🟠 " ፍቅር ነህ | Feker Neh | " New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker

  Рет қаралды 427,565

wudase media - ውዳሴ ሚዲያ Zemari Solomon Abubeker

wudase media - ውዳሴ ሚዲያ Zemari Solomon Abubeker

Жыл бұрын

ፍቅር ነህ | Feker Neh | New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker
+++++++++++++++++++++++++++
Welcome to Wudase Media, your premier destination for enriching content rooted in Ethiopian culture and spirituality. At Wudase Media, we strive to celebrate the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church's rich heritage through diverse offerings, including enlightening discussions, uplifting sermons, and captivating cultural insights.
As part of our commitment to fostering spiritual growth and connection, we proudly feature the KZfaq channel of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, renowned for its fast and quality spiritual songs. Immerse yourself in our sacred music's mesmerizing melodies and profound lyrics, carefully curated to elevate the soul and deepen your spiritual experience.
Join us on a transformative journey of faith, culture, and tradition as we honor Ethiopian Orthodox Christianity's timeless wisdom and beauty. Subscribe to Wudase Media today and embark on a meaningful exploration of Ethiopian spirituality that transcends borders and unites hearts.

Пікірлер: 286
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 2 ай бұрын
ሰላም የኔ ተወዳጆች በአምላኬ እርዳታ እንደገና ውዳሴ ሚድያ ተመልሷል ። ቢሆንም እንደ ከዚህ ቀደሙ ዝማሬዎቹ እይታ እያገኙ አይደሉም !! በተቻላችሁ አቅም መዝሙሩን ከሰማችሁ በኋላ ሃሳብ መስጠት like ማድረግ አትርሱ ይህ ለእኔ ብርታት ነውና ።
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
ነብሴን ጥምዋን የሚያረካ ዝማሬ❤ ከክርስቶስ ጋር ቀጥታ የሚወስደኝ 😢 አቤቱ ለኔስ የበዛልኝ ምህረቱ ለሁላቹም ይብዛ የኔ ፍቅር አባት የሰላም አለቃ መድኅን አለም ተመስገንልኝ❤
@zemaridagmawiderebe6618
@zemaridagmawiderebe6618 Жыл бұрын
ሰልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባረክ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
💯 Anigaf zamariyachin Dagimawi dasi yilali indezi zemariyan sitiwodadu ❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤😂
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 4 ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤💖🙏🤲🤲🤲
@zemarisebokagudeta6174
@zemarisebokagudeta6174 Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ባንተ ላይ ሆኖ የሚሰራው እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ሀዘኔን የምረሳቸው በአንተ ዝማሬ ነው ብቻ የሆነ ቃና አለው
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 3 ай бұрын
አያልፍም ያልኩት ያ ሌሊት አልፎልኝ አለሁ በሕይወት እመሰክራለሁ
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ የምታደምጡ ቤተሰቦቼ ...መልዕክቱን like share ሳታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ። " ፍቅር ነህ ዝማሬ ከ5 ዓመት በፊት የዛሬ 4 ዓመት እንደወጣ ይታወሳል ...እነሆ ጌታ ረድቶኝ እንደገና በአዲስ መልክ ልዘምረው በቅቻለሁ "
@SolianaTube1332
@SolianaTube1332 Жыл бұрын
እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ!❤
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 Жыл бұрын
ሶልዬ ከዚህ በፊት በህብረት ሲዘምሩት ሰምቼው ነበር የአንተ መሆኑን አለማወቄ ራሴን ታዘብኩት !! ተባረክ ወንድሜ
@dagnachewabate6035
@dagnachewabate6035 Жыл бұрын
​@@jaredorebeto9801 ?በኀ
@user-ep9px9sd6h
@user-ep9px9sd6h Жыл бұрын
ተባረክ! የቅዱሳን ጸሎት ይደግፍኽ!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ወንድማችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነው አምላክ ሲወድ እና ሲያፈቅር የሚዘምረው እና የሚያዳምጡት እንዲህ ይባረካሉ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ይባርክ መንፈስህን ይጠብቅ በርታ ወዳጄ ግሩም ነው።
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን//፫//🕯️🤲🤲 ፩፲😭😭😭ግዜ ስስማው በስመ አብ ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ ወድማችን
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ.... አምላኬ ክብር ይግባህ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ ሶል🙏
@aynalemfeleke2535
@aynalemfeleke2535 Жыл бұрын
ምንም ሳይገኝብኝ እማልጠቅም ባሪያ ሆኜ ሳለሁ ዝም ብሎ እንዲሁ የወደደኝ ጌታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@ashenafi1163
@ashenafi1163 Жыл бұрын
የሰሌ ዝማሬዎች ድንቆች ናቸው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 👏👏👏👏
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Жыл бұрын
አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ❤ይሄን ዝማሬ በእንባ ነው የማዳምጠው❤ 😭🙌
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
❤መዝሙር 116 =========== ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤ ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ።
@user-mg3nd9qk8f
@user-mg3nd9qk8f 3 ай бұрын
ፍቅር ነ ህ እግዚያብሔር ፍቅር ነህ❤😢❤😢
@user-qf7cp5ns6q
@user-qf7cp5ns6q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ እውነተኛ ወዳጅ ነዉ ያ አያልፍም ያልኳቸው አመታቶች አሳልፎ ሀፅያቴን ሳይቆጥር በክብር እያኖረኝ ነዉ የዘላለም አባት እውነተኛ ዳኛ ክብርና ምስጋና ከምድር እሰከ አርያም ለቅዱሳን አምላክ ለአብ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 Жыл бұрын
ተባረክ🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ፍኖተ አበው የህብረት መዝሙር ላይ ነው በጣም ነው ምወደው ዝማሬውን :: ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
@-haddiszema
@-haddiszema Жыл бұрын
ፍቅር ነህ 🥰🥰🥰
@sabakassahun2903
@sabakassahun2903 Жыл бұрын
ፍጻሜ ዘመንህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላይክን ያሰማህ"
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
ተስፋ ቢስ ተቅበዝባዠ ነበርኩኝ ከሓጣን ዋና የተባልኩኝ አሁን ነኝ የፍቅርህ ምርኮኛ አጊኝቶኝ ምህረትህ ዳግመኛ አሜን አብዝቼ የምወደው መዝሙር ፍቅር ነህ አባባ❤❤
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@fevenhabtu4666
@fevenhabtu4666 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሄር እብዝቶ ይብርክህ ወንድሜ
@Temesgena_bate517
@Temesgena_bate517 Жыл бұрын
አረ እንዴት ደስ ይላል የዝማረዉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ ሶልዬ ተባረክ የምታገለግለዉ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 11 ай бұрын
, እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምናችሁን ያርዝምላቺሁ
@user-sv4di5sq1l
@user-sv4di5sq1l 4 ай бұрын
በስላሴ ስም ስሜቱ ከባድ ነዉ በእዉነት ከልብ የሚገባ መዝሙር😭 ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ❤
@user-lq4tc3pg9g
@user-lq4tc3pg9g Ай бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-jy7my2ir1f
@user-jy7my2ir1f Жыл бұрын
ፈቅር ነህ እግዚአብሄር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አሜን አሜን አሜን መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@ruhama403
@ruhama403 6 ай бұрын
የእውነት እንባ ያነባሁበት ዝማሬ ሲያፈቅረኝ ያለምንም ምክንያት ፍቅርቅር ያደረገኝ ኦጌታ😢 አለማትከፈጠሩበት ❤ ይደንቃል እኔን ያዳነበት😢 የአመጵ ልጅ ሙታን ሳለሁ ገና አሰብከኝ ለክብር 😢ምስጋና
@Lebwot_Wudase
@Lebwot_Wudase Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድማችን። ጸጋውን ያብዛልህ።
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል) በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ) አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው) አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው) ሰላም እምይእዜሰ (ከእንግዲህ ) ኮነ (ሆነ) ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)። እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች::
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 ай бұрын
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅር ነህ ጌታየ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አያልፍም ያልኩት አሳልፈሀኛል አባቴ🙏❤🙏
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ለአምላኬ ፍቅር መግለጫ ያገኘሁበት መዝሙር ነው ረጅም ጊዜዬ አልጠግበውም ተባረክ ሶልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 Жыл бұрын
ደስ,,,,,,,, የሚል ልብን የሚያረስርስ መዝሙር❤️❤️❤️ ተባረክ 🙏🙏🙏
@MaryHaile-fq2xy
@MaryHaile-fq2xy 5 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ አስበን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 😢
@ehtemariyama951
@ehtemariyama951 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
❤😢 የመላእክት ዜማ ያሠማህ እጅግ ድንቅ ጸጋ የበዛበት ዝማሬ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ይቅር ባይነት የድነታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የበዛበት ፍቅሩ የሚያሳይ ነው 😢ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤ጸጋ በብዙ ይብዛልህ ውድ ስጦታችን ሶል ❤ 🙏🌺
@ayenachewmengistu4295
@ayenachewmengistu4295 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@semayawezematube6877
@semayawezematube6877 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሶል በብዙ ተባረክ
@robelhabetamu2446
@robelhabetamu2446 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም በይበልጥ አሳመርከው ❤❤❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
አሜን❤ እውነት ነው! እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ያለምክንያት የወደድኸን አንተ ፍቅር ነህ❤
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
መዳኔ በእዉነት ይደንቃል ይቅርታህ ከአእምሮ ይልቃል እንዲሁ ነጻ ነሽ ያልከኝ ተመስገን ከፍ በልልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሶልዬ ጸጋ የበዛለት ወንድሜ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አሜን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር ልክ እንደ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙር በተመስጦ የሚሰማ ነው ሶልዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@usmariyam
@usmariyam 21 күн бұрын
አመለጥሁ ከጥላት ከበባ በስትልኝጥባቆትህ አባ😢😢😢😢😢😢
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ❤ አሜን ስሙ ይባረክ 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ኡፍፍፍ😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ✝️
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@AbebechAssefa-uo2dd
@AbebechAssefa-uo2dd 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቢሄር ዝማሪ መላይክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን
@user-kz6sy7kt5e
@user-kz6sy7kt5e 9 ай бұрын
ከፍ ከፍ ያለ እንጀራ የስጥህ ዘማሪ ሰለሞን አቡብክር ዝማሬ መላይክት ያሰማልንንንንንንንንን የማርያም ልጅ እግዚሐብሔር ያፅናህ ቀጣዩን መዝሙር ደግሞ ለመስማት ያብቃን ምእመናን እና እግዚሐብሔርን የሚያገናኝ መዝሙር ነው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
@Azalechi
@Azalechi 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
ዝማሬ መላኤክት ያሠማልን ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ ጥኡም ዝማሬ❤❤❤❤
@user-mm4od7xu4j
@user-mm4od7xu4j 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብኤር ይባርክህ ወድሜ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalalik zemari diyaqun solomon Fiqre new Egziabiher fiqre new
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሶል ፀጋውን ያብዛልህ
@oneofi21
@oneofi21 Жыл бұрын
ዝማሬ መለእክት የሰማልን ወንድማችን🙏❤
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏻
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
❤ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ምህረትህ ያሰደንቃል ቸርነትህ ያሰገርማል ሳትቆጥርብኝ የተወክልኚ ደግ አባቴ ሳላስታጎል ይኸው ላንተ አምልኮቴ ❤😢 ━━━━━━━━━━━━━━━ “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።ሮሜ 5፥8
@Zemicha88
@Zemicha88 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MeazaCharenet
@MeazaCharenet 11 ай бұрын
ፍቅር ነህ እውነትነው🙏🙏🙏
@MeazaCharenet
@MeazaCharenet 11 ай бұрын
Amen
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን❤❤❤
@mebatube23
@mebatube23 Жыл бұрын
ሶልዬ መዝሙርህን እኮ ሰምቼ አልጠግባቸውም😊
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ
@selammenberu6359
@selammenberu6359 3 ай бұрын
ያለ ምክንያት የወደደኝ ❤❤❤
@selamawitshiferaw2730
@selamawitshiferaw2730 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ 😢😢😢 ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ልቤን የሚያሳርፍ ዝማሬ ሶል ወንድሜ ተባረክ ❤🙏🙏
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
😢😢❤❤
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ወይኔ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@-Merihun
@-Merihun 8 ай бұрын
እውነት ነው ሁሌ የኔ ጌታ ፍቅር ነው ይደንቃል እኛን ያዳነበት ክብር ይሁንለት ያዳነን
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Жыл бұрын
ሶል ዝማሬህን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልህ እጅግ ተባረክ
@user-fs5ui8pr9o
@user-fs5ui8pr9o Жыл бұрын
እጅግ ይባርካል አንቴም ተባረክልን ወንድማችን።
@user-gw4hd8sp7t
@user-gw4hd8sp7t Жыл бұрын
ሶል ወንድሜ ይህን መዝሙር በተሐድሶ የተዘመረዉን አይቼ ነበር አሁን ግን በስርዓቱ አስተካክለህ ዘምረህ በማየት ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማን።
@DeaconMeron
@DeaconMeron Жыл бұрын
የቱ ጋ ነው የተስተካከለው፧
@user-gw4hd8sp7t
@user-gw4hd8sp7t Жыл бұрын
ወንድሜ ሁለቱን መዝሙሮች ጎን ለጎን ካዳመጥክ ልዩነቱን በቀላሉ ትለያለህ ብዬ አስባለሁ።
@user-ts2dd9oc1k
@user-ts2dd9oc1k 6 ай бұрын
እወድሃለሁ አምላኬ ሆይ❤✝️ እፈልግሃለሁ 😢
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ ነው ተባረክ ዝማሬ መላዕክትን የሠማልን❤🙏🙏🙏
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Lisanmezmur
@Lisanmezmur 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምህ ብዛልን!!💛💛
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 4 ай бұрын
ደግ አባቴ ቸርነትህ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
🎉ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅርህ ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ❤አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልኚ ጥባቆትህ አባ አያልፍም ያልኩት ያ ሌሊት አልፎልኚ አለው በምህረት ❤እንደ ገና ሰው ያረገኝ ጸጋህ ነው አላየውሁም የሚመስልህ ስለ እውነት በልቤ እልፍኚ ለዘላለም ኑርበት ❤
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s Ай бұрын
Egzabher Yimesgen🌹🌹
@user-ce9tf8iq1i
@user-ce9tf8iq1i 2 ай бұрын
በጣም የምወደው የማልጠግበው አምላኬን የማይበት ዝማሬ ቃለ ሂወት ያሰማህ
@tigesttadiwose8798
@tigesttadiwose8798 8 ай бұрын
በባህር በቀል ስለማታውቅ መተሀል እድፌን ልታወልቅ ተበረክ እኔ ጰንጠ ነኝ ግን መዝሙሮችን በጣም ነው የሚወደው ዘመንህ ስለሱ በመዘመር ይለቅ❤❤❤
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ ባዳምጠው ማልጠግበው ዝማሬ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርህ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
ተወዳጆች መዝሙሩን ካደመጣችሁ በኋላ like ማድረግን አትርሱ ? ስለ መልካምነታችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 7 ай бұрын
አዚ መዝሙር ሌቢ ኣርጋጋል...አግዛብሄር ዘምንካ ይባረኽ ሓወይ 👏🥰
@AlmehalieHalie
@AlmehalieHalie 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Tebarke.wdame
@bettyzewdu518
@bettyzewdu518 4 ай бұрын
ተመስገን🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 6 ай бұрын
😢be eunte wandoche zemare malaket yasameng tsegawung yabezalek❤❤ eunte new fikir nate abate😢😢😢
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m 5 ай бұрын
ሶልዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ መዝሙሮችን ስሰማ በእዉነት እንባዬ ይመጣል ለመዝሙሮች ቃላት የልኝም ሁሉንም በእንባ ነዉ የሚደመጠው እናም እፀናናለሁ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እና ምህረቱን አስባለሁ አብዝቼ በዛህዉ ልክ አጠይቴን አሰብ እፀፀተለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልኝ ሶልዬ በጣም ነዉ የሚወድ የማክበር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ ከፊትህ ሁሉ ይቅደም ሶልዬ ዛሬ ሁለቱንም KZfaqን በሁለቱ ጓደኞቼ subscribers አደርግአለሁ በርታህ ከዚህ በላይ በርታህ በተለይ ፍቅር ነህ የሚለው መዝሙር እራቴ እና ቁርሴ ነዉ ጠዋት እና ማታ ከፍ በልህ ሶልዬ እግዚአብሔር በከፍታ ያኖረህ
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 4 ай бұрын
ስታፈቅር ስትወድ ምክኒያት የሌለህ
@tigestkebede8055
@tigestkebede8055 7 ай бұрын
ከኔ አይደለም ደህነነቴ ካንተነው። ❤❤❤❤❤❤
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 8 ай бұрын
ፀጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርልክ ሶልየ እውነት ተባረክ
@AbdelaKebede-jf2kr
@AbdelaKebede-jf2kr 2 ай бұрын
Yeagelglot zemenh ybarek kezih belay geta ysrabeh tebarek
@atesede744
@atesede744 7 ай бұрын
emebete tbarkh yelben kalyeleginm betam dess yilal zmare melakt yasemah
@user-nr2sk5ly2q
@user-nr2sk5ly2q 5 ай бұрын
በእንባ ነው የምሰማው ድንቅ መዝሙር
@MartaTekalgn
@MartaTekalgn 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤🙏
@alemtsehaibekelemoges6344
@alemtsehaibekelemoges6344 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማል ወድማችን ❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 6 ай бұрын
Zemara melaekt yasmaln ejg dQ zemara yaglglot zemnhn yenarklhe 🙏🙏🙏
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ስቴ ደጋግሜ ሰማሁት ሁፍ እርፍ የሚያረግ ዝማሬ 😥
@wudasemedia-zemarisolomona8769
@wudasemedia-zemarisolomona8769 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-hp9xe4lo1e
@user-hp9xe4lo1e 4 ай бұрын
Zmare melaykt yesmalen yene wendme azosh berti
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 10 ай бұрын
Egzyabhare Yebarkhe Tebareke Geta Betewahedo Yekebrewe Geta Yebarkhe Bena Yemaysenakel beloale Geta Geta yeignan sega tewahedoale belene kalamnen Ersu yemaezene dengya yehonebenale enetenkeke Ersu endenamen yerdane ersu karedane berasachen andachem madrege anechelem
@bekaluasamenew5247
@bekaluasamenew5247 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በዚህ መልኩ በመሰራቱ ደስ ብሎኛል ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው...በክርስቶስ የተሰኘውንም በዚህ መልክ ቢሰራ ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ ሶል::
@saronaklok1795
@saronaklok1795 8 ай бұрын
Add reply
@saronaklok1795
@saronaklok1795 8 ай бұрын
is reply
@saronaklok1795
@saronaklok1795 8 ай бұрын
Saron reply you nokick
@saronaklok1795
@saronaklok1795 8 ай бұрын
The alem kick
@saronaklok1795
@saronaklok1795 8 ай бұрын
Dr eyos give alem
@user-kc4km3gj4q
@user-kc4km3gj4q 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭
@MezmureZetewahdo
@MezmureZetewahdo 5 ай бұрын
ግሩም ዝማሬ
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 4 ай бұрын
አሜን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@user-lr2sd7wk3e
@user-lr2sd7wk3e 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 26 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፈተና | Fetena | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Memeher Mehreteab Asefa
1:27:58
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 583 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 10 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 111 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 89 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 132 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 108 М.