በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!

  Рет қаралды 317,000

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 400
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሔኖክ; መምህር ተስፉዬን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!
@titifantu2162
@titifantu2162 3 жыл бұрын
Amen kesis tesfay yet machw ehte?
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
@@titifantu2162 መምህር ተስፈዬ በዩተዩብ ትምህርቶች አሉት ስልኩም በትምህርቶች ለይ ታገኛለሽ የት እደሚገኙ ማወቅ ይቻላል
@user-yk8rm7wv1v
@user-yk8rm7wv1v 3 жыл бұрын
amen amen
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 жыл бұрын
አሜን
@brkeyemaryamljiyoutube9823
@brkeyemaryamljiyoutube9823 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Amen-pate
@Amen-pate Жыл бұрын
በስመአብ በወልድ ትምህርቱ ከማር የጣፈጠ ከወተት የነጣ ነው በልቦናችን ያሳድርብን, እድሜና ጤናንይስጥልን አባታችን.
@user-lc2uw7xc1s
@user-lc2uw7xc1s 4 жыл бұрын
እርሶን ከሰማሁ ጀምሮ በጣም ተጠቅሜአለሁ ብዙ ስልቹ ነገር ቢኖርብኝም አሁን ግን ተመሰግን ክብርና ምስጋና ለወለላይቱ እመቤቴ ይመስገን እየበረታሁ ነው።
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@customermanagement5918
@customermanagement5918 4 жыл бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ ስግደት ይከብደኛል የምትሉ ወገኖቼ ወላዲት አምላክን ቅድስት ደንግል ማሪያምን እንዲህ ብላቹሁ ለምኗት ስግድትን እንደ ምበላው እንደ ምጠጣው ወሃ አድረጊልኝ ብላት ማለትም ምግብ በፍቅር እንደ ምንበላ የለ ስግደትን እንዳይሰለችን እና ፍቅር እንድንስግድ ነው
@tau82
@tau82 4 жыл бұрын
Amen
@seedamuhammed5351
@seedamuhammed5351 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እሺ መልካም ምክር ነው
@mekdestadese1465
@mekdestadese1465 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ki6zg1yi4p
@user-ki6zg1yi4p 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-vo4rs4mg6p
@user-vo4rs4mg6p 4 жыл бұрын
እርሶን ያወኩበት ቀን ምን ያህል የተባረከች ቀን ናት
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ዛሬ ገና ነው ያየዋቸው
@genetbiru4275
@genetbiru4275 4 жыл бұрын
kebru yesfa lamadanyleme!
@makksdialk4074
@makksdialk4074 4 жыл бұрын
Please sister give me his phone number
@user-vo4rs4mg6p
@user-vo4rs4mg6p 4 жыл бұрын
@@makksdialk4074 በfb አካውንታቸው ቴክስት አድርጊ ቶሎ ይመልሳሉ
@makksdialk4074
@makksdialk4074 4 жыл бұрын
@@user-vo4rs4mg6p fb I don't have give me phone number sister
@martamarta799
@martamarta799 3 жыл бұрын
እውነት ለማናገረ እኝህ መህምረ በውነቱ ብዙ እምቅ ጥበብ እውቀት አላቸው ደሞ ቨድዬ ሲለቁ እጥረ ምጥን አድረገው እነው የሚያሰተምሩት እግዚአብሔር ይበረከወት እወደወታለሁ
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለኛ ለመለዉ ቀን ከለሊት የምትቱጉ ወጋቹ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላቹ መምህር አባ ግርማ መምህር ተሰፋይ መምህር ሄኖክ መምህር ድያቆን ሄኖክ እንድህም ለሎችም ምርጥ ወንድሞችና አባቶች አሉ ህይወት ያገኘሁት መጀመርያ ግን እነዝ ናቸዉ መድኃንአለም ይጠብቃቹ አሜን 🤲❤️💐ወለተ ማርያም ነኝ በጸሎታቹ አሰቡኝ 👏
@azalechadera2026
@azalechadera2026 4 жыл бұрын
እውነት ነው ስግደት ከጀመርኩ ግዜ አንስቶ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁ ሳልሰግድ ከቀረሁ ይጨንቀኛል ወገቤን ያመኛል ብዙም ባይሆን እንደ አቅሜ ስለምሰግድ በጣም ለውጥ አለው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@zemedalemu3980
@zemedalemu3980 4 жыл бұрын
My LORD GOD ALMIGHTY with 26 string HARP I WORSHIP and in dust and ASHES as the day is EVIL.KIRALYSON /// FHMEFE.A&AOzamtruth.ALFA/OMEGA.My HERO OF GOLGOTHA/CALVARY also the uphill street of DOLOROSA recall the suffering of our SAVIOR CHRISTOS THE SON OF THE HIGHEST.AMENzamtears.
@tube-bq3jp
@tube-bq3jp 3 жыл бұрын
ስንሰግድ ምን ብለን ነው የምንፀልየው
@titifantu2162
@titifantu2162 3 жыл бұрын
Lik nesh berchilign
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 3 ай бұрын
እኔም እንዳቺው በርቺልኝ እህቴ ❤🙏
@customermanagement5918
@customermanagement5918 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ ቃል ህይወትን ያሰማልን ሰለ እወነት የአጋንት ስልቱን በfb ላይ ከአሰተማሩን ጀምሮ በእረሱ ነው ህይወቴን ይቅይረኩት ፀሎት መፀለይ እንኳን በእረሱ ትምህርት ነው ይጀመረኩት እናቴ አባቴ ያዋረሱኝን ሰይጣን በእረሱ ትምህርት እየተዋጋውት ነው እግዚአብሔር በፈቀደለኝ መጠን የምችለውን ያህል ጠዋት እና ማታ እሰገዳለው አባ በጣም ለወጥ አገኘቻለሁ እግዚአብሔር ወለታውትን ይከፈሎት በእወነት አሁን በቀረብ እራሱ ስሰግድ ወገቤን በጣም ያመኝ ጀመር እና የእሩሱን ትምህርት ሰለተማረኩት አዲስ አልሁነብኝም ጠንከር አድረጊ ስሰግድ በእውነት የወገቤ በሽታ ጠፋልኝ አባቴ ወላዲት አምላክ አሁንም በአሉበት ፀጋ ትጨመሩሎት አባቴ በፀሎቱ ያሰብኝ
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ጉልበቴን ጀመረኝ whatever I won’t stop
@customermanagement5918
@customermanagement5918 4 жыл бұрын
@@hami1628 እማ ከምትስግጀው ስግድት ቀጥር በላይ ጨመረሽ ለ ሱስት ቀን ስገጂ ብን ብሎ ይጠፋል አይዞሽ ማሪያምን ጥሬያት እሽ
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
@Customer Management እሺ እናት አለም እግዛብሄር ያክብርልኝ thank you
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛለወት የኛ እንቂ እርሰዎን ያወኩበት ቀን እንዴት የተባረከ የተቀደሰች ቀን ናት በስመ አብ
@Hh-to8od
@Hh-to8od 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ይህን ትምህርት እንድናዳምጥ ልቦና ስለሰጠህን ሉዑል እግዚያብሔር ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር. ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥዎት መምህር.
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትሰጥዎት መምህር
@senait9364
@senait9364 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መቼም እንደ እኛ የሚወደው የለም እንዳንጠፋበት እንዲህ በአባቶች ይንከባከበናል።አባቶችንና መምህራንን ስለሰጠኸን እናመሰግንለን አባታችን። በእዚህ በሽታ ምክንያት አባቶችን እንድንጠይቅ እንድንሰማ ስላደረከን ተመስገን እናንተን አያሳጣን አሜን🙏
@user-vx9sj1oz5f
@user-vx9sj1oz5f Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው የነበረ ትምህርት ነው ቃለ ህወት መምህራች ክበሪልን ፀጋውን ያብዛልህ👏😍😍😍
@user-me8nb8iu6c
@user-me8nb8iu6c 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም የርስዎ ትምህርት ይከታተላሎህ፡ ቃለሂወት ያሰማለን ፈጣሪ ጸጋዎን ያብዛሎት አባታችን፡፡
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@fgey1518
@fgey1518 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasemsleng
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
አሺ በጣም አናሰመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አይቼዎት አንዴት ደስ አንዳለኝ አመቤታችን ከልጅዋ ጋር ትጠብቅልን።
@hahucomedyofficial
@hahucomedyofficial 7 ай бұрын
በእውነት ይሄ ቪደኦ ላኔ ተብሎ የተሰራ ነዉ ሚመስለኝ በጣም ነዉ ማመሰግነው ትልቅ ትምህርት ነዉ ስለ ስግደት ያወኩት ከዚህ በፊት ብዙዎቹን ህጎች አልተገብርም ነበረ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እኔም ሰግጀ አላቅም ውዳሴ ማርያምን ብቻ አንብቢ ነበር ዝም የምለው ይህንም ሳነብ ልቤ ይበታተናል ያፋሽገኛል እንባዬ ይወርዳል ከዛሬ ጀምሬ እሰግዳለሁ ልቤ ከፀሎቴ ጋ እንድሆንልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ አባታችን
@astertefera151
@astertefera151 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ትክክል ስግደት ትልቁ መዋጋያ መሆኑን እኔም እመሰክራለሁ ተጠቅሜበታለሁ ብዙ ባይሆንም ከልጆቼ ጋር የ 14 & 10 አመት ልጆች አሉኝ ከነሱጋር እንሰግዳለን ታድያ ያ የሚበጠብጠኝን አጋንንት ተቋቁሚዋለሁ ክብሩ ይስፋ ለመዳኃኒያለም በፊት ስሰግድ ሰውነቴን ይወረኝ ነበር ልክ እንደ ብርድ ብርድ ውርር ያረገኝ ነበር ትልቁም ልጄ እግሬላይ ይሄድብኛል ይለኝ ነበር መቼ ስለው መጥቼ ፀሎት ስጀምር ይለኝ ነበር ሌላውማ ስንት ጉድ አለ መምህር እንደው አለም ሰላም ይሁንና ወደፊት መጥቼ አጫውቶታለሁ አሁን ሁሉ ሰላም ሆነ ስንት ገድ አሳልፊ ከእመቤቴ ጋር ለናንተ ላባቶቻችን እድሜውን ያድልልን ስግደት ትልቅ ቦታ አለው በፀሎት ግዜ አስቴር ነኝ ከ Liverpool
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 жыл бұрын
እኔም አባን ካገኘው 3 ቀኔ ከጀመርኩ እና ሰውነቴን እንደ ብርድ ውርር ያደርገኛል ፈራው
@misrakalemu9592
@misrakalemu9592 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ይህንን አናውቅም ነበር ቀሲስ እናመሰግናለን አገልግሎትህን ይባርክ::
@tigsitengida1283
@tigsitengida1283 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልዎት ያሥተማሩን ሁሉ ትክክል ነዉ እኔም አጋንንት በጣም ነዉ እሚፈትነኝ ስሰግድ ቡዙ ነገር ቅልል ይልልኛል
@amsaluasefa7497
@amsaluasefa7497 4 жыл бұрын
መምህር የኔ አስተማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቢት በተለይ ለኔ ስንቶን የማላቀው ነበር እመ ብርሀን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ትስጣኝ
@danielgetahun5826
@danielgetahun5826 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@kalkidannadew713
@kalkidannadew713 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እንደእርስዎ ለበጎቹ የሚራሩትን አባቶች ያብዛልን !!! ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 💕🙏💕
@materwzmo2580
@materwzmo2580 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት እኔ ሁሌ እፀልያለሁ ግን አልሰግድም እናም በምተኛ ሰአት መንፈሴ ሰላም የለዉም እና ዛሬ የገረመኝን ነገር እኔ እማምላክ ልትረዳኝ እደሆነ የተረዳሁትን ልንገሮት አባ የምኖረዉ ቤሩት ነው እናም አደተለመደዉ ፀሎቴን አርጊ ገደም ብይ ሰለ መንፈሳዊ ትምህርት በመምህር ምህረት አብ የማንቂያ ደዉል እየተከታተልኩ እንቅልፉ ይዞኝ ይሂዳል ከዛ እደተኛሁ ከዉጪ ሆኖ በር የሚያንካኳ ይመሰለኛል ከዛ አፌን ሰዉነቴን ያሳሰረኛል ከዛ አቀደምንም ቡዬ በድግል ማርያም ሰም ስል ለቀቀ አረገኝ ከዛ ሰአት ሳይ ገና 7.30 ነው ከዛ ይቱፖ ገባ እዳልኩ ሰለሰግደት ዙርያ የሚለዉ የርሶ ትምህርት መጣልኝ እሰከመጨረሻዉም ተከታተልኩህ እናም ድንግል ልትረዳኝ ሰለፈለገችን ይህንን ትምህርት አሳየችኝ አሰማችኝ ሰለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እናም በፀልይም አልሰግድም ነበረ አሁን ግን በረሶ አማካኝነት ሰለተረዳሁት እደ አምላክ ፉቃድ ለመሰገድ ወሰኛለሁ አባ ፀሎቶት አይለየን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
በርቺ እሺ እመቤቴ ትርዳሽ
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 4 жыл бұрын
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድልን ቢያብራሩልን በተለይ የአርብን።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men🙏🙏🙏
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ደስስስ በሚል ኣገላለፅ ስለኣስተማሩን እጅግ እናመሰግናለን
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የተግባር ሰው ያድርገን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@user-bp8jg7yi2c
@user-bp8jg7yi2c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን በአሁን ሰዓት ጸሎት ከስግደት ጋራ ያነብስ ምግብ የሴይጣን እሳት ይሆንበታል
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛💓
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 4 жыл бұрын
የአባቱቻችን አምለክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር ግርማ ወንደሙ አስተምረዋል ልክ እንደ እርሰዎ አይነት ትምህርት ግን ማስተዋል የለንም ለዛ ነው😥ቃል ህይወት ያሰማልን
@mussiebegatsion2167
@mussiebegatsion2167 3 жыл бұрын
እግዚኣብሂር ጸጋኩም የብዝሓልኩም። ኣነ ቅድሚ ሕጂ ዝፈልጦ ነገር ወላሓንቲ ኣይነበረንን። ኣብዚ ሕጂ ግዝየ ግና ናይ ኣባታችን መምህር ሂኖክ መምህር ግርማ ትምህርቲ ብምምክትታል ጾሎትን ስግደትን ከመይ ከምዝኮነ ፈሊጠ ኣብ ሂወተይ ውን ቡዙሕ ለውጢ ረኪበሉ ኣለኩ። ብድጋሚ ኣምላክ ጸጋኩም የብዝሓዮ ኣቦታትና።
@abemar3653
@abemar3653 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን ፀጋውን ትህትናውን ያብዛሎት ለአባ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ምስጢርን የገለፀች እመቤታችን ለርሶም ምስጢሩን ትግለፅሎት።💚💚💚
@birukdamtew285
@birukdamtew285 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ዕድሜ እና ፀጋን ጨምሮ ይስጥልን!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቀሲስ ሄኖክ ለሁሉም የመድሀኒያለም ረራዳይበት ፣የቅዱስ ን ተራዳየወነት አይለየን አሜን (፪) ቃለህይወት ያሰማልን።
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመንዎትን ያስረዝምልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን😢
@hananadanech581
@hananadanech581 4 жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣በእውነት፣ለነብስ፣የሚሆን፣ምግብ፣ነው፣የሰማውት፣ለመተግበርና፣ለመፈፀም፣ዝግጁ፣ነው፣በሰኔም፣ዝግጅት፣የእርሱ፣ፍቃድ፣ይጨመርበት፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@FahadHussain-wx2ej
@FahadHussain-wx2ej 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 10 ай бұрын
አሜን አባታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን። 🙏🙏🙏
@user-vx9np1tq3y
@user-vx9np1tq3y Ай бұрын
የአጋንንት ራስ ምታት የተዋህዶ አርበኛ እንቁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@user-ve4sj6mx5t
@user-ve4sj6mx5t 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራንች ፀጋውን ያብዛሎዎት በጣም ምፈልገው ትምህርት ነበር
@Ali-xe6mf
@Ali-xe6mf 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@germaberhan5359
@germaberhan5359 4 жыл бұрын
Yes
@zih3420
@zih3420 4 жыл бұрын
እኛን ለመርዳት በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን, ከትምህርት በላይ የሆነ ትምህርት ነው, እናመስግናለን ከማለት ዉጭ ምን ኣቅም ኣለን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 3 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ትምህርቶት፣ ምክሮት ተሰምቶ አይጠገብም በእድሜ በጤኔ ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን ❤🙏
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ ያሚል እንድገባን ተደርጎ ነው ያተማርነው እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ያቆይልን ደሰ ብሎኝ ነው ያማዳምተው አዳምተን እንደንተገብረው ይርዳን እግዛብሔር
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 4 жыл бұрын
ብእውነት ቃለህይወትን ያሱማልን ይአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል አመሰግናለሁ🙏🙏❤
@brhanewelegebriel5959
@brhanewelegebriel5959 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፣ በፀሎትዎ ይስቡን ኣባታችን "ሃይለ ኢየሱስ"
@abrhamawoke121
@abrhamawoke121 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ! የዝሙት ኃጢያት ፈተና ሁኖብኝ መፍትሔ አጥቼ ነበር እንግዲህ ሁሌም እሰግዳለሁ!
@seliethio1303
@seliethio1303 4 жыл бұрын
ውይ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አጸደ ስላሴ በጸሎት አስቡኝ አባቴ ።
@saratadesse74
@saratadesse74 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር ያክብርልን
@almazhailu7178
@almazhailu7178 3 жыл бұрын
መምህር እንደዚህ አይነት ትምህርት አሰጣጥ አይቼ አላውቅም እና በጣም ደስ ብሎኛል እግዝአብሄር ይባርኮት
@beshahlegesse8359
@beshahlegesse8359 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን !!! አይቼዎት አንዴት ደስ አንዳለኝ አመቤታችን ከልጅዋ ጋር ትጠብቅልን።
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
እኔጉልበቴን ያመኝ ነበር አሁን ግን ተሻለኝ እግዛአብሄር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshihergelshaday5581
@yeshihergelshaday5581 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በ እውነት ጠቃሚ እና ማወቅ ከ ሚገባን አንዱ ክፍል ይሄ ነው እና እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህር
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹሁ ወገኖቼ🙏 ያየነው የሰማነው ሊኡል እግዚአብሔር ለፍሬ ናበቃው ዘንድ ኣስተዋይ ልቦና ያድለን 🤲✝️💒🍃🍃🍃
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
መምህር በዉነት ጥሩ ትምርትነዉ ቃለሔወት ያሰማልን
@user-nk5yb9re8y
@user-nk5yb9re8y 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማይ ዋጋን ይስጥልን
@user-kc8lz7rw5n
@user-kc8lz7rw5n 4 жыл бұрын
ወኔ መምህርዩ ስወድዎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ 🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️
@AlemBTube
@AlemBTube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምውምግራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል የትምህርት ነው መምህራችን አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀን
@hiwottube675
@hiwottube675 4 жыл бұрын
እዴ አባ አወ እኔ እራሱ ስሰግድ ከላየላይ ውልቅ ሲል ይሰማኛል ወገቤን ጨምዶ የያዘኝ እልም ይላል ሰገጀ ስጨርስ ከትንሽ ጊዜ ብኋላ መልሶ ይይዘኛል እና ስግደት ወሳኝ ነገር ነው እህት ወንድሞቸ ስገዱ በመናቤ እራሱ ሲፍለመኝ ያድራል እናም የዛን ግዜ እንዳታቋርጡ
@user-zp1wf3gk3e
@user-zp1wf3gk3e 4 жыл бұрын
Ere ywgb neger lmot new
@saara5070
@saara5070 4 жыл бұрын
እኔ ለስገደ ስለ ይጠልኛል
@user-zp1wf3gk3e
@user-zp1wf3gk3e 4 жыл бұрын
@@saara5070 erkus menfes new
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
፳ኜ፳ኘኜ፳ኘኜኜ፳ኘኜ፳ኘ፳ኘረኜ፳ኘኜ፳ኘኜ፳ኘ፳፳፳ኘኜ፳ኘኜ፸፳ኘኘ፳ረኜ፳ኘ፸፳፳፳ኘኘኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘረ፳ኜ፸፳ኘ፳ኘ፸፳ኘ፳ረ፳ኜኜ፳ኘ፳ኘኜ፳ኘ፸፳ኘኜኘ፳፳ኘ፳ኘኜ፳ኘ፳ኜኜ፳ኜ፳ኜ፳ኘ፳፳ኘኘኜኜ፳ኘኜ፳ኘኜ፳ኘ፳፳ኘኘ፳ኘ፸ኜ፳ኘ፳ኜ፳ኘኘ፳ኘ፳ኘኜ፳ኜ፳፸፳ኘኜ፳ኜ፳ኘ፸፳ኘኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳፳ኘ ፸፸፳፳ኜ፳፳፸፳ኜ፸፳ኜ፳፳፸፳ኜ፳ኜ፳ኜ፳፳፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘኜ፹፸፳ኘ፳፳ኘኘ፹፸፸፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘረ፳፳ኘ፳ረ፳፳፳ኘ፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
ፈጣሬ የሠማይ ዋጋ ያርግልክ ፀጋ በረከቱን ያልብሥክ
@habiraya6325
@habiraya6325 3 жыл бұрын
አባ እንደምን ሰነበቱ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በአል በሰላም አደረሶት እያልኩኝ አንዲት ጥያቄ ነበረችኝ እና እንደ ጌታችን መልካም ፍቃድ እንደ እናታችን ምልጃ ቢመለሱልኝ መጀመሪያ የአገልግሎቶ ቀንና ስአት ቢያብራሩልኝ ሌላውን የውስጥ ችግሬን እናቴ ድንግል ማርያም ታውቀዋለች እና ለንስሀ እና ለመፈወስ እዘጋጅ ዘንድ በፀሎቶ ያስቡኝ
@shushaygrmay7361
@shushaygrmay7361 4 жыл бұрын
I Really want to say Thanks you Aba .
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን የጻድቃን አባቶች በረከታችው ምልጃቾው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ባርኮ ጸጋ በጸጋ ላይ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 11 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ለስጋወደሙ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባ ሁለተ ሁለተ እየሱስ❤❤❤❤
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 4 жыл бұрын
አባን በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ስግደት ስለ አስተማሩን።
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እኔ አሁኑኑ ልጀምር ነው
@germaberhan5359
@germaberhan5359 4 жыл бұрын
Anet
@olioli6197
@olioli6197 3 жыл бұрын
ፅጌ ፆምን ሰለምፆም ከፆሙ ጋር 44 ግዜ እሰግዴለው ሰለዝ ጨምሬ መሰገድ እዳለብኝ አውቃለው ጥሩ ትምህርት ነው
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በጣም ወሳኝ ትምርት ነው
@selamhaile5222
@selamhaile5222 4 жыл бұрын
Amen god bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝ ለምን አረምሽኝ እንዳትይኝ ሳታይው ቀርቶም ይሆናል የእግዚአብሔርን ስም ስትጽፊ ምንም ጊዜ የመጀመሪያዋን ፊደል G አድርጊው ምክንያቱም የራሱ የሆነ ሚስጥር አለው ሰውን ጠይቂ ተሳስቼ ከሆነም God! ይቅርታ እሺ እኔ ምንም እማውቅ አይደለሁም ግን የእግዚአብሔር ስም ስለሆነብኝ ነው.
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን። እኔ ጀርባዬን በጣም ያመኛል ግን ስሰግድበት እንዳለ ይተወኛል ይሻለኛል በደንብ እሰግዳለሁ ።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
እውነት በጣም የምፈልገው ርዕስ ነው።ቃለ ህይወት ያሠማልን። ምንም ነገር ወይም አስደንጋጭ ድምጽ ሣይኖር ልቤ ዝምብሎ መደንገጥና ልቤ ላይ ጫን አድርጎ የሚይዘኝ ነገር ነበር ይሄው ትንሽ በመስገዴ ሠላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው።
@hiwethailu2609
@hiwethailu2609 4 жыл бұрын
እኔም እህቴ ዝም ብሎ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ድንግጥ እላሎህ መተኛት ያቅተኛል
@user-ei6ef3hx9c
@user-ei6ef3hx9c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል መንግስተ ሰማያት ያዋርስል አሜን የሰማነው እንፈጽም አምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
1000 like Abatachen Aseyyyy Slam lantwo ke Sweden Hager!
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ✝️❤️🕯️
@merongashwa667
@merongashwa667 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሪለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሁ
@user-qi1yj5hb7r
@user-qi1yj5hb7r 4 жыл бұрын
ወንድም ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፡ እኔ ብግል ባገኛቸው ብዙ ትምርት እንደማገኝ ኣማናለው የሆነ ተኣምር በህወቴ ላይ ኣይቼ ኣለው ፡ እንድያው በዚ ኣንድ ቀን ብህይወቴ ኣይቼ ኣለው እና ፡ እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ይሁልኝ ላገኛቸው ፈልጋለው ፡እኔ በኣካል ሳይሆን ብግል ስልክ ላውራቸው ነው ምፍልገው ፡ምነሮው ኣብረብ ሃገር ነው ፡ ስለዚ ምልክት ይስጡኝ ና ወንድም ቀሲስ ከዛ ብዙ እንደ ምትረዱኝ ውስጤን ተምኜ ኣለው ኣምላኬ እንደ እምነቴ ይርግልኝ ኣሜን(3)፡ ኣመሰግናለው እግዚኣብሄር ያክብርልኝ
@user-qi1yj5hb7r
@user-qi1yj5hb7r 4 жыл бұрын
ኣረ እባካቹ ስልኩን ስጡኝ እኔ እርዳታ ነውምፈልገው ፡የቀሲስ ሄኖክ ኣድረስ ምታቁት ስጡኝ በግል ማገኘት ስለምፈልገው እባካቹ
@abtesfaglobal150
@abtesfaglobal150 4 жыл бұрын
@@user-qi1yj5hb7r Memehir Henok Weldemariam weym degmo Kesis Henok Weldemariam bleh messenger add bemadreg ltd agegnot tchilaleh.
@user-qi1yj5hb7r
@user-qi1yj5hb7r 4 жыл бұрын
@@abtesfaglobal150 እግዚኣብሄር ይክብርልልኝ ፡ኣመሰግናለው ተበረክልኝ ወይም ተባረኪ ፡ እሺ ኣሁንም add ኣርጋቸው ኣለው፡ (ተስፋ ግሎባል )thank you so much
@abtesfaglobal150
@abtesfaglobal150 4 жыл бұрын
@@user-qi1yj5hb7r Egziabiher yibarkeh/yibarkish. Yehulachinm chigr yiqrefln.
@user-qi1yj5hb7r
@user-qi1yj5hb7r 4 жыл бұрын
@@abtesfaglobal150 ይቅርታ ወንድ ወይ እህት ያንቺን ምሉ ኣድረስ ልትሰጭኝ ትችዪ ኣለሽ ኣባ ኮ መልስ ኣልሰጡኝም ኮ😔
@azebogbamichael7658
@azebogbamichael7658 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በረከታቸው ይደረስን መምህራችን።
@user-or3uh7co4n
@user-or3uh7co4n 4 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን መምህር አሜን።ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በጣም ያስተምራል በጣም።በድርጊቱም በትምርቱም እምጠይቀው ስውማነውአያልኩ ይጭንቅ ነበርእንዳልጠይቅ እየፈራሁበጣም አመሰግናለሁ ከፍያድርግልኝ አሜን።
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: የነበረኝን የስግደት ጥያቄዎቼን በሙሉ መልሰውልኛል::
@yeshibh7426
@yeshibh7426 3 жыл бұрын
hunte Naawu Mile Narguwu Abbatebeti Sarabenye
@user-zc6ie8hj8x
@user-zc6ie8hj8x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ቄስስ
@user-vv5lm2iv9r
@user-vv5lm2iv9r 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 4 жыл бұрын
ቀሲስ እንዴት ምንያህል የአይማኖት ስረዓት እንዳስያዙን እንደአስተመሩን ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ ለኔ በተለይ ምናለ ይህን ቢያስተምሩን እያልኩ ጉባዬ ሲሆን የማስበውንና ጥያቄ የሜሆንብኝን እየመልሱልኝ እግዝያባኤር ይክፈሎት መጥቼ እንዳገኞትም ይርዳኝ
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
አባዬ ቡፀሎተዋ እርድኝ ዛሬ እጀምራለሁ
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 жыл бұрын
Egzeabher Edemena Tena yestlene Amen Amen Amen
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህራችን ጥንካሬውን እግዚአብሔር ይስጠን
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወንድሞቸ እህቶቸ እባካቹ ወንድማቹ ሳብስክራይብ በመስጠት ተባበሩኝ kzfaq.info/get/bejne/o799eLdzy829eIE.html
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 4 жыл бұрын
ላይክ ያልክ ሳብስክራይብ ኣንርሳ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-mi5qd1py2k
@user-mi5qd1py2k 4 жыл бұрын
እውነት አባታችን ቃል ሂወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛሉት እግዚአብሔር አምላክ ዕድመን ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመስግናለን። በተረፈ ስልክ ቁጥራቸው ፈሊጌ አጣሁት
@mulualemnegash856
@mulualemnegash856 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ለርስዎም ጤና እድሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በነበረከቱ እንድንሳቲፍ እግዚአብሔር አምላኸ ብርታቱን ይስጠን
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
በጣም ይገርምሀል መምሬ እኔ በገና ጾም ሙሉውን በሚባል ደረጃበስግደት ነው ያሳለፍኩት አሁንም በአብይ ጀምሬአለሁ ማንም አልመራኝም ፈጣሪ ነው እንድሰግድ ያደረገኝ ጌታ ይመስገን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሰላድረገልኝ አምላኬ ተመስገን አምላኪ እርጅም እድሜና ጢና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 መምህር ሄኖክ 🙏🙏🙏
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
♥ በማሳጅ ቤት ወንዶችን ለዝሙት ደንበኛ ያደረገየቡዳ መንፈስ ታሪክ (211ኛ ገጠመኝ)
2:13:15
ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!
36:30
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 257 М.
ሱባዔ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞና ተዐቅቦ ማለት ምን ማለት ነው?
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 148 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 465 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን  ?
16:01
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 110 М.