ፈጣን ቀላል በቤት ውስጥ የሚሰራ ችዝ-Homemade Mozzarella cheese-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 319,479

Bahlie Tube

Bahlie Tube

3 жыл бұрын

Ingredients
Whole milk
Vinegar
Salt

Пікірлер: 485
@bethlehemshimeles9120
@bethlehemshimeles9120 3 жыл бұрын
I stopped buying cheese after watching this video thank you for saving my money
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@melakterefe4718
@melakterefe4718 2 жыл бұрын
Q
@mimiante9254
@mimiante9254 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የምፈልገውን ነገር ነው ያየውት
@natunatu1787
@natunatu1787 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ozlfkd
@sinkneshsisay5911
@sinkneshsisay5911 Жыл бұрын
​@@bahlietube1358
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለካ እንድህ ቀላል ነው እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ አሁንም እውቀቱን ይጨምሪልሽ
@assasdf156
@assasdf156 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርቼ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@uaeferooz7808
@uaeferooz7808 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እስቲ cheese akawi ስሪልን ፕሊስ ጣፋጭ ነገሮች ለመስራት በጣም አስፈላጊ ነው
@wossenizawde9913
@wossenizawde9913 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማወቅ የምፈልገውን ስላስተማርሽን። ተባረኪ!!!
@meskeremmeski3219
@meskeremmeski3219 3 жыл бұрын
መአዚ የኔ ባለሙያ አደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሙያ ካንቺ አፈስኩት በጣም ብዙ ነገር ስላስተማርሽኝ ሳላመስግን አላልፍም
@meazatadesse2126
@meazatadesse2126 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኢትዮጵያ በጣም በጣም ውድ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ.......
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
ይሄንን ችዝ ለመስራት የተጠቀምኩት 4 -ሊትር ወተት 1/2 ማንኪያ ጨው 1 ኩባያ ( 250) ml vinegar ( ኮምጣጤ) ነው
@aski1850
@aski1850 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ፡በጣም ደስ የሚል ምርጥ ቺዝ ወይም ሞዞሬላ ፡ዋው፡ ነው፡በእውነት፡ ይህ ፡በነጩ ሲሆን ቢጫው ችዝስ እንዴትነው እናትዬ ይህንንም፡ ብታሳይን ፡ጎበዝ በርች እሺ
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
Sis you can use the cotton gloves under its help you not to get burn 🔥 with hot water
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Tebareki
@hikmaymam8455
@hikmaymam8455 2 жыл бұрын
ቬኒገር ማለት ኸል ማለት ነው ወይ?
@biiftuubelete3177
@biiftuubelete3177 2 жыл бұрын
Betam yegermal tebareki yene inat❤️ Gn yetegnawum wet yehonal malete mama wet mnamen now weys ...
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
የኔዬ ቆንጆ ሙያሸን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ውሰጥ በጣም ውድ ነው ልክ ነሸ
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለኢትዮጲያ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@hdhdueuruhfhrhrhjr9967
@hdhdueuruhfhrhrhjr9967 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያና ቺዝማ አይወራ tanx Sistu😘🙏
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው። እናመሰግናለን መአዚ!
@halkanodukano2001
@halkanodukano2001 3 жыл бұрын
I just watched it let me try to comment. Thanks for sharing
@jurxfyh7998
@jurxfyh7998 3 жыл бұрын
I tried it works well and I don't have to spend my money for a cheese anymore Thanks sister you're so smart
@jurxfyh7998
@jurxfyh7998 3 жыл бұрын
🤗🤗🤗
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
በእዉነት እጅሽ ይባረክ ጥሩ ትምርት ነው
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
መዓዚ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ግንጠፍተሻል በሰላም ከሆነ መልካም
@konjomar5538
@konjomar5538 3 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛልኝ ማማዬ እጂግ በጣም ሳያይትያምሪል ዉድ ለአቀረረብሺ በጣም እነመሰግነለን
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
ዋወወወወ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
እጆሽ ይባረኩ በተለይ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው
@meseretabebe4086
@meseretabebe4086 Жыл бұрын
Baxama safalgauu yanbare newu wadee ajish yibarek uhaa yemimaslewun yaqawun fotoo asayin
@nejathabib6401
@nejathabib6401 3 жыл бұрын
Betam konjo new. Enamesegnalen meazi!
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 жыл бұрын
Woww ejishii yebarake baxame merxe sera new
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ዋው እህቴ በርችበጣም ያምራል
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@ephermkebede8280
@ephermkebede8280 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በቃ ችዝ መግዛት ቀራ
@user-cy1bb3xw4y
@user-cy1bb3xw4y Жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች ላይክም ሳይስክራይብ አደረገ አለው
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
Wow yeteboka let eskemesel derase milk endi sehon mayat yegermal meazeue gobeze nesh batam ❤💪🏿💪🏿
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ሰተሽ ያሳየሽን እኔ ስፈልግ ነበር
@wubishetabera2539
@wubishetabera2539 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተበረክልን እናመሰግናለን
@itssabaoth2308
@itssabaoth2308 3 жыл бұрын
You made my day betam jegina gelagelshin
@seniytmekuriya1513
@seniytmekuriya1513 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነው እኔ በሞዘሬላ ቺዝ ወጪ ተማርሬ ነበር 1ኪሎ 450 ብር ነው እጅሽ ይባረክ እሰራውና ደሞ አየዋለሁ!
@keneanhenok7073
@keneanhenok7073 Жыл бұрын
አይሰራም
@frehiwotnigussie1362
@frehiwotnigussie1362 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም ስፈልገው የነበረ ስራ፡በተለይ ለኢቶጲያ
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc 5 ай бұрын
Wow tbarki konjo nger new ysyshen ezm betam wed new
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
ውይ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ አገር ስገባ አሳስቦኝ ነበር ለካ ቺዝ መስራት እደዚህ ቀላልነው ደስ እዳለኝ በድጋሜ በጣም አመሠግናለሁ🌹👏
@tsedaynigussie4368
@tsedaynigussie4368 3 жыл бұрын
Tebareki!!
@muneraoseman4714
@muneraoseman4714 2 жыл бұрын
ejeshe yebarek Amesegenalewe!!!
@AbebaCombo
@AbebaCombo 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስፈልን ነገር ነዉ እጅሽ ይባረክ 🧀🧀🧀
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምፈልገው ነገር መዳም ቤት ፒዛ ስለምሰራ ሀገሬ ብገባ በምን እሰራለው ብዬ አስብ ነበር ተባረኪ በጣም ውድ ነው
@bekelegetachew9253
@bekelegetachew9253 Жыл бұрын
How much amount of milk do we use very good by the way
@zaidhyab9117
@zaidhyab9117 Жыл бұрын
I love everything yours God bless you
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 2 жыл бұрын
Tebareki
@alimohammedali3653
@alimohammedali3653 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ 🤩
@user-zf7wj8vx2t
@user-zf7wj8vx2t 8 ай бұрын
ሳተቀዉ ታደቃለህ
@barakatshifaraw9520
@barakatshifaraw9520 3 жыл бұрын
Weyne betam sifeligewu neber ejish ybarek
@matiasabraham5237
@matiasabraham5237 3 жыл бұрын
የወተቱ እና ቬኒጋር ልኩን ልትነግሪኝ ተችያለሽ meazi
@demebos1
@demebos1 3 ай бұрын
4 litter watat vinegar and kubaya
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thanks 🙏 Egezabher yebarksh
@tube-oh3qf
@tube-oh3qf 3 жыл бұрын
በረቺ መአዘዬ
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Nice job 👍
@zomagessese1239
@zomagessese1239 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወሳኝ ነገር ነው ያሳየሽኝ
@edengenet9373
@edengenet9373 Жыл бұрын
👌Be ewunet edachi yale balemuya ybizaln ❤❤
@semharkiros2619
@semharkiros2619 3 жыл бұрын
Good job 👏
@rekikbekele451
@rekikbekele451 3 жыл бұрын
Thanks for sharing. Definitely will try it at jome and let you know the results
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቺዝ በአሁን ሰአት በጣም ተወዷል ገበያ ላይም እንደልብ አይገኝም።
@josinani3909
@josinani3909 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-nm9tq8uz2r
@user-nm9tq8uz2r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁልግዜ ነው የምከታተልሸ ማአዛየ💐💐💐💐💐💐💐💐
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@seadaserku380
@seadaserku380 3 жыл бұрын
አድስነኝ በጣም ሀሪፍነው በርቺ
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ማዛ ወርቅ እህታችን በርችልን ቁምነገረኛዋ።
@hayimanotgirmahayimanotgir8616
@hayimanotgirmahayimanotgir8616 2 жыл бұрын
Wow thanks keserash buhala weha west new weyis fij west yaskemtshiw
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ
@lidacall1438
@lidacall1438 Жыл бұрын
Wow bexam xeru new emokerewalew thank you
@fregenetfantahun5828
@fregenetfantahun5828 3 жыл бұрын
የወተት መጠኑ ስንት ሊትር ነው ያደርግሽው
@sosnagirma1253
@sosnagirma1253 11 ай бұрын
ተባረኪ በጣም ጎበዝ
@aleneselena2317
@aleneselena2317 3 жыл бұрын
Thnaks so much yene gegena 😘
@rebeccatakele3640
@rebeccatakele3640 2 жыл бұрын
Woow ..good jobs
@Faith10110
@Faith10110 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ፡፡
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
Ejig betam ymiral arif new ypiza mozarela new hinde
@mekeretwoldeabnegasie6589
@mekeretwoldeabnegasie6589 3 жыл бұрын
ዋውው እሞክረዋለው
@tigistmera323
@tigistmera323 3 жыл бұрын
Ejish yibarek
@desalegnbunaro9356
@desalegnbunaro9356 2 жыл бұрын
Arif nwe bercha
@hiruttadele1115
@hiruttadele1115 2 жыл бұрын
Betame adenkeshalew sibza balmuya nesh yene konjo
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ነዉ
@tatiguta5562
@tatiguta5562 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሞያ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ።
@lemianulo8292
@lemianulo8292 3 жыл бұрын
Manengawum wetet yihonal end?
@getebedada3279
@getebedada3279 2 жыл бұрын
Mirixi aserari new tebark
@munamohamed5870
@munamohamed5870 3 жыл бұрын
እህቴ አድናቂሽ ነኝ
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 3 жыл бұрын
You are the best 👌
@mitugirma1346
@mitugirma1346 2 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ
@meseretmengesha4524
@meseretmengesha4524 3 жыл бұрын
tebarek.lmasitemarishi.berich
@AddisAdane-zl8fj
@AddisAdane-zl8fj 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ
@kaleabjoseph8962
@kaleabjoseph8962 3 жыл бұрын
Original ye Cow milk bntekem chgr alew?
@mekimeki6978
@mekimeki6978 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው እጅሸ ይባረክ
@user-pv4oi2hr2w
@user-pv4oi2hr2w 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምናመሰግንሺ የቪኔገር አሰራር ደግሞ ብታሳይን የኢትዩጱያ ቪኒገር አስተማማኝ ስላልሆነ የሚቻል ከሆነ ቤታችን ብንሰራው ከይቅርታ ጋር
@fedila340
@fedila340 3 жыл бұрын
Enamesegnale ehtachn
@noorno5641
@noorno5641 3 жыл бұрын
በርች እህቴ ጎባዚ
@yaminaahmed5526
@yaminaahmed5526 3 жыл бұрын
snt liter wetet nw
@samrawetgetachew897
@samrawetgetachew897 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@nanegirma8109
@nanegirma8109 3 жыл бұрын
Manegnawum milk yehonal??
@kasushow3211
@kasushow3211 2 жыл бұрын
Waaw nice sister
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥርጥ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abezadama6261
@abezadama6261 3 жыл бұрын
Please tell us the ratios
@tedihailu4379
@tedihailu4379 3 жыл бұрын
Wow tnxs my best
@user-pr1ts7qp6k
@user-pr1ts7qp6k Жыл бұрын
Mokerkur gerami new thanks so much
@yaredhb9440
@yaredhb9440 2 жыл бұрын
Glagelsen Tbareke eges ybark
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
ተባረኪ ቆጆ
@SosoSoso-mf5re
@SosoSoso-mf5re 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 3 жыл бұрын
Betam arf enamesgnalen 🙏
@madeenaabudhabi6570
@madeenaabudhabi6570 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝንሽ
@user-sx8xp9ey3r
@user-sx8xp9ey3r 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
How to Make Mozzarella Cheese Without Rennet~Just 2 Ingredients Recipe
8:08
My Lockdown Rasoi
Рет қаралды 3,6 МЛН
How to Make Mozzarella Cheese 2 Ingredients Without Rennet | Homemade Cheese Recipe
12:15
In The Kitchen With Matt
Рет қаралды 1,8 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 48 М.
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,3 МЛН
🎀 strong challenge with @RezoHulk #challenge #funny #foryou #gym
0:30
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,4 МЛН
Малол Келмаса Лайк Босинг
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН