[ሞት ለኔ የገቢ ምንጬ ነው] የመቃብር ቆፋሪው አዝናኝ ጨዋታ | Holy Trinity Cathedral(Addis Ababa) | EBS Tv/ Kidame Keseat

  Рет қаралды 87,655

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

6 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 187
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 6 ай бұрын
ድምፅህ በጣም ያምራል ጋዜጠኝነት አምልጦሐል
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m 5 ай бұрын
ምንም አላመለጠውም! ጋዜጠኛውንም እኮ እርሱ ቆፍሮ ነው እሚቀብረው። የሞት ምክትል ነው እኮ!
@ayalewnessibu4834
@ayalewnessibu4834 5 ай бұрын
እውነት ነው አላመለጠውም...ባይሆን ከመቃብር ስፍራ ቢዘግብ አሪፍ ሀሳብ ስለሆነ ሞክረው😮😮😮
@asterberhe6061
@asterberhe6061 5 ай бұрын
That’s what I want to say 😊
@tizibt6026
@tizibt6026 6 ай бұрын
ካንተ ብዙ ተማርኩ ተባረክልኝ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@enactfaa
@enactfaa 5 ай бұрын
በጣም በሳል ሰው። አሉን ከምንላቸው ፖለቲከኞች የተሻለ ንቃተ ህሊና አለህ በርታ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 ай бұрын
ጠላ አጠጣት ህ አስቀናኝ ጥሩ ጠላም ናፈቀኝ። አሜሪካን ሀገር ነው ያለሁት። የልጅነት የተባረከች ኢትዬጵያ ት ዝ አለኝ። አንተ በመልካሙ ግዜ ነበርክ። ለኔ ተመችተህኛል። አክብሪሀለሁምም።
@yonaswubet5549
@yonaswubet5549 5 ай бұрын
ኩልል ባለ ድምጽ በታረመ በስርአት በተያዘ አንደበት የሚደንቅ ቁምነገር ሰማሁ እውነት ለመናገር የወንድማችን ንግግር ሲያልቅ አናደደኝ በርግጠኝነት አሁንም ቢቀጥል በደስታ የምሰማው የማንንም አእምሮ መግዛት የሚችል ወጣት ነው ወንድሜ ሆይ ስላስተማርከኝ ተባረክ ዘመንህ በደስታ ይሁን
@dawitdave6328
@dawitdave6328 5 ай бұрын
ስላሴ ከ1 እስከ 8 ስማር አውቅሀለው በጣምም እፈራህ ነበር ግን የሚገርም እውቀት አለህ በእውነት አከበርኩህ
@hayatsalah843
@hayatsalah843 6 ай бұрын
በጣም ይምትገርም ልጅ ነህ ❤ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ 😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ጥሩ አመለካከት ያለህና በሥራ ክቡርነት የምታምን ወጣት ሆኖም እራስህን ለማሳደግና የተሻለ ደረጃ ላይ ለመድረስ እንዳዳመጥኩህ ምንም የሚያግድህ ነገር የለም አሁንም በርታ በሥነጽሑፍም በርታ በጣም አክብሬሃለሁ❤❤❤❤
@Ballmine6045
@Ballmine6045 6 ай бұрын
የንግግርና የማስታወስ ችሎታህ ይደነቃል
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 6 ай бұрын
በጣም አስተዋ ጎበዝ ተናጋሪ ትምህርት ሰጪ ነው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 6 ай бұрын
እኔ ስሞት ግን ባዶ መሬት ላይ ብቻ ይቅበሩኝ አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ በሚለው 😂😂😂😂😂😂😂
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 6 ай бұрын
Nice
@Tmr930
@Tmr930 6 ай бұрын
ይሄን የሚተገብረው ሙስሊም ነው ወደ እስልምና መምጣት ነውእርቦት ሙቶ በመዋጮና በብድር ሳጥንና ሀውልት የሚሰራው ነገር ገራሚ ነው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 6 ай бұрын
@@Tmr930 ኖ ማሬ ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም በኛም ሀይማኖት አይፈቀድም ሰው በፈጣሪው ትዕዛዝ ስለማይኖር ነው።
@Tmr930
@Tmr930 6 ай бұрын
@@user-fo3xt2wo8t የሚገርም ነው ድንበር አላፊ መሆኑ ምን እደሚጠቅም አላውቅም ፈጣሪን አለመገዛት ሀፂያት ነው
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 6 ай бұрын
Debbie ly yhonal kkkk
@Kuchutrading1739
@Kuchutrading1739 6 ай бұрын
ሰው ሞትን እያሰበ ቢኖር እግዚአብሔርን ይፈራ ነበር
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 6 ай бұрын
እደዚህ ስነመግባር ያለዉ ወጣት ያብዛልን ከብልጽግናአ ሰብስቦች መቶ እጥፍ ይበልጣል❤
@ibnuyusufethio
@ibnuyusufethio 5 ай бұрын
Vip በጣም ይገርማል ሙስሊምች ጋ ብሎ ነገር የለም :: ማንም ይሁን ምን አንድ አይነት ቀብር ነዉ ::
@user-pg9tu7qm5w
@user-pg9tu7qm5w 5 ай бұрын
28:46 falls even you can not pray with Rich areb the same place
@amjemal
@amjemal 6 ай бұрын
ድምፅህ ለጋዜጠኝነት ይሆናል ወንድም
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 ай бұрын
Brilliant guy! God bless you!
