"እናቴ መሞቴን ነበር ምታውቀው" Abraham M7 ክፍል አንድ

  Рет қаралды 18,062

Semay Tube

Semay Tube

Жыл бұрын

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 40
@tigestnadew9158
@tigestnadew9158 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድሜ በመሆንህ እጅግ ደስ ይለኛል አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በርታ አባታችን ሊመጣ በደጅ ነው አክሊል ተዘጋጅቶልሃል ክብር በሰማይ ይጠብቅሃል እንወድሃለን አብርሽዬ
@leyilanegash1919
@leyilanegash1919 2 ай бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን እናትህ ልክ ናት አብረሐም ጌታ መልካም ነው ኢሀውኮ ጌታ ባንተ በኩል ምርኮ እያበዛ ነው የ አብረሐምን ቤት ቤተሰብ ዘር የባረከ አምላክ ያንተንም እንዲሁ ይባርክ የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@seblewengelgeleta8030
@seblewengelgeleta8030 Жыл бұрын
አብርሽ ውድ ወንድሜ የመሰከርከው ሁሉ እውነት ነው ከኔ ጋር ከአርባምንጭ ጀምሮ አየርመንገድም አብረን ተምረናል ለወንጌል ያለህን ልብ አውቃለሁ በቅድስና አትደራደርም ጀግነ ነህ Your discipline is amazing እንኳንም አወኩ በርታ የጌታ ፀጋ በብዙ ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eyuelbekele3654
@eyuelbekele3654 Жыл бұрын
ኦ በጣም የሚባርክና የሚያስተምር የህይወት ምስክርነት
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
በጣም የሚያስቀና የጌታ ቅናት ነው ተባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ደስ የሚልና መንፈስን የሚባርክ ምስክርነት ነው አብርሽ ለካ እንዲህ ኖሯል? ለካ ለዚህ ነው በጣም ደስ አለኝ ጌታ ይክበር ይመስገን ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Oh geta hoye zarem mehretehn fekerehn eyayen new yeredahew abate teleku eg/r tebarek wendeme tsegaw yebezaleh❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus my father lord help you for all people love you ❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
Thank You For Watching. Stay blessed
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
Wow, I'm truly blessed with his testimony 🙏 I almost cried when his Muslim classmates said " I want you to be my best man for my wedding" I can see how the fruit of the spirit shows in his life. Praise God! I learned a lot from this gentleman. I can't wait to hear part 2
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
Thank You For Watching. Stay blessed
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 6 ай бұрын
Wey guuud!!!
@betyagidew7502
@betyagidew7502 Жыл бұрын
አብርሽ በአካል ባላቅህም ወንድመ ነህ ጌታ ይባርክ
@youlianaseyoum7534
@youlianaseyoum7534 Жыл бұрын
Getaye ena Amlake dink ekonew
@melkamfekadu9238
@melkamfekadu9238 Жыл бұрын
Semayoch 😍 zemenachihu ylemlm ! tebarek wendmachin for sharing ur story
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
Thank you for watching. Stay blessed
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
አብርሽ የምወደው ወንድም ጸጋው ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
This is Blessing
@seblewengelgeleta8030
@seblewengelgeleta8030 Жыл бұрын
Bless you!
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much brother ❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
Thank you for watching. Stay blessed
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Жыл бұрын
Wowwwww Abrsh geta yibarkh babzu tabarakh❤❤❤❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@kalkidanJ
@kalkidanJ Жыл бұрын
😊😊😊 Part 2
@theluckyguy5398
@theluckyguy5398 Жыл бұрын
Ere Part 2 tolo yileqeq
@meseretweldemariyam7526
@meseretweldemariyam7526 Жыл бұрын
ዘመንህ ሁሉ ጌታእየሱስ ይባረከው❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@Amanuel-kg5xo
@Amanuel-kg5xo Ай бұрын
❤❤
@ethiobeki8202
@ethiobeki8202 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@mihretendale9128
@mihretendale9128 Жыл бұрын
Musse solomon pls gabzuln
@AlmiWow-em1hk
@AlmiWow-em1hk Жыл бұрын
Part 2???
@Natural1827
@Natural1827 Жыл бұрын
#እነሆ ንጉሳችን 🎉
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ።
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony
27:01
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 28 М.