እንዴት በቀላሉ በወተት ቆንጆ ሞኦዛሬላ ችዝ በቤታችን ማዘጋጀት እንችላለን

  Рет қаралды 106,072

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

እንዴት በቀላሉ በወተት ቆንጆ ሞኦዛሬላ ችዝ በቤታችን ማዘጋጀት እንችላለን ይህ አሰራር ከማቃጠሉ በስተቀር ትግስት ላለው ሰው በደንብ መስራት ይቻላል እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ እላለሁ

Пікірлер: 281
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 4 ай бұрын
እኔ ራሴ ፈጢራ ሰርቻለሁ ያንቺን ቪድዮ እያየሁ የህንድ ሬስቶራንት ውስጥ በጣም ነው የወደዱት
@user-wr1qm9qm9f
@user-wr1qm9qm9f 2 ай бұрын
አንቺ፣የተቃጠልሽውን፣ቃጠሎ፣እኔም፣ተቃጠልኩልሽ፣ጎበዝነሽ፣እሕቴ፣በርቺ
@afeali6106
@afeali6106 Жыл бұрын
ሑሉ ነገርሽ ደስ ነው የሚለኝ ቅን ነሽ በሚገባን ነው የምታስረጂው አላሕ ከክፉ ይጠብቅሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 5 ай бұрын
ለሰው ሁሉ እኳ ነው የማወራው እውነተኛ ባለሙያ ነሽ
@ExcitedBakedBread-uc5vc
@ExcitedBakedBread-uc5vc 24 күн бұрын
ጎበዝ በጣሚ ደስ ይላል አሰራርሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
@addikarri8982
@addikarri8982 Жыл бұрын
ለሌላ ጊዜ ከውስጥ ወፈር ያለ የሹራብ ጓንት አድርጊበት እንዳያቃጥልሽ👌
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 Жыл бұрын
በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር ሜልዬ እድሜ ይስጥሽ መግዛቱ ውድ ነው መስራቱ ይቀላል።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቺዝነው አመሰግናለሁ👏👏👏
@abdebeyan517
@abdebeyan517 Жыл бұрын
aboo yimechish jegna iko nesh weledechish inatish bravoo.....
@najettube4981
@najettube4981 Жыл бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ነገር ነው ደሲላል እናመሰግናለን እህቴ
@zenashmyres
@zenashmyres Жыл бұрын
Wow..hulam endemelw BETAM Balemoya nesh..keep it up girl.big respect from Texas ❤
@atesedeyoutube234
@atesedeyoutube234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣሽ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን
@GAna-iw5ww
@GAna-iw5ww Жыл бұрын
ሜሉዬ የምትሰሪያቸው ስራዎች በጣም ደስይሉኛል
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን🙏
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ዋው እንዲህ ነው እንዴ የሚሰራው በጣም ሓሪፍ ነው የተማርኩት ዛሬ 👌
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
ዬኔ ባለሚዬ በርቺልኝ ሁሉም ያምትሰሪው ልዮ ነው❤
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 Жыл бұрын
Excellent! I need to try this even though am not that into cheese my son loved homemade mozzarella and tomato sticks!
@user-jp3yk2xx8v
@user-jp3yk2xx8v 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አወድሻለሁ ስራሽ ሁሉም ደስ ይለኛል
@ejigayehuassefa9892
@ejigayehuassefa9892 Жыл бұрын
ኦ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ 🙏🙏🙏
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪዬ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🌹😘👈
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
WoW 👏 iamazing Thank you for sharing 😋
@user-rp9fh6ew5u
@user-rp9fh6ew5u 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተባረኪ እወድሻለሁ!!!
@gmalmu650
@gmalmu650 11 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ በርቺ ጥሪ ትምህርት ነው
@kalesorsa8818
@kalesorsa8818 Жыл бұрын
Wowwwww baxame bamegaba malek enawo eyaseradashe yamesarewu egzaber inocheshen yebarekawo
@user-tk3vb7qc3o
@user-tk3vb7qc3o Жыл бұрын
*በርች በጣም ነዉ የምወድሽ* 💐👌
@sunaytamensunayt7315
@sunaytamensunayt7315 Жыл бұрын
Betam balomya sew binor anchi betam nw yamwdsh meli👍
@rozatilahun8752
@rozatilahun8752 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ብዙ ሙያ አስተምረሽኛል አመሠግናለሁ ❤❤❤❤
@berryasmare7614
@berryasmare7614 Жыл бұрын
wow i love it i wil try it ...thank you so much i never get good Mozerla cheeses 🧀
@fardusaibraahim4009
@fardusaibraahim4009 Жыл бұрын
Look delicious🙏
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ዋው የንየ ባለሞያ ሲያምር ሜሊየ
@selamgirma3729
@selamgirma3729 24 күн бұрын
ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
Wow so good my sis❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Thanks very much for sharing ❤️🙏
@segengaim7753
@segengaim7753 11 ай бұрын
በጣም ቅን ነሽ አመሰግናለው መግዛት ቀረ ❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ
@monanajash1007
@monanajash1007 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ባይሽ ባይሽ ልጠግብሽ ወላሂ❤❤❤❤❤
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጤፈፍ ያልሽ እኮ ነሽ ስትሰሪ እንዴት ደስ እንደምትይኝ 🥰😍
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሜል
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Waw sibezam gobez gobez nesh.
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Жыл бұрын
Ygebawl betam konjo new enqn asayeshin tebareki
@eskatube3056
@eskatube3056 23 күн бұрын
Betam gobez Meluye❤
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ እሕቴ ምርጥ ሞያ ነዉ
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እህቴ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
አድናቆት ይገባሻል! ተባረኪ🙏🏾💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
በእውነት ባለሞያነሽ❤❤❤
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
Meli!!!* sai bravissimma Dio ti Benedica❤
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@fasikatadesse
@fasikatadesse Жыл бұрын
Wow good job
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
WOW.. betam balemuya nesh adnakish negn berchi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ መሲዬ እበረታለሁ አመሰግናለው
@belaygebre
@belaygebre Жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ የፒዛውን ሶስ ማየት ለምትፈልጉ kzfaq.info/get/bejne/Z559o650sd7Mo3k.html ስራውን ወዳችሁት ላይክ ሳታረጉ መውጣት በህግ ያስቀጣል!!
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Жыл бұрын
ቂጣው የምንደንው ልክ እደ ቢዛ መስራት ይቻላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አዎ ይቻላል ዘይነብ
@belaygebre
@belaygebre Жыл бұрын
ከላስቲኩ ስር የጨርቅ ጋንት አርጊ ለዊንተር የሚሆን የጨርቅ ጋንት አለ
@mimihailu8709
@mimihailu8709 Жыл бұрын
Thank you!
@lidu6360
@lidu6360 Жыл бұрын
Wow betam felge nebr thank
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 ай бұрын
ሰወድሺ በርቺ
@lasta1520
@lasta1520 Жыл бұрын
Wawoo new...I love this! Exodus Rise and Shine Eleni Adera family appreciate what you do! You are very creative young lady!!! Keep it up!👍🙏🤌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ወርቅ
@bonitaassefa1338
@bonitaassefa1338 Жыл бұрын
የጨረሽ ባለሞያ እኮ ነሽ ሜሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጂሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Жыл бұрын
enamesgnalen 😍🥰👍👍
@tigistgebrekirstos2640
@tigistgebrekirstos2640 Жыл бұрын
Amazing !!!
@bezamar7442
@bezamar7442 Жыл бұрын
Ejishi yibariki batami gobazi neshi waw
@amemazsherif1584
@amemazsherif1584 Жыл бұрын
እውነት በጥም ችሎታሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ነው እጆችሽ ይባረክ ሬስተራት ከፍተሽ ተጠቅሚበት ያንቺ ለየት ይላል ጌታ ይረዳሻል ስጦታው ስጠሻል
@sabrinakedir4197
@sabrinakedir4197 Жыл бұрын
melly yen konjo Thenks mamaye
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 3 ай бұрын
ሜሊ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@kililaragaw4590
@kililaragaw4590 Жыл бұрын
Ejesh yebark
@martadawit8604
@martadawit8604 11 ай бұрын
Tebareki endet des endemil hmmmm
@aschalewaaberhamb9148
@aschalewaaberhamb9148 Жыл бұрын
የኔ ውዴ ሜልዬ እንዴት እንደምወድሽ በጣም በቀላል መንገድ ባለን የግበአት መጠን ሁሌም ቀለልአድርገሽ ምትሰሪያቸው ነገሮች ይገርመኛል የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሁሌም ዩትዩብ ስከፍትና አዲስ ነገር ስፈልግ አንቺና አንቺን ብቻ ነው እማየው ተባረኪልን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው አስቻለው
@hayatabdu4259
@hayatabdu4259 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ልጅ
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 Жыл бұрын
Wow👌👌❤
@enatasrate576
@enatasrate576 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww 9 ай бұрын
woowእምፈለገውቼዝ👍👍👍👍
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ላይክ ሳታረጉ እንዳትገቡ እህቶቸ ለዚቺ ዕንቁ ሴት
@user-ox8xz9ef3w
@user-ox8xz9ef3w 3 ай бұрын
ጎበዝ
@hiwotteklu5709
@hiwotteklu5709 Жыл бұрын
Wow andage melu
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 Жыл бұрын
Wow you are super 👌
@BeaGebray
@BeaGebray 3 ай бұрын
That is so good
@user-iv7yc4sc1x
@user-iv7yc4sc1x Жыл бұрын
Wow thanks temchngy
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ድግም ጓበዝ ነሺ
@vi21t42
@vi21t42 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ ባለሙያሴት እወዳለሁ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
wew betam arif mellye❤❤❤🙏🙏🙏
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
አመሠግናለሁየኔባለሙያ
@Rafagsadik
@Rafagsadik Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አሕታችን ❗❗እንደ ወንድ ብዙ በጣም እሚደነቁ የምግብ አሰራሮችን ካንቺ ለመማር ችያለሁ። እውነት ለመናገር ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው ዛሬ በድጋሚ ተወዳጁ ፕሮግራምሽን ያየሁት፣ አ. አ ሆኜ በኢቢኤስ ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ሙያሽ በእጅጉ ስለሚደነቅ። እኔ ሞዛሬላን ብዙውን ጊዜ ከሰላጣ ጋር እጠቀማለሁ እሱንም ከሱፐር ማርኬት ነው እምገዛው፣ ይህንን ፕሮግራምሽን ሰፍ ብየ ነበር ያየሁትኝ ሆኖም ስራው በጣም ብዙና አድካሚ ሆኖ ነው ያየሁትኝ፣ መግዛቱ አይመረጥም ወይ ነው ። ሌላው ያለሽበት አገር ግሪክ በጣም ከምወድላቸው አንዱ የወተት ተዋፅኦ ግሪክ ፌታ ነው (white cheese with herbs & spices), ሶስቱ ነገሮች ሲዋሀዱ ነው መሰለኝ በጣም ቆንጆ ቃና ያለውና በጣም እሚጣፍጥ ነው። ለማንኛውም በርቺ አንድ ቀን የራስሽን ሬስታውራንት በአገርሽ ብተከፍቺ Who knows . 👍
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 Жыл бұрын
Esa lamisale ethiopia wusti batem wudi newu chesee silazi wetat gazto metakem endi chilu newu yaseyachu wuchi yalachu geztachu metakem tichilalachu ethiopia wusti hulum bota ayigegnm damom batem wudi newu silazi ka getar betaseb yalewu wetat amtito mesirat yichilal melat newu mewak ayikefam ene buzu nager tamiralewu ka esa
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጆቼ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
Wait until gets cool. Dont burn your hand. It is a great job. Keep up the good work.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እስኪ ብርድ ከጠበኩትእማ ይደርቃል
@hiwothaile6250
@hiwothaile6250 Жыл бұрын
Brava !!!!
@sarazewdu9423
@sarazewdu9423 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ባለሞያ
@sabayebio5120
@sabayebio5120 Жыл бұрын
Well done bless you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@getahung.silassie4924
@getahung.silassie4924 11 ай бұрын
ወንደርፉል ነሽ! አድናቅሽ ነኝ።
@genetyilma5736
@genetyilma5736 Жыл бұрын
Tnx great Easy to make can't we use bare hand?
@lidiya8137
@lidiya8137 Жыл бұрын
ሞዞሬላ ቺዝ እንሰራለን ስንል እየሰራን ነው!😂😂😂😂😂😘😘😘😘 አባባልሽ ቀኔን ነው ያበራው አድናቂሽ ነኝ በርቺልኝ🙏🙏🙏
@kaligirma177
@kaligirma177 11 ай бұрын
Wow✅️
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆጆ እደው ምን ልበልሽ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@wubalemwubshet7336
@wubalemwubshet7336 Жыл бұрын
WOW!
@abigiyalege9720
@abigiyalege9720 Жыл бұрын
Getan betam adenakish negn egiziyabeher yibarkish abo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@zeinab3029
@zeinab3029 Жыл бұрын
የምር ጀግና ነሽ
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 11 ай бұрын
Enameseginalen
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 Жыл бұрын
Buona petito(complimenti)
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 2 ай бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉blessed
@HyatHmzab-ks7of
@HyatHmzab-ks7of 8 ай бұрын
ዋው
@addisaddis5350
@addisaddis5350 Жыл бұрын
Melu pls show us yebuna kimem thank you
@eyerusalemlemma9384
@eyerusalemlemma9384 Жыл бұрын
Ur doing a great job melly .....keep it up If possible ....some day..can u show us how u make tematime delehi ...... Or if u have done it before can u recommend me to ur videos.
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን አቼቶ የሚደረገው እንዲበጣጥሰው ነው ወይስ ጥቅም አለው አመሠግናለሁ
@tsionaschalew6879
@tsionaschalew6879 10 ай бұрын
Endebetatesew new wetetoon
@user-cz5tf7wu6j
@user-cz5tf7wu6j 5 ай бұрын
Berch Arif new qonjit
@lammiitubewaliso5922
@lammiitubewaliso5922 Жыл бұрын
Wedd thank you
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Homemade Mozzarella Cheese |  Homemade cheese recipe in 5-6 minutes
5:33
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 394 М.