//ውሎ// "አረብ ሀገር ሳይሳካልኝ ብመለስም ሀገሬ ላይ ውጤታማ ነኝ"…//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 98,771

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 168
@user-lp7fs9or6b
@user-lp7fs9or6b Ай бұрын
😢😢😢😢የመዳም ቅመሞች ስደት ሞልቶ አይሞላም ከፈጣሪጋ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና እንግባ
@sofiahh8252
@sofiahh8252 Ай бұрын
ትክክል ይብቃን 😢
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn Ай бұрын
ውይ ሊያዬ እውነት ልዩ ነሽ❤❤ አብረውሽ የሚውሉትን ባለሞያዎች በሙሉ እነሱ የሚሰሩትን ከነሱ እኩል እየሰራሽ የምትውይ ልዩ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ለሞያሽ ያለሽን ክብር ያሳያል እርጉዝ ሆነሽ እንኳን ሞያሽን ከመውደድሽ ብዛት ስለራስሽ አታስቢም ❤ እውነት ልዩ ነሽ ብዙ ጋዜጠኞች ካንቺ መማር አለባቸው ❤ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤እመብርሀን ትቅረብሽ ሊያዬ ❤❤
@rickykebbe1272
@rickykebbe1272 Ай бұрын
¹
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l Ай бұрын
Amen Amen 🙏 beselam yegelagelat yenae wd leyaye ❤❤❤❤ love you so much
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
እረ ሊያ የምትደነቂ ነሽ ጤፍ ከመንፋት።እስከመጋገር ድረስ በጣም ጎበዝ ነሽ ዋው አንደኛ ውሎ የምታሳይን የሚደነቅ ነው እናትየው ግን ቤቢን እባክሽ ልጅ ነው ገና እባክሽ ብቻውን አትየው ቤት ውስጥ
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg Ай бұрын
ሊያ የእዉነት ጀግና ናት በገባችበት ስራ ጎበዝናት ለሠዉ ያላት ክብር ማሻአላህ ደስ የምትል አብራ የኖረች ነዉ የምትመሥለዉ
@hananamara1129
@hananamara1129 Ай бұрын
እርጉዝ ናት እዴ❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 29 күн бұрын
@@hananamara1129አዎ በደንብ እኮ ታሰታዉቃለች
@manycell9813
@manycell9813 Ай бұрын
ቢሆንማ ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል አማራጭ በማጣት ነው
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t Ай бұрын
ሊያዬ ተባረኪ ጎበዝ እሕታችን በርቺ ይኸንን የስራ እድል ለፈጠሩ በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል እንጀራውም ቆንጆ ነው ወደአውሮፖ መላክ ብትጀምሩ ጥሩ ነው በርቺ እሕታችን
@senitube5125
@senitube5125 Ай бұрын
ሊያዬ ጎበዝ ነሽ በውነት ❤ እኔ በርግዝናዬ ወቅት እንኳን ልሰሪ ይቅር ና ቢያዝሉኝ ደስይለኝ ነበር ጎበዝ ሊያዬ💕
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
ልጄ በሆድሽ የያዝሽው ሰው ነውና ተጠንቀቂ ከባድ ነገር መሸከም ማንሳት ላንቺ አይመከርም ተጠንቀቂ እምትችይውን በአቅም ነው ዩልኝታ አደጋ አለውና ... ልጄ ምክንያቱም እርጉዝ ነሽ አትዳፈሪ በተረፈ ደስ የምትይ እርጋታሽ አክብሮትሽ አንደበትሽ በእውነት ያሳደጉሽ ይባረኩ ልጄ የአጥር ወፍ አትስማሽ:: እናመሰግናለን ሴቶችዬ 👌🙏
@Me.me1239
@Me.me1239 Ай бұрын
የ ኢትዮጵያውያን ለእርጉዝ ያላቸው ክብር ደስ ይላል , እኔ ስደት ልይ ማንም ዞር ብሎ አላየንም ❤❤❤
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu Ай бұрын
እኔም አገር በቅርብ ልገባ ነው ያሳካልሽ በሉኘ ኮይቶች ኑ❤❤
@burukt
@burukt Ай бұрын
ይሳካልሽ🎉
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Beslm gibi inate❤❤
@ksamobile7131
@ksamobile7131 Ай бұрын
ይሳካልሽ ማሬ እስከ ክፍለ ሀገር ካርጎ እሚልክ ካለ ሹክ በይኝ
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
እናም እያስብኩኝ ነው ግን አሳቡ ጭንቀታም አደረገኝ😢
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
አላህ ያሳካልን ለሁላችንም
@user-ck1xi2tg4v
@user-ck1xi2tg4v Ай бұрын
የሊያ ታታሪ መሆኗ በጣም ነው የሚገርመኝ በስራ በጣም በጣም ጎበዝ ናት ስራ አትንቅም በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ለዛውም እርጉዝ ሆና አይታችዋታል እርጉዝ አትመስልም ኖርማር እንደሚሰራው ሰው ነው ተፍተፍ የምትለው ጎበዝ እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮጨምሮ ይስጥሽ እመቤቴ ትከተልሽ የኔ ታታሪ❤❤❤❤
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Ай бұрын
እኔም ሀገሬ ስገባ ምን ልስራ ነው የሚያሳስበኝ ወላሂ😢😢 ለዛም እድሜየ ሰው ሀገር አለቀ😢😢 በዛላይ ብቸኛ ነኝ እኔ እናትም አባትም የለኝ ወደ ሀገር የሚለው ሳስብ እንዴት የት የሚለው ያሳስበኛል 😢😢😢😢 በስደት ያላችሁ እህቶቼ ሆይ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር ከባድ ነው😢😢😢😢
@user-xi2ux8ox5b
@user-xi2ux8ox5b Ай бұрын
አብሽሪ ውዷ እህቴ አላህ ከንቺ ጋር ነው ☝️😭😭
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Ayezosh ehete enat ena abat byenoren egziyaber alen esu hulegeze kegna gar new berchi ❤️
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 Ай бұрын
Enat abat bayinorishim ethiopia gebitesh Sri yerasishin hiyiwot mesrich birr kalesh mesrat tichiyalesh
@Faeza852
@Faeza852 Ай бұрын
አይዞን ውዴ በድንሽ ጠንካራ ሁኚ በአላህ ተወከይ አላህን ከያስሽ ሁሉም ነገር ይገራልሻል አላህ የገዝሽ
@user-zd5ol6qs5v
@user-zd5ol6qs5v Ай бұрын
Ayezoshe emaye egeziabehere kanecheye ga newe bechashene ayedelesheme
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
ሊያዬ እንቅስቀሴ ስታደርጊ ተጠንቀቂ ለልጅሽም ላንቺሞ እመብርሃን በሰላም ትፌታሽ።😍🥰
@Uj9yuic
@Uj9yuic Ай бұрын
እርጉዝ ናትዴ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Ай бұрын
እርጉዝ ነች እዴ አሁንም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
@@rosarosa9032 አው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
እኔ አረብ ሀገር ሳልመጣ በቀን ከ200 በላይ እንጀራ በራሴ እየጋገርኩ ለምግቤት አስረክብ ነበር የቤት ጉዳይ ነው ያሰደደኝ እንጀራ በጣም አዋጪ ነው
@user-dl9mr8el4t
@user-dl9mr8el4t Ай бұрын
እውነት በይ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 29 күн бұрын
አወይ ቤት ከለለ ችግር ነው ኪራይ አይቻልም
@Faeza852
@Faeza852 Ай бұрын
ሊያይ ተባረኪ ፈጣሪ በጡሩ ነገር ይጎበኝሽ ውዴ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
የማቡኪያ ማሽን ካለዘጋጃችሁ ወገባችሁ ዜሮ ይሆናል ተጠንቀቁ
@user-vu1cq5
@user-vu1cq5 Ай бұрын
ውይ ሊያዬ ትለያለሽ ማሬ big respect የኔ ውድ ደግሞ ነብሰ ጡር ትመስያለሽ ጠንቀቅ እያልሽ እሽ የምር ቃል የለኝም ስላንች አሏህ ከክፉ ይጠብቅሽ በሰላም ሁለት ለመሆን ያብቃሽ እኛም አሏህ ጠብቆ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን አሜን ቅመሞችዬ አሏህ ከክፉ ጠብቆ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Ай бұрын
ውይ ሊያ ጎበዝ ነሽ አርግዝ ናው ኣልበገረሸም❤❤❤❤😂
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 28 күн бұрын
አዳነች አቤቤ ዘመንሽ ይባረክ!... ወሬኛ ቢያወራም እንደ እናት ሆነሽ የትኛውም ከንቲባ ያልሰራውንና ያላሰበውን እየሰራችሁ ነው! እውነትን የፈለገ ታሪክ ይመርምር!... ተማሪ በትምህርት ቤት ተመግቦ የሚማረው በዚህ ዘመን ነው!
@mekdem6042
@mekdem6042 Ай бұрын
Liya your program wolo so amazing keep up you good work I love all your Wollongong❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr Ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሊያ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Ай бұрын
ሊያ ለፕሮግራም ሳይሆን የልብዋን ነው እምትሰራው።
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Ай бұрын
የምር ተስፋ ይሰጣል በክፍለ ሀገር ቢሆን ደስ ይላል
@AbbbAesm
@AbbbAesm Ай бұрын
እኔም አገር ልገባ ነው ፈጠረ ይመስገን
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
እደ ማሻአላህ እርጉዝ ናት እደ ሁለተኛ ሊያ ገና ዛሬ አየሁ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 16 күн бұрын
ሊያ በጣም እትደትቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ለስራ ያለሽ ክብር ግን በጣም ከባድ ነገር በታነሽ ጥሩ ነዉ
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 Ай бұрын
Well done women's Ethiopian 👏 and Liya .fome Eritrea 🇪🇷.
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Ай бұрын
God bless you ! mayor Adanch
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
ዋው ምርጥ ጋዜጠኛ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ሁላችንም ለሀገራችን ይብቃን ሰደት ሞልቴ አይሞላም እድሜና ችን ከመጨርሰውጭ
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 26 күн бұрын
ጽድት ያለ በጣም ደስ ይላል የሰሩ እጆቻችህ ይባረክ ❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 24 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በሀገር ላይ ሰርቶ መለወጥ እንዳለ አስተምራችሁናልእናመሰግናለን በርቱ
@tejitusimert7589
@tejitusimert7589 Ай бұрын
ሰላም፡ይህ፡ደስስ፡የሚል፡መለወጥ፡ነው፡ለአንዲት፡ብቸኛ፡እሕታችን፡ልጁአንንም፡ብቻዋን፡ለምታሳድግም፡ጥሩ፡አጋጣሚነው፡ ebs በጣም፡ግሩም፡ስራነው፡በየግዚው፡የምታሳዬን፡፡እግዛብሔር፡ይባርካችሁ!አሜን፡፡ትንሽ፡አስተያየት፡ቅርስላለኝ፡ነው፡፡ጤፍ፡የሚነፉት፡ወንድሞቻችን፡በባዶ፡እግር፡እየረጋገጡ፡ስለሆ፡፡እኔ፡በበኩል፡ደስስ፡ስላላለኝ፡ብታስቡበት፡ብዬ፡ነው፡፡ሰላም፡ለዓለም፡ሁሉ!❤
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Gobez sisterye berchi lijeshen yebarkelish
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ማቡካቱና አብሲት ማርግ ይከብዳል በማሺን ቢታገዝ ጥሩ ነው ለሚሰራው ነገር ማመስገን መልካም ነው መስተዳድሩ መመስገን አለበት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በየክልሉ ብዙ ሴቶች ቺግር ላይ ናቸው ቢታሰብበት መልካም ነው በተላይ በጦርነት ጊዜ አብዛኛው ሚጉዱት ሴቶች ናቸው መንግስት እሄን ተርድቶ የሀገር ውስጥ ጦርነቶቹን በሰላም ቢፈታ መልካም ነው ነገ ለሚታርቁት ህዝብ ባይጨርሱ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Ай бұрын
Woman’s the power 💪💪💪👏👏👏
@fanotube6056
@fanotube6056 Ай бұрын
እኛብንመጣ ትቀበሉናላችሁ እደ ስደትመርርኝ 7አመቴ ልጀንኳማገኝትአልቻልኩም😢
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 Ай бұрын
Thies video is helpful for others those migrant to Areb country
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
ጠካራ ወጣት ነሽ በርቺ
@BMT368
@BMT368 Ай бұрын
ለያዬዬ ቀሚስ ልበሽ ነበሰ ጡር መሰልሽኝ አወድሻለዉ❤❤
@ayehuyet3967
@ayehuyet3967 Ай бұрын
ማቡኪያ ማሸን ግዙ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 29 күн бұрын
በጣም ነዉ የገረመኝ😢😢😢😢የማይሆን ነገር ነዉ😢😢😢
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Ай бұрын
ማሻአላ በርች ሊያየ ቀስብለሽ ስሪ❤
@fifinon2380
@fifinon2380 Ай бұрын
ልያ አረገዘች እንዴ ? ደስ ይላል
@almaztesema2980
@almaztesema2980 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ግበዝች
@emamiyo
@emamiyo Ай бұрын
Liyayee❤❤❤❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
ሀሳብና ስራው ደስ ይላላል ግን እዚህ ምታስገባቸው ሴቶች መስፈረቱ ምንድን ነው ሌላው በብሔር አትያዙ ሌላው ሁሉንም የመንግስት መስሪያ ቤት ያዛችሁ ግን አሁን ም በየቤቱ ያሉ ሴቶች ብትፈልጉ ምክንያቱ ከአረብ ሀገር መጥተው ግራ የገባቸው ብዙ ሴትች በየቤቱ መልተዋል በደብ ይታስበት ኢቤኤሶች
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k Ай бұрын
ስልክቁጥራቺውን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c Ай бұрын
ፅድት ያለ እንጀራ ዋው🎉
@hani9864
@hani9864 Ай бұрын
ቲጂ የምትባል ጉድ ውሻዬ ስትወልድ በግ አርድላታለሁ ቁርጥ ስጋ ነው የማበላት ለ አህያዬ ቤት ተከሬይቼላታለሁ ለኔ በወር 150 ሺህ ብር ቀሚስ እገዛለሁ ሚሊየነር ሆኛለሁ ከምትለልዋ ሴት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በርቺ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Gobezoche nachew bertu❤❤❤❤
@sarahjohn3760
@sarahjohn3760 22 күн бұрын
Wow tabaraku ❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b Ай бұрын
Gobze berchi Ehte
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 17 күн бұрын
gobes nessh❤
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Ай бұрын
❤❤❤
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t Ай бұрын
ጀግኒት። ሊዱ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሰወድሽ።
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Ай бұрын
Workers they need to wear glove & special the suppose to change the own shoes
@user-ly7ds7zl8h
@user-ly7ds7zl8h Ай бұрын
እኔም ስደት ምንም አልተመቸኝ ልፋትብቻ😢😢😢😢😢😢
@Rose-bh7pi
@Rose-bh7pi Ай бұрын
የሆቴል ምግብ ዘጋኝ እጅ ይበዛበታል
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
የወንድም ፀጉር ይረግፋል ወንዶችም ይሸፈኑ። ባዶ እግርና በውጭ ጫማ ጢፉን እየረገጣቹህ ምኑ ነው ንጽህናው? በእውነት ኝጽህና ይጎለዋል አስቡበት። ለሚመለከተው ክፍል ከመጠቆማችን በፊት።
@minyahldaniel6280
@minyahldaniel6280 Ай бұрын
pls selkachewen lesera nw
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Ай бұрын
Wawo❤❤😊
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Ай бұрын
አያችሁ እህቶች ምን ልስራ ብላችሁ ትጨነቃላችሁ ሃቂቃ ሃገር ሰላም ከሆነ ሚስራ አይጠፋም ጠካራ ከሆንን ግን ብዙወቻችን አናውቅበትም ሊዬ ርጉዝ ናት ደርሳለች እስይ
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@reactTv3776
@reactTv3776 Ай бұрын
በእግራቸው ረጋግጠውት ነው እምንበላው 😅 በጣም ንፁ ነው
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l Ай бұрын
bemen yehunelek befelkew ayenet alelke 😊😊
@eveali6794
@eveali6794 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
ተደራጅቶ መስራቱ የሚያበራታታ ነው በርቱ። ግን ንጽህና ይጎለዋል ሰራተኞች አፍንጫቸውን ባይነካኩ ጥሩ ነው።
@aai3499
@aai3499 Ай бұрын
ወረኛ 😊
@emamiyo
@emamiyo Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@footballedit4555
@footballedit4555 Ай бұрын
❤👏👏👏
@reyuyenu340
@reyuyenu340 29 күн бұрын
ዱኒያ መልፍት ብቻ😢😢😢😢
@MeriymAli-vz2dc
@MeriymAli-vz2dc 17 күн бұрын
ማንኪያ ማሽን ቢኖር ያግዛችሁ ነበር
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Ай бұрын
❤❤❤❤👍
@Abisnya104
@Abisnya104 Ай бұрын
ከወንድ ጋር እኩል ነን እያልን ልሰራ ሰሆን ወንዶች የሉም እንዴ እንላለን መልሰን 😂
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
ክክክ ሴት ካለውድ ወድ ካለሴት አይሆንም ሁለቱም አስፈላጊ ናቸው
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Ай бұрын
mask and gloves for ur and customer safety pls
@JCBlove-nv5mc
@JCBlove-nv5mc 25 күн бұрын
ከቦታ ቦታ ተቀሳቅሶ እማይቻልበት አገር ነብሰ በላ አገር ኢትዬፕያ ከምኖር ዘላለም አረብ አገር ልኑር
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 19 күн бұрын
ጎበዞች በሀገሩ እደዚህ መለወጥ አለ ከአብይ አይን ይሰውራችሁ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Ай бұрын
How come a big factory like this don’t have machine and they mix the flour with hand
@reyuyenu340
@reyuyenu340 29 күн бұрын
Ethiopia is a growing country we will get there don’t worry may Allah bless us with peace and security thats the main thing 😢
@Faeza852
@Faeza852 Ай бұрын
ጓበዝ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Ай бұрын
ሊያዬ ❣️ ( ሊቾ ) አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ💕 ድርጅቱ የሚገርም ነዉ ✍️🇪🇹
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን በጫማ የሚመጣው ነገር ይታይ ጫማ ላይ ላስቲክ ቢደረግ ባይ ነኝ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
ስንት ነገር ረግጠው ነው የሚገቡት በባዶ እግርስ ቢሆን ።
@lidet-lc4bo
@lidet-lc4bo Ай бұрын
ዩቱበ ተዘጋ ጌታን በጣም ተናደደኩ 😢 ዝምብሎ ልፋት ሆኔ ወይኔ እድሌ
@user-hb8ck9wy3e
@user-hb8ck9wy3e Ай бұрын
አይዞን አይዞን ተስፋ አትቁረጪ ኮሜንተሮች ጎራ እንላለን አዲስ ክፈቺና
@lidet-lc4bo
@lidet-lc4bo Ай бұрын
@@user-hb8ck9wy3e የምር በጣም ተናደድኩ በጣም ነው የለፋውት 200 ለማስገባት እራሱ በዬ ኮመንቱ ስለምን ከርመ አሁን ተዘጋ😥
@lidet-lc4bo
@lidet-lc4bo Ай бұрын
@@user-hb8ck9wy3e በጣም አመሰግናለው እህታለም
@minyahldaniel6280
@minyahldaniel6280 Ай бұрын
selk pls
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 Ай бұрын
ይሄኔ እዚህ ተሰባስበው የሚሰሩት ባለ ጊዚዎች ብቻ ሊሆኑ ይችላል ከሁሉም ብሄሮች የተሰባሰቡ ከሆነ የሚበረታታ ስራ ነው
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Ай бұрын
ሁሉም ነገር ሀሪፍ ነው ትንሸ የደጅ ጫማ ሳት ቀይሩ መሆኑ አይመችም ወይ የሆሰፒታል አይነት የጫማ መሸፈኛ ሊኖራቸው ይገባል ወይም ብዙ ወፍጮ ቤት ቦቲ ጫማ አላቸው
@saragasa174
@saragasa174 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😭
@Tube-emnet
@Tube-emnet Ай бұрын
እስኪ በቅርቡ ወደ አገር ለመግባት ያሰባችሁ ሀይ በሉኝ እኔ ፈራሁ😂😂😂
@user-wv8yy1hf7t
@user-wv8yy1hf7t Ай бұрын
እኔ
@Tube-emnet
@Tube-emnet Ай бұрын
@@user-wv8yy1hf7t በቃ አብረን ነዉ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Ай бұрын
የሰቶች ትምሳሊት
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq Ай бұрын
ሊያ ነብሰጡር ነች የምትሉ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 19 күн бұрын
እራስሽን ጠብቂ የምግብ ሽታ ተጠቀቂ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Ай бұрын
እንደው ምነው እንደ እናቶቻችን ቀሚስ ብትለብሺ ሊያ አረነውር በታይት ተጣብቀሽ ትንሽ አይደብርሽም
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n Ай бұрын
እግራቸው ይሸፈን😢
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 Ай бұрын
ሊያዬ አትሽውል ወይ ጫምቸው እተሽፍነም በጫማቸው ቆመው ነው ይሚነፍት ፀጉራቸውን እንደሽፍኑት ጫምቸውንም እንዲሽፍኑ ንገሪያቸው አለዛ disgusting ነው please
@CamilaAa-ks5wz
@CamilaAa-ks5wz Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enanujavo1068
@enanujavo1068 Ай бұрын
Ere adirasha
@hankookee9590
@hankookee9590 Ай бұрын
It's so sad to watch when they step on the teff barefoot and not wash, and we eat. I was expecting more technology when they said Enjera factory, but employees are still working manually and have no ergonomics. Please think for your employees and our health.
@Abisnya104
@Abisnya104 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ያላችሁ አንድ ሚልዮን ብር ያለው ሰው ምን አይነት ሰራ ብሰራ ያዋጣዋል እኔ አገሬ ገብቸ መሰራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልሰራ የምለው ላይ ጭንቀት ይይዘኛል 😢
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Ай бұрын
ብሩ ካለሽ አትጨነቂ ሀገር ገብተሽ የሚያዋጣውን ዞር ዞር እያልሽ ማየት ነው ገዢ መስለሽ
@Abisnya104
@Abisnya104 Ай бұрын
@@mosebtube1027 ብሩ አለኝ ግን እኔ ቆቦ አከባቢ ነኝ እናም የፀጥታ ሁነታም ያሰፈራል እዝህ እንዳልቆይ ደግሞ እድሜየ እየሄደብኝ ነው ለዛ ነው ያሰጨነቀኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Ай бұрын
@@Abisnya104 የግድ የትውልድ ሀገርሽ መሆን የለበትም ሌላ አደግ አለበት ቦታ ሂደሽ መስራት ነው
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 Ай бұрын
እህቴ ቤት ከሌለሽ መጀመሪያ አቅምሽ በሚችለው መንገድ ቤት ግዢ ማረፊያሸ የማንንም ፊት አታይም ከዛ ቦታ መርጠሽ ብሰሪ መያዋጣሽን ስራ በትንሹ መጀመር እህቴ እማምላክ ትርዳሽ ❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Ай бұрын
ባለሙያ አማክሪ
@Alemye777
@Alemye777 Ай бұрын
በጫማ /እግር የተረገጠ ነው የምንበላው ማለት ነው🫣
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
ንጽህና ትንሽ ይጎለዋል ፡ ውጭ በረገጡት ጫማ ገብተው ጤፉን ይረግጡታል።
@arabterwq6891
@arabterwq6891 Ай бұрын
P
@JCBlove-nv5mc
@JCBlove-nv5mc 25 күн бұрын
ይህ በብሆር ተመርጦ እሚሰራበት ስራ ነው እባካችሁ አታሽቆብጭ ምድረ ቱልቱላ ከአዲስ አበባ ወቶ በሰላም እማይገባባት ሲኦል አገር ኢትዬፕያ
@hankookee9590
@hankookee9590 Ай бұрын
Ere uuuu tefun be egir eyeregagetu yefechalu, manew mibelaw? Teff aytatebim meches, yehen yemiyakil fabirka enkuwan lezi miftey yelewm?
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc Ай бұрын
Eskezare Eyebelan Yadegnew Endezi Eyeteregete New Slemibedil Chigir Yelewm
@hankookee9590
@hankookee9590 Ай бұрын
@@GoldenHearts-fl6pc leza new ye Ethiopia hizib, yala edimew mimotew
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 23 М.
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 48 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 29 МЛН
ተሰናበትኳቸው በቃኝ😥😥😥
19:18
Helu Tube
Рет қаралды 48 М.
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 128 М.
Funny videos billiards millions views p638
0:26
NamPlay
Рет қаралды 29 МЛН
Мужика перекрасили тату машинкой в черный цвет 😰 #фильм #сериал
1:00
Glow Stick Secret 😱 #shorts
0:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН
Моментальная карма
0:26
Story-Bytes
Рет қаралды 15 МЛН