመጥ interview ነበር ክብርት ሄለን እናመሰግናለን ሴት ልጅ በትምህርት የማብቃት ስፊ ግዜ ሰጥታችሁ ተወያያችሁበት አንገብጋቢ ርእስ ነው ፣እኔ ሴት ልጅ አለችኝ የሁለተኛ አመት university ተማሪ ናት ትንሽ የጤና እክል ገጥሟት ባለችበት አካባቢ ሆና ህክምናዋን እየተከታተለች እንድትማር የሚል ለትምህርት ሚኒስተር ደብዳቤ ሰጥተዋታል እና ያን ይዛ ትምህርት ሚኒስተር በተደጋጋሚ ሄደች እሚሏት እስከዚ ግዜ ድረስ በዚህ ጉዳይ ላይ አንስራም ፣ስራ አስኪያጁ አልገቡም - -በሚል ከትምህርቷ ተስተጓጉላለች እንዲህ አይነት መሰናክል እሚደረሰባቸው ሴት ተማሪዎች ስለሚኖሩ በዚህ አጋጣሚ መልእክቱ ይድረሳችሁ
@Beka_G
@Beka_G 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ
@user-bh4re9kc8o
@user-bh4re9kc8o 8 ай бұрын
God bless you
@lamrof
@lamrof 5 ай бұрын
አሜን፣ ከምሥጋና ጋር
@gjhj4933
@gjhj4933 2 жыл бұрын
ለክብርት ፕሬዝዳንት የምትመጥን ልክ እንደሳቸው እረጋ ያለች ጋዜጠኛ ሄለን ተባረኪ ክብርት ፕሬዝዳንቱዋን ስላቀረብሽልን
@lamrof
@lamrof 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሳትሆን ትርኢት አቅራቢ ናት።
@amtm1570
@amtm1570 2 жыл бұрын
የኡነት እንደ ሳህለ ወርቅ አይነት ልዩ ሴት ኢትዩጺያዊ ስላየሁ ኩራት ይሰማኛል...ደስታየን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል❤
@lamrof
@lamrof 5 ай бұрын
አማርኛን የሚያህል ታላቅ ቋንቋ ወርሰው እንዴት ቃላት ያጥርዎታል፣ ይህ በቂ ምክንያት ነው ብየ አላምንም። ማጥናት አለብዎት። አማርኛ እጅግ ቀላል ሆኖም ግን ፍንትው አድርጎ መግለጽ የሚያስችሉ መንገዶች አሉት።
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 2 жыл бұрын
OMG Heleney, thank you for interviewing our President. She is so wise, broad and humble💞 I love listening to her👌she make me proud🙏💚💛❤Thank you again!!!
@blenbekele6312
@blenbekele6312 2 жыл бұрын
ረጋ ያለ አንደበት ሲያምሩ ደሞ ለዚህ መድረሳቸው ቤተሰብ ትልቅ ድርሻ አለው እድሜ ይስጥልን ክቡርት ፕሬዝዳንት🙏🙏
@tilethio
@tilethio Жыл бұрын
በወጣትነት ዘመናቸው ደግሞ አስቢ:: ባለቤታቸው ቶምቦላ እንደወጣለት ሊቆጥር ይችላል:: 😹😹😹😹😹
@dawitytagessu7124
@dawitytagessu7124 2 жыл бұрын
የተሰራ የቤት ስራ ከመልካም ቤተሰብ የተገኘ ምርጥ ዘር እንከን የሌለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ሄሉዬዬዬ በጣም እናመሰግናለን! የተከበሩ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ምን እንደምል አላውቅም በሁሉ ነገር ምሳሌ የሚሆኑ የተወደዱ ፣የተመሰገኑ ፣ ስርአት ፣ ንግግር፣ ጨዋነት ሰው ሰው የሚል ስብእና እንወዶታለን እናከብሮታለን በኔ ዘመን እርሶን በማየቴ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመኖ የተባረከ ይሁን
@AnaafMahmoud
@AnaafMahmoud 2 жыл бұрын
የተከበሩት ፕረዘደንት ሳለወርቅ እባኮዎን በመፀሀፍ ያሳትሙት የርሶ ምክረ ሀሣብ ለሴቶች አስተማሪ ነው በጣም የመሰጠኝ ቃለ መጠየቅ ነበር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ😍🙏
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lhaile1499
@lhaile1499 2 жыл бұрын
ኸመጣው ጋር የምታጎበድድ ውታፍ ነቃይ💩💩💩💩💀💩💀💩
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ክብርት ፕሬዜደንት ሳለወርቅ ብዙ እጅግ በጣም አደንቅዋታለሁ እኮራቦታለሁ መልካም ስራዋም ሲወሳ ይኖራል:: ለሁላችንም ለልጆቻችንም ጥሩ ምሳሌ ኖት ቃለመጠየቁ ስለእርሶ ብዙ እንዳውቅ አድርጎኛል እጅግ በጣምአመስግናለሁ ለኢትዮጲያ ሀገራችን ፕሬዝድናት በመሆኖቶ እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Ewenet new Samira
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ትክክለኛ አክብሮት ባለው አጠያየቅሽ ተደስቻለሁ የእርሳቸው ገለፃ የህይወት የስራ ተሞክሮ በተመለከተ ደስ የሚል ነው እድሜና ፀጋው ይስጣቸው ።
@dailyshow9389
@dailyshow9389 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር! የእውነት ትልቅ እናት እና የትጋት ተምሳሌት ያለው ህይወት ተሞክሮ ነው ይልዎት!
@azebhaile4747
@azebhaile4747 2 жыл бұрын
I love hearing educated people speak and just shut everyone up. Knowledge is always the loudest voice.” - Zendaya Super smart and strong woman you are! God bless you and thank you Helen for interviewing such person !!
@lifefact2870
@lifefact2870 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍🏼
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 2 жыл бұрын
ጅፍናሶት
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
So true.
@Viva77265
@Viva77265 2 жыл бұрын
የተከበሩ ፕሬዝዳንት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ በተለይ ለሴቶች ጥንካሬና ታታሪ ሰራተኝነት ከተግዳሮች በላይ አልፎ መሄድ እንደሚቻል ያሳዩ ድንቅና ብርቅ የሃገር ኩራት ናቸው አሁንም የለሙትና ያሰቡት ከግብ እንዲደርስ እመኛለሁ ሄለንም በርቺ you are an amazing woman 💕
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
ሄለናችን፦በድጋሚ ላመስግንሽ ይህን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብሽልን… እንዳልሽው እውነትም ደስ የሚል ነበር… በቁም ነገር የተሞላ ከልቤ ነው የተደሰትኩት…
@ruqiyaawol1070
@ruqiyaawol1070 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪና ብዙ ቁም ነገር ያገኘንበት ኢንተርቪዉ ነበር እናመሰግናለን እርሰዎም እድሜና ጤና ከነቤተሰበዎ ይስጥልን በሀገራችን ላይ ለዉጥ እንዲያመጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@habeshaw4353
@habeshaw4353 2 жыл бұрын
Wow, I wish I had a chance to meet her. I love her wisdom! My father raised 8 girls very independently and educated girls her background reminded me of our family, and my father Allah Yrahmo.
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ክብርት ፕሬዚደንት ስለ ስጡን ትምህርት እናመሰግንዎታለን። ሔሉ ተባረኪ!!!
@belayhunkebede2296
@belayhunkebede2296 2 жыл бұрын
My beautiful President i love your conference and i am so proud of you we Ethiopians are so wonderful and beautiful and i love Ethiopia !
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 жыл бұрын
I am very proud of our current Ethiopian President Sahle-Work Zewde, God Bless !
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ኖት የተባረከ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን::
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 2 жыл бұрын
Sahilewerk is encouraging rape criminals. Because she never condemned the big rape crime in Tigray which is condemning by international society.
@user-oh6ql3oj1m
@user-oh6ql3oj1m 2 жыл бұрын
ቲሽ ምንም ያልተፈተነች ተሰርቶ የተሰጣት ዘራፊ ነች
@user-oh6ql3oj1m
@user-oh6ql3oj1m 2 жыл бұрын
እኔ ኣሁን በጣም እልም ካለ ገጠር የተወለድኩ ነኝ ኣንቺ ። ግን የዜጎች ሃብት ኣባትሽ ዘርፎ ላንቺ ሲያበላ ነበር ሌባ ነሽ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 жыл бұрын
@@user-oh6ql3oj1m ደንቆሮ ስለሆንሽ/ክ ስድብሽ/ክ ስድቡ አይገርምም ጮማ ራስ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 жыл бұрын
ወይኔ ሄለንዬ ስታምሪ በቲቪ ነው ያየሁት በእውነት ደስ የሚል ጊዜ ነበር መፅሀፍ ቢኖር ደስ ይለኛል
@hanichog
@hanichog 2 жыл бұрын
እንደዚህ ትህትና ያላቸው ኢትዮጵያውን ዝም ብለው እያሉ በጥባጮች እየተናገሩ ሀገር ያስድባሉ። እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
እንቁራሪቶች ስለጮሁ ባህሩ የእነሱ ነው ማለት አይደለም :: ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ አሳዎችም በባህሩ ውስጥ አሉ :: የሚል የድሮ አባባልን አስታወሱኝ ::
@yennygebre9216
@yennygebre9216 2 жыл бұрын
ቅሌታም አሮጊት ነች ኢ ሰብአዊነት ያላት የሴቶች ጥቃት ግድ የማይሰጣት ርካሽ
@getayferdal8827
@getayferdal8827 2 жыл бұрын
She is like snake
@derejoni9315
@derejoni9315 2 жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ መፅሐፍ ቢያሳትሙልን እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብርት ፕሬዘዳንት ::ኤለን አናመሰግናለን መሳጭ ቃለመጠይቅ ነበር::
@meseretwerede6118
@meseretwerede6118 2 жыл бұрын
እጅግ ልብን የምትማርክ ክብርት ፕሬዝዳንታችን በጣምም ቆንጆ በውስጥም በውጭም የእግዚአብሔር ሰላምና በጎነት ይብዛሎት ቀሪው ዘመኖትን ይባርክሎት።
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
Two strong feminist women 😊. I can’t stop looking at the view… such a beautiful house. The Natural light makes this home so beautiful!
@islifefair2269
@islifefair2269 2 жыл бұрын
feminist?kkkkk.... do you even know the meaning of faminism and being a feminist?
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
@@islifefair2269 No explanation needed.
@islifefair2269
@islifefair2269 2 жыл бұрын
@@lidyanaredeemed9848 i didn't expect any explanation from you cause i was not asking for one. that was just a rhetorical statement fool.
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
እንኮራበዎታለን! ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ,ለሴቶች ትልቅ የብቃት ችሎታዎች ያስተላልፋልን መልክት ትልቅ መነሳሻ ይሆናል ,ኢትዮጵያ ኤርትሪያ ለዘላለም ይኑሩ !!!💚💛❤
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 жыл бұрын
Proud of you, President Sahlework. Your humbleness speaks louder that you are knowledgeable and skilful leader. Thanks Helen for this inspiring interview 🤠
@Enkutatash77
@Enkutatash77 2 жыл бұрын
ምናለ በየቀበሌው እና በየ እካባቢያች እንደዚህ እይነት እስተሳሰብ ያለው ሰው ቢኖር እና ለመቀየር ብንሞክር ብንጥር እና እካባቢያችንን ብንቀይር ውይ ተመኘሁ እድሜ ይስጥልን ለሁለታችሁም🙏
@abebechbedane978
@abebechbedane978 2 жыл бұрын
ክብርት ፕሬዝዳንት ፣ ከቤተሰብዎ ጀምሮ የሚደንቅ ታሪክ ነውና እባክዎትን የሕይወት ታሪኮትን በመፅሐፍ ለትውልድ ቢያበረክቱ ዘላለማዊ ስጦታ ይሆናል። አምላክ ይጠብቆት።
@tsiongzeleke6938
@tsiongzeleke6938 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ለሴቶች ትልቅ አቅም የሆነችንን ጥበብ የምላባትን ሴት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@biratutafese8416
@biratutafese8416 2 жыл бұрын
በዝምታ የምናውቃቸው ክብርት ኘሬዚደንት ለካስ እንዲህ ኖረዋል።ሰው ሁሉ በ ትክክለኛው ሰአት ሲናገር እንዴት ደስ ይላል። እድሜውን በትክክል የኖሩ። አስተውሎ ለሰማው ብዙ ነገሮችን እንዲረዳ ያደርገዋል። እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-py5yo1jb6b
@user-py5yo1jb6b 2 жыл бұрын
Enjoyed listening her wonderful life experience. What a civilized family she had, who empowered women's in such a male dominated society. This is a great lesson for our men who still believes mens are the bread Maker of a household and not involving their women in decision making.
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከርእሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ።
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i 2 жыл бұрын
መማር ማለት እንዲህ ነው በራስ መተማመን ክብርት ፕሬዘዳንት ሰሃለወርቅ ዘውዴ እኛ ኢትዮጵያኖች በእርሶ እና እርሶን በመሳሰሉ የአገራችን ምሁሮች ልንኮራ ይገባል። እረጂም እድሜና ሙሉ ጤና እመኝልዎታለሁ ። መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ።
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 7 ай бұрын
ፕሪዘዳት ሆነው እየመሩ ነው አገራችንን እንዴት እንደሆነች አልታየህም አልገባህም , ተደስተህ ነው , ግራ የገባህ ,ወይስ ደንዝዘሀል
@felekegebreamanuel
@felekegebreamanuel 2 ай бұрын
It so good
@diboyeeee151
@diboyeeee151 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄሉ ጥሩ የሕይወት ተሞክሮ ነው ብዙ እንማርበታለንብዬ አስባለሁ ። እንኳን አደረሰን ለታላቁ የአደዋ ድል በአል 🙏🙏🙏
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 2 жыл бұрын
Nice to see two Powerful woman doing great in our time
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
ክቡር ኘሬዚደንት እባክዎ ስለ ህይወት ልምድዎ መፅሀፍ ይፃፉልን!!!
@sebrimudecir7981
@sebrimudecir7981 2 жыл бұрын
ምታነቢ አትመስይም አሽቃባጭ
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
@@sebrimudecir7981 ለምን ትቀኛለሽ? እንደ እርሷ የሚነገር ታሪክ አትሰሪም?
@sebrimudecir7981
@sebrimudecir7981 2 жыл бұрын
@@FM-nj2ps ቀልድ እኮ ነው ማሬ ደሞ ምን የተለየ ታሪክ ኖሮ ይፃፍ ምናምን 😂
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
@@sebrimudecir7981 ታሪክ ለመሆን አለምን የቀየረ ድርጊት መሆን አለበት ብየ አላምንም:: አንዲትን ታዳጊ ሴት የህይወቷን ፈተና ለመጋፈጥ የሚያጠነክር አንድ ልምድ ካለ በቂ ነው:: ደግሞስ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሴት ፈተናን ተቋቁማ ራሷን ችላ ነው እንዲህ ሰው ለመናቅ ...?
@sebrimudecir7981
@sebrimudecir7981 2 жыл бұрын
@@FM-nj2ps እሱ ላይ ልክ ነሽ ግን እውነት አሁን እኚህ ሴትዮ ስራቸው imperss ያደርጋል ? አይመስለኝም ግን ያው ሴት ስለሆነች ለሚመጡት ጥሩ ይሆናል
@hannademissie98
@hannademissie98 2 жыл бұрын
Power with beauty and elegance. So proud to be a fellow Ethiopian woman.
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 2 жыл бұрын
ከልጅነት እስከ ዛሬ ባለዎ እውቀት በሙሉ አገርን በማገልገሎ እናመሠግናለን። አምላክ ሰላምና ጤና ረጅም እድሜን ይስጦት።
@des895
@des895 2 жыл бұрын
Family matter! Background matter!Foundation matter, Education matter, this is what I have learned at this interview. Thank you for all the work you do Madam President, and Thank you Helen for a great interview. 💕🌹
@techab9345
@techab9345 2 жыл бұрын
@elduwintaafomiatigstu4736
@elduwintaafomiatigstu4736 2 жыл бұрын
ክብርት ፕሬዚዳንት ከእርስዎ ጥንካሬ፣ የስራ ሃላፊነት፣ የአመራር ብስለትን ጨምሮ በሴትነት በስራ ህይወት ያሳለፉት ቻሌንጅ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው። ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ፣ በጭራሽ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብንና በማንኛውም ትልቅ ሃላፊነት፣ የእችላለሁ መንፈስን በተግባር አስተምረውናል በተለይ ለሴት ልጆቻችንና እህቶቻችን።🙏🙏ሄልዬም አመሰግንሻለሁ።🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከርእሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔🤔
@kebedemousema9330
@kebedemousema9330 2 жыл бұрын
ከክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አንደበት ከፍተኛ እውቀት የላቀ ልምድ በጎ ድፍረት ትህትና ብቃትና ችሎታ ለማዳበር ሁሉም ዜጋ ሊማር ይገባዋል we are so proud of her talent and ability, I am extremely appreciative for our president ( NY )
@nigistfanta586
@nigistfanta586 2 жыл бұрын
I have met her in two rivers mall in Nairobi she was picking tomato I saw a sweet Ethiopian mother I didn't know that she was working at UN after awhile she became president .... I am a witness that her feet has not left the ground
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ምንግዜም ትልቅ ቦታ ይደርሳል ::
@merrycute9494
@merrycute9494 2 жыл бұрын
Ewnet new
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
እውነት ነው የብዙ ሰው የውድቀቱ ውጤት አስተዳደጉ ነው ለምሳሌ ያህል አንዱን ብንጠቅስ ቤተሰብ ከሚያመልኩት ፈጣሪ ጀምሮ በትክክል የፈጠራቸውን አምላክ ብቻ እያመለኩ ካሳደጓቸው የልጆቹ ሂወት የደመቀና መልካም ይሆናል በቤተሰብ በቤቱ ውስጥ ሌላ ግኡዝ የሆነ አምልኮ ካለ ደሞ ልጆቹ ላይ ተፅእኖ ያመጣል የሄ የብዘውቻችን ኢትዩጵያዊያን ችግር ነው
@lhaile1499
@lhaile1499 2 жыл бұрын
💩💀💩💀💩💀💩💀አጎብዳጅ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@AminaAmina-ft5lm
@AminaAmina-ft5lm 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና ነሽ ብዙ ሮልሞዴሎች ቢኖሩም ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህ ክብርት ፕሬዝዳንት
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
ስወዳቸው ከዘረኝነቶ ነፃ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🌷🌷🌷
@romadiabrha253
@romadiabrha253 2 жыл бұрын
A)🇲🇱🇲🇱🇲🇱 B)🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Which flag is Ethiopia flag?
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
B dgmt afzwat nw y tgrai htseanat ena azawnt sdfru ymaytwqat. Bwuna bhon noro knzeh saytanoch gar balsrach.
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
Y ertra rapist mn agbachu
@AskalAyayi-vy4tz
@AskalAyayi-vy4tz 7 ай бұрын
ለናተ እምትቀኑበትን ቤሄር መጨፍጨፍ ማስደፈር ነዉ ጀግንነት ወረኞ ከልጅ ከቤተሰባቹህ አትጡት እሶ ያስደፈረቻቸዉን ሴቶች ግፍ ይድረስባቹህ
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se 8 ай бұрын
እደርሶ ያሉ አስተዋይ ልቦና ለሌላቼው ከርሶዎ እደሚማሩ ተስፋ እናደርጋለን ታሪክ ሲዘክርዎት ይኖራል እናከብረዎታለን ክብርት ሳህለወርቅ❤❤❤❤❤
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 жыл бұрын
ሄሉየ እናመሰግናለን !!ክብርት ፕሬዝደንት ኩራታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!አብያችን እኝህን ድንቅ ሴት ወደፊት ስላመጣህልን እናመሰግናለን!!
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ልጆችን ለውጤት የሚያበቃው የቤተሰ ጥንካሬ ወሳኝ ነው::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ትክክል
@tamagnsew1506
@tamagnsew1506 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ትህትና መቼም ከፍ ከፍ የደርጋል። ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው መቸም ጨዋ ነው። እንዲህ ስርአት ያለው ሊደመጥ የሚችል እና የሚገባው ምሳሌ የሚሆን ቃለ መጠይቅ። ፕሬዘዳታችንን እጅግ ነው የምወዳቸው ድርብብ ያሉ ጨዋ ሴት።
@benai5241
@benai5241 2 жыл бұрын
She is such a charismatic President .👌👌she is from good background family and raised with the good manner and discipline.We need such kind of good exposure background and free from inferiority complex personality leaders 👌👌
@almazyassin1829
@almazyassin1829 2 жыл бұрын
Still her country known for the worse leading in Africa. Prime Minister the evil and a big known for his liying drama .do something about it .we don't care your brought up now .
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
እሳቸው በአማርኛ ነው የሚናገሩት እንግሊዘኛ ጠፍቶአቸው አይደለም በማንነታቸው ስለሚኮሩ ነው አንተ ግን ኮሜንትህን በእንግሊዘኛ አረከው ትልቅ ለመሆን እንሞክር
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 2 жыл бұрын
በስነምግባር ያደገ ልጅ ውጤቱ እንደ ክብርት ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ይሆናል፡፡ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት🙏
@hananabdi5416
@hananabdi5416 2 жыл бұрын
I have watched the interview twice already. I had a chance of meeting this Elegant President and she is truly an inspiration for us women. Thank you so much Helen🙌
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከርእሰ ብሔሯ ጋር ፡ በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ፡ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔
@meserethundie3680
@meserethundie3680 2 жыл бұрын
This the best interview. Good job !! We appreciate the humble president.
