ከምታጪኝ ልጣሽ- Ethiopian Movie Kemetachign Letash 2023 Full Length Ethiopian Film Kemtachign Ltash 2023

  Рет қаралды 285,871

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

7 ай бұрын

ከምታጪኝ ልጣሽ- Ethiopian Movie Kemetachign Letash 2023 Full Length Ethiopian Film Kemtachign Ltash 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 231
@Dr_fanuel
@Dr_fanuel 7 ай бұрын
ወዳጅ የሚለው የባባዬ ፊልም የተመቸው❤❤😢😢
@zenat6033
@zenat6033 7 ай бұрын
እኔ bexam ኡፍፍፍ baba alah ነብስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭
@EziraSara
@EziraSara 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😢በጣም ይመቻል 😢አይቻሎ 😭ባባ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 7 ай бұрын
እኔም
@user-zs8if4wr3i
@user-zs8if4wr3i 7 ай бұрын
​@@zenat6033አይባልም
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ግንኮ እዛጋ ሲተውን ባባ እደታመመ በጣም ያስታውቅ ነበር ፀጉሩና ፂሙጅ ሰውነቱ እልቅ ብሎ ነበር የኔ ነፍሱን ይማርልን ሰጋው ቢሞትም ብርሀኑን ለሌሎች አብሮቶ የሄደ ጀግናነው
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 7 ай бұрын
ከኔ የምር ሥታለቅሥ አልቅሼ ሢከፋህ ተከፍቼ እኮነው የማይህ የኬና ወዳጆች ላይክ ❤❤❤❤
@user-xt7lg3mx5w
@user-xt7lg3mx5w Ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 7 ай бұрын
ኬናዬ አይቶ የመጣ እደኔ❤
@Abilovetube742
@Abilovetube742 7 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
አሜን
@tileta
@tileta 7 ай бұрын
አሚን
@astraastra5731
@astraastra5731 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidacall5422
@lidacall5422 7 ай бұрын
ከኢየሱስ የሆነ ሠላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቼ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ኢየሱስ ይወዳችኋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@gelinish4247
@gelinish4247 7 ай бұрын
ameeeeeeeen 🙏
@lidacall5422
@lidacall5422 7 ай бұрын
@@gelinish4247 አሜንንንንንን ዉዴ
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@lidacall5422
@lidacall5422 7 ай бұрын
@@Lool123Jamal አሜንንንንንንንን ዉዴ
@saratube7323
@saratube7323 6 ай бұрын
ቡዙወቻችን ኬናን አይተን ነዉ እምንመጣ ኬናን ያላችሁ በላይክ በሰብ አግዙኛ ስወዳችሁ
@saratube7626
@saratube7626 7 ай бұрын
እስኪ ኬና ኬና አትበሉ ብቻውን አልሰራው ለሌሎቹም ሞራል ተጠቀቁ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 6 ай бұрын
እኮ ሁሎም አድ ወንድ አፈቀሮ እሁሎም ፌልም ለይ ኬና ኬና ነው የሜሎት 😅😅😅😅😅
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
በትህክል
@Habeshwt
@Habeshwt 5 ай бұрын
እሱ ይለያል
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Ай бұрын
😂😂😂
@abebuch3675
@abebuch3675 7 ай бұрын
ኬና ያለበት ሁሉ በጣም ደስ ይላል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
መጨረሻው አቃጣይ ነው 🤣ለማንኛውም አሪፍ ነው ነባ የፍቅር ሰው 🥰🥰
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 7 ай бұрын
ኬና ይስራ የፍቅርን ፊልም ❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ኬናና ኤርሚያስ ታዴሰ የፍቅር ፊልም አንደኛ ናቸው❤
@djjxj5974
@djjxj5974 7 ай бұрын
ነበዬ እደ እኔ ምትዉደቹት በለይክ አሠዩን❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ መጨረሻው ግን ለማንኛዉም አስተማሪ ነው በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 6 ай бұрын
መጨረሻው ያስጠላልዴ ያሁን ፊልምች ግን ኣብዛኛዎች መጨረሻቸው መጥፎ ነው
@tiztatadesse7562
@tiztatadesse7562 7 ай бұрын
ሠላምዬ በጣም ነው የተዋጣልሺ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ አረግሻለሁ በርቺ
@getnettilahun4630
@getnettilahun4630 4 ай бұрын
ያብስራ ጎዴ የለፋህበት ስራህ ፍሬ በማፍራቱ ከርቼብሃለሁ❤🥰🥰
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 7 ай бұрын
ውይኔ ነባን በጣም ነው የምወደው የእውነት እሱ ያለበትን ፊልም ነው ማየት ደስ የሚለኝ
@user-co4yl4nz8i
@user-co4yl4nz8i 5 ай бұрын
እደኔ
@user-kb7kj4di5w
@user-kb7kj4di5w 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ባርቱ በታላይ ነባ ያለበት ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 6 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው በብዙ ቤተሰብ የሚከሰት ነው።ፊልም መባል ይከብዳል። 😢😢😢😢
@aseed792
@aseed792 6 ай бұрын
ኬናዬ በቃ አተ የፍቅር ፊልም ሰሰራ ብቻ ነው የሚያምርብህ❤❤
@Jo-yh8pb
@Jo-yh8pb 7 ай бұрын
ይህልጂ ታሪኩ ባባን ይመስላን በትወና በመልክም 😢😢
@ababaababa6043
@ababaababa6043 5 ай бұрын
ኬናየ እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ያስለቅሳል ፊልሞቹ ሁሉ እን አይቼ ነው ፊልሙን ያየሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe4rn7ce3q
@user-qe4rn7ce3q 7 ай бұрын
የዝህን ልጅ ፊልም ባየሁት ቁጥር አካላቴ ማለቁ ነዉ በጣም ነዉ የሚጨቀኝ
@masateta6700
@masateta6700 7 ай бұрын
እኔ ም
@Beza21e
@Beza21e 7 ай бұрын
ለምን🤔
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 7 ай бұрын
Enem
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Ай бұрын
😂😂
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Ай бұрын
😂😂እኔስ ብትይ ፊልሙን ማየት ስጀምር ባሌን እረሳለው እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ እጂ😂😂😂
@user-sw5vr1qb3c
@user-sw5vr1qb3c 6 ай бұрын
ደስ ይላል❤❤
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 7 ай бұрын
ኬናዬ ስወድክ በተረፈ ሀሪፍ ፊልም ነው ❤❤
@egergudina
@egergudina 6 ай бұрын
Good❤❤
@user-xf6bf3tv2k
@user-xf6bf3tv2k 7 ай бұрын
Nice film ❤❤❤❤❤
@Achooo140.gmx3
@Achooo140.gmx3 6 ай бұрын
yes
@nejulove
@nejulove 4 ай бұрын
ኬናዬ ሁለየ አፍቃሪ ሁነህ ነው ምሰራው የኔ ውድ ፎቅቅ እንዴምልልህ ማን በነገረህ😢😢😢😂😂😂
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 7 ай бұрын
ኬናየ❤❤❤❤❤ኬናኮ❤❤❤❤
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሄኒን፣ፊልምሰወደዉ፣በጣምየምከታተለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
ዋውውውው
@samshhshs9921
@samshhshs9921 7 ай бұрын
ወይ ትዝታ ነባ ጠጣልሽ😢😢😢
@EshetuHire
@EshetuHire 7 ай бұрын
Nice
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
ልጅቷ ፈገግተዋ እርጋታዋ ደሥ ሥትል❤❤❤ ጥሩ ሥራ ነዉ ግን መጨረሻዉ ገራ ያጋባኝ እኔን ብቻ ነዉ🤔🤔🤔
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 7 ай бұрын
መጨረሻው ደስ አይልም😌😌😌😌😌😌
@mblfj7608
@mblfj7608 7 ай бұрын
ግን የምንኩስና ልብሰ ተክኖዉን አታርክሱት በተረፍ አሪፍ ነዉ በርቱ
@user-tw3vk1ed8k
@user-tw3vk1ed8k 6 ай бұрын
እኔም በጣምነዉ የምወደዉ ባባን ያለበት ፊልም በጣምነዉ እሚመቸኝ❤❤❤
@biniamDelesa
@biniamDelesa 6 ай бұрын
Hulle 1 Aynet Film ne Endee mitseraw uUUUuffffff
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 7 ай бұрын
Thinks wow ❤❤❤❤❤❤😢
@vethlove5512
@vethlove5512 7 ай бұрын
ወይኔ ሄኖክ በሳቅ ገደላኝ🤣🤣😁😁😁 ሁሉም ፊልም ላይ ሴት አተራማሽ ነዉ ለምንድነው ትክክለኛ ህይወቱም እንድህ ነዉ መሰላኝ🤣🤣🤣
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@GuxFrom
@GuxFrom 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Arggo-nx1ve
@Arggo-nx1ve 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-uh3ey8xp9q
@user-uh3ey8xp9q 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Masaratgirmaa-iq9iz
@Masaratgirmaa-iq9iz 5 ай бұрын
Banatachuu.yemaslaqis.filmii.atisiruu.inekoo.balaksoo.mayat.alchalkum
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 ай бұрын
waw
@seasea3347
@seasea3347 7 ай бұрын
ኬና የኔ ውድ ውድድድድ❤❤❤❤
@user-qn6km7js2v
@user-qn6km7js2v 7 ай бұрын
ሰላምዬ በርች
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-vp7ue6ww6p
@user-vp7ue6ww6p 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@loveethiopia5403
@loveethiopia5403 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xy3ly3wp7e
@user-xy3ly3wp7e 5 ай бұрын
ናባዬ አንዳኔ ዬሚዋድሆ ምኖ ሁሌም ዬሱ አድናቅ ኔኝይ ጌታን 😢😢😢😘🥰🥰🥰❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-hq5mk5kc2c
@user-hq5mk5kc2c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@askeyaskey8253
@askeyaskey8253 6 ай бұрын
🥰😍
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@user-tg5os4mv4y
@user-tg5os4mv4y 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 7 ай бұрын
መባ ጥሩ በመጨረሻ ጥሩ ምርጫ ❤
@qwad6886
@qwad6886 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ej2qp1wk4m
@user-ej2qp1wk4m 6 ай бұрын
እሲ ቅመሞች አልን በሉኝ ❤❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 ай бұрын
መጨረሻው ምድነው ታዳ ቱ የሀበሻ ፊልም የምጠላው ለዚ ነውኮ እቅልፌ አጥቼ ማየቴ ደሞ ኪሳራ😂😂😂
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 ай бұрын
ሙዝዝ ያለ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 7 ай бұрын
ኬና የፊልሞች ድምቅት ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ey1sp3vg1j
@user-ey1sp3vg1j 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 3 ай бұрын
ሰላምዬ የወዜ ልጅ ❤❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 6 ай бұрын
ወይኔ መጨርሻዉ ያሳቀዉ😂😂😂😂😊
@user-fp8cg7tx4p
@user-fp8cg7tx4p 7 ай бұрын
ኬናዬ❤❤❤❤
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 7 ай бұрын
እኔ ግን እንስከመቼ ነዉ በፊልሞች ሁሉ አልቅሼ ኬናዬ አሁን ዬሰራኸዉና ዬባባ ወዳጅ ዬሚለዉ ፊልም እንባዬን አፈሰስኩባቸዉ😢😢😢😢😢😢ግን እሲ እደኔ ማነዉ ባባ ዬናፈቀዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 7 ай бұрын
Yዩየስወደዉ❤❤
@user-hi2sb9ev9l
@user-hi2sb9ev9l 7 ай бұрын
ውይይይይ ኬናየ ስትጨነቅ የሚጨንቀኝ ነገር እውነት እስኪመስለኝ ድረስ ኡፍፍፍፍፍ እንደማላገኝህ እያወኩ እራሴን ጎዳሁ ኬናየ እወድሀለሁ❤😢😢😢
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
እየመጣሽ ተኝ የኛቤቴ ሠፊ ነዉ ጭራሽ😂😂😂😂
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 5 ай бұрын
😂😂😂
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 5 ай бұрын
ጉድ😅😅😅😅😅
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
አንድ እንዳላየው የሚያደርገኝ ሰውና አንድ ደግሞ አለማየት የማልችለው ሰው 😢
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 7 ай бұрын
Telekuale ney tolo😂
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
​@@selambelay-hp2hi😅 አይተሽዋል ? እንዴት ነው ? ሰዓቴን ሳላባክን ንገሪኝ
@hevdgd9858
@hevdgd9858 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 7 ай бұрын
😂😂😂ከአፌ ነው የነጠቅሸኝ መቸም ከእኔ ጋ ተመሳሳይ ነው 🤭😂
@user-ps7he6ug8q
@user-ps7he6ug8q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@TadaluTadaluu
@TadaluTadaluu 21 күн бұрын
kenaa waqaa koo
@julfalane3873
@julfalane3873 7 ай бұрын
😮
@user-gc2ul4pd1o
@user-gc2ul4pd1o 7 ай бұрын
ከናዬ ❤️
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 7 ай бұрын
Betam arif new kiya❤
@user-fm7hv7el7b
@user-fm7hv7el7b Күн бұрын
መጨረሻው ኣያምርም😢
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-kr8nr3qs2o
@user-kr8nr3qs2o 7 ай бұрын
ይለቀቅ
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 7 ай бұрын
አሰተማር ፍልም ነው የሚር ❤❤❤❤❤❤
@Film_production1134
@Film_production1134 6 ай бұрын
እያለቀስኩ ስስቅ አለቀ ❤❤
@dubai1280
@dubai1280 7 ай бұрын
መጨረሻዉ😮 ኪናየ ልቤ😢😢
@abdulhabib5446
@abdulhabib5446 7 ай бұрын
ETHIOPIAN 😢
@abrahamwubiye8123
@abrahamwubiye8123 6 ай бұрын
ገዘብ የማይገዛው ነገር የለም ለዛ ነው እንጂ ነባን ታፈቅረው ነበር አይዞህ ነባ በሜቀጥለው አንተ ተፈቃሪ ትሆናለህ
@user-tz7tx3hb5x
@user-tz7tx3hb5x 6 ай бұрын
Yen wudi neba betam new yemwodh esu yalbet film edet begugut edemayew
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 6 ай бұрын
Ye
@ameenameen8902
@ameenameen8902 7 ай бұрын
❤😂
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans 6 ай бұрын
የሰሙኒ ፊልም ደግሞ ቆንጆ ናቸው ግን መጨረሻቸው ያስጠላል
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 7 ай бұрын
ግርምሺአደይላይየሰራውምርጥሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negeregnawa
@negeregnawa 7 ай бұрын
ታዉ ግን😢ደሞ ክፋታችሁ ኬኛዬ ያለበትን ፍልም ነዉ የያዛችሁት😢በእቃ እንሙት😢😂😂😂😂😂😂
@Serkatube60789
@Serkatube60789 6 ай бұрын
እረ ሔኖክ ይበቃሃለል ስራ ቀይር ግን ❤❤❤❤
@Meklyt777
@Meklyt777 5 ай бұрын
😂
@mimmifefeleke3397
@mimmifefeleke3397 7 ай бұрын
አሪፊ ፍልም ነዉ ምርጦች ይመቸቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
ምርጦቼ ❤❤❤❤😍😍😍
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 7 ай бұрын
😅😅😅😅😍😍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ትዙ ግን ሰላም ተስፉዬን አትመሥልም ወይ ፊልሙ አሬፍ ነዉ
@mmhh7386
@mmhh7386 7 ай бұрын
Keneko😂❤❤❤
@Rabia-ux5rw
@Rabia-ux5rw 6 ай бұрын
የነባ,ያለቺበት,በጣም,ደስይላል
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 7 ай бұрын
ኪናየምረጥተዋናኝ❤❤❤
@solcham
@solcham 4 ай бұрын
Henokina kena bexam dasilugnel
@Hiwot-wz3bo
@Hiwot-wz3bo 7 ай бұрын
Wow betam temachegn 😂😂😂😂😂😂😂
@user-vk7co3oe8u
@user-vk7co3oe8u 7 ай бұрын
ወው
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans 6 ай бұрын
መጨረሻው ምንድነው
@rgfg336
@rgfg336 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ ነበን አይቶ የመጣው 😂😂
ሳሳሁልሽ - Ethiopian Movie Sasahulesh 2023 Full Length Ethiopian Film Sasahulesh 2023
1:30:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 289 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
በአማላጅ - Ethiopian Movie BeAmalaj 2023 Full Length Ethiopian Film Bamalaj 2023
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 401 М.
Lemedres - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 283 М.
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 588 М.
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,2 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 17 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,7 МЛН