ሰበር ዜና - በሀይማኖቶች ላይ አዲስ ህግ | በቲክቶክ ላይ የአሜሪካ ውሳኔ | የኢራን መግለጫ

  Рет қаралды 121,586

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 138
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
ኢትዮጵያን እያፈረሳት ያለው የፓለቲካ ልዩነት እንጅ የሀይማኖት አይደለም እባካችሁ በሀይማኖታችን አትምጡብን ሰው በፈለገው ሀይማኖት ፀንቶ ይኑርበት አባቶቻችን እንደኖሩት
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@bayushbayush7810
@bayushbayush7810 Ай бұрын
አሜን
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 Ай бұрын
Tik Tok is not banned. " The version of the bill approved Saturday would, if signed, give TikTok 270 days to find a new owner, up from the roughly six months contemplated under prior versions of the legislation.
@user-fe9oe4ds7e
@user-fe9oe4ds7e Ай бұрын
ያው የቅዳሴ ድምፅ እየረበሸኝ ነው ሌላ ሕግ የለም የኢትዮጵያ አምላክ በተኛበት ያስቀረው
@pop-123-pop
@pop-123-pop Ай бұрын
Amen amen amen
@metadelgirma7464
@metadelgirma7464 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Ай бұрын
አሜን ይሄ ተኩላ 😡😡😡
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ምን አለ መልካም ነገር ብታስቡ ለነገሩ እግዚአብሔር እደናተ ኩፉ አይደለም የረገመ መልሶ ለራሱ ነዉ በራስሽ ላይ የተናገርሽ ዉዴ እረጋሚ መልሶ እራሱን ደርጋሚ ይባላል
@metadelgirma7464
@metadelgirma7464 Ай бұрын
@@fatumamehamed3270 ያልተነካ ግልግል ያቃል እናም ሰው ብሶቱን ነው ምኞቱን ነው እየተናገረ ያለው እሱ ግን እየገደለ እያሰቃየ ያለ ሰው ንው ሞትን መመኘት ለሱ እንዳውም ሲያንሰው ነው ለያንዳንዱ ያስጎነጨውን በህይወቱ እያለ ቢቀምስ ደስ ይለኛል እናም ........!!!
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ቲክቶክ ይዘጋ
@endalketadesse
@endalketadesse Ай бұрын
ይዘጋ ለሚለው ሀሳብ ምን ምክኒያት አለሽ/ህ ቲክቶክኮ ለብዙወች እንጀራ ነው
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Ай бұрын
100%
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
​@endalketእረ እየሰሩ ይብሉ የምን እጀራ በጣም የወረደ ማህበራዉይ ሚዲያ ነዉ አስጨለለንኮ😅እኔ አላቅም የኛ ሀገር ቲክቶክ ተጠቃሚወች ስላልቻሉበት ይሁን ምን ባላቅም እጅጅ ብሏልadesse
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Ай бұрын
አሁን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ብሎ ለእስልምናውም ለክርስትናውም ሐይማኖቱ መነሳት ያለበት ምነው በአብይ መንግስት ብቻ ነው እንዴ ቅዳሴና አዛን መደረግ የጀመረው ? ወይስ ዲፕሎማቶች በእሱ መንግስት እዚህ አገር መግባት ጀመሩ ? ድሮም ያሉ ናቸው ።አዛን የትም አገር ይወጣል ቅዳሴም ፀሎትም እንደዛው ታድያ አብይ ለምንድነዉ ድምፅ ረበሸኝ የሚለው ? እባካችሁ አሁን በዘር መባላቱን ትተን ሐይማኖታችንን እናድን?🙏
@mamidea4783
@mamidea4783 Ай бұрын
ያኔ ህዋት ህዝቡን መምራት ሲሳነው በሀይማኖት ጣልቃ ገባ ሞቻውንም አቃረበ ይሄም ከባለፈው የተቀዳ ተግባርን ይዞነው የተነሳው። ኢትዮጲያ በሀይማኖት ልዩነት አይደለም እየፈረሰች ያለችው ። በዘረኝነት እንጂ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቻን አላህ እንድጠብቃቸው ሁሌም ዱአየ ነው
@Sfdn284
@Sfdn284 Ай бұрын
የሃጋራችን ሰለም ይብዛልን❤❤❤
@azaheli
@azaheli Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን ክበርልን የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
መልካም ሰንበት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ❤❤❤
@belaygenena1462
@belaygenena1462 Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ መልካም ቀን
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um Ай бұрын
አሜን
@birukhussen3102
@birukhussen3102 29 күн бұрын
የተረዳሁት ነገር ቢኖር የኃይማኖት ጣልቃ ገብነትን ነው ፣ምክንያቱም ኃይማኖቶች የራሳቸው ህግ እያለ ሌላ ዓለማዊ ህግ ለመጫን ለምን አስፈለገ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Ай бұрын
አቤል ስለ እየሩሳሌም የሰራሀው Vlog አንደኛ ነው 🙏🙏🙏👌👌👌 💚💛❤️
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
አቤሎ ታማኝ የዜና ምንጫችን 👍
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 29 күн бұрын
ፐ መንግስትና ህግ ከቶም አልቀረም ሰላም ለእምዬ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
ኢራን❤❤❤❤❤❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
በቃ ያገራችን ሰላም እደናፈቀን ልንሞት ነው
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Ай бұрын
ሰላም አይመጣም ሞትሽን አፍጥኚዉ 😅
@photography6969
@photography6969 Ай бұрын
Selamin mayfelgi saw endat yàgegal
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
😂😂😂😂
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
EGZIABHERE TALAKE NEWE TESFACHENE CHEROO MEDHANIYALEME NEWE.. AYZOGE WEGENEE
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ላይ አይመለከተዉም
@Hossanaeth
@Hossanaeth Ай бұрын
ሀይማኖቶች ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር ካልሆነ!
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Menem ayametam tetehono mekenyatum ETHIOPIA WEST YE EZEBU MENORYA ENA AYMANOTE BEAWRNU GIZHI TETEGAGETEW EYETESRU NEW SO SENESRHATE BALEW MEMERYA METEGEBER ALBET LEMESALI HOSPITALM ALE LILAW BETAM BEZU SEWCHE TAMAMIWCHE ALU BEYEBITU WELUNEM BAMAKELE MEHON YENOREBETAL
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Ай бұрын
በጥቅም ግጭት ምክንያት 500 ሜ በማይሞላ ርቀት የምክፈተውን,, የጴንጤ curch እንዳይከፈት ይከለክል ይሆን!!!!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Ай бұрын
ወንጌል ይቀጥላል ❤ውዴ
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Ай бұрын
ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።” አለ እንጂ ፐስታል እየወጠርክ በየመንገዱ,, በጥጋጥጉ,, ከተማ ከተማ ብቻ!! አርብ አሥራ አንድ ሰዓት እስከ !ከምሽቱ 2:30 የሚመጣ ፈውስ ፕሮግራም እያልክ ወንጌል,,, በቀጠሮ የሚመጣ ወንጌልም ሆነ ፈውስ የለም!!!!!! እንዲህም አይነት ወንጌልም የለም, እሱ ሸቀጥ ነው!!!!!! - ማርቆስ 16፥8
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Ай бұрын
@@manuhetesfahun7997ከጸሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ማላት ሰዎች በሉበት ሁሉ ማላት ነው እንጂ ዝም ብሎ ከጸሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ድራስ ማዞር ማላት አይደለም በከተማም ሆነ በየትኛውም ቦታ ሰዎች ወንጌልን መስማት ነው ዋናው ነገር አርብ ቅዳሜ እሁድም ሮሜ 1 15 16
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤
@AmharafanoEthiopia-cl5oq
@AmharafanoEthiopia-cl5oq Ай бұрын
ሰላም ቀን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Ай бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@NASRESHOW
@NASRESHOW 29 күн бұрын
Nasre tok በቅርቡ ላዛጋጅነው አሜርካ በናትሽ ግጀኅኝ😅
@abenezer7052
@abenezer7052 Ай бұрын
መንግስትና ሓይማኖት በደንብ በአንድነተ መስራት አለባቸው መንገስትም በሐይማኖት ስም ሐገርስበጠበጥና የአቶ እከሌ የሐይማኖት መሪ ነውና አይነካም ተብሎ ሀገርሲያፈርሱ ዝም ብሎመመልከት አይቻለውም ሌቦች የሐይማኖት መሪዎች በጣም በዝተዋል ህግ የግድ ያስፈልጋል ።
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Ай бұрын
መሞታችን ላይቀር ፈጣሪ የተቆረጠልን ቀን እጠብቅ አትግደሉን
@Fell2fast1learn11
@Fell2fast1learn11 29 күн бұрын
ሪል እስቴት አሁን መግዛት አያስፈልግም ዋጋው በጣም እየቀነሰ ነው
@user-nr3bx5bq9d
@user-nr3bx5bq9d Ай бұрын
መጨነቅን ይጥሩ ፣እነ 7ኛው ንግሥ
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
መሳርያና መስቀ አንድ የሆነባቸው ይታወቃሉ
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
ችግሩ የ Google ችግሪ ነዉ እንዴት China እየን solve ማሬግ ቢትችል አማሪካ ጥጋባ ይቤሪዲላት ነቤሪ
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
እራሶችሁ ኢህጋዌ ናችሁ ሁለቱም ሀይማኖቶች ከፍጣሬ የተሰጣቸው ህግ አላቸው ሀገሬቶን ስንት ጉዶይአለባት እሱን እዪ ከሀይማኖት ላይ አይናችሁን እጆችሁን አንሱ
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Ай бұрын
ቂል የሐይማኖት መልክ ይዘሽ ሐይሉን ክደሽ አታላዝኚ
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
@@danileteffra3573 ለኔ ከሆነ ስድቡ አመሰግናለሁ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Sijemer areb ager kuche belachu kale hewket atenageru yetebalew demeten betemelkete becha ena becha new gen yemikatetum negeroche alu tebelowaln ewnet new mehinem albete ETHIOPIA YE AYMANOTE AGER BETONEM GEN MEMERYA LINOR YEGEBALN ESUM HOSPITAL ALE BEYEBITUM TEKEMETEW MAREF YEMIFELGU PISHENETOCHE ALU TEMEHERT BITOXHUM ALU LILAM LILAM TEQAMOCHE ALU SO SENESRHAT MASYAZE YEMAIKU DEMETEN MEKENSU MEN GUDAT ALEW WEYENESE MEWYAYETU ALTEMECHACHUM ASEGEDAGE MEHONE NEBERBET MEKEBABER ALMECHE ALACHU LENEGERU GEDIDANA MEBET LEMAYAWEK EZEB MENGESTEM TENKER YALE AQAM MEWESED NEBERBET ?
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 Ай бұрын
አንደኛ ❤❤❤ላይክ በሉኝ ውዶች
@UmmShahadTube
@UmmShahadTube Ай бұрын
ሰላም አቤላ ሰላም ኣላህ ሰላሙን ያምጣልን ብርታ ወድሜ
@birukhussen3102
@birukhussen3102 29 күн бұрын
የ ኢሉሚናቲ አሰራር ቀስ በቀስ በእግሩ እየሄደ መሆኑን ማሳያ ነው
@user-zq7zc4rj5c
@user-zq7zc4rj5c Ай бұрын
Well come boss
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 Ай бұрын
አቤሎ እንዴት ነህ ጐበዝ በርታ
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp Ай бұрын
አቤሎ ልታኛ ስል ብቅ አልካብኝ አዳምጬ ልታኛ
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei Ай бұрын
😅
@roserose5889
@roserose5889 Ай бұрын
ፈጣሪ ይሔን ሰይጣን መንግስት ያንሣልን ሞት ለብልጽግና ድል ለፋኖችን ድል ለጀግናው የአማራ ጀግኖች ፋኖ
@BekaAman605
@BekaAman605 Ай бұрын
ጅላንፎ
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያውርድልን ፈጣሪ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Ай бұрын
በሙስሊሙ ላይ ብቻ ያነጣጠረ እንዳይሆን ሰለ አዛንና ስለ ሒጃብ እሱ ሕግ ካወጣ እመኑኝ ኢትዮጵያ መጥፍያዋ ነው ማለት ነው።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Zelo torenet kemaweje maregagetu aykelemen yehi anegager muslimun aywekelemen lilaw ye welum aymanote teqam demeter betam golto selweta esun kensu new yetebalew beki mekenyate selale zem belo yazug lekekug kemalte enasetewl
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 Ай бұрын
ዝም በል ቀሚሳም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Ай бұрын
Tashafafino maninatachawun madabak mine yamilut nawe
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
መች ነው መግስት በ ሀይማኖት ጣልቃ መግባት ሚያቆመው 😢😢
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Ай бұрын
ለሐይማኖት ህግ ያስፈልገዋል
@BekaAman605
@BekaAman605 Ай бұрын
ይሄ ህግ ምን ችግር አለው አሁን
@Habshaw
@Habshaw Ай бұрын
❤🎉
@jokass8304
@jokass8304 Ай бұрын
በጋራ መኖሪያ መሃል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወረው በተያዙ ቦታዎች እየተሰሩ ባሉ ቤ/ክርስቲያናትና መስጊዶች ቀንና ሌሊት ከመጠን በላይ በሚጮህ ድምፅ ማጉያዎች ማረፍ መተኛት አልቻልንም።አዲስ አበባ ህግ የሌለባት የሁከት ከተማ መሆኑ ያሳዝናል።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@wubitgoshu-pm1qx
@wubitgoshu-pm1qx Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ፋንዶ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
ኢትዮጲያ ህግ አለ እዴ
@AtoomGudda
@AtoomGudda Ай бұрын
የለሕግ፡የሚኖር፡ተቋም ልኖር፡አይገባም።
@Amani796
@Amani796 Ай бұрын
የጨነቀው ለት እርጉዝ ያገባል አለ የሀገሬ ሰው መንግስትዬ ፍራዓትን በልክ አርገው የትም አያደርስህም እጅ ስጥ ተሸንፈሃል ዳይ ቶሎ ስልጣን ልቀቅ
@user-xe6qn1cw6o
@user-xe6qn1cw6o Ай бұрын
Fesam, ke keberek behola men iji yesetal!
@yoyk9153
@yoyk9153 Ай бұрын
እውነትም የጨነቀው ሀገራችንን ቀስ በቀስ እምነት አልባለማድረግ ነው አላማው።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Kikikiki comentateroche aregagute lengeru ezeb yemertewn mengest endi afen molto menager ye asetesaseb dehenetn yasayaln bemanm duryi yawem 2 million bemaymola yehager shekem mengesten seletenager manm aysemachum lilaw ETHIOPIA TAFERANA TEKEBERA TENORALCHE BE LEJOCHWA EGA BE MILLIONS YEMENKOTER KE GONU NEW GEN DEGMO MENGEST AYATEFAM WEYENEM FETUM NEW ALALKUMEN TERGAGU
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k Ай бұрын
አላህ ስራህን ይስጥህ
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
Berta abelo ewinetgna mereja misetew ante nek
@efaabera7602
@efaabera7602 Ай бұрын
የሀይማኖት ተቋማት ፖኬቲካዊ እየሆኑ ነዉ፡፡ ሃይማኖት በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡ መንግስትም በሃይማኖት ጉዳይ ጥልቃ አይገባም የምለዉን የህገመንግስት አንቀፅ ተላልፏ፡፡ በተለይም የኦርቶዶክስና ጴንጤ፡፡ በመሆኑም ተጠያቅነት መኖር አለበት፡፡ በሃይማኖት ስም የፅንፈኝነት አጀንዳ የሚያራምዱ አባት ነን ተብዮዎች ላይም ህግ ልሰራ ይገባል፡፡
@MakidaAbdalla-gh3hv
@MakidaAbdalla-gh3hv Ай бұрын
💟💟💟💟💟
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k Ай бұрын
Andegna negn zari
@Milinyem
@Milinyem 29 күн бұрын
ዜናህን በጣም ወድጄዋለሁ ግን ማስታወቂያ ታበዛለህ ይሰለቻል
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Ай бұрын
THANK YOU Great Iran !!!!/ ታጋሽ ሃገር !!!!!/ የትእግስት ባለቤት !!!!!/ ጨዋ _ከአጉል እብጠት ነፃ !!!!!//////
@user-zm7ep7bw4d
@user-zm7ep7bw4d Ай бұрын
Victory for Israel!!! Have a balanced view, please!
@Ruppert-fu7mx
@Ruppert-fu7mx Ай бұрын
Kaltetegebere min waga alew? Hig mawtat lela , makber lela.
@fatt360
@fatt360 Ай бұрын
Yegnanem eyulen
@Bio650
@Bio650 Ай бұрын
ለመሆኑ ሪል ስቴቱን የምታስተዋውቀው ገንዘባችንን በኦሮሞ ኬኛዎች ልታዘርፈን ነው
@ahmedamiin1725
@ahmedamiin1725 Ай бұрын
ከብት
@Bio650
@Bio650 Ай бұрын
@@ahmedamiin1725 አልፋታህም አዛባ ቆሪቾ
@ashumiracle634
@ashumiracle634 Ай бұрын
15:12 zara media
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 Ай бұрын
ኢራን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብታቆሚ ይሻላል
@mikerasta-ur7pw
@mikerasta-ur7pw Ай бұрын
YE HIMANOT CARDUN BATMEZUT TRU NEW BESELAM ENENUREBET!!!
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
😆 It has been 6 years since we have seen peace
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
አባት ጫት እየበላ ሰይጣን ይጠራል..እናት የባሏ ሰይጣን አድሮቦት እምነቶ ከማይገጥም ሰዉ ጋር ትተኛለች ከዛም ጫት ለሚበላዉ ባሎን ቡና እያፈላች ትከድማለች ስኒ እየዘቀዘቀች ትጠነቁላለች ..እነዚህ ሁለት ሰወች መጥፎ ልጅ ወለዱ የወለዱት ልጅም ሰይጣን ያደረበት የሰወችን ደም የሚጠጣ ክፍ ሰዉ ሆነ 1-2 ሚሊየን ሰወችን በጦርነት ፈጀ ካህን ገደለ ቤተክርስቲያን አቃጠለ ሰወችን አስደፈረ ይህ ክፍ ሰው የአጋንንት ማደሪያ የሆነ ሰዉ ሀገር እመራለሁ ብሎ እያየነዉ ሀገር አልባ እያደረገነ ነው ህዝቡም በይፋ ወጦ መቃወም አቃተዉ በፍርሀት ቁጭ ብሎ ያየዋል ሞት ለሁላችንም ይቀር ይመስል...!!!!
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
የፈለከውን ብትል ምንም አትመጣም ረግጦ እየገዛህ ነው 😂
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
@@unkn5033 ምናምንህ ይርገጥህ የርጋጭ ልጅ የት አባህ አግቶኝ ነው የሚረግጠኝ ...ይብላኝ ላንተ ለሆዱ አደር ነገ በሱ ምክንያት የምትበላው ታጣለህ ደነቆሮ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Ай бұрын
Mote lazih komache
@user-pd9qm6nr3v
@user-pd9qm6nr3v Ай бұрын
Irani isha aallaah tasanifaleshe❤❤❤❤❤❤
@Mastawesh
@Mastawesh Ай бұрын
Kkkkkkkk
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 Ай бұрын
Wedket le israil del le Iran
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x Ай бұрын
motune ykerbwe Abyine batlowe yansawe
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 Ай бұрын
😂😂😂😂 tiktok mezgat solution ayhonem or medicine 💊💉 ayhonem bro! Medicine mihonaw ye tazazawun medicine metekam new on time!
@bereketgidey7167
@bereketgidey7167 Ай бұрын
MN abatu agebaw behaymanot lay talka emigebaw
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
YE ETHIOPIA HEZEBE BE HAYEMANOTE KEMATOBETE AYEDERADEREME.....
@user-eq7cn7op7y
@user-eq7cn7op7y 28 күн бұрын
አትዋሽ ጥሩ አይሆንልህም ምክር ነው
@cremanmedia
@cremanmedia Ай бұрын
One news 7 minute what are you doing
@AbayAgeze
@AbayAgeze Ай бұрын
ከድሮውም የሃይማኖት አባቶች የጦር መሣርያ ይዘው አያቁም ። ምናልባት ሰውየው ተአምረ አቢይ የሚል መፅሐፍ አንቡልኝ ሊል ይችላል ሰው ከኖረ......
@rajuusalah45
@rajuusalah45 Ай бұрын
1. Adisu ye hayimanot dinegage ye kidase ena ye azan demist gadeb bemadreg yidenagigal. 2. Gin demo betekaraniw manged layi yemasbek ena joro yemadenkor le pentewuch mabet bemastet yidenagigal.
@Me-cy2un
@Me-cy2un Ай бұрын
Ye Ethiopia hizbe ende hizbe aeemmeerowe ende kenechere yanten ye followers bizat bemayet maregagete yeshalale.
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 Ай бұрын
Ethiopia orthodoxs dogemah enah kanonah magesti mashar ayechelemi emye Orothodoxs erasowne yacaleche nati atematabin ezawe ba katamah
@saraadene6920
@saraadene6920 Ай бұрын
Who in their right mind will buy real-estate in Addis Ababa ante cadre denze hudom KZfaqr's advertising for sale building 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l Ай бұрын
Ere iraneye tey atewashi dronun yelakut l fekenew air_surface system y ayer meqawemiyashe temeto geleltegha y zena menchoch k ne vedio eyetaye leka Abey becha sayehon Arebem yewashal😂😂😂😂
@Daniel-ob4rx
@Daniel-ob4rx 29 күн бұрын
You are telling us what we already know. You just copied and pasted the news from others.... ticorjaleh...
@hailuassefa
@hailuassefa Ай бұрын
መንግስት የድምፅ ከሀይማኖት ተቋማት የሚመጣ ረብሻን ለመቀነስ ያወጣው ህግ በጣም ጥሩ ነው
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Ай бұрын
ልክ እደሡ የሠይጣን ተላላኪነህ
@user-sq2sw6xm3l
@user-sq2sw6xm3l Ай бұрын
Fake news
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Ай бұрын
አንተ የብልፅግና ተከፋይ
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 Ай бұрын
ኢራንን ፍየል ምላስ በላት እስራኤል በፈለገችው ግዜ ትመታለች
@binyamhaile9157
@binyamhaile9157 Ай бұрын
false news
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን ክበርልን የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
@Me-cy2un
@Me-cy2un Ай бұрын
Jenga???????? Kkkkkkkk please tergum sele jegna
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ok
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Ай бұрын
መሞታችን ላይቀር ፈጣሪ የተቆረጠልን ቀን እጠብቅ አትግደሉን
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,1 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 54 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
How did CatNap end up in Luca cartoon?🙀
00:16
LOL
Рет қаралды 7 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
КТО ЭТО😱
0:41
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,5 МЛН
Mom vs Sebastian. Round ✌️😎😂
0:30
AnnaTwinsies
Рет қаралды 20 МЛН
Испытала свой автомобиль🤯
0:43
WORLD TOP
Рет қаралды 10 МЛН