" አሉ! " - ሹክ ልበላችሁ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 38,418

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 27
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ይሄ አሉ እኮ ነው ሀገርን እየበጠበጠ ያለው እውነት ነው ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
አሉማ የስንቱን ጎጆ አፈረሰ ስንቱን ወዳች አለያየ ማስተዋሉን ይስጠን አምላክ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ወለላዬ ስወድሽ የኔ ማር የሹክ ልበላችሁ ድምቀት ነሽ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ወሌላዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ 😘😍
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
ebs በጣም የሚወደ ድ ብሮግራም ነው በጣም ባለቤቱም የዋህ ሰው ነው በጣም የተመሰገነ ሰው ነው የደሃ አባት ነው እንደው የሰው ልጅ የማያጠፋ የለም በየቤቱ ሰንት ጎድ አለ እና መቼም የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም መቀደሰን ወደ ሰራዋ ትመለሰ በጣም ጥሩ ልጅ ነች ብሮግራምዋ በጣም ቆንጆ አቅራቢ ነች ወደ ሰራዋ መልስዋት አሁን ይቅርታ ጠየቀ ትመለሰ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ኧረ በጌታ መቅደስን ደበሳይ ወደ ስራዋ መልሷት በጌታ ሳቋ ናፈቀን የኢቢኤኤስ ድምቀት ነች እንወዳታለን እኛ ይቅር ብለናታል መልሷት እባካቹ መቅዲዬ ውድ 😘😘❤️❤️❤️❤️
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 2 жыл бұрын
በትክክል አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃት ሀገራችንን አንድቷን ኢትዮጵያን!!!!!!!!!
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አቤት አሉ እውነትም አሉ ይሄ ነው ዛሬ ላይ ችግር ያመጣው ወገኖቼ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b Жыл бұрын
አሉ እንጅ እውነተኝኛው የት እንደሆነ ማውቅ ተስኖናል
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Mekdes timeles!!!!!!!!!!!
@melifekai4555
@melifekai4555 2 жыл бұрын
Mekdesen amtulen.mnem alatefachem
@user-uz1bk3tv1t
@user-uz1bk3tv1t 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j 2 жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@amennile7235
@amennile7235 2 жыл бұрын
ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዥን እንደ ጣቢያ ብዙ ፈተናዎችን ያለፈ እንደ ተከፈተበት ዘመቻ ይሄኔ ተዘግቶ. የነበረ ነገር ግን በበጎ አድራጎትና በትጋት ሁሉን አሸንፎ ሰብሮ የወጣና አንደኝነቱን አስጠብቆ መቀጠል እንዲችል የሆነ ጣብያ ነው። ስለሆነም ከዚህ ጥንካሬው አንፃር ለጥንካሬያችሁ ምክንያት ከሆኑት ትጉህ ሰራተኞቻችሁ መሀል መቅደስ ደበሳይ በክፉዎች ድርጊት ተጠልፋ ጠፍታብናለችና ያስፈለገውን ዋጋ ከፍላችሁ መልሷት. መቅዲ ደግሞ ምናልባት ኮመንታችንን የማየት እድል ከገጠመሽ ጥንካሬ የሚለካው በመደበቅ ሳይሆን ሰብሮ በመውጣት ነውና ነይ ውጭ ይህ የምትወስኝው ውሳኔ ለነገው ስኬትሽ ዛሬ ላይ መሰረት ይጥላል ከጸሀይ በታች አዲስ ነገር የለምና።
@amen2146
@amen2146 2 жыл бұрын
Pls የመቅደስ ያለ አምጡልን!!!
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
ውይ ሞክሼ ሮምዬ
@seniseni165
@seniseni165 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሉ ነው ሀገር ያጠፋው
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mahybu
@Mahybu 2 жыл бұрын
ያለ መቅዲ አይነፋም😏
@seniseni165
@seniseni165 2 жыл бұрын
አሉ ነው ሀገር ያጠፋው
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" ማን ለማን ያምናል "?
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 2 жыл бұрын
ምንም ማየት ፍላጎት የለኝም በዚህ ግዜ በተለይ ። ይሄን ፕሮግራም ብቻ ምክንያቱም ኢትዮጵያን ሊያድን ይችላል ብዬ አስባለሁ።
@alemituimam3139
@alemituimam3139 2 жыл бұрын
T
@zebibendale2107
@zebibendale2107 2 жыл бұрын
EBS malet mengeste semay new ?Ye Mekedes guday men deree????
@zebibendale2107
@zebibendale2107 2 жыл бұрын
EBS seratejnoch negbene new tetenkekeku!!!!!!!
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ልደምራቹሁ🙏💋💋
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 63 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,6 МЛН
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35