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 5 ай бұрын
I ENJOY your interview. ደሞ ስታወራ በጣም ረጋ ያልክ ነህና ንግግርህ በጣም ማራኪ ነው። እግዚአብሔር ዕድሜህን አብዝቶ ይጨምርልህ ። ተባረክ🙏❤️
@ajaibaaajaibaa371
@ajaibaaajaibaa371 6 ай бұрын
ምስጋና ይገባው በአላማት ጌታ ❤
@wamiilee3649
@wamiilee3649 6 ай бұрын
Very honest person
@senytekassa8003
@senytekassa8003 5 ай бұрын
ዋዉ ገለፃኸ በጣም. አሪፍ ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 6 ай бұрын
ከዛ ፍቅርሲዝም ከሚባል ደደብ መሃይም መቶ እጥፍ የተሻለ ፕሮግራም ነው ብልፅግናሲዝም በታዬ ደንዳ ቦታ ይህን ቦሾመው አሪፍ ጥቆማ ነው ቢያንስ ይህ ወጣት እንደሚሞት ያውቃል።።
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክብርህ የአራት ኪሎ ልጅ ስለሆንኩ ጥሩ ትንታኔ ሰጥተሀል ግን መላው ቤተሰቦቼ አባል ነን ክብር ለርሱ ለድንግል ልጅሽይሁን
@eshetukifle6685
@eshetukifle6685 5 ай бұрын
የአነጋገረ ብስለትህ እና የማስታወስ አቅምህ በጣም ይገርማል ገጌተታ ይባርክህ
@barokbarok996
@barokbarok996 6 ай бұрын
እኔ በደበበ ይሁንልኝ
@CIA.W3544
@CIA.W3544 6 ай бұрын
HHHHHHHHHHHHHHHHHHHHH...
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 6 ай бұрын
😂
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 5 ай бұрын
Kkk
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 5 ай бұрын
በነዋይ አይሻልህም?
@YeshiKebede-ob8ms
@YeshiKebede-ob8ms 5 ай бұрын
O ​@@asmeromembaye419
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 5 ай бұрын
Wow!You are very intelligent and can be a teacher or public speaker. God bless you!
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ መድሀፍ ፃፍ በርታ
@mebrateful
@mebrateful 5 ай бұрын
Thank u for sharing. Very interesting.
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 5 ай бұрын
You are very intelligent i like Ethiopia addis thank you
@Amiexym9189
@Amiexym9189 6 ай бұрын
አዝናኝ ሰዉ ነው
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 5 ай бұрын
ድምፅህ በጣም አሪፍ ነው የእውነት ዶክመንተሪ ወይም ታሪክ አንባቢ ብትሆን ጥሩነው አስብበት
@HailuHailu-io6he
@HailuHailu-io6he 5 ай бұрын
He is very smart
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 5 ай бұрын
ቡቹዬ ...ውይ እደዚህ ትልቅ ሰው ሆንክ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 ай бұрын
This is part of life
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 5 ай бұрын
Hej like you i am from addis Abeba i liv sewedn Stockholm
@zelalemeshete8884
@zelalemeshete8884 6 ай бұрын
VAR & ደቤ Is killing me man😂😂😂😂
@ameleworkayalew3195
@ameleworkayalew3195 2 ай бұрын
ድምፅህ ❤
@solocmc
@solocmc 4 ай бұрын
Amazing
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 5 ай бұрын
እግዞኦ ጌታ ሆይ ማረን ዋናው የሰማይ ቤቴ ይመር እንጂ በአፈር ተቀበርኩ በድሜ ተቀበርክ ለሚበሰብስ ሬሳ ደሞ😂
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 6 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 6 ай бұрын
የሰው ለቅሶ ላይ ሰዎች ሲያለቅሱ ቀርፆ የሰዎችን ፎቶ ማሳየት ተገቢ ነው?
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 6 ай бұрын
This guy is so awesome ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@captainayub6482
@captainayub6482 5 ай бұрын
አፈር ለአፈሩ በቂው ነው ደኑን ጨረስነው በሳጥን ማነው ይቀበር ያለው ?
@ema3852
@ema3852 5 ай бұрын
የሰመረ ባርያው ወንድም ነው እንዴ የኛ ባች ነህ 80 ደስ ሲል
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 6 ай бұрын
Afere nhena wede afere tegebalhe yehe ulu yekebere ayenete aye sew ketu enase enatane beafere new yefetemenelate
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 5 ай бұрын
❤❤❤❤ you are habetem
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 6 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ይመችህ። በእርግጠኘነት በእዉቀት ከአብይ ትበልጣለህ በርታ
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 5 ай бұрын
🤭
@agazdamo9177
@agazdamo9177 5 ай бұрын
እንዴት አይነት ባለ ብሩህ አይምሮ ነህ!!
@rahelestif2112
@rahelestif2112 6 ай бұрын
እቺ ቤተ-ክርስትያን ግን ግፍዋ ለመቃብር መሬት ስትቸበችብ 💔💔💔.....
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd 5 ай бұрын
ሜንጤው ቤተክርስቲያንን ለቀቅ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 5 ай бұрын
ዘመዶቼ ሞት ሲያስፈራ እኮ.... አንተ ግን ጨዋታህ መሳጭ ነው በርታ። ከሁሉም የገረመኝ የመቀበርያ ቦታዎቹ ስም
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 5 ай бұрын
ወይ ድምፅፅፅፅፅ
@tiruworkmekuria9683
@tiruworkmekuria9683 5 ай бұрын
ግን የተጎዱውን ሐዘንተኛ የሻይ ስንት ማለት መልካም አይመስለኝም ። እነሱ አስበው ቢያደርጉት አይሻልም?
@Daneal29Khumalo-dj5po
@Daneal29Khumalo-dj5po 5 ай бұрын
Eresih motekal iko..
@netsaneta9349
@netsaneta9349 6 ай бұрын
40/60 10/90 le condominiyem bcha meslogn neber lena gn debebe yhunlgn
@user-zz6me7ux2h
@user-zz6me7ux2h 6 ай бұрын
አትፈራም መንፈሰ ምናምን አለ ይባላል እውነት ነው
@user-dc4sf8fr1y
@user-dc4sf8fr1y 5 ай бұрын
Muslimga hullum andino yeqabarsinasirat
@abeldesalegn5282
@abeldesalegn5282 5 ай бұрын
ኡትሻ የስራ ሰው የስላሴ ባሪያ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 5 ай бұрын
❤❤❤
@zainaba1174
@zainaba1174 5 ай бұрын
1✋ኛነክ👍በርታ
@MrVip-gb8tk
@MrVip-gb8tk 5 ай бұрын
ከአኮሡም ሥሮምግሥት እሥከኢሀድግ መባቸ ቢባል ዛቻነዉ እሚሆነዉበጣምነዉ ያሣቀኝ
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 5 ай бұрын
አረ ሁቱ አዝናናሀን እኮ
@HHRMT
@HHRMT 6 ай бұрын
Your original statement already expresses positive qualities about the young man's life story. If you want to edit it for clarity or emphasis, you could say: "This young man's life story showcases honesty, truth, smart thinking, and astonishing presentation skills. As I mentioned in another comment, you have everything at hand to elevate you and your friends to the next higher level.
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 5 ай бұрын
እኔ ማትቢ አትቆረጥ እንጂ የትም ልሙት ሰዉ ከሃገሩ መሬት እንዴት ከፍሎ ይቀበራል ለቀባሪ እንጂ ለመሬት እንደሚከፈል አላዉቅም ነበር ታድያ ዜጋ መሆኔ ምኑ ላይ ነዉ ነፈረጆቹ አገር እንኳን አምስት አመት በስራ ላይ ከቆየህ የመቀበር እድል አለህ ሰፉ ወለል ካለ መሬት በቀር ግን ተቃጥለህ በሳጥን ትቀመጣለህ እትብት ቀተቀበረዉ አገሬ የሚለዉ ሰዉ ዝም ብሎ ነዉ
@hanam3589
@hanam3589 5 ай бұрын
No matter how much you have in life you come to this earth with nothing. you go with nothing. Remember don’t become greedy when you’re still living.
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 6 ай бұрын
ዘመዶቼ በሙሉ የካሚካኤል ሲሆኑ አያቴ ቪአይፒ ባልከው ነው ።
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 5 ай бұрын
ስሞት እዴዉልለሃለዉ ወንድሜ
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 6 ай бұрын
Ere ager Blu alhamdu lillah eslam bemehonye atafrum bekurat new mtawerut
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 6 ай бұрын
Erash motmesleh tayehgn😂😂 I like the end thank Amen❤1
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb 6 ай бұрын
Aymeslem YeEdel Gudaye new
@ahmadirre9709
@ahmadirre9709 5 ай бұрын
በእስልምና መስጊድ ውስጥ እና በመቃብር ቦታ ቪአይፒ የለም ፣ ከአላህ ፍራቻ እና መልካም ሥራዎች ብቻ ፣ ወደ አላህ በምትገናኙበት ጊዜ ልዩ የሚያደርገው ።
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 5 ай бұрын
ወንድም መቃብር ቆፋሪዎች ናቸው ስም ያወጡት ሞት በየትኛውም እምነት ተከታዮች ደረጃ የለውም። የጋራ ወንድማችንን መጠይቅ ሠምተሽው ከሆነ ራሳችን ያወጣንላቸው ስም ነው ይላል፡፡ ያራዳ ልጅ ነው አራት ኪሎ ተወልዶ ያደገ። እና በኛ ሀይማኖት ይህ አይደረግም አትበይ። የሰው ልጅ ሞት በተለይ በሀገርሽ ክብር አለው😢😢😢
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb 6 ай бұрын
Ageba erasehen keyer ehe yegulbet sera new hulem yenwrale akem gen hule aynurem
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 ай бұрын
አይ መከራ የሞተን ሰው እድህ ማሽሞንን ምን አመጣው በቃ ዋናው ነብሱ ነው እሱ ደሞ ወደጌታው ሂዷል እኔ ከሞትኮ ለምን ጂብ ቆራርጦ አይበላኝም አያመኝ አላይ 😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ጅብ ከሚበላ የስውነት ክፍልን ስሞት ሕይወት ያድንበት ብሎ ለሚመለከተው አካል ቃል መግባት ይቻላል
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 5 ай бұрын
philosopher እኮ❤ እንደሰው በምድር ዘናበወላ እፎይታ ብርሀኑ ዘርይሁን
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 6 ай бұрын
Atene wedema egzabhre gulebethene yebareklhe kene gwadegohe
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay 5 ай бұрын
ክክክ ኣብይንም ኣ ንተነህ የምትቀብረው
@rahmarahma-ky4ok
@rahmarahma-ky4ok 6 ай бұрын
የመቃብርቪአይፒ ገነትያስገባል
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 6 ай бұрын
😂
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 5 ай бұрын
እኔ በነጠላ ተጥቅልዬ በደበበ (ድቤ)ይሻለኛል😁😁😁😁ሳቁበት በሞት ሰለማይለቃችሁ😂😂😂😂
@meargtesfay802
@meargtesfay802 5 ай бұрын
በኣፈር ብቻ የሚቀበሩ ሲል ታድላቸዉ ነዉ ያልኩትኝ
@babayg8131
@babayg8131 5 ай бұрын
Btea gobeaz near ewakthean holes awethewa yeaneam mealkeam wondmea bertewa slyhowea dsea blneal
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 5 ай бұрын
ቪአይቪ ዋይ ፋይ አለው😊
@user-dc4sf8fr1y
@user-dc4sf8fr1y 5 ай бұрын
Muslim bet hullum andeno 11:39
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay 5 ай бұрын
ጨረስካቸው😂😂😂
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 6 ай бұрын
ቤተክሪቲያኖች አደገኛ ቢዝነስ በሞተ ሚያገኙት ሳያንስ በህንፃ ግንባታ ተጠምደዋል ነው ሚለው😂
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 6 ай бұрын
አይ ፔንጤ ዘለ ቤተክርስትያን ላይ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እነሰስ ለቤተክርስትያን ህንፃ ገነቡ እናተ ፔንጤዎች ለራሳችኩ የምትገነቡ
@NaniEset
@NaniEset 5 ай бұрын
Men agebash selrasacew meskedesh erotacew batekersteyan medere dedeb
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay 5 ай бұрын
ስለዚ ትሞታለህ እያልከኝ ነው?
