ሰበር ዜና - እስራኤል ወሰነች ለሊቱን ከባድ ውጥረት ተፈጠረ | በቀጥታ ስርጭት በስለት የተወጉት ጳጳስ

  Рет қаралды 120,453

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 264
@user-dh8to2nu1f
@user-dh8to2nu1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋንም ተረፋልን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tp1cp9xo2k
@user-tp1cp9xo2k Ай бұрын
ዘመኑ አልቋል የዘላለም ሞት መሞት ካልፈለግን ሁላችንም ወደእግዚአብሔር እንመለስ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ለነፍሳችሁ ዋስትና የሌላችሁ እኔ ልገራችሁ እየሱስ የነፍሳችን ዋስትና ነው ኑ ዳኑ ከገሀነም እሳት እናምልት አሜን
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Eyesus yibareki
@user-pi4cg7gc4d
@user-pi4cg7gc4d Ай бұрын
ዋሥትናችን አምሣያና ቢጤ የሌለው አላህን እየተገዛን ነው ሠው ዋሥትና ሊሆነን አይችልም ይልቁንሥ ኑ ወደ ቀጥተኛው መንገዲ
@user-tp1cp9xo2k
@user-tp1cp9xo2k Ай бұрын
@@user-pi4cg7gc4d መደንም በሌላላ በማንም የየለም አሁን የምንቀልድበት ጊዜ አይደለም የምህረት በር ሊዘጋ ነው ቀን ሳለ አምልጡ እየሱስ ሕይወት ነው ሲኦል ገብቶ መውጣት የለም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
አሜን መፍትህው በእየሱስ ክርስቶስ መታመን ብቻ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
​እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው የማታምኑበት አይናችውን ያብራላችው
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
እኝህ ጳጳስ ወንጌልን በቅንነት እና በፍቅር የሚሰብኩ መጽሀፍ ቅዱስን ብቻ ሳይበርዙ የሚያስተምሩ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
በአለም ላይ ያላችሁ ህዝቦች አምላካችን ፈጣሪያችን ከጦርነት ከረሀብ ከቸነፈር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅር ይስጠን ሰላምን ይስጠን እንፀልይ በያለንበት
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
🙏🏾
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
አሜን🙏
@user-zi6cb3kc6d
@user-zi6cb3kc6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
ፈጣሪ በቃ የበለን፣ ለሀገራችን እና ለአለም ሰላምን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@onefuny
@onefuny Ай бұрын
ameeeeeeeennnnnnnnnnnn
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg Ай бұрын
Amiin
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 Ай бұрын
Amiin yaa Rabii
@laveleable
@laveleable Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ተርፈዋል ✝️🙏✝️🙏✝️❤️
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Ай бұрын
አቤቱ የዓለም መድሃኒት ሆይ ከምናየው ከምንሰማው በይቕርታህ ጎብኘን አቤቱ ማረን ለክፉ አሳልፈህ አትስጠን በደላችንን ይቅር በለን አሜን
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
አሜን🙏
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Ай бұрын
😢😢እነዚ ጨካኝ ለአባቶችስለት ፈጣርአባቶቻችነጠብቅል ፈጣር❤❤
@tesfayemengistu3632
@tesfayemengistu3632 Ай бұрын
እጂግ የሚያስጨንቅ ዘመን ነዉ 😢😢😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
በጣም የምንወዳቸው አባት አግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛላቸው እንዲሁም አብረው የተጠቁት ሰዎች ሁሉ ጌታ ጣልቃ ይግባ ይሄን የሚያደርግየጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚ ነው
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Ай бұрын
እኔስ ያሳዘኑኝ ፃፃሱ ናቸው😢😢😢😢😢አላህ ያሽራቸው😢😢😢
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k Ай бұрын
Amen 🙏
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
ጳጳሱ
@mominamon1313
@mominamon1313 Ай бұрын
ተው ግን ተዉ አላህን የካደ ሰው እዴትአላህ ያሽርህ ይባላል
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Ай бұрын
​@@mominamon1313አወ አላህ ያሽረዉ ምንማለትነዉ አልሞተም አላህ የያድነዉ ሲሞት ነዉ የጀነት ይበለዉ ማለት የማይቻለዉ አበዛሽዉ እከፍ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k Ай бұрын
እህኔየ የወሎ ቢሔር አምላኪ ነሽ ታቦት ሸኝ እነሱ እኛ ስንገደል በልልታ ነው ፈጣሪያቸውን እሚያመሰግኑት አች ሙናፊቅ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ የመሬት ነገስታት እየ ፎከሩብን ነዉ ጌታ እየሱስ ሆይ ህዝብህን አድን መጨረሻዉን አሳምርልን ምእንተ ህፃናትና እንስሳ መሐረና🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሁሉ አውጣን ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Ай бұрын
ማር ማር በጣም ምርጥ ሰባኪ ናቸው እግዚአብሔር መልካም ፈውስ ያድርግልን ቄስደ!!!!
@ethiolove131
@ethiolove131 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለእስራኤል ሀይልህን ላክላት
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q Ай бұрын
Amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ሀይሏ እግዚአብሔር ነዉ ኢራን እስራኤል ብታስፈራራት የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል
@user-mu7mx9bz3j
@user-mu7mx9bz3j Ай бұрын
😅😅😅😅😛😛👎😜😜🙄🙄🤑🤫🤫🤫🤫
@MeniTadesse
@MeniTadesse Ай бұрын
ብፁ አቡነ ማርመሪ እና ሌሎችም መእመን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማራቹ 😢😢😢 ቤተክርስቲያን በአለም ዙሪያ ፈተና ላይ ናት 😢😢😢 ምህረቱን ይላክልን በረከታቹ ይድረሰን !!! ኦርቶዶክሳውያን !!! ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን እንሞታለን !!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 Ай бұрын
ድል ለእስራኤል!!! ሰላም በእየሩሳሌም ይሁን!!
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Ай бұрын
እዴት አደራቹ ተመስገን የዛሬዋን ፀሐይ እድናይ ለፈቀደልን አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲አቤቱ ማረን አምላኮይ አለም ታወከች ያንተን ምህረት እጠብቃለን አባቶች በሐይማኖት ምክንያት በየቦታው እየተሰው ይገኛሉ አምላኬ ሆይ ማረን ልጅ ያጠፍል አባት ግን ይምራል ማረን ማረን ማረን ሰላም ናፈቀን ጌታ ሆይ የወጣ የማይመለስበት ጊዜ ሆነ ተመልከተን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
እስራኤል ኢንሻአላህ መጥፊያሺን አላህ ያቅርበው አላህ ያጥፋችሁ አይሁዶች እናንተ የማትረቡ ሁሌ ነገር መጫር የሰላም ፀር
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
​@@mesfintesma6289eko😂😂😂iserael king❤❤❤
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
@@user-ko2cq3us1l እና አይሁዶች በእየሱስ ክርስቶስ ያምናሉ እያልሺኝ ነው?
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Ай бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን አሁንም ምህረቱን ከአርያን ይላክላቸው ❤
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ፖለቲካ እና ገድል ዚቅ ከሚሰብኩ ኢየሱስን እንደ እዝህ ጳጳስ ቢሰብኩ ኖሮ ሰሜን ከጦርነት ምድራችን ከረሃብ እና ከጥፋት ታመልጥ ነበር❤❤❤❤ pop mari mari emanuel wenderful preacher may God be with you🙏
@Rayt-gh5hs
@Rayt-gh5hs Ай бұрын
አቡኑ የወንጌል አርበኛ ናቸው ጌታ ከሳቸው ጋር ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አቤቱ አባታችንን ማርማሪን ፈጣሪ ይማርልን እንዴት ያማል አቤቱ የእስራኤልና የኢራን አባት ሆይ ሰላምንና ፍቅርን እርቅን በእነሱላይ ያድር ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁን ወይ ሰላማዊው ሕዝብ በመሀል ጭንቀታቸውን ተጨነኩኘ ድል ለእስራኤል 💪 ድል ለኢራቅ 💪 ድል ለፖላስቲን 💪ለምትሉ እጃቹና ክንደቹ ይቆረጥ አሜን😢 ለሰላም ፀልዩ ሰላምን ተመኙላቸው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
😢ahunme bihone delu ye iserael newe hrbu iseraelene ardewe libelu asfesfewale hrbu nbese belawe abtcinene yewegawe muslime tktye newe eysusene miqawemu kirstiyanene eyrdu awe ke iseraele go qomalewe ena ke arge gone liqumilese
@MesayWoubshet
@MesayWoubshet Ай бұрын
ሰላም ቢሆን ጥሩ ካልሆነ ግን እስራኤል ዋጋዋን ማግኘት አለባት
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
​@@jonnyjones2350የእስራኤልን በቅርቡ እናያለን እናንተም ደሞ ዋጋችሁን እያገኛችሁ ነው።
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@belenchanali2759
@belenchanali2759 Ай бұрын
ተግተን ሕፀልይ 😭😭😭⛪⛪
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ለሕዝባችን ጤንነትን ስጠን በአየር ከሚወነጨፍ በምድር ከሚምዘገዘግ የጠላት ፍላፃ ሰውረን እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ብሎ ነቢዩ ዳዊት እንደጸለዬ እኛም እንዲሁ እንጸልያለን ለዓለማችንም ሁሉ ሠላምን አድለን አሜን ።
@seidmahame2839
@seidmahame2839 Ай бұрын
❤ውነት ነው❤
@semiraaadem332
@semiraaadem332 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተረፉ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እግዞ
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@MAuyhu
@MAuyhu Ай бұрын
የአረቢያ አላህ እንደ ወንጀላችን ሳይሆን በዝነትህ😢 ማረን የአረብ😢😢😭
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እኒህ አባት አቤቱ የአለም መድሃኒአለም ሆይ ክምናየው ክምንስማው በይቅርታህ ጎበኘን 😢😢😢😢
@JilaaniMaxamed
@JilaaniMaxamed Ай бұрын
ድል ለኢራን
@user-wh8wm9it8l
@user-wh8wm9it8l Ай бұрын
ድል ለፅዮናዊት ሃገረ ሰላም ኢራን የኛን ማንነት ለማጥፋት ብዙ ሙኮራዎች ታደርጋለች እኛግን እግዝኣብሔርን ታጅበን በድል እንወጣለን ።
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Ай бұрын
ብጹ አቡነ ማርማር አማኑኤል ጀግና የወንጌል አርበኛ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት ይች አለም ክርስቲያን ኦርቶዶክሶችን አትወድም😭 ሁለየም በመከራ ነው የምንኖር እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን
@MeskeremBirhanu-cy8gk
@MeskeremBirhanu-cy8gk Ай бұрын
May God bless father marmari
@user-gj6ze4qm6f
@user-gj6ze4qm6f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልን አቤል የወይኗ ልድ እግዜር ይስጥልን እድሜ ይስጥክ
@emisyo1137
@emisyo1137 Ай бұрын
አባታችን እንካን እግዚያብሄር አተረፎት በረከታቸው ይደርብን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😢😢😢
@HailuTesema-on9zc
@HailuTesema-on9zc Ай бұрын
የ ሠይጣኑ አለም የ ኦርቶዶክስ ኃይማኖትን ሊያዳክምና ሊያጠፋ ቢዳክርም እኛ ኦርቶዶክሶች ግን ይበልጥ በኃይማኖታችን እንጠነክራለን ለአባታችን እግዜአብሔር አምላክ የ ምረት እጁን ይላክላቸው
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ወደ ትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ትመለስ አዳኙን በፍጡር መሸፈንና በድግምትና አስማት ምህመናንን ማተራመስ መቅረት አለበት ኦርቶዶክስ የጨለማው አጀንዳ እየፈፀመች ነው መርምሩ እባካቹ መፅሐፍ ቅዱስን በቤታቹ አንብቡ ለሕይወታቹ ስትሉ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
​@@amansintayew5020የናንተ የሴጣን እምነት ነው ሀገሪቷን ያመሳት ብር ብቻ ጩኸት ብቻ እየተመኘህ ትምታለህ እንጂ ተዋህዶ ለዘለዓለም አትጠፋም
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Ай бұрын
​intayew5020 ወዴት ወደዚ? 🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️😅😅😅😅🙃🙃🙃🙃
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Ай бұрын
አቤቱ ማረን ጌታሆይ 😢በአለም የመጣውን ጠላት ይዋጋልን ምንአይነት ጭካኔ ነው
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን በአለም ውስጥ ያለሁ ነወጥ አንተ አርጋጋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mieraghabilom2256
@mieraghabilom2256 Ай бұрын
Free free Palestinian
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😢
@user-jd2zj2qm1p
@user-jd2zj2qm1p Ай бұрын
ፈጣሪ,ሆይ,,የአለም,ህዝቦችን,ከመከራ,,ከሰቃይ,,ይጠብቃችሁ,,,አሜን,አሜን,አመን,,
@Daniel-cs2iw
@Daniel-cs2iw Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ ጠብቀን
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ 🇪🇹
@sara.tmariam1527
@sara.tmariam1527 Ай бұрын
Israel fetary kanche gar yhune❤❤❤❤
@user-jd2zj2qm1p
@user-jd2zj2qm1p Ай бұрын
አቤል,ወቅታዊ,ዜናዎች,እያቀርብክልን,ሰለሆን,,,አመሰግናለሁ,,,በርታልኝ,,,
@HimaSgeri
@HimaSgeri 29 күн бұрын
ኢስራኤል ፈጣሪ ያጥፍቸው
@mekdifelawacr7820
@mekdifelawacr7820 Ай бұрын
ፍትህ ለአባታችን 🙏💔😥
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
እዉነት ነወ ፍትህ የስፈልገል 😢
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነው በቃሉ ተፅፎአል ይልቅ ልብሳችንን በደሙ አንፅተን ነቅተን እንጠብቀው ኢየሱስ ይመጣል
@user-mu7mx9bz3j
@user-mu7mx9bz3j Ай бұрын
ዝምበይ አንቺ​@@badrea36
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዓለም ሁሉም ይቅር አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት 😢😢😢
@dawetidaselegn
@dawetidaselegn Ай бұрын
ወዉ የምራል
@Rayt-gh5hs
@Rayt-gh5hs Ай бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም !!!
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 Ай бұрын
አቤቱ ማሬን ይቅር በሌን ፍትህ ለአባታችን 😭
@Abubeker11
@Abubeker11 Ай бұрын
Ethiopia my country
@user-cm7ix8pg5r
@user-cm7ix8pg5r Ай бұрын
አቤቱ ማረን😭😭😭😭😭😭
@DawitBrhane-bq8fx
@DawitBrhane-bq8fx Ай бұрын
Dawit Bro
@etiomuslim
@etiomuslim Ай бұрын
Iran😊😊💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ስለ እርሱ ቀኑን ሙሉ ለምትሰደዱ ለተደበደባችሁ ከሸንጎ ለተወገዳችሁ ከቤተሰብ አባልነት ለተቀነሳችሁ ከስራችሁ የተባረራችሁ አዎ እናንተ እንኳን ደስስ አላችሁ❤አባ በረከቶት ይደርስን
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 Ай бұрын
Without America 🇺🇸 Israel can’t even fight hamaz
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 Ай бұрын
Really 😂😂😂
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
yes!
@genetwdefraw5821
@genetwdefraw5821 Ай бұрын
ኦአምላኪ ሆይ እዴበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን 🤲🤲🤲😭😭😭
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
አሁንም ያዕቆብ ሆይ የፈጠረህ እሥራኤል ሆይ የሠራህ አግዘአብሄር እንድህ ይላል ተበይቸአለዉና አትፍራ በስመ ጠርቸሀለዉና አትፍራ ኢሳያስ 43*1_3
@shakirashakira5241
@shakirashakira5241 Ай бұрын
ያአላህ አላህ ነጃ ያውጣን በጣም ያስፈራል ወላሂ
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m Ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰዉ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን 😭😭😭😭💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አባታችን እግዚአብሔር ይማራቸው
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
አንተ ነህ ለንሰሃ ምትበቃው አንተ ደነዝ አስመሳይ
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l Ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@FikerBogale
@FikerBogale Ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@Servival365
@Servival365 Ай бұрын
ምንድነው በረሀ የምታሳየኝ? ለምለም፣ ውሀ ያለበት ለእይታ ደስ የሚል፣ ተሰፋ ያለበት አካባቢ ብታሳየኝ አመሠግናለሁ።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂yha ye tgeraye kilele newe min ydergi agerta derqi neci😂😂😂 meqela yhunlki😂😂😂 weye gude tgeraye alu😂😂
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si Ай бұрын
😂የሌለዉን ከየት ያምጣዉ
@Mdn-nk3wu
@Mdn-nk3wu Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 Ай бұрын
የአሜሪካ ንግግር ሌላ ምንም ሳይሆን የኃያልነቷ ዘመን ማብቃቱን የሚያሳይ ነው!
@user-mu7mx9bz3j
@user-mu7mx9bz3j Ай бұрын
በትክል
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb Ай бұрын
እኛ ስለ አገራች እንጂ ስለሌላው አገር አይመለከተንም እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Ай бұрын
2ሀገራችን ቅድስት ሀገር አገራችን ናት
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 Ай бұрын
ጳጳስ አይደሉም ጀግና ወንጌል ሰባኪ ነው
@Elijah21548
@Elijah21548 Ай бұрын
ጳጳስ ናችው የሲርያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጳጳስ😊
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 Ай бұрын
በፊት ነበሩ አሁን አይደሉም ታግደዋል ከኦርቶዶክስ።Jesus good sheepered የሚባል እራሳቸው በሚመሩት ሲድኒ ውስጥ ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት
@iseshime8501
@iseshime8501 Ай бұрын
Wel come
@Only-true-
@Only-true- Ай бұрын
እስራኤል ድጋፏ ሰው አደለም የ እስራኤል አምላክ እንጂ❤ ❤❤❤❤❤
@nejat818
@nejat818 Ай бұрын
Endet new fetari keso gar yemihonew echi seytan hager dem metachi
@Wowe348
@Wowe348 Ай бұрын
@@nejat818 anche mene agbashe
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
የናንተ አምላክ ሰይጣን ነው እንዴ ለበዳይ የሚወግነው?
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
​@@unkn5033ምንአይነት አስተሳሰብ የምታስቢዉ የናት ኩፉ ቃላት ሀገር የሚያምሰዉ
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
ሁሉም ሰው ማንም መጎዳት የለበትም ሃይማኖት የግል ነው አስተሳሰባችንን እንቀይር ክፉውን ይያዝላቸው እኛ ደጋፊ መሆን የለብንም ደም እንጂ ውሃ አይደለም የሚፈሰው
@elnapoleon712
@elnapoleon712 Ай бұрын
alamata mndn nw happen yaregew abel
@neimasani5818
@neimasani5818 Ай бұрын
Am the frist
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
ምን አለ ሕዝብ ባያስጨርሱ አይ የአዳም ዘር መከራ ኧረ በቃ ይበለን ሰው ሁሉ አንድ ነው ሃይማኖት የግል ነው ማንም መሞት ያለበትም
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
የአለም ሰላም በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ እኛንም ችግሩ ያገኘናል ,,,!!!
@mmoalzaabi3153
@mmoalzaabi3153 Ай бұрын
❤❤❤❤
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Ай бұрын
😢😢
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
enkuanem terfu egziahire yemsgen!!!
@solomongezachew
@solomongezachew Ай бұрын
አቡኑን የወጋው ሰው ማንነው? ለምንድን ነው? የሚለውን አጣራልን
@eyruseshfya9375
@eyruseshfya9375 Ай бұрын
ፈጣሬሆይ በቃቹበል
@user-vd1nr2sw9b
@user-vd1nr2sw9b Ай бұрын
Shalom lekulum Selam le hulum Peace for all Nagayni hundaaf Assalam li kullu Kulluzole aman
@AbdiMude
@AbdiMude Ай бұрын
1
@allrayasmedia-arm933
@allrayasmedia-arm933 Ай бұрын
Buckingham, not Birmingham
@Shimagilewmedia
@Shimagilewmedia Ай бұрын
Hi bro
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን አለማችንን ሠላም አድርግልን ፤ ኔታናሁ ከፍተኛ ጀብደኛና ጦርነት ናፋቂ እብሪተኛ መሪ ነው እስራኤላዊያን ለሠላም ሲሉ ከአመራር ሊያባርሩት ይገባል
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh Ай бұрын
💔♥️
@user-tj6zl1os1y
@user-tj6zl1os1y Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Ай бұрын
Egzibehare Abatachni Meheratehni Lekelne
@Hanylove6542
@Hanylove6542 Ай бұрын
ሞክሩት እንግዲህ ይሁዳዎች ባይደን ድረስ እንዳትሉ😅😅😅
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu Ай бұрын
ፖለቲካ ተንኮል ነው ይግባህ የሀላን ሀገራት ውጊያ መዘዙ ለሁሉ ነው አለም ነው ለአለማችን ሰላም ያምጣ ነው የሚባለው ፈጣሪ
@tzitab8961
@tzitab8961 Ай бұрын
ለምንይላሉ ቢስ ሁለቱ እኩል ይወድማሉ ሌሎች ጣልቃ ከገቡ ሶስተኛዉን ያለምጦርነት ይነሳል ለዛነዉ የተፈራዉ ማንም ማንንም አያሸንፍ ህዝባቸዉናፎቃቸዉ ይወድማል
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 Ай бұрын
Israel ye Arboch medanit😂
@tgethio6945
@tgethio6945 Ай бұрын
😢😢😢😢 እኔን ባቴቴ
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr Ай бұрын
abatachen fetari yimarachew
@user-kd2yh8le9d
@user-kd2yh8le9d Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
አቤል video ምሲሉን ሜሲቴካኬል አሌቢህ
@user-oc5zb8zt3y
@user-oc5zb8zt3y Ай бұрын
የአብኑን ትምህርት ሁል ጊዜ ነው የምሰማው ተዋህዶ ናቸው ወይም Monopsit ናቸው ዓለም ክርስትናን ለማጥፋት ቆርጣ የተነሳች ይመስላል ግን አይሳካም ቢሆንማ ድሮ ነበር 😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤ ለኡብኑ ሁላችን እንፀልይ አብነ ዘብሰመያት ይትቀደስ ስምከ..... በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ.... ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ...ለዓለም ወለዓለመ ዓለም...አሜን። ገዳዮች ሟቾች ናቸው !!! እውነት ግን በምንም ከቶ አትጠፋም ሁሌም ትኖራለች!!!
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
እናሱ ለራስቹ በላ ቤት ቁጭ ብሎ ንፁሃንን መጨፍጫፍ ምን ይሉታል ጌታ ድራስልቹ 🙏🙏🙏😢
@agddag4626
@agddag4626 Ай бұрын
አቤል ተመልሰሀል ከእስራኤል????❤
@mengistudegefu
@mengistudegefu Ай бұрын
ካቶሊክ ናቸው
@rossross6520
@rossross6520 Ай бұрын
አትይኝም የሶርያ ኦርቶዶክስ ናቸው
@WintaKidane-xv3ei
@WintaKidane-xv3ei Ай бұрын
Syria orthodox nachew
@user-nw7gc8ur5j
@user-nw7gc8ur5j Ай бұрын
​@@WintaKidane-xv3eiጳጳሱ ሊባኖሳዊ ናቸው
@user-nw7gc8ur5j
@user-nw7gc8ur5j Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ናቸው
НЕОБЫЧНЫЙ ЛЕДЕНЕЦ
00:49
Sveta Sollar
Рет қаралды 8 МЛН
Follow @karina-kola please 🙏🥺
00:21
Andrey Grechka
Рет қаралды 21 МЛН
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
00:15
Uma Bai
Рет қаралды 54 МЛН
Alemneh Wasse  የኢራን አደጋ
42:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 61 М.
Тяжелые будни жены
0:46
К-Media
Рет қаралды 2,7 МЛН
How many pencils can hold me up?
0:40
A4
Рет қаралды 3 МЛН
За Наташу порвёт меня😆С мамой шутки плохи😂
0:22
Рецепт Любви 🖤
Рет қаралды 14 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 15 МЛН