ሰበር - በአዲስ አበባ በርካታ ፖሊሶች ተያዙ | ህወሀት በትጥቅ ጉዳይ ውሳኔውን አሳወቀ

  Рет қаралды 127,276

Abel Birhanu

Abel Birhanu

26 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 117
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl 24 күн бұрын
ጌታ ሆይ በምህረት አሰበን አሜን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 24 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@SKYTUBE5
@SKYTUBE5 24 күн бұрын
ፈጣሪ ቸር ያሰማን
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 24 күн бұрын
የሀገሬ ልጆች ተማር ነኝ ወደ መድያዬ ገባ እያላችሁ ተቀላቀሉኝ በናታችሁ😢😢❤
@user-wo2xt8lu4k
@user-wo2xt8lu4k 24 күн бұрын
Esh ❤❤❤
@user-ip6qr1jk9b
@user-ip6qr1jk9b 24 күн бұрын
Ere min ale bititebaberu❤
@user-vz7cr7yq2c
@user-vz7cr7yq2c 24 күн бұрын
Esh abate❤
@danielasmare1120
@danielasmare1120 24 күн бұрын
Kelaliko new min chigir slew❤
@andinetdaniel9895
@andinetdaniel9895 24 күн бұрын
Ere tebaberu inji❤❤❤
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 24 күн бұрын
አረ ፖሊሶች አስተውሉ ሀገርን ለማገልገል በባንዲራ ቃል የገባችሁትን መሀላ አስታውሱ
@zd820
@zd820 24 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 24 күн бұрын
አሜሪካን የደገፍኩበት ቀን የመጀመሪያየ ነው ቲክቶክን ስላገደች
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 24 күн бұрын
እኔም❤
@ace.500
@ace.500 24 күн бұрын
አላገደችም እኔ ልቆጣጠር ነው ያለችው አሜሪካ እንጂ ሌላው አለም ላይ አይዘጋም እኔም ቲክቶክን ባልደግፍም አሜሪካን ጠቅላይነት አልደግፍም
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 24 күн бұрын
@@ace.500 አሜሪካ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ባይ ናት ይህች መናጢ ክክክክክ
@Bio650
@Bio650 24 күн бұрын
አቤል የብልፅግና አቃጣሪ
@elaybright8884
@elaybright8884 24 күн бұрын
አይ አሜሪካ እሷ የምታደርገውን ሌላው ሲያደርግ ያማታል።
@abrishmamo5330
@abrishmamo5330 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Victory for Amhara Fanoooooo
@user-yh3dd7vq4m
@user-yh3dd7vq4m 24 күн бұрын
እንደዚህ አይነቶችን ልሰር ካለ መንግስት እስር ቤቱ አይበቃውም።
@meronmammo6124
@meronmammo6124 18 күн бұрын
Esey enkuwan taseru, betam techemalekew neber
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 23 күн бұрын
እንዲህ ነው ቅጣት እንደነዚህ አይነቶቹን እንዲህ ለምዘግ ካላረጓቸው በሰቀቀን ማለቃችን ነው
@merimeri7886
@merimeri7886 24 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀመላእክቱ ለቅዱስ ገብረኤ ❤❤❤ለሆህሳና 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿
@kfnmobile325
@kfnmobile325 24 күн бұрын
አሚን እኳን አብሮ አዴረሰን❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 24 күн бұрын
Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-op6of6jn8n
@user-op6of6jn8n 24 күн бұрын
ሸገር በማታ 2 ቁጥር የቤት መኪና በዶልፊ መከና ወይም በሌላ የቤት መኪና በማታ የተለመደ ነው ደህንነት ነን እያሉ ይመጣሉ ለዘረፋ
@user-Loyalists
@user-Loyalists 24 күн бұрын
በአማራ ላይ ስለሚደርሰዉ ግፍ የማትዘግበዉ ለምንድን ነዉ?
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 23 күн бұрын
መኖር መስራት ስለሚፈልግ
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 20 күн бұрын
ላይመለከተውም ይችላል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 24 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን መፅዳት አለበት blessed
@temesgnkassatemesgnkassa
@temesgnkassatemesgnkassa 22 күн бұрын
ዋዎ ለኛ ይሆናል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 23 күн бұрын
ስላም ያውርድው ፍጣሬ
@betelhmeyerga6467
@betelhmeyerga6467 24 күн бұрын
ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
@user-un7ks3df8n
@user-un7ks3df8n 24 күн бұрын
Any one who is abusing their power should be punished harshly and dismissed from his job police officer should not break the law.
@UmmShahadTube
@UmmShahadTube 24 күн бұрын
አላህ ያሰተካክላት አሜርካ ን አቤሎ መልካም ቀን
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@adunaw738
@adunaw738 24 күн бұрын
Abelo the first comment i like u bro and support by all your doing ❤❤❤
@SKYTUBE5
@SKYTUBE5 24 күн бұрын
ያገሬ ልጆች ወደ ሚድያዬ ገባ በማለት ተቀላቀሉኝ ❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 24 күн бұрын
What do mean ?
@akt-tube
@akt-tube 24 күн бұрын
So fantastic you tube channel ever . keep it up !
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 24 күн бұрын
Whenever some kind of rule & regulation happens to be implemented by government institution, there are a lot of individuals from government side whether civil or military who are always taking advantages of the situations by doing corrupted systems.
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 24 күн бұрын
💛❤️💛❤️
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 23 күн бұрын
አሁንስ ምነው አሜሪካ አቅነዘነዛት ሁሉ ለራሴ አበዛች ወይ ፈጣሪ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 күн бұрын
የብልፅግና ቀልድ አይጠገብም አሳስሮ እና አዘርፎ ከጨረሰ በኋላ ያደነቁረናል የታሰሩ ራሱ የአማራ ተወላጆች ናቸው አለቀ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 24 күн бұрын
አቤቱ ዝም አትበለን
@hailuassefa
@hailuassefa 22 күн бұрын
ሰሚት ሳፋሪ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በመተባበር ኤርትራውያን ሰው አንቆ ዘረፋ በተለምዶ ማጅራት መምታት ዘረፋ እያጧጧፉት ነው
@HHh-hu2ov
@HHh-hu2ov 24 күн бұрын
Mengest police lay tebk kttle Marg albth mkniyatum kflhager wengel ybzal
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 24 күн бұрын
🤲 🤲 🤲 ለአዕዳዊከ 🤲 🤲 🤲 ገብርኤል ሆይ እግዚአብሔር በመለኮታዊ ችሎቱ አስተባብሮና አቀነባብሮ ለፈጠራቸው እጆችህና ለሁለቱ ረቂቃን ወርቾችህ ሰላም እላለሁ ። ገብርኤል ሆይ የክርስቶስና የወላጅ እናቱ ሐዋርያ አንተ ነህና ። እሳቱ ከማይጠፋ ትሉ ከማያንቀላፋ የኵነኔ ጉድጓድ መንጥቀህ አውጣኝ ። አሜን ከሊቀ መላእክት ከቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎት ልመና ቃል ኪዳን ተራዳኢነት አምላካችን ያካፍለን ። ለዘለዓለሙ አሜን ።
@tatararatatarara2134
@tatararatatarara2134 24 күн бұрын
Amen amen amen
@goodnews2392
@goodnews2392 24 күн бұрын
ይህንን ፀሎት ቀጥታ ሁሉን ለፈጠረ ቅዱስ እግዚአብሔር ብትፀልይ ትፀድቅ ነበር።
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 24 күн бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 23 күн бұрын
አሜን 🙏
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c 24 күн бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal yihunilen amen
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 24 күн бұрын
Selam lehagerachin
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 24 күн бұрын
በጣም አሪፍ ጅማሮ
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 23 күн бұрын
Berta.
@tinsaetamenetinsu3887
@tinsaetamenetinsu3887 24 күн бұрын
yes
@EkramHassen-ep6dp
@EkramHassen-ep6dp 24 күн бұрын
አየ፠አሚሪካ ከኔውጭ ወደውጭ፠አለችሳ
@Nesru23
@Nesru23 24 күн бұрын
አቤል በአሜሪካና በፈረንሳይ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ከፍተኛ ተቃውሞ ዘግብልን እንጂ የግዴታ cnn bbc New York Times ወይም አልጀዚራ እስኪዘግቡት ድረስ መጠበቅ አለብህ
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 24 күн бұрын
ሰው በሰው እየተቀነሰ ያረፈ የሰው በድንን/አስከሬንን ለወላጅ እናት ለቀብር አልሰጥም ከሚባልበት አገር: የምን እንኳን ደስ አልዎት ነው::የቤት ዋጋ ቀነሰ ወይም ቤት በቅናሽ ዋጋ አለ በተሎ ይግዙ ካልክ እይበቃህም?
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 23 күн бұрын
አንድ መንግስት ሊወድቅ ስቀርብ ሰው ማሰር ነው የሚያበዛው 120 አስሮ ይዘልቀዋል🇪🇷
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 23 күн бұрын
ህዋሓት በሰላም ሊኖር አይችልም የአማራ ህዝብ መታጠቅ አለበት
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 17 күн бұрын
39👈fexenu amhara😂
@user-mv6py7lv7w
@user-mv6py7lv7w 24 күн бұрын
Tdf
@medihasen-ir2rl
@medihasen-ir2rl 24 күн бұрын
Kkkkk denkoro kulkalam shegarm tegerefale men sheger alew
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 24 күн бұрын
​@@medihasen-ir2rlታቀዋለህ ይገርፍሀል ትግራዋይ
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 23 күн бұрын
ከጮህን ቆይተናል አዲስ አበባ የሚሰራው ስራ ልክ አይደለም የፀጥታ አካሉ አሽላልትዋል ካልን ቆይተናል አሁን ነገሮች ካለው ህዝብ ከተሰረቀ ቤቱን እየሸጠ የታገተ ልጁን ለማስለቀቅ ከታገለ ቡሀላ ነው እምትደርሱት አርፍዳችሁዋል መሮናል ውረዱልን ዳውን ዳውን አቢይ ዳውን ብልፅግና
@user-ok4ww5gq2c
@user-ok4ww5gq2c 24 күн бұрын
Sema fanon.sefega beleh.neber ahun.sefegoche lemen alalekem
@ABE_love_
@ABE_love_ 23 күн бұрын
🇮🇷 King😮
@goodnews2392
@goodnews2392 24 күн бұрын
አይ ወያኔ ፣ አይ የትግራይ ህዝብ ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት። በቅርቡ በነበረው ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት እንዴት እንዳርበደበዳችሁ አይታችሗል፣ ውጭ ሀገር ያለው ህዝባችሁ በየመንገዱ እየተንከባለለ " እምበር ተንከባላይ" እያለ ነው ያስጣላችሁ እንጂ አሁንም እምቢ ካላችሁ ቤት ድረስ እያሳደድን እንቀጣችሗለን እረፉ ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት።
@user-cu3qd2it8s
@user-cu3qd2it8s 24 күн бұрын
ሞኝ ፈርጥጦ ደብረብርሀን የደረሰው ማን ነው ድሮንና ሻብያ ከሗላ እየገቡ ነው ሚያድንዋቹ
@wediweyinking
@wediweyinking 23 күн бұрын
የእናንተን ሀይልስ አይተነዋል እንካን እናንተ ከኤርትራ ተዛላችሁ ከመላው የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች ታዝላችሁ ከውጭ ሀይሎች ድጋፎች ጭምር እንዴት እንደገረፍናችሁ ረሳችሁት እንዴ ወያነ ኣሮጠን ወያነ ገረፈን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያስባልናችሁ እኛ እኮ ነን ረሳችሁት እንዴ
@wediweyinking
@wediweyinking 23 күн бұрын
የእናንተን ሀይልስ አይተነዋል እንካን እናንተ ከኤርትራ ተዛላችሁ ከመላው የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች ታዝላችሁ ከውጭ ሀይሎች ድጋፎች ጭምር እንዴት እንደገረፍናችሁ ረሳችሁት እንዴ ወያነ ኣሮጠን ወያነ ገረፈን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያስባልናችሁ እኛ እኮ ነን ረሳችሁት እንዴ
@salamsalam1464
@salamsalam1464 23 күн бұрын
ወያነ ማዓረይ❤❤❤😂
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 23 күн бұрын
@hoodnews hahahahha tazelesh yalechalesh bechashin kkkkkk Anyway google and search The strongest region in z world 🌎 belash Tigray yeleshal .
@user-mv6py7lv7w
@user-mv6py7lv7w 24 күн бұрын
Tdf ewnt now
@getnetagdew3679
@getnetagdew3679 24 күн бұрын
PP meche new yehonk
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 24 күн бұрын
የፋኖን ስም እኮ ጠርተህ አታውቅም የአማራ ሕዝብ በአ/አ ታፍሶ መታሠሩን፣መጨፍጨፉን ዘግብ አንተ ወጠጤ
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 23 күн бұрын
DMC 😂😂😂
@truth3960
@truth3960 24 күн бұрын
270 K serawit alen 150k demoralize argenal. Sijemer 420 shi ?? Neberen malet new. Endia kehone lemin el setu
@wubitji3349
@wubitji3349 24 күн бұрын
የአሜሪካ ቅና ምቀኝነት አሁን በዛ የእውነት
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 күн бұрын
ከገጠር ወደከተማ አላችሁ ምን ያርጉ አካባቢያቸውን የጦር አውድማ አረጋችሁት አካባቢያችንን በታንክ አረሳችሁት እህላችንን አቃጠላችሁት እናተን ማን ይጠይቃችሁ
@nonenone3420
@nonenone3420 23 күн бұрын
Asebari fano did that honestly komata people are Liar
@ef6079
@ef6079 23 күн бұрын
ፖሊስምማፍያ ሆነ ዘራፊ ገዳይ ግዜው የናንተ ነው መጣልህ ፍኖ የፖሊስ ለዛዛዛ የሌላችው ባለስልጣናት ሁሉ ዋጋትከፍላላችው
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 24 күн бұрын
Why you are showing same pictures like Tigery regions.
@fitsumzena2743
@fitsumzena2743 24 күн бұрын
የዩቱበር ሲኒየር የለውም ማለት ነው አሪፍ ብር ሰብስበሀል ምን አለ ታማኝ እና ጠቃሚ መረጃ ብታቀርብ ግዴታ የሚያይልህ ፋራ አይጠፋም ብለህ ከሆነ የጊዜ ጉዳይ ነው ምርጦች ሲመጡ ውሻ ተደርገህ ከመስመር ትወጣለህ
@seadsalik813
@seadsalik813 24 күн бұрын
ኮተታም
@elaybright8884
@elaybright8884 24 күн бұрын
አይ ወያኔ ማለቃቀስ እና ዉሸት ብቻ ኤርትራ ወረረችን ይላል ይዋጉና ያሸንፉአት መርዘኛ ለብሔራዊ መንግሥት ላለመተባበር ነው ደደብ ብቻ የሚያወሩት ነገር አያጡም።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 24 күн бұрын
መንጋ
@dadydady3547
@dadydady3547 24 күн бұрын
ንፍጣም ህፃን! አርፈህ ጡጦህን ጥባ?
@samru2018
@samru2018 24 күн бұрын
​@@dadydady3547ay agame demo dady bleh metah aboy yet hedo nw seltane mehonu nw stgref tayataleh kmlam ambeta tenkbalay
@samru2018
@samru2018 24 күн бұрын
​@@Amen-vh8ptambeta kortami kmalam chgaram
@ethiopiantikdem8485
@ethiopiantikdem8485 24 күн бұрын
Ezi demo lela tikusat ,bulubula Condominium ye 40 /60 suk ke 70 yemibeltu betoch be hige wet federal policoch teyizobinal . Can you help us
@nonenone3420
@nonenone3420 23 күн бұрын
Go hell
@fb-ot3dg
@fb-ot3dg 23 күн бұрын
ቀዳዳ
@josephdebalke
@josephdebalke 24 күн бұрын
Fake news
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 23 күн бұрын
ከጮህን ቆይተናል አዲስ አበባ የሚሰራው ስራ ልክ አይደለም የፀጥታ አካሉ አሽላልትዋል ካልን ቆይተናል አሁን ነገሮች ካለው ህዝብ ከተሰረቀ ቤቱን እየሸጠ የታገተ ልጁን ለማስለቀቅ ከታገለ ቡሀላ ነው እምትደርሱት አርፍዳችሁዋል መሮናል ውረዱልን ዳውን ዳውን አቢይ ዳውን ብልፅግና
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 23 күн бұрын
ከጮህን ቆይተናል አዲስ አበባ የሚሰራው ስራ ልክ አይደለም የፀጥታ አካሉ አሽላልትዋል ካልን ቆይተናል አሁን ነገሮች ካለው ህዝብ ከተሰረቀ ቤቱን እየሸጠ የታገተ ልጁን ለማስለቀቅ ከታገለ ቡሀላ ነው እምትደርሱት አርፍዳችሁዋል መሮናል ውረዱልን ዳውን ዳውን አቢይ ዳውን ብልፅግና
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 23 күн бұрын
ከጮህን ቆይተናል አዲስ አበባ የሚሰራው ስራ ልክ አይደለም የፀጥታ አካሉ አሽላልትዋል ካልን ቆይተናል አሁን ነገሮች ካለው ህዝብ ከተሰረቀ ቤቱን እየሸጠ የታገተ ልጁን ለማስለቀቅ ከታገለ ቡሀላ ነው እምትደርሱት አርፍዳችሁዋል መሮናል ውረዱልን ዳውን ዳውን አቢይ ዳውን ብልፅግና
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 23 күн бұрын
ከጮህን ቆይተናል አዲስ አበባ የሚሰራው ስራ ልክ አይደለም የፀጥታ አካሉ አሽላልትዋል ካልን ቆይተናል አሁን ነገሮች ካለው ህዝብ ከተሰረቀ ቤቱን እየሸጠ የታገተ ልጁን ለማስለቀቅ ከታገለ ቡሀላ ነው እምትደርሱት አርፍዳችሁዋል መሮናል ውረዱልን ዳውን ዳውን አቢይ ዳውን ብልፅግና
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 35 МЛН
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 111 МЛН
የከሸፈው ሴራ! |ዘጋቢ | Documentary |Film
1:00:47
AddisWalta - AW
Рет қаралды 151 М.
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
0:37
Masomka
Рет қаралды 9 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 20 МЛН
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 11 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 15 МЛН