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
ትልቅ አክብሮት ለፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ።ሄለን እናመስግንሻለን ትልቅ እንግዳ ስላቀረብሽልን።ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈርዳል።ጨዋነት አነጋገር አክብሮት ውበት አለባበስ ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት ።አገር መመራት ያለባት በእንደዚህ ብቃት ባላቸው ስዎች ነው።
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሉጢ ናት እንዲ
@user-jp4fs4hg7y
@user-jp4fs4hg7y 7 ай бұрын
ሔለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከብዙ ጥረትሽ ከመአድን መሬት እንቁ ስላወጣሽልን ክብርት ፕሬዚዳንታችን የእናትነት ተምሳሌት በጣም አሥተዋይ ለንግግራቸው ጠንቃቃ በመሆናቸው ኩራት ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@almazaragaw203
@almazaragaw203 2 жыл бұрын
ሄልዬ ፕሮግራምሽ ሁሉ መልካም ነው ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ እንደስማቸው ወርቅ ነወት ስለሴቶች የሚያስ ቡት እና ስለ ልጆች ያለዎት አመለካከት መልካም ነው ጌታ ይርዳዎት የህይዎት ምስክርነተዎት አስተማሪ ነው
@selamselamh9666
@selamselamh9666 2 жыл бұрын
A wonderful interview with a great, heroine lady. Thank u Helen!
@ruta1324
@ruta1324 2 жыл бұрын
This lady's upbringing and whole life experience is extremely educational and inspirational. I am sure her life experience will educate men, womens and families. I wishe Ethiopian's book writers Write this incredible lady's biography As many languages as possible, because Africa's families can be benefited from her life journey. As a women and African, i am extremely proud of you. Hats off to you president of Ethiopia!!! Helen is a great interviewer, Well done!!
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
መሳጭ ወግ! እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን። ቤተሰብ መሠረት ነው፣ የቤተሰብ መልካም ሥራ እንዲህ ይገለፃል። ጥሩ አስተዳደግ እንዲህ ያለ ግሩም ስብዕና ያላብሳል። እዚህ ሁሉ ላዬ ከፍተኛ ትምህርት እና እውቀት ሲታከልበት ደግሞ እንዲህ የገለፃል። እናመሰግናለን ክብርት ፕሬዚዳንት! ቆንጆ ፣ ግሩም አለባበስ ትህትና ያለው ፣ለዛ ያለው ቃና ያላት የShow አቅራቢ። እናመሰግናለን!
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@yorufbeta5972
@yorufbeta5972 2 жыл бұрын
ጨዋነት፣ እናትነት፣ ሀገር መሪነት፣ መረጋጋት እና ስክነት የሚታይብዎ ምርጥ ፕሬዝደንታችን። ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁልዎ። ሄለን እናመሰግናለን። ተባረኪ።
@user-qs5gq4io9f
@user-qs5gq4io9f 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዶት፣ አላህ ፣ለሀገአራች የድሜ ባለ ፀጋ ፣ያድርጎት (አሜን)
@hirutcrusan8448
@hirutcrusan8448 2 жыл бұрын
I had a chance to meet this amazing woman in Paris at Ethiopia Orthodox church and Ethiopia embassy dinner! So much respect 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከርዕሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔
@elsafikru5181
@elsafikru5181 2 жыл бұрын
ውይይታችሁ ባላለቀ ስል ነው ያላቀበኝ የሰቶች ውኋ ልክ ናችሁ ለገራችን ሰላም ይስጥልን
@sisay4318
@sisay4318 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 2 жыл бұрын
በጣም የተባረኩ ሴት ናቸው እኔ እማቃቸው ጅቡቲ አባሳደር እያሉ ገብሬኤል ቤተክርስቲያን የስግደት ለት ከኛ ጋር ተደባልቀው ከነልጆቻቸው ሲሰግዱ ነው ትትህናቸው ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጦት፡በጣም ትልቅ ነገር ነው ሴቶችን ማብቃት
@kibremulat1224
@kibremulat1224 2 жыл бұрын
ሄለን በጣም አመሠግንሻለሁ ሁሌም ለመስማት የምናፍቀው የኚህን ሰው ቃለመጠይቅ ነበር በርቺ ። ወ/ሮ ብሩታዊት አብዲ የተባሉ ሰውም ፈልገሽ መጠይቅ አድርገሽ ማየት እናፍቃለሁ።
@derejefeleke9145
@derejefeleke9145 2 жыл бұрын
My president, lucky we are to have you as a president of Ethiopia. You sound so human. I respect you my president. Your children and grand children should be proud as I am. Thank you
@kalkidanzelalem357
@kalkidanzelalem357 2 жыл бұрын
no one would ever imagine how much igniting this interview was for me as a woman with a big dream in individual, family, and community level. Thank u Helen and miss president Sahilework Zewdie so much for holding time to leave a positive legacy through such amazing document so that it satisfy the hunger of the coming generation for wisdom 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከርዕሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔
@user-gc1ry3bk4i
@user-gc1ry3bk4i 7 ай бұрын
አንደበቶት እጅግ የሚጥም ቃና ያለው የሚስብ ፈርአ እግዚአብሔር ያለው ንግግር ነው እድሜ ይስጦት አሁነም ክብር ፕሬዝዳንት ተባረኩ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
Congratulations Helen, an excellent interview and also what a modest and charismatic woman Madam President
@munam5275
@munam5275 2 жыл бұрын
Wow she is Amazing! Such a graceful woman! May God bless her in what she does everyday! And I wish everyone could learn humility hardwork and courage from her! I wanted to know her for so long. Thank you Hellen for this interview nicely done!! 🥰🥰🥰
@sarechetk3597
@sarechetk3597 2 жыл бұрын
Our President is a woman of substance. I see humility N sincerity in her.
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
ደርባባ ልታይ ልታይ የማይሉ ምርጥ እናት ምርጥ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ምናለ የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስቲር ቢሆኑኑ🇲🇱🇪🇷🌷
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
💚💛❤️ በጣም ደስ የሚሉ የተከበሩ አርቀው የሚያስቡ ጠንካራ እናት የውነት አደንቆታለሁ እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት እናቶችን በምድራችን ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሄልዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️።
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀረብ ሀገር ነኝ ፕሬዜደንት ሳህለን ሳያት ሰላም ይሰማኛል በውስጧ ኢትዮጲያዊነትን አያለሁ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
የታደለ ቤተስብ እንድህ ለቁም ነገስ ያደርሳን ክብር ፕረዘደነት ሳሃለ ወርቅነህ እንወደዎታለን ክብር ይግባችሃን
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ከቡር ለፕሬዘዳንታችን በውበት 1ኛ በአለባበስ 1ኛ በህይወት ስኬት 1ኛ በስራ ብቃት 1ኛ ክብር ይገባዎታል!!!!!
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 жыл бұрын
ሄልየ በጣም ጎበዝ ነሽ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እርጋታቸው የሚናገሩት በጣም ደስ የሚል እውነትም የትልቅ ስው ልጅ መጽሀፍ ቢጽፉ ለብዙው ስው ትምህርት ነው እድሜወትን ያርዝምልኝ ሄልየ በጣም ነው የምክታተልሽ በርች
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
በእዉነት ሔለን እግዚአብሔር ይወድሻል ሰዉ የተመኘዉን ሲያአገኝ ጥሩ ነዉ ፕሬዜደንት ሳሕለወርቅ እርግትጰያአሉ እመቤት ናቸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ኢትዮጵያ አገራችን ክእፉዉ አይንካአብን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አግኝተናል እናመሰግናለን እረዥም እድሜ ተመኘው ለሁለታችሁም 🙏🏽❤️❤️
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 2 жыл бұрын
What a lady. A great lady. What education and knowledge could have an effect on a person. Of course exposure and upbringing. What a blessing. I like her gentleness, calmness, manners, intelligence and the master of her language abilities. Admirable. May God bless her and protect her.
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ሄለን እናመሰግናለን የምወዳት ሴት ናት ይሄ ለኛ ትምህርት ነው ለሴቶች ያበረታታናል እናመሰግናለን🙏👏👍
@mahderparviainen8552
@mahderparviainen8552 2 жыл бұрын
I just listen every word very carefully to learn because you are one of my career model! Thank you for showing of the power of family, education, believe in possibility and your hard work. Blessed you and your family and wishing peace to our country in your leadership:)
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Proud to call her my president. Her excellency madam President Sahilework of the great Nation Ethiopia 🇪🇹 She is so humble!!
@masresham1232
@masresham1232 2 жыл бұрын
What an inspiration, still full of energy. Respect to the beautiful and strong President.
@paulosdula6922
@paulosdula6922 2 жыл бұрын
Wow, what an excellent interview with quite a knowledable person She has a wealth of information about the bankrupt UN with life time experience. I'm impressed like so many Ethiopians by this gallant and ravishingly a noble lady. Again, thanks Helen for this remarkable interview. Cheers.
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 жыл бұрын
Exquisite woman of Ethiopia 🇪🇹 Stay blessed!
@Iselassiei782
@Iselassiei782 2 жыл бұрын
PROUD that you are my president!!! ✊🏿🟩🟨🟥
@bemnetseya3701
@bemnetseya3701 2 жыл бұрын
እንቁ ሴት ኖት እድሜ ጤና ይስጥዋት ብዙ ሴቶችን የሚቀርፅ እና የሚያስተምር ቃለመጥይቅ ነው thank you 🙏 💚💛❤️
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ጊዜ የማይሰጡ አማራን የማዳን እርምጃዎች ሕዝባዊ እንቢተኝነት ነው በዚሕም የአማራው አንድነት ማጠናከር ሰለፋኖ በአንድነት መቆም ማገዝ ሰለሚታረዱት መጮህ መታገል ሕገመንግሥት እንዲስተካከል መታገል ወዘተ 💚💛❤️
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሄልዬ 😍😍 ክቡር President እባክዎን ስለ ሕይወት ልምድዎ መጽሐፍ ቢያሳትሙልን ብዙ ሕዝብ ተጠቃሚ ይሆናል💞💞በጣም መሳጭና ቁምነገር አዘል መልክት ነዉ ያስተላለፉት እናመሰግናለን🖤አንደበተ ርቱ ጨዋ እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏
@kirubelara5709
@kirubelara5709 2 жыл бұрын
She is amazing Lady
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
I so love our president! So elegant so Exquisite so intelligent ❤️
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
በጣም ነው ክብር ያለኝ ለክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ እድሜና ጤና እንዲሁም መልካም ተግባሮትና ምኞቶት ሰምሮ ለማየትና ትውልድ ሲያከብሮትና ሲያመሰግኖት እንዲኖር እኔ ከልቤ እመኝሎታለው ❤❤ኼለን ላንቺ ቃል የለም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እና በርቺ የኔ ደርባባ ❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሰወዳቸው ክብርት ሳህለ ወርቅ ኑሪልኝ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም
@mohammedhussenmamairbo6283
@mohammedhussenmamairbo6283 2 жыл бұрын
I am hearing extremely lmpressing realities. I'm very Happy to hear these experiences. Countless contributions for us as well as the world as a whole. Braavooooo!!!!!!
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
የኔ እናት በመጥፎ ግዜ ፕሬዝደንት መሆንዎ አሳዛነኝ ውነት ነው ። እትብት ለወቆራረጥ እሚሰሩትን አምላክ ልቦና ይሰጣቸው ። ኪራት ነዎት ። 💚💛❤️
@user-qc7hj1be7w
@user-qc7hj1be7w 2 жыл бұрын
እውነት የሚገርም ድንቅ ትምህርት ምክር ነበር የሰጡን እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ የተከበሩ president ሳህለወርቅ በጣም የጎጎውለት ቃለመጠይቅ ነበር
@maramawitmifta7708
@maramawitmifta7708 2 жыл бұрын
Ms president you have such a healthy mental attitude n conversation which empowers all of us Big respect !!!
@michaelg9664
@michaelg9664 2 жыл бұрын
ክብርት ፕረዝዳንት በርቱ!👏👏👏
@dreambig1848
@dreambig1848 2 жыл бұрын
Such a smart and strong women.
@kidistbelayneh1617
@kidistbelayneh1617 2 жыл бұрын
As a mother of three girls I have drawn a great lesson from the interview investig good time in parenting pays off.Her father has positive influenced on her. Long life to our president.Thank you Helen.
@abinetalemayehu8633
@abinetalemayehu8633 2 жыл бұрын
one of the most matured elegant interview thank you Helen for interviewing our President she know what she want and she knows where to go may God lead her with her journey 🙏
@hailubelete4598
@hailubelete4598 2 жыл бұрын
Thank you Helen for another great interview. Thank you Madame President for opening up and making it a teachable moment.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 278 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН