MK TV || ሐዊረ ሕይወት በባሕር ዳር ክፍል አንድ || "ውሻ ሲያብድ በጤንነቱ ጊዜ ያከበራቸው የነበሩ ጌቶቹን ይነክሳቸዋል"

  Рет қаралды 26,437

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 66
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ እመቤቴ ሆይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሰገደልሺ እሰግድልሻለሁ
@samuelendale
@samuelendale Жыл бұрын
🙌🙌🙌
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፍኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እሠሣት ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥትሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀያማት ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ቅዱሥ ዳ ዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አሠባፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉልሥ ሥለ አባዘሚካኤል ሥለ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለቅድምት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድምት ርብቃመጥመቀ መለኮትሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ይማረን አቤቱ ማረ ን ይቅርበለን ሠላምህን ሥጠን ለዘላለሙ ከመካከላችን አትራቅ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@kesistederos3243
@kesistederos3243 Жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስ የሰጠሽው አስተያየት መልካም ነው ፣። ነገር ግን ፊደል አጠቃቀም ለይ የስቢበት መክንየቱም ፊደሎቱ ግዕዝ ስለሆኑ የግዕዙን አጠቃቀም ተረጅ ትረጉም ይለያያ ኢየሱስ ሲፃፍ በዚህ አሁበፃፈኩት ፊደል በእሳቱ ሰ ነው ። ቅዱስ የሚለውም እንዲሁ ነው ።ይቅረታ !!!! ዕውቀት አይጠገብም ።
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
እሽ
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
@addisutefera1576
@addisutefera1576 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን
@samuelendale
@samuelendale Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እመ ብርሃን ፍቅርዋን አትረፍርፋሎታለች እማምዬ ክብር ምስጋና ላንቺ እና ለልጅሽ ይሁን 🙌🙌🙌
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሠማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን የቀደሙ የቅዱሳንን ፀጋ በረከት ያድልልን 💐🌸🌾✝️
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i Жыл бұрын
በመምህሮቻችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን አምላከ አበው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለሊቃውንቱ አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ቤዛዊተ ዓለም ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!! እግዚያብሔር አምላኽ እድሜ ማቱሳላ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እመብርሐን ርህርህተ ህሊና ወላዲተ አምላኽ ጥላ ከለላ ትሁኖት አባታችን🙏❤
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን
@dgjjsdggh6589
@dgjjsdggh6589 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🌹 የእመቤታችን🙏🌹 ፍቅሯ ይደርብን አሜን 🙏
@chimelak
@chimelak Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@user-mi9xn6cd1i
@user-mi9xn6cd1i Жыл бұрын
እግዝእትነ ! እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለኅይወትን ያሰማልን 🥰
@maryethiopia
@maryethiopia 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቲቺን በረከተዉ ይደርብን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች ን የእመቤታችን ጣዕመ ስሟን በአንደበታች ጣዕመ ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን አምላከ ገብረ ክርስቶስ መርአዊ
@user-bl4lr7pg8y
@user-bl4lr7pg8y 15 күн бұрын
Amen!!!
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የስማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@melakudesta4508
@melakudesta4508 Жыл бұрын
ግሩም ነው : የሚገርም ጸጋ ነው
@tsiontehone5202
@tsiontehone5202 Жыл бұрын
ቃለኅይወትን ያሰማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
እውነት ተናግረዋል አባታችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
እንኳን ለአቡነ አረገዊ ለአቡነ አከለ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በአል ረደረሳችሁ አደረሰን። ቃለህይወትን ያሰማልን። እሰግድ ለኪ ማርያም ድንግል በአብራከ ስጋ ወነፍስ። እመብርሃን እናቴሆይ በስጋም በነፍስም እስግድልሻለሁ። ሰላም ለኪ ማርያም ቅድስት ሰላም ለኪ ማሕደረ መለኮት ሰላም ለኪ እህተ መላእክት ወእመኩለ ህዝብ ሰላም ለኪ ማርያም ውድስት።
@bereketab24
@bereketab24 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@goitomghirmay1391
@goitomghirmay1391 Жыл бұрын
ዕዕዕዕዕዕልልልልልልልልልል ቃለሕይወት መምህራችንንንንን
@user-qu8ep7ch4o
@user-qu8ep7ch4o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሠማልን ድንግል የአይኔ ብርሀን ነች
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን በእድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ጣእመ ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@chernetsemaw5922
@chernetsemaw5922 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 👏👏👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@zenukidane8045
@zenukidane8045 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት ወላድተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንዎት
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
እውነት ነው የራሳችንን ነገር ጣልን እኔ በጣም እሚደቀኝ የአቡነ አረጋዊ ገድል የአቡነ አካለ ክርስቶስ ገድል የቅዱስ ካሊብ ታሪክ በጣም ያስለቅሳል።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማል፣አባቶቻችን፣የቅድስት፣ድንግልማርያም፣ምልጃ፣በረከት፣ይድረሰን፣
@danielnema7154
@danielnema7154 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmealna Egziabher Amlak tsegawin yabizalachihu
@user-gh4nr6os5i
@user-gh4nr6os5i Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን ዕድሜ ይስጥልን።
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ወይ አባታችን
@enkumariam6461
@enkumariam6461 Жыл бұрын
እናንተን መምህር አድርጎ የሰጠን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks 🙏👍 may God bless you and your spritual teaching be more and more actively given. We/I thanks 🙏❤️ God is good and always good,God is love,may God's love gather us together? Your teachings are always heavenly and be always heavenly and bring us to the right path,to our religion the Orthodox religion? Thanks 🙏❤️🙏
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 Жыл бұрын
እንደርሶ አይነት አባት የሰጠን ይክበር ይመስገን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
👏👏👏
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
ዬፍቱን ይባርኩን አባቶቸ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memirochachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን። ይህንን የማህበረ ቅዱሳን ቻናል ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ። ሸር ላይክ በማድረግ እንበርታ እኛ ብቻ ለምን ለሌሎችም ይህንን የመሰለ ትምህርት እንዲማሩ እናድርግ። በዛውም ቻናሉን እናሳድግ። ክበሩልኝ
@selamawitayele9412
@selamawitayele9412 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 2 ай бұрын
የመመኪያችን ዘውድ:የድኀነታችን መጀመርያ:የንጽህናችን መሠረትም እኛን ስለማዳን ሰው የሆነ የእግዚያብሔር ቃል በወለደችልን በድንግል ማርያም ተገኘልን።ሰው ከሆነ በኋላም ፈጹም አምላክ ነው ሰለዚህም በደንግልና ወለደችው።ድንቅ የሆነ የመውለዷ ችሎታ የማይመረመር (ሊነገር የማይችል) ነው። ቅድስ ሆይ ለምኝልን። በቀዱስ መንበርኺ ወድቀን እሰግድልኋለን ።ድንግል ማርያምን አክብረን እንሠግድላታለን።ድንግል ማርያምን ያሳደደ በሙሉ እንዴ ሄሮድስ ይጠፈል። አባቶቻችን መነኮሣትና ካህናት በረከታችኸ ይደርብንና አሜን እናመሠግናለን።
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 Жыл бұрын
አቤት አቤት አይ እንደው የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ነገር የአምላክ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል ታድርግዎ ፀጋዎን የጋስጫውን ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፈወርቅ ዮሐንስን የሶርያዊውን የቅዱስ ኤፍሬምን የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት አብዝታ ታድልልን የሊቃውንቱን ዋጋ ይክፈልዎ ለዕዝራ ምሥጢሩ የገለፀ አምላክ ጥበበ ቃሉን ይበልጡኑ ይግለጥልዎ
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 ай бұрын
ገረድ ውሻ ፡፡ ስልጣንን ሳታገኛት ባርያ ሁነህ ኑር
@titigh1947
@titigh1947 Жыл бұрын
Yt
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ሰአቱ ስለመሸ
@hagos9183
@hagos9183 Жыл бұрын
Are you sure you’re Christians ? Because I see you have an other gospel ? You translate every thing mentioned in the old testament like cities or any things look like female to Mary. We as children of God we love all saints of God including Many and we give them their right honor according what the Bible has given them. But what you doing is idolizing mary but you’re not worshiping Mary but worshiping the devil who is coming under the name of Mary. The true Mary mother of our Lord Jesus can never accept all the worshipping and couldn’t never say as what is in the fictional books written. መዝሙረ ዳዊት 148 5፤ እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።
@aschuabitew3308
@aschuabitew3308 Жыл бұрын
Oh yes you are correct we are not only Christian but also orthodox we are not only Christian as your evil thinking
@derejehaye1915
@derejehaye1915 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በሌሎች የእምነት ተቋማት ላይ የምትነዛው ከፍተኛ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰዎች ትክክለኛውን የእምነት መንገድ ወንጌልን እንዳይከተሉ ና ሳይረዱ በድፍኑ በጥላቻ በሌላው እምነት ላይ እንዲዘምቱ ና እንዲያጅቧት የምትችለውን ሁሉ ሰርታለች። አብዛኛው ኦሮሞ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በተለይም በገጠሩ ያለው የበዓል ቀናትን ከመቁጠር ና አርብ እሮብ ከመፆም ያለፈ ስለክርስቶስ ወንጌል የሚያውቀው ነገር የለም። እንዲያውቅም አይፈለግም። ሌሎችም እንዳያስተምሩ በመከልከል ምዕመናን በድፍኑ እንዲጠሏቸው አድርጋለች ። ህዝባችን በብዙ መልኩ መንፈሳዊ ህይወቱ ተተብትቦ ታስሮ ነው ያለው ። ይሔ ደግሞ በእምነት ሰበብ እያስፈራሩ እና እያታለሉ ያሻቸውን እንዲፈፅሙ ጠቅሟቸዋል። በጥቅሉ ኦሮቶዶክስ ሲሻት የእምነት ተቋም ፤ ሲያሻት የፖለቲካ ድርጅት ፤ ሲያሻት መንግስት ፤ ሲያሻት ሐገር ነኝ የምትል ባለብዙ መልክ ፊት የነፍጠኞችና የትምክህተኞች መሣሪያ ናት ። በሌላ በኩል የአንድ እምነት አስተምሮ በምዕመናኑ ባህርይና ስነምግባር ይገለጣል እንዲሉ የሰው አንገት ቆርጠው የሚጨፍሩት ፤ ሰው ከነነብሱ በእሳት የሚቃጥሉት ፤ ክርስቲያኖችን ፀሎት ላይ እያሉ የሚጨፈጭፉት ፤ መስጊድ የሚያነዱት፤ ወዘተ የዚህ እምነት ተከታዮች ናቸው ። በባህርዩ የዋህና ፈጣሪ የሚፈራውን ህዝባችንን ኦሮሞን ከእነዚህ አስመሳዮች ና ወንጀለኞች እምነት መነጠልና ነፃ ማውጣት ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ነው። በሐገሩ ነብስ ገድሎ እየመጣ የኦሮሞ የነብስ አባት የሚሆንበት ማጭበርበር ዘመን ማብቃት አለበት። በእምነት ሰበብ ቄስ ነኝ እያለ የጎጃም ና የጎንደር ወመኔ መሬታችንና ሐገራችንን የሚወርበት አካሔድ መገታት አለበት። በራሳችን ቋንቋ በራሳችን ቤተእምነት የወንጌልን ቃል የሚያስተምሩ የራሳችን ቄሶች ዲያቆናት ሊኖሩን ግድ ነው። መንፈሳዊ ህይወቱ ነፃ ያልወጣ ትውልድ አለማዊ ህይወቱ ነፃ ለማውጣት ይቸገራል። ኦሮሞ እንኳን ጳጳስ ቄስ ኖሮት አያውቅም ። ይሔን ህዝብ የሚያጃጅልና የሚዘርፍ ቄስና ዲያቆን የሚላከው ከጎጃም እና ከጎንደር ነው ። ወንጌልን ሳይሆን የአማራ ባህል ቋንቋ ነገስታት እንዴት መገዛት እንደሚገባ ነው ሲያስተምሩ የኖሩት ። በተክርስቲያናት ከፋኖ ማሰልጠኛ ፤ ከጦር መሣሪያ ማከማቻነት ፤ ከሴራ ከተንኮል ከዘረፋ ከብዝበዛ ማዕከልነት ነፃ ይወጣሉ። እንግዲህ ከአዲሱ የኦሮምያ ሲኖዶስ እና ፓትሪያርክ ሳሮስ ጋር እጅና ጋንት ሆነን የክርስቶስን እውነተኛ ወንጌል ከነተክለሃማኖት ገደል እና ተማራዊ ገድል አጥርተን እንሰብካለን ። ። በዚህም በዚያም አላማው ጸረ ኦርቶ-ዶግስ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልም አይደል መእመናን? አማራ ኦርቶዶክን ተጠቅሞ መሬት ይወራል ::ገንዘብ ይስበስባል ::የጦር መሳርያ ያዘዋውራል ::ባህል እና ቋንቋውን ሌሎች ላይ ይጭናል ::መስቀል አድርጎ ሌሎች ብሄሮችን ያርዳል::መንግሥት ላይ ጫና ያደርጋል ::ይህንን በደንብ የተረዳን ስዎች ኦሮሞ የራሱን ኦርቶዶክስ መስርቶ ኦሮምያ ውስጥ ያሉትን አብያተ ክርስቲያናት ትክክለኛ ክርስትና እንዲያስተምር ኦሮሞን ስናነቃ ነበር። ህዝብህን ከጠላት አምላክ ነጻ ሳታወጣ ነጻነት የለም። አምላኩ አራጅህ እንደሆነ የምኒልክ እና የኦርቶ-ዶግስ ሰይፍ እና እጄታ ሆነው ያረዱትን 5 ሚሊዮን ዋቄፈታ ኦሮሞ ማስታውስ እነዚህ ወንጀለኞችን ለመፋረድ ከዚህ ትውልድ የተሻለ የለም። አምላካችሁ ሰይጣናችን ነው።
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ ወንድሜ
@abiambaye
@abiambaye Жыл бұрын
Timhrtun sayhon lemkawem becha new yegbah... Yehm melkamun hulu endatay yigardehal!
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 ай бұрын
ኣባትህ እብድ ውሻ ናት እናትህ የውሻ አር ሸሌ ሸርሙጣ ውሻ ቀውስ ናት ፡፡ አንተ እብድ ውሻ ነክ
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity Жыл бұрын
እየተናከሳችሁ የምትለምኑ ውሾች
@mesismart1332
@mesismart1332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን : አቤቱ አምላክ ሆይ የሆነብንን ሁሉ አስብ !!
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
👏👏👏
@balkewbelay9769
@balkewbelay9769 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН