Kingdom Sound |Lidia Anteneh | Live Worship | Halwot E.U.C | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ

  Рет қаралды 163,701

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

2 жыл бұрын

Kingdom Sound |Lidia Anteneh | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ

Пікірлер: 65
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ትልቅ ነው አሜን
@tsedeniaendale5934
@tsedeniaendale5934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤
@firewtirunehofficial4726
@firewtirunehofficial4726 2 жыл бұрын
የተወደደ ትውልድ ሊዱዬዬ ድንቅ ነሽ
@hanaworku1181
@hanaworku1181 2 жыл бұрын
የቤተ ክርስቲያናችሁ ስም እንዴት ነው ደስ የሚለው ከናንተ ጋር ነኝ በመንፈስ 🙏🙏🙏 ምርጥ ትውልድ ሰማያዊ ዜጋ ♥️ ባያችሁ ደስ ባለኝ የት ናችሁ የአባቴ ልጆች 🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።rt
@menenkitchen
@menenkitchen 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ በዝማሬሽ ጌታ በሰጠሽ ፀጋ በእውነቱ ተባርኬበታለሁ። ያብዛልሽ ጌታ ቢፈቅድ እጎበኛችኋለሁ። ደሞ እናፍቃለሁም!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bernabasgelana2683
@bernabasgelana2683 2 жыл бұрын
ያስጨናቂውን ዘንግ ሰብረሀል
@josyalador6937
@josyalador6937 Жыл бұрын
Lidu betam new miwedishhhh ❤❤❤❤ anchi stzemri yaltenekahubet andm mezur yelem Banchi mezmur bzu negeroche tekeyrewalllll🙏🙏🙏🙏 geta abzto ybarkishhhh
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 2 жыл бұрын
I just melted through this worship... 🙌🙌
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 10 ай бұрын
አልጠግበውም ይሄን መዝሙር❤
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
ያስጨናቂውን ዘንግ ሰብረሃል ያዋረደኝን አዋርደኽዋል እንደጠላት ዛቻ መች አደረክብኝ ስጠራ እየመጣህ ተዋጋህልኝ may God bless you Lidu what a worship it is👌👍🤷‍
@gezahegn7LGE
@gezahegn7LGE Жыл бұрын
Lidiya Egzer abizto yebarikish. Geta besetash tsega bizuwech tebarikobetal. Zemenish yebarek.
@yesiland2361
@yesiland2361 Жыл бұрын
አሜን ፀጋው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanyohannes9910
@kalkidanyohannes9910 Жыл бұрын
Amen haliluja 🙏❤️
@eskedararega4104
@eskedararega4104 2 жыл бұрын
Tebareki liduye betam yemiwedish zemari nesh
@brikneshbelda2073
@brikneshbelda2073 2 жыл бұрын
Selamachu yibza tebareku begets fikir yemiteyikew be London UK wisit aedirashachihun felge neber tebareku
@yakobsafena4965
@yakobsafena4965 Ай бұрын
WoW
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 жыл бұрын
ድንቅ ግዜ ጌታ ይባረክ
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 2 жыл бұрын
I love everything about you girl thanks to the lord Jesus our eternal saviour !
@helenusman7795
@helenusman7795 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
@Rrr4803
@Rrr4803 2 жыл бұрын
አንተ ታላቅ በሐይል ታላቅ 🙏 ስምህ ታላቅ ነው ስራህ ታላቅ 🙏
@destina_bk
@destina_bk 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@teketellailago79
@teketellailago79 2 жыл бұрын
Tebareku, tebareki
@milkamebratu7943
@milkamebratu7943 2 жыл бұрын
Amen 🙏 egziabher yebarkachu
@melkamview8374
@melkamview8374 2 жыл бұрын
❤❤❤heavenly worship
@christintadele1767
@christintadele1767 2 жыл бұрын
Tebareku💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😇😇😇😇😇😇😇😇😇
@samrawitwolde4053
@samrawitwolde4053 2 жыл бұрын
Liduye lezih edemtdershi awk neber 9th class honen stzemriln.Berchi Geta bzu mitekembsh lij nesh!!!
@user-lz8ju6hb7b
@user-lz8ju6hb7b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉 tebareku❤
@yihuncj5929
@yihuncj5929 2 жыл бұрын
Liduye geta ፀጋውን ይጨምርልሽ U blessed ❤
@samsonasfaw8964
@samsonasfaw8964 2 жыл бұрын
amen amen Geta eyesus ybarkachu tebareku
@amenaniley
@amenaniley 2 жыл бұрын
Liduyee 🥰🥰
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@tsegafunkura3961
@tsegafunkura3961 2 жыл бұрын
May the sovereign GOD be with you always!...
@Eyasu_w
@Eyasu_w 2 жыл бұрын
Liduyee ur blessed ❤️🥰
@yeabfiredawit61
@yeabfiredawit61 2 жыл бұрын
Lidutye Yichemir
@_milluu
@_milluu Жыл бұрын
You are a blessing lidiye keep shining ✨️
@biratu8
@biratu8 Жыл бұрын
amen ewnte new
@temesgenfanta8551
@temesgenfanta8551 2 жыл бұрын
I love this songs....but please improve the audio recording quality.......pls pls......halwot....its in all your videos
@yabets8848
@yabets8848 Жыл бұрын
ተባረኪ😍😍😍
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 жыл бұрын
Bless you Beautiful 🙏❤
@nahomsolomon9757
@nahomsolomon9757 2 жыл бұрын
Hallelujah 😊
@yordanosalemayehu3102
@yordanosalemayehu3102 2 жыл бұрын
Tebareki liduye🙏🙏
@MLTI7
@MLTI7 2 жыл бұрын
You are Blessed my sis
@yishakayele6416
@yishakayele6416 2 жыл бұрын
❤❤❤❤ Stay blessed
@eliroieusman8820
@eliroieusman8820 2 жыл бұрын
lidu love you God bless you
@eyasuyirba2998
@eyasuyirba2998 2 жыл бұрын
Tebareku lebereket hunu
@ZKStudio85
@ZKStudio85 2 жыл бұрын
ግሩም አምልኮ ተባረኩ
@birukyohannes9580
@birukyohannes9580 2 жыл бұрын
🦸‍♀️💗💗💗💗💗💗💗💗😇😇😇😇😇
@birukyohannes9580
@birukyohannes9580 2 жыл бұрын
I Love
@gospelsong2016
@gospelsong2016 Жыл бұрын
Hallelujah
@saron8217
@saron8217 2 жыл бұрын
Esey ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell ellellell
@biruktilahun339
@biruktilahun339 2 жыл бұрын
Geta eyesus yebarkachu.....
@yabetsanteneh4
@yabetsanteneh4 2 жыл бұрын
😍😍❤❤🥰🥰
@yosefameha1748
@yosefameha1748 2 жыл бұрын
God bless you all
@metsnanatasfaw9636
@metsnanatasfaw9636 2 жыл бұрын
Amen
@ruhamashewadaru2966
@ruhamashewadaru2966 Жыл бұрын
I have no words banchi wst slemigeletew ye geta tsega liduye!
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna Жыл бұрын
🙌🙌❤❤
@lamessateshale8885
@lamessateshale8885 Жыл бұрын
ድንቅ እና እግ/ር የምከብረበት የአምልኮ ጊዜ ነበር ....ግን "በክሩበል ላይ የተቀመጥኸዉ" የተባለው ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ?? ተባረኩ!!
@samrega9842
@samrega9842 Жыл бұрын
he sits enthroned between the cherubim, let the earth shake. (Psalm 99:1)
@samuelzerihun1561
@samuelzerihun1561 2 жыл бұрын
Lidiya cake
@txttxt2411
@txttxt2411 Жыл бұрын
💜💜💜
@yisehakbelete8078
@yisehakbelete8078 2 жыл бұрын
👏👏👏👍💯❤🙏
@abrishshome5328
@abrishshome5328 2 жыл бұрын
just wow!!
@hewangetachew4116
@hewangetachew4116 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😂
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 86 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 45 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 700 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 829 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 130 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 219 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 59 М.