ቆጮ እና ቡላ ለስኳር በሽታ /

  Рет қаралды 6,895

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

3 ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪዲዮ ስለቆጮ እና ቡላ ለስኳር በሽታ /#kocho ,#bulla and #Diabetes/#health #wellness #enset #weightloss #diet እናያለን
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 34
@mulunehgma2468
@mulunehgma2468 2 ай бұрын
እናመሰግናለ
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 3 ай бұрын
ዶ/ርዪ ኑርልኝ። ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-xn4gk5cj5f
@user-xn4gk5cj5f 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተር መልካም ሰው ነህ
@destayohanesberaki2970
@destayohanesberaki2970 3 ай бұрын
I'm pleased by the teaching Dr Desta- Mekushe: expect I'm not a doctor. Thank you! MS Desta @ London UK 🇬🇧
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 ай бұрын
Sooo Wonderful DR.Desta Bless more 🙏
@fyy7841
@fyy7841 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-st7sl1ld8b
@user-st7sl1ld8b 3 ай бұрын
ዶክተር ቦዬ እና ጎዳሬ ለ ሱካር በሽታ ለይ ያልቸውን ጥቅም እና ጉዳት ንገረን
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 3 ай бұрын
Thanks Dr
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 ай бұрын
Wow thank you!
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
Thanks for everything Dr
@sosoasella7556
@sosoasella7556 3 ай бұрын
Enamesrginalen
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@yaha-330
@yaha-330 3 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤ God bless you🙏
@newharg5548
@newharg5548 3 күн бұрын
ዎሎ ብቻ አይደለም ትግራይም ድርቅ ገብትዋል ወንድም
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አመስግናለሁ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 3 ай бұрын
Alcohol and diabetic
@bettytube2
@bettytube2 3 ай бұрын
ሰላም ዶክ እዬንን ጥያቄ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አረጋለው ከአንድ ዓመት በፊት ስኳር ክሉስትሮል የልብ ችግር አጋጥሞኝ ነበረ ቢሆንም በአውን ስዓት ግን የስኳር መድሓይኒት እንዳቆም ተኖግሮኝ አቁሜለው ግን ሰውነቴ ሚዛን በጣም ነው የወረደው እና በምን መንገድ ሰውነቴ መጨመር አለብኝ የቀነሰቡት ምክንያት ምንድነው
@user-wj2yr2so2j
@user-wj2yr2so2j 3 ай бұрын
ዶክተር ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን እያልኩ ጥያቄ ልጠይቅህ ሌሊት ሽንት ከሸናሁ በኋላ በጣም ያልበኛል ምክንያቱ ምን ድነው? እንሱልን ተጠቃሚ መሆነ አይረሳም መልሱን እጠብቃለሁ ።
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
❤ተባረክ❤🇺🇸🇮🇱🕎🇧🇴🤲👏✊✌️👍💕💝🥰🎈🎈🎈🙏
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 3 ай бұрын
ዶክተር የእኔ ጥያቄ ያገራችን ሰዎች ለስኳር ህመምተኞች ምስር ወጥ ሽንብራ መብላት ጥሩ ነው ይባላል ምን ያህል እውነት ነው
@agizewarega432
@agizewarega432 3 ай бұрын
የእንሰት በሽታ ዛሬም ድረስ አልተገኘም ለተመራማሪዎች አቅርብልኝ
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 3 ай бұрын
ቆጨ በተለይ ቡላ በሚመለከት እኔ በራሴ ላይ ምርምረ ሰርቻለሁ የስኮር ህመምተኛ ነኝ ለብ ጊ ዘበልምድ ቡላ ለስካር ጥሩ ነው እየተባለ ተመራጭ ምግቤ አዱርጌው ቆይቼ ባለፈው አመት በገት አመጃ ጌታየሱሱ ከፈወሰኝ በኀላ ስዥከሩን ለመኀቀጣጠር እንዲሁም መፊሀኒቱን ለመመጠን እቤቴ ሁለት ልጀቼ ክትትል አንደኝው ሀኪም ሁለተኛዋ ስነምግብ ሁለተኛዲግሪዋን የሰራች ልጄክትትል በቀን 3ወይም 4ጊዜ ለአንድ ወር ያህል ከምግብ በፊትና በኃላ እመረመር ስለነበረ ለትኛው ምግብ ከፍተኛ የስኮአር እንደመጨምር እይቸለሁ ከዚህ ውስጥ አንዱ ቡላ ነውለተወሰነ ጊዜ መድሀኒቱ የማይስራ እስኪመስለኝ ድረስ ተቸግሬ በተለይ አተካኖ የሚባለው ስለሚጣፍጥ መመጠን ስለማይቻል አስቸጋሪ ነው ይህንን ሀሳብ ላካፍል ብዬ ነው ከሁሉ በላይ እየሱስ ያድናል ደግሞም አድንኝአለሁ የእግዚአብሄር ቃል ማስተዋልህ ይዖርድሀል ጥንቃቄ ይጠብቅሀል እንደሚልህዝቡ እንዲጠነቀቅ ማስተማራችሁን ቅጥሉ እኔ ለብዙ ዘመን በአመጋገብ ምንያህል እራሴፀ ስገድል እንደከረምኩ ያወኩት አሁን ነውበርቱ ተባረኩ
@zelalemhailu9071
@zelalemhailu9071 3 ай бұрын
አማርኛ ነው ፅሁፉ?
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 3 ай бұрын
@@zelalemhailu9071ባለጌ ነህ
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 3 ай бұрын
@@zelalemhailu9071 አ ማን ግ ሊኛ ወይም አማርኛና እንግሊዝኛ ሆነብህ
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 2 күн бұрын
ምንድነው የጻፍሽው እናት የወፍ ቋንቋ ነው?
@user-gq2rg2jd8l
@user-gq2rg2jd8l 3 ай бұрын
ዶ/ር ከቁርጭምጭምቴ መልስ እግሬ ያቃጥለኛ ል።ሙቀት እንቅልፌን አልተኛም መፍትሔ ብነገረኝ ?
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
Me too?❤
@asqw6481
@asqw6481 3 ай бұрын
ደምሽ ተመርመሪ የአይረን እጥረት እንዳይሆን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 23 күн бұрын
የህክምና ባለሙያ ነኝ እኔም በሙቀትና እነቅልፍ በማጣት ተቸግሬ ስመረመር የስኳር መጠን ከፍ ብሏል my A1C is high. ዶክተሩ እራሱ ሙቀትና እንቅልፈ‍እ ማጣት ከስኳር በሽታ ጋ መገናኘቱ ገርሞት ነበር ባጋጣሚ ሙሉ ምርመራ አዞ እነጂ ሰኳር ጠርጥሮ አልነበረም ፡ ያለመድሃኒት በምግብ ስኳሩን ለመቀነስ እየጣርኩ ነዉ እንቅልፊም ተመልሷል የሙቀቱም ነገር ጠፍቷል፣ የA1C ቁጥሩም ከሶስ ወር በሗላ እንደሚስተካከል ተስፋ ሰደርጋለሁ፡ እኔ የምመክረዉ A1C (የሶስት ወር የስኳር መጠን) ቼክ ቢደረጉ እላለሁ
@yichalalzewdie
@yichalalzewdie 3 ай бұрын
Yo were running out of your scope. You discussed a lot of things at once. Kindly please try to concise!
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 50 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 527 М.
Sauna Benefits Deep Dive and Optimal Use with Dr. Rhonda Patrick & MedCram
1:21:29
MedCram - Medical Lectures Explained CLEARLY
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 90 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 50 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 50 МЛН