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 5 ай бұрын
ሰው ሙቶም መቃብሩይልያያልማለትነው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 5 ай бұрын
Ante ensesa tebiqqq bemotachinnn yemetnegid enatefahalenn !!!
@user-pm5gh7wz3b
@user-pm5gh7wz3b 5 ай бұрын
አድናቆቴ ከፍያለ ነው !!! አሁንም እራስህን ፈልግ ታገኘዋለህ ለብዝዎች ትተርፋለህ ::
@Zinabu-xo9cq
@Zinabu-xo9cq 5 ай бұрын
ሰው ኖሮ ኖሮ መሞቱ አይቀርም
@anwarahmed4796
@anwarahmed4796 5 ай бұрын
ክቡር ትሪቡን VIP VAR ደቤ የሚባል ነገር ከፈጣሪ ዘንድ ስራህ አንጂ አይጠቅምም
@ToBe1
@ToBe1 6 ай бұрын
እንዴ እኔ ብቻ ነኛ የቀረዉክ ቀብረህ ቀብረህ ጨርሰህ ቀባሪዉ😂
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 5 ай бұрын
😂😂😂
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 5 ай бұрын
ውይኔ ጉድ 😮ስራው አዋጭ ነው ብሎ ቁጭ😢
@hayattoo4117
@hayattoo4117 5 ай бұрын
😀😀
@berhanujerru747
@berhanujerru747 6 ай бұрын
እኔም የሬሳ ሳጥን የሚሰራ ጓደኛ ነበረኝ እና ሟርት ተራ የሚሰራ እንለው ነበር ትንሽ የሚከብድ ነገር አለው ይህም ሰራ ጠፋ ማለት ሰው አልሞት አለ ማለት ነው
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@heniheni7495
@heniheni7495 5 ай бұрын
ሙስሊሞች ግን ታድላቹ ለምን መንግስት አትሆንም ሁሉም ሰው ሲሞት እኩል ነው ሚቀብሩት
@fiteleshito5729
@fiteleshito5729 5 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢
@selamabebe5820
@selamabebe5820 6 ай бұрын
ደሞ ከሞትኩ ምንም ቦታ ይሁን
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 5 ай бұрын
😂😂😂
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 ай бұрын
ለምን,ለምን,ለምን, በስንቱ ቅጣው
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 6 ай бұрын
Besente
@mishu372
@mishu372 6 ай бұрын
እማቅህ ይመስለኛል እማቅህ ቦታ ጠፋብኝ😂😂😂😂😂
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 5 ай бұрын
😂😂😂😂ያው ቀብር ላይ ነዋ😂
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሞተሽ ታውቂያለሽ?
@tadesseambaw1859
@tadesseambaw1859 5 ай бұрын
@abdurezaksalih3301
@abdurezaksalih3301 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አም ኤ ሙስሊም እኛ ጋ የ 5:42 አፈር ልዩነት የለም 90ሺ😅
@user-pg9tu7qm5w
@user-pg9tu7qm5w 5 ай бұрын
You lie Muslim poor one even not pray eith rich ex.sawedi
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ😊😊
@user-dc4sf8fr1y
@user-dc4sf8fr1y 5 ай бұрын
Muslim bet hullum andeno
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 6 ай бұрын
ለመቃብር ቆፋሪ ብቻ ሳይሆን ሳጥጥን ሻጭም ሰዉ ስሞት ደስታቸዉ ሳጥኑ ካልተሸጠ ቤተሰቡን ለማስተዳደር ይቸገራል መቃብር ቆፋርዉም እንድሁ ስለዝህ ሰዉ ባሞት የሚገል ገዳይን ከማስተባበር አይመለሱም
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@minasemengesha1432
@minasemengesha1432 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 ere ziget newu jeles 🤣🤣🤣🤣
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 34 МЛН
Incredible UNSEEN FOOD of AFRICA - Dorze Ethnic Group in Ethiopia!
21:40
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН