🔴ካልስ ወረወሪኩባት ሄሉ ጥላኝ ሄደች🥹|Nahi tube|Helu tube

  Рет қаралды 59,968

Natty Tube

Natty Tube

Жыл бұрын

ካልስ ወረወሪኩባት ሄሉ ጥላኝ ሄደች#entertainment #ሰብስክራይብ #ethiopian #prank #comedian_eshetu #funny ‪@-haddiszema‬ ‪@helutube‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@haileyeroyal2127‬

Пікірлер: 880
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
መላስ ፍቅር ያቀዘቅዛል አስተውል😢😢😢ለብር ብላችሁ እግዚአብሔር ማርያምን ለምትሉቴ።
@yeshumtube4747
@yeshumtube4747 Жыл бұрын
ፕራንክ በጣም ያስገምታል የምር እውነት የምትዋደዱ ከሆነ በተቻላቹ መጠን የሚያናንቅ ቪዲዮ አትስሩ ለፍቅራቹ ክብር ይኑራቹ ኮሜንት ጸፌ አላቅም እሄን ግን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢የምር የማትፈልጋት ከሆነ በፍለፊት ንገራት ማርያምን እያልክ ብራክ ነው እዳትል የልብህን እየተናከርክ😢😢😢😢ቱፍፍፍ
@gelilagetachew
@gelilagetachew Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 Жыл бұрын
😳😳💔💔
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s Жыл бұрын
ናቲ ስርአት የሚባል ነገር አለ በጣም ዝምተኛ ሴት እንኳን ብቶን በዚህ ሁኔታ ክፉ ነገር ትናገራለች እደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርብህ ነገ ጥሩ ሂወት ለመኖር መከባበር አለባችሁ ይሄ ለሰው ምንም አያስተምርም ንቀትን እንጂ ሄሉየ ትእግስትሽን ወድጀዋለሁ❤
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
ናቲ እራሰህ ሰድ ነህ ፍቅረኛን ምነም ፕራንክ ቢሆን የወረደ ነገር መናገር ጥሩ አይደለም
@mita7976
@mita7976 Жыл бұрын
ናት የምር ሄሉን አትወዳትም ሄሉ አስበበት 🤣🤣🤣🤣🤣
@gelilagetachew
@gelilagetachew Жыл бұрын
በየአጋጣሚው ይነግራታል😭
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የምር ሄሉ ትግስተኛ ሁነሻል ዛሬ 👍👍
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd Жыл бұрын
የእውነት ናቲ የዛሬው ፕራክ በጣም ነው የሚያበሳጨው ሄሉዬ አይዞሽ እሺ
@HanaHan-vr9if
@HanaHan-vr9if Жыл бұрын
ናቲ በጣም አናደዲከኝ ይቅርታ በላት ሄሉን ይሄን ያክህ በሰው ሞራል መጫወት እዴ በጣም ይደብራል አዝናለሁ ናቲ😢😢😢😢ሄሉየ የኔ ቆጆ እወዲሸ አለሁ❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ያስጠላል አትጃጃል ናቲ ዋ የናሂኮ እህትናት 😂😂
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የንቀት ጥግ በፈጣሪ በፕራንክ እያስመሰለ የልቡን ነው ሚያወራው ባለጌ ነህ ስድብህ እራሱ ሲከብድ እረ ናቲ
@user-tu6od9gz4o
@user-tu6od9gz4o Жыл бұрын
Betam
@user-tu6od9gz4o
@user-tu6od9gz4o Жыл бұрын
Eswa rasu atehidhim asaznechign
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Жыл бұрын
በሉ ኮሜታትሮች አረጋጉት ሰዉነዉና ተሳስቷል ግን አተ በሚገርም ስረፕራይዝ ይቅርታ ጠይቅ ሴልጅ ን እስከዚህ ድረስ የወረደ ፕራክ ማረግ መብት የለህም ለዛዉም በፍቅረኛህ stopd😵😵😵😵
@yenantw21
@yenantw21 Жыл бұрын
እረ ተረጋጉ ከሷ እናንተ ባሳችሁ።😂😂😂
@tigabukassa9769
@tigabukassa9769 Жыл бұрын
አንተ የበት ትል ክፍት አፈ
@user-nk2bd9eg4v
@user-nk2bd9eg4v Жыл бұрын
አይ የሀበሻ ወንድ አፋር ብሉ እናንት የሴትን ልብ መሰበር ብቻ 😭😭😭😭😭
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 Жыл бұрын
😅😢😳😳
@rawdaawol9361
@rawdaawol9361 Жыл бұрын
ነጌ በአል ነው😢😢እንኮን አደረሳቹ የእስላም ልጆች እንደኔ ማዳም ቤት ለምትውሉ አብሽሪ😢😢
@user-gc2ul4pd1o
@user-gc2ul4pd1o Жыл бұрын
ይቅርታ ሄሉ እኔ አንቺን ቢሆን ኖሮ ቻማ ዋርውሮ ካልሲ እስኪ ዋርውር አልተብቂም ነበር ናት ደግሞ ስርሓት ይኑርክ ምክንያቱም ይሄን ቪዶ በትስበዋ ያየዋሉ 😡
@temima6012
@temima6012 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደበርከኝ ቀልድኮ ቢሆን እደዝህ አይባልም ሲጀምር ትወደትኮ አይመሥለኝም ሂሉየ አብሽሬ ሁቢ
@amarechabate6307
@amarechabate6307 Жыл бұрын
ያስጠላል:: የፈለገ ፕራንክ ቢሆን ፍቅረኛን ስድ ለማለት አቅም እንዴት ይገኛል? መኖር በፍቅር ተከባብሮ እንጂ በኃይለቃል አይሆንም:: ፈተናውን ለሷ ሳይሆን ለራስህ ውሰደው እንደዚህ አይነት ፀባይ ከማንም እያኖርም:: ሄሉ ጨዋ የፍቅር ስው!
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ትክክል እውነት ይደብራል
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Жыл бұрын
ሲጀመር ለሴት ልጅ ክብር ያለው አይመስለኝም በሱም ብሶ እሳን ያጥላላል ትበዛበታለች እንጂ አታንሰውም ይሄ ዘባተሎ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢እውነት ነው አስጠላኝ ከዛሬው እንደዚህ ነገስ😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
አትወጪም እንዴ ሔሉ😢😢ኡፍፍፍ ወንድልጅማ ሲለማመጡት አይወደም ቱቱቱ አተላ😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ምንም ብራክ አደለም😢😢😢😢እውነት እፍፍፍ ውስጤ ደማይሔውሉ ስድብ😢😢😢
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ሄሉ እንደውም ዛሬ በጣም ታግሳሀለች እኔ ብሆን አናትህን ነበር የምልህ ዛሬ ትግስተኛ ሆናለች ይገርማል።
@mekides
@mekides Жыл бұрын
ኧር በዛ ኧር በዚህ ደርጃ ፕራክ ጥሩ አደለም ወይኔ መቸም አብረችሁ ሰትኖሩ ትናናቃላችሁ የምር ይደብራል 🤷‍♀️😎🙄🙄🤔🤔 እኔ አልወድም ሄሉ መጀመሪያ ተነሰተሽ አለመህድሸ አደነኩሽ 😳
@alemtube7986
@alemtube7986 Жыл бұрын
ሄሉዬ ንቂ እማ ከምን የመጣ ሀሳብ ነዉ ብለሺ አስቢ ❤❤❤
@zeneshaaa-lv9ce
@zeneshaaa-lv9ce Жыл бұрын
ሄሉ ዛሬ ትግስትሽ ለየት ይላል ግን እኔ ብሆን ጥዬ እወጣ ነበር እራስሽን አስከብሪ ሁሌ ትለማመጪዋለሽ መሆን የለበትም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Жыл бұрын
Menem barsewa confedanse yaltem yamtrba seyanste nawe
@hewotehewote8096
@hewotehewote8096 Жыл бұрын
ናቲ ወንድሜ ምንም ፈተና ወይም ፕራንክ ቢሆንም እንደዚህ የወረደ እላፊ ቃላት አትጠቀም ጎበዝ ሞራል የሚባል ነገር አለ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
ኧራ፣ቀልድ፣ምርጥ እንዲዚህ አይነት ፕራንክ የሰጣላል ሁሉም፣ነገር ልክ አለው እሰክ ከፕራንክ ወጡና ደህና ነገር ሰሩ ኡፉፉፉ፣በጣም፣በጣም ያስጠላል ሄሉ፣ዛሬ፣ትገሰተኛ፣ሆናለች ነገር ግን ወንድ ልጅ አይመታም 😢❤😢
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
እኔ ያንተ መለወጥና መምጠቅ ይገርመኛል ያ ሁሉ አይናፋርነት ቀርቶ እንደዚህ መሆንህ ያስደምማል በርታ።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,አነቃችዋ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
ወይ ናቲ ትግስቴን እንዴት እንደተፈታተንከው😬😬😬😬 ሄሉዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ መካስ አለብህ ሄሉን😂😂😂😂😂
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ሄሉን እንፈልጋታለን ልታሳብዳት ነው እንዴ አይ ናታ አይናፋሩ ታግሳለች እንዳውም ሁለተኛ ይህንን ፕራንክ እንዳትደግመው❤❤❤
@genetkeftassa7804
@genetkeftassa7804 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ረጋ ስትል ጥሩ ነወ ያንች በዛ በራሰሽ ለመተማመን ሞክሪ ይጎልሻል ዛሬ ካልተረጋጋሽ ነገን እንዴት ትችይዋለሽ ሰው እንዳስቀመጡት ሰለማይገኝ ለራስሽ ቆንጆ ነሽ ለሚወድሽም ነገር ግ ግን change same of your attitudes ገባሽ አይደል ናቲ you are to much same times don't make her made ❤❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
❤❤❤ ሄሉየ አትቸኩይ እህትየ በራስሽ ተማመኝ ራስሽን ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ተፈላጊ አድርጊው አንተ ናቲ ደግሞ ፀባይዋን ካወክ ተዋት በቃ ፕራክ አታደርጋት ደግሞ የዛሬው በልብህ ያለውን ነው የተናገርከው የማትፈልጋት ከሆነ ጊዜዋን አትውስድባት ነውርም ነው የተናገርካት ቃላቶች ሁሉ ስድ አይባልም ራስህ ባመጣሃው ነገር ንዴት መልካም አይደለም ሄሉ ባል ከስራ ደክሞት ሲመጣ ሊበሳጭ ሊቆጣ ይችላል ትዕግስት ይኑርሽ ደግሞ ትንሽ ልጅም ይሁን እንኳን ፍቅረኛ ወንድ ልጅ ና ምታኝ አይባልም ታሳስቻለሽ ተሎ ዞር ማለት አለብሽ ነውርም ነው እጅ በባል ላይ አይነሳም እህቴ አንድ ሲናገር እጥፍ አይመለስም አንዱ እሳት ሲሆን አንዱ ውሃ መሆን አለበት ስው እንዳስቀመጡት አይገኝም ልብሽ እንዳይስበር ነፃ ሁኝ ቆፍጠን በይ ውብ ነሽ እህቴ😊 ቆፍጣና ስትሆኝ ወንድ ይወድሻል ልፍስፍስ አትሁኝ በትዳር 10 ዓመት ሁኖኛል ካለኝ ልምድ አንፃር ነው ከአንች ብቻ አይሁን ፍቅርሽን ድብቅ አድርጊ ስሜትሽን ዋጥ አድርገሽ ለመታገስ ሞክሪ በሆነው ባልሆነው ቁጣ አትበይ😢 ሴት ልጅ በፍፁም እጇን ለባሏ አታነሳም ነውርም ነው እኔ 55 kg ነኝ ስውነቴ ሙልት ያለ ነው ቀጭን የምባል አይደለሁም ኖርማል ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ብለብስ አያከፋብኝም ራሴንም ስለምጠብቅ ባለቤቴ ያከብረኛል ይወደኛልም እድሜየ 28 ነው ሶስት ልጆች አሉኝ በ 19 ዓመቴ ነው ወንድ ልጄን የወለድኩት 9 እና ትንሿ 7 ቀጣዩ 3 ዓመቱ ትልቁ ልጄ እኩያየ ታናሽ ወንድሜ ይመስላቸዋል ብዙዎች ግን ራሴን ስለምጠብቅ ብዙዎች እንኳን የልጆች እናት ልመስላቸው ገና ሃያ ዓመት የሞላኝ አይመስላቸውም 😢😢 እባክሽ እህቴ ሄሉየ ምግብ ብይ እስኪ ወይም መቼም በምግብ ብቻ አይደለም ለራስሽ ጊዜ ስጭ ሲያምርብን ያለምንም አርቴፊሻል ንፁህ ውበታችን ጎልቶ ለአይን ይወጣል ። አትናደጅ እሽ ውዴ ስውነትሽ በየቀኑ እየቀነስ ነው በማርያም ለእኛ የማይታይ ለስው ይታይያልና ገና ልጅ ሳትወልጅ ትዳር ሳትይዥ እንዲህ የሆንሽ ብቻ ከባድ ነው ለወደፊት እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጥሽ እንጅ 😢ምን እላለሁ ሃሳቤን በቅንነት ተመልከችው አጥንትሽ ቀረኮ 😢 ቅናት ብስጭት መልካም አይደለም ትዕግስት ይኑርሽ ነገ ትዳር መያዝ አለ።❤ ልጅ ይመጣል በዚህ ሁኔታሽ ጨጓራሽን ትልጫለሽ አየሽ እናቶቻችን ስንት ነገር ችለው አሳልፈዋል ትዳር አልጋ በአልጋ አይደለም አንች ትብስ እኔ በማለት ነው ሁልጊዜ ኅይለኝነትና ቅናት ቤት ያፈርሳል። ለምሳሌ ባልሽ በሆነ ስህተት ከሌላ ጋር ቢሄድ ምን ልትሆኝ ነው? ገድለሽው ልጆችን ትዳርሽን ትተሽ እስር ቤት ልትገቢ ወይስ በይቅርታ ነገሩን አልፈሽ ዳምግ እንዳይፈፅም መክረሽ ትመልሽዋለሽ? መልሱን ለአንች ሌላው ቀርቶ ከሴት ጓደኞችሽ ጋር ልብሽን ክፍት አድርጊው ፕራክ ስትስሩ ፊትሽ ይናገራል አትቅኝ ቅናት መጥፎ ነው እስከ መግደል ያደርሳል ቆም ብለሽ እስቢ በምትስሩት ፕራክ ማንነትሽን ማወቅ ይቻላል አንች ነገ የሆነ ነገር ብትሆኝ ናቲ ቁሞ አይቀርም ህይወት ይቀጥላል ይልቁንስ አንች ቆፍጠን በይ ሁሉንም ንቆ ማለፍ ልመጅ የአንድ ጊዜ ንዴት ሲበዛ ትታመሚያለሽ 😢 ደግሞ እባክሽ ቀዳዳ ሱሪ አትልበሽ❤ አስተያየት አክብሪ አለባበስ ከውብየ ተማሪ እህቴ መልካም የወንድም ሚስት አለችሽ❤❤❤
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
,ባለኮመንቷ❤❤ፈጣሪይጠብቅሽ ❤❤❤እዳችያለ በጎሰዉ❤መካሪ በአሁኑ ሰአት የለም ❤እኔእማስቀዉነዉ የመከርሻት ❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ማራያምን ተባረኪ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@fasikawande3558ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@mahletwubie3875ደምሪኝ ውዴ❤
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
ደህና ነገር ፅፈሽ ፅፈሽ መጨራሻ ላይ አፈር ከድሜ አበላሽው ከውብዬ ጋር ማወዳደር ለምን አስፈለገሽ ያን ሰውነት ይዛ አለባበሷ ምናምን ምን አስባለሽ ሁለቱም ሰው ናቸው ሁለቱም የራሳቸው ውበት አላቸው እራስን መሆን በራሱ ውበት ነው ሰውን ለመምሰል ከመጋጋጥ
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
ሆድ የቋጠረዉን ብቅል ያወጣዋል አለች አያቴ በፕራንክ ሰበብ ሆድክ ዉስጥ ያለዉን ተናገርክ 😢በስመ ስላሴ ወንድ ልጅ እንደዚህ ንቆኝ ለሰከንድም አብሬዉ አልቀመጥም እመቤቴን ያናድዳል 😣😣😢😢😢ሄሉ ግን ትዕግስትሽ የኔ የዋህ🥺🥺😣😣😣😣😥😥😥😥
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 Жыл бұрын
እንደዉም ትግስታኛ ነች እኔ ብሆን በንዴ ነበር ትቼህ ምሄደዉ 😂😂 ኧረ ሄሉ ይሄ ጭንቅላትሽ ላይ የለዉን ኮታት አዉልቂዉ ዉበትሽን ደብቆተል የራስሽ ፀጉር በጣም ነዉ ምያምራዉ ከምር
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ካባ ነው 😂😂😂
@user-cp9qq1ni7t
@user-cp9qq1ni7t Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ሲጀመርክትዳርበፊትአብሮመኑርትገሰትይኑራችሁ
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
በሬ ምን አይነት ቀልድ ነው ሞራል ሚባል ነገር አለ🙄
@user-oc9oy3pi3s
@user-oc9oy3pi3s Жыл бұрын
አሳዘነቺኝ ደሞ ትግስቷ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም የተለያያችሁ ሰዎች ናችሁ
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
በነገራቺን ላይ በስበቡ በልብህ ያለዉነው እየተፋህ ያለህው😢
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
enem meselegn negeru kebad nw simet weyim yane nw sef yalewu enji yeteshalesh set siyay sef nw Natisha enate😂😂😂😂😂
@gelilagetachew
@gelilagetachew Жыл бұрын
😭😭😭😭
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@newcyberia3330 Akid👍
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Ay wdoche adea sitefa mn yadrgu hule prank new😅😅😅
@atniidontknow5357
@atniidontknow5357 Жыл бұрын
እውነት ነው ዛሬስ አበዘው ሲአስጠላ የልብን እየታናገሩ ጵራክ አለእዴ 😏
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ኮሜታተሮች ፕራንክ ነዉ ተረጋጉ 😂😂 ተዋቸው ሄሉ ግን ትግስትሽ ዋው 25 ደቂቃ በሙሉ ቁጭ ብለሽ ትከራከሪ አለሽ እኔ ቦን አናቱን🏌️‍♀️🏌️‍♀️😂 ብዬ ነበር ምወጣው ለምን የልጆቼ አባት አይሆንም 😂 ናቲ ግን የፈጣሪ ስም አትጥራ የማርያም ስም አትጥራ ጫዋታ ላይ ዋ😡 ሄሉ እዳትፋቺው ተበቀይው 😂
@gelilagetachew
@gelilagetachew Жыл бұрын
ፕራንክሞ ቢሆን በዛ😭😭😭
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Жыл бұрын
እኔም ወላሂ አፌጫዉን ብየዉ ነዉ የሚኸደዉ የምን ብራክ ነዉ የሆዱን እየነገራት ዛሬ ያላከበራት መቸ ልያከብራት ነዉ ቆይ መላላጥ ያስጠላል
@tigabukassa9769
@tigabukassa9769 Жыл бұрын
አፍ ሲከፍት ጭንቅላት ይታያል ጋጠ ወጥ ነክ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ቱቱቱ የልቡን እየተናገር💔💔💔❌❌❌❌❌
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢ያስጠላል ስድብህ እውነት ቱፍፍፍ ያስጠላል እረ ሒጂ ሔልዬ እኔ አልቀመጥም😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ❤️🥰 ደምሩኝ ውዶቸ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አሚንንንን
@Mozain12
@Mozain12 Жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንደምሩኝ
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj Жыл бұрын
እንኮን በሠላም አደረሰን ሁለችንም ❤️❤️❤️🙏🙏💘
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
እኔ ብሆን እሄ ሁላ ቃላት ቢወርድብኝ እንባ በእንባ ሆኜ ነበር መናገር አልችልም ካጉል ንግግር ዱላ ይሻለኛል እኔ😢
@t.g824
@t.g824 Жыл бұрын
enyem endanchi🥺
@dinkineshhamelo7525
@dinkineshhamelo7525 Жыл бұрын
Demirgn
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 Жыл бұрын
እኔም😌
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢
@yfatewahabeshawit
@yfatewahabeshawit Жыл бұрын
ናቲ ግን አፈላህ ፍቅርን የምገምተው ፍቅረኛህን በማስቀየም ነውዴ ሆ ፍቅር በልብ ና በተግባርጂ በፍተሻ አደለም ደሞ ብትዋደዱ ኖሮ ሞራልን የጠበቀ ነገር ታደርጉ ነበተ
@frehailu3394
@frehailu3394 Жыл бұрын
ፈጣር ሆይ ትግስት ስጠኝ🙏🙏🙏😥😥😥ሄሉ የኔ ምስክን😢😢😢😢
@dastaatube3641
@dastaatube3641 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lameboratube3813
@lameboratube3813 Жыл бұрын
በስመአም ወደፊት ስትጋቡ አብርዋቹ የሚኖር ገላጋጋይ ያስፈልጉዋቹሀል 😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኛ በኮሜንት እንገላግላቸዋለ
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ፍቅረኛሞች አይደሉም ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አይስድባትም.
@eteneshdeyasu4467
@eteneshdeyasu4467 Жыл бұрын
ናቲ በጣም ያሳፍራል ልብ ያሰበውን አፍ ይናገራል ይህቺን ምስኪን ልጅ አታበሳጫት
@user-my1ss7ex3y
@user-my1ss7ex3y Жыл бұрын
በጣም ያሳፍራ ላይክ ማድረግኮ አያስከፍልም 928 ሰው አይተው 169 ሰው ቢቻ ነው Like ያረገው ።😮 ኤሬ አይደብራቸውም ወይ ዝም ብላችሁ ስታዩት። Like አትርሱት።
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ኢ ወሬ አናረም 😏
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@khadejatasfaa6433 😂😂እኮ አሽቃባጭ አተየትም😏
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
@@madina3096 በጣም ሆ😒😂
@messymessy2645
@messymessy2645 Жыл бұрын
ልብ ያባውን ብቅል ያውጣዋል አለች እናቴ አሁን ግን ልብ ያባውን ስልክ ያውጣዋል
@keba1863
@keba1863 Жыл бұрын
Oh yezarehuma prank mahonunni iyawokki batam tandadakku😮😊
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o Жыл бұрын
ፍላጎቱ ቀንሶል አችም ፍቅርሽን በመጠኑ አርጊው ወዶች መወደዳቸውን ቲቁ መቀባረር ይወዳሉ
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
Yeliben koment agagnawu
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል አይ ወንዶችየ ሄሉ እውነተኛ አፍቃሪ ናት
@user-km5pe2su9z
@user-km5pe2su9z 11 ай бұрын
ፕራክ ተደራረጉ ግን ለፕራክ ማሪይምን እግዚአብሔርን አትበሉ እባካችሁ አስተውሉ🙏🙏
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
ሄሉ በጣም የዋህ ናት ወላሂ ደሞ ትወድሀለች በፈተና ምንም የሚሆን ነገር የለም😢😢😢😢😢
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ወይ ናቲ ቀን ሲወጣልህ ግዜ ተንቀባረርህ ሄሉ ግን ሚስጊን ነሽ 😢😢😢😢 አይይይይይይ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሂሉ የፎለገ ቢያናድሺ ወንድ ልጂ አይመታም ስታከብሬዉ ያከብረሻል ስታነገሺዉ የበለጠ ያነግስሻል ወንድ ከስራም ሲመጣ ሊበሳጭ ይችላል ግን በትግስት እለፊዉ አሬፍ ትምህረት ነዉ ናቲ ጉበዝ አሬፍ ፍታኝ ነህ
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Жыл бұрын
እስቲ ዝምም በይ የራስሽ ሂወት እንደሱ ምሪ እና ልትስመው ፈለግሺ እናንተ ማታረጉትን ሰውን ለመምከር አትሩጡ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@bazawitalmeamen4643 ዝምታዉ ለራስሺ አድረጊዉ እኔ ማስመሰል አልወድም አሆንም ቢሆን ወንድ ላይ እጂ ማንሳት ነዉር ነዉ ቢመታትስ ምን ታመጣለች💪👊
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Жыл бұрын
@@bdjkddhdjjd8300 ይሄ ነውር ይሉኝታ እየተባለ ነው ሰው ተረግጦ ሚኖረው እሱ ደሞ መቀረት አለበት ትክክል ካልሆነ እንደሷም መሆን ሲያንሰው ነው በክብር መነጋገር እየተቻለ እንዲ ሚያናግር ከሆነ እንደ ባል ታክብረው እንጂ መቻቻል ወንድ ስለሆነ ብሎ ነገር የለም
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
​@@bdjkddhdjjd8300እደስቀዋለሁ የምን ነውር እ እሱ እዳህያ እያናፋ ሊኖር እረግ አችው ተይጂ😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@bazawitalmeamen4643 ናቲ ልክ ነዉ ማለቴ ሳይሆን ግን ሴት ልጂ ወንድን መምታት የለባትም እረጋ ብላ መናገረ ነዉጂ እሱኩ ሚስቴ ብበሳጭባት እንዴት ነዉ ምታረጋጋኝ ነዉ ሀሳቡ ሴት ደግሞ ብለሀተኛ ነች አሸሺ ቁይ ቢመታትስ ምን ታደረጋለች ያዉ ለማልቀስ ነዉ
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
ሔሉ ይሔንን ጪነት ተይው😢😢😢
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@sanikonjoo
@sanikonjoo Жыл бұрын
ናቲ አሥተላሀኝ ዛሬ 😢😢😢😢 ቲሽ ወርደህ
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io Жыл бұрын
ሄሉዬ ትግሰቷ ጉበዝ ናት አበሳጨሀት
@emmabader7307
@emmabader7307 10 ай бұрын
Hhhhhhh Sarahilat Anchim Iko Kazii Balyi iko Yamitadergew Park
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ሄሉን ዛሬ በጣም አድንቄያታለሁ ተሻሽላለች ትልቅ ለውጥ ነው ይመችሽ።
@user-vv3dl6iq6p
@user-vv3dl6iq6p Жыл бұрын
ፕርክ መሆኑን ተውቀሌች. ተመከክሮ እኮ ነው ምሰሩት ከሜረ እኮ ፍለፍትኖ የሎ
@meserettesfaye1433
@meserettesfaye1433 Жыл бұрын
Betam yastelali Nati lefikregnah kibr ynurh indezeh aynet prank yastelali
@tsehayafeworkgebremdhin3144
@tsehayafeworkgebremdhin3144 7 ай бұрын
ሄለን ፕሊስ እራስሽን አክብሪ እሱ ፕራንክ እያለ የልቡ ነው የሚነግርሽ ሄለን በጣም በጣም እየቀለልሽ ነው ብዙ አትለማመጭው ሄሉ በጣም እየናቀሽ ነው ሚስኪን ልብ ይኑርሽ
@wubekassa-li7yz
@wubekassa-li7yz Жыл бұрын
Self-confidence yenureshi please seti lije neshi kora bye mechami ketewegni lela ketabate agegnalew bileshi new
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሺ ሄሉየ😢😢😢😢
@emebtfeker8697
@emebtfeker8697 Жыл бұрын
በጣም ተናናቃችሁ አበዛችሁት
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
እዋዋዋ እኔብሆን አፍጫህነዉ የመልህ በደብነዉ የታገሰችህ ሄሉ ጎበዝነሽ እኔ ብሆን አለቀለት ነበረ
@user-um8ic6xc3u
@user-um8ic6xc3u Жыл бұрын
ሄሉ በእውነት አይሆንሽም ከተሰበሩ ቦሃላ መጠገን ይከብዳል በግዜ ለራስሽ አስቢበት እመብርሃን ትርዳሽ የኔ የዋህ
@kachobirhanu597
@kachobirhanu597 Жыл бұрын
😅natiye hule end wed wed mehon alebek
@selamabera5648
@selamabera5648 Жыл бұрын
Natiye betam yikirta gin yezare prank betam yasafiral.yewusitk new mitawerawu😢😢😢
@user-bb1sn3wf8w
@user-bb1sn3wf8w Жыл бұрын
ልጅ ግን ያመዋል ቀልድ ነው ይላል ዶሞ እግዚአብሔርን ይላል ይገርማው ምህረቱ ይላክላቹ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ፕራንኮች ሰሞኑን እየተመቹኝ ያልሆነው እኔን ብቻ ነው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በዚህ ሁኔታሽ ከዚህ በላይ እንደምትከሽ ነው
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
ናት የዛረረዉ ፕራንክ አይነት እንዳይ ደግም ቃላቶችህ ድንግይ ኤራሱ ያናግራል በዛ ላይ እናትሽ ወለዳሽለች ነዉር ነዉ የቤተሰብ ክበር😭
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
Betame nawu yadabarekaghie
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
የልብህን አደረስህ ጠገብህ ሠው አረገችህ ታስጠሊለሽ ትላለህ እዲ አተ ኩታል😂😂😂
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጂኡን ቱቱቱቱ ሠራተኛም እንዲህ አይደረግም ሢጀመር ጥለሽዉ አትወጭም እንደ ኤጭ ምን አጨቃጨቀሽ ጥለሽዉ ዉጥት ብለሽ ሂዲት ምን አሥለፈለፈሽ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ናሂ ግን እዴት ዝም ይላል በዛላይ ብቸኛ አንድ እህቱ እደዚህ አፉን ሲከፈትባት ሺ ግዜ ፖራክ ቢሆን እደዚህ መናገር የለበትም በዛላይ እየማለ ነው የሚሳደበው ሲስጠላ ዘረጦ😳
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b Жыл бұрын
ሰእኮ😢
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 Жыл бұрын
ጀዝባ ነህ እሸ የምናባክ ፕራንክ ነው እኔ ብሆን አናትክን ፈልጬህ ሁለተኛ አይኔን አታየኝም የምን መለማመጥ በፕራንክ አሳበህ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል አሉ
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
ናቲ አሁን ገናተፈላሰፍክ ይሄ ደስ አይልም ማንም አይታገስም እንዲህ አይነት ነገር prakn sitseru ጠንቀቅ በሉ እሺ ለዛ የሌለው ነገር አትስሩ!! በ prank egziyabhern atbel Natye Helu degmo dimtseshin kenes argi rega beyi gib gib kemegtem tilesh zor malet yeteshale new.lelela gizeshim zor bilesh negerun masalef yishalal
@youtube3789
@youtube3789 Жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ በጣም ነው ሄሉ የታገስችህ አሳዘነቺኝ ❤❤❤❤❤
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
ለቀልድም ቢሆን ስሜት የሚነካ ስድብ አትሳደብ እሷ በጣም ትወድሀለች አንተ ግን አጠራጠርከኚ
@tegistgetachuwu1332
@tegistgetachuwu1332 Жыл бұрын
አበዛው የምር እህ😢
@tosfisb8754
@tosfisb8754 Жыл бұрын
እኔ አናትህን ለሁለት ነበር ምከፍልህ ይቱይብህን ለማሳደግ ነው የቀረብካት
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ልክ ነው መንገድ ላይ እየሮጠ ነበር የሚስራው. KZfaq ከፍታለት አሁን በKZfaq መስኮት ብቅ እያለ ያዋርዳታል ይስድባታል በጣም ያሳዝናል.
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
Helusha yichi prank litanekash yigebal habib came to Dubai 😅😅😅😅kenes
@soniyaatube7476
@soniyaatube7476 Жыл бұрын
Uuuu helu crazy nesh
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b Жыл бұрын
አተ ባለጌ እዴት ነዉ ለፖርክ እኮን ቢሆን እደዛ ታረጋለክ ቱ መጥፎ ሰዉ ነክ ከምር አተኮ ከዉስጥክ ያለዉን ነዉ እምትናገረዉ ደሞክ እግዛብህርስም እየጠራ ነዉ ዋ ሄሉን እፈልጋታለና ስነስረአት የማትፈልጋት ከሆነ መናገር ትችላለክ ለምድኘዉ እደዚ እምታረግት 😢
@user-zi2fp3ur5w
@user-zi2fp3ur5w Жыл бұрын
ጥሩ አይደለም ናቲ እሽ😂😂😂 ሄሉዪ ያናደደሀት
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 11 ай бұрын
ወይኔ ማረያምን ናቲ በልብክ ያለውን ነው እምትናገርው የፈጣሪን ስም እየጠራክ ማርያምን ትላለክ በጣም እ ደዛሬ ታጋሺ ሆና አታቅም
@user-ze1yj8kb6c
@user-ze1yj8kb6c Жыл бұрын
እዉይይ ሂልዬ ቆንጆ አይዞሽ 💔😁
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ሞራሏን ቀወርከው ናti ውይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፕራንክ ቀንሱ ሄሉ በየቀኑ ኪሎዋ ቀነሰ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Жыл бұрын
ሀሀሀ. ኢወላ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሔለን
@nasihajemal7275
@nasihajemal7275 Жыл бұрын
Ehes prank eydelam lela nager nw 😢 enem KZfaqr nagn gin endazi eyne prank yelam sidib gilmicha esu rasu dadab nach ene bihon diblikliku watwal 😢😢
@BlenMekonin
@BlenMekonin Жыл бұрын
ያሄ ፕራንክ እሚባለውን ነገር እኔ ብቻ ነኝ የጠላሁት በናቲ የልብን እየተናገሩ ፕራንክ የለም ቅናት መንፈስ ነው የምር ፀበል ተፀበይ መንፈስ ህይወትን ይበጠብጣል ካሸነፈ ከባድ ነው ወንድ ልጅ እንደኔ ፍቅሩ የሚለካው በሚሰጠዉ ክብር ነው ገና በዉጪ አትሰለቻቹ ወንድ ልጅ ሲወድ እንጂ ሲወደድ አያምርበትም ይንቀባረራል
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn Жыл бұрын
ናት ትደብራለህ ሄሉዬ ድን ፍቅር❤❤❤❤
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
አራ ለምኑ ፍራክ ነው ሰው ስጀምር አስቀያም አይባልም 😢😢😢😢
@admaadma1906
@admaadma1906 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
የልብህንተነገርበሰበቡ ሂሉ ተጠቀቂ
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Era yihe piranki beza wuuyyyii lijitu beya qanu kilo eyeqenese alechiko 😂😂😂indet tiwofir uuuyyyyyi inde piranki yasxalagni nager yelem😂😂
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Жыл бұрын
ናቲ ለሴት ልጅ ጨሩሶ በተፈጥሮህ ክብር ያለህ ሰው አትመስለኝም እኔ በበኩል ቢኖርህ ኖሮ እንደዚህ አይነት ቃላቶችን እና ስራዎችን አትፈፅምም ቃላቶችንም አትጠቀምም። ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ይሄ ልጅ ይቅርብሽ አቃጥሎ ሳይገልሽ ።
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ባለጌ የባለጌ መጨረሻ ነው. ለሴት ልጅ ክብር የሌለው. የሚያናድደኝ ቤተስብ የማዳም ቀመሞች እያለ የሚፉግረው. እኛ የማዳም ቅመሞች ቦታ የለንም.
@user-gg3ht4jc5f
@user-gg3ht4jc5f Жыл бұрын
ወይኔ እች ልጅ በግድ ምታይ😂😂😂😂 አያድርስ ነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
ሄሉ በእግዚአብሔር ሄከፀጉሽ አሽ አጭሩም ጊዥ ደሞ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-tu6od9gz4o
@user-tu6od9gz4o Жыл бұрын
Weyiii zare yesemahut kebad nw liju yelibun nw yetenagerew
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Жыл бұрын
ሲጀመር ሆድ ያባውን ነው የዘረገፍከው የሰውን እድል የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው ናቲ ግን ሄለን ላይ ጥቅም ብቻ ያለክ ይመስላል ብዙውን ጌዜ የልብህን የተናግረካት ይቅርታ ትላለህ እስኪ እረሰክህን እየው እሱን ከአገኘክ በሀላ መልክክና ወፍረትክ ጨምሯል አምሮብሀል ወንድ ልጅ የሚፈልገውን ከአገኛ በሀላ ሰበብ ይፈልጋል ናቲ አትወዳትም እሱ ናት የምትወደክ አንደኛ እረሰ ወዳድ ነክ እንደ አንደ ፍቅርኛ ምንም አይነት ስጦታ አትሰጣትም ምንም አይነት ለውጥ የላቸውም ከመጠጥ በሰተቀር እሰኪ ከናተ በሀላ የጀመሩት የት ደርሰዋል ሄለን የቺ መክሊት የምትባለው ልጅና ናቲ በጣም የዋዳሉ ከፈለግሽ ፊድዬውን ከበፊቱ ጀምሮ እይው ሄሉ ናቲ ጌዜሽን ይበላዋል እሱ እንጆዬ ማረግ ነው የሚፈለገው አንቺም ቤቱ እየሄድሽ አታሰለች አንዴት እንደሰለቸው በፍራንክ አሰቦ ነገሮሻል ነቃ ብዬ የሰው ምክር ሲሚ ሰው አትናቂ ድምፅሽን ቀነሰ አረገሽ አውሪ ሁሉጌዜ የተሰለቻቻ ነገር አታድረጊ ከሌሎች ስዎች ጋር ተገናኝ ፊዲዬ ስራ ለወጥ በዬ ከላልች ጋር ሲትሰሪ ናቲ ቢተውሸ እንኳን አትጎጅም ከወንደምሽ ሚስት አትማራም አናሱ ጋር ሄደሽ መሥራት ከእቶችሸ ከዘመዶቹ ከፈለክሽ ሰው ጋር መሰረት ትችያለሽ ሰይኮሎጂ መጠቀም ለወንዶች ያሰፈልጋል ስራ ጊቢ ወቶ መግባት ያስከብራል ከሰው ትተዋወቂያለሽ።❤
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os Жыл бұрын
ማራምን ታግሳህ አለይ ሰው ስንባል በክብር አችን አንደራደረም በተለይ ሴቶች እን ብሁን በብረት ነበር አናትህን እምልህ አስቀይመህናን😢😂😂
@tsehaytube5352
@tsehaytube5352 Жыл бұрын
Echii ibdiii abadechi ikoo 😂😂😂
@FskaTube
@FskaTube Жыл бұрын
Hulee prank alslachachuuumi😮😮😮😮😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 73 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 7 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 50 МЛН