ሰበር ዜና - የተፈራው ሆነ እስራኤል ወደ ኢራን ተኮሰች | የኢራን ያልተጠበቀ መግለጫ አሁን ተሰጠ

  Рет қаралды 149,480

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 325
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን አንተ በምህረትህ ሰላሙን አውርድልን
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
ሰላም ያውርድላቸው ማንም አይጎዳ ሰላም ለአለም ሁሉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
ሠላም ያውርድልን በል ጣጣዉ እኮ ቀላል አይደለም ።
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Ай бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ምፈጣሪ ሩሕሩሕ ነውና ቀኑን ያሳጥርልን ሁሉም ፍጡሩ ንውና ይራራልን ምንም ስለማያውቁት ስለሕፃናት ብሎ ሰላም በመዳፍ ነችና ሰላም ይስጠን ።
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
አቤላ አንተ መረጃ ስታቀርብ ለማንም የማትወግን ምርጥ እና ታማኝ ጋዜጠኛ ነህ 👏👏👏👏👏👏
@user-wm1kj8md7e
@user-wm1kj8md7e Ай бұрын
ዝም በል አሸብሻቢ የትግራይ ጦርነት ጊዜ በስመ ህወሓት የትግራይን ህዝብ እንዲጠፋ ተያዘ ተለቀቀ ጁንታው ሲል አልነበር እንዴ? ለነገሩ ትግራይን መስደብ በተለይ ለአማራ ብሔርተኞች እንደ ምርቃት ነው የሚቆጠረው።
@user-bf2fc9ky1c
@user-bf2fc9ky1c Ай бұрын
PACE FOR ALL THE WORLD
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
Peace
@user-bf2fc9ky1c
@user-bf2fc9ky1c Ай бұрын
@@wondimuheme477 😂
@user-bf2fc9ky1c
@user-bf2fc9ky1c Ай бұрын
@@wondimuheme477 thanks for peace
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ!❤️‍🩹🕊️
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ፈጣሪ.ሆይ.ሰላም.አርግልን.አለማችንን
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
የኢትዮጵያ የትምህርተ ፖሊሲ ካልሻሻለ ትውልድ እየሞተ ነው ያሳዝናል
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
no problem we aren't staying long to this nonsense planet GOD is coming KING is coming
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
አቤቱ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን እኔ የማንም ደጋፉም ተቃዋሚም አይደለሁም ብቻ ፈጣሪ ሀገሬን ሰላም አድርገህ ስደት በቃ በለን ይሄ ሁሉ ቀውስ እየወረደባቸው ምን ብለው ያንብቡ
@kidanmheretenate9400
@kidanmheretenate9400 Ай бұрын
Lemenden nw yemaneme degafie matehognwu e eserael meselegn yekeresetose mulu tarek yetekemetebat hager leseraiel meteley ende oretodox gedetahe or gedetahe nw ok
@user-dk2qr6wz7r
@user-dk2qr6wz7r Ай бұрын
ሠላምለሠውልጅሁሉ
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን
@mube8885
@mube8885 Ай бұрын
አሚን ❤❤❤
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Ай бұрын
እንግዲ ይለይላቸው እኔ የሜያሳሰበኝ አገሬ ተፍናቅለው መጠልያ ያጡት የሜበሎትና የተቸገሩት የአገሬን ማሰበው እሰራኤልና ኤራን ጠግበው ነው
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc Ай бұрын
አይባልም አላህ በመላው አለም ሰላም አስፋንልን
@wediweyinking
@wediweyinking Ай бұрын
ጠግቦ ጦርነት የሚያነሳ የለም ተዪ አትፍረጂ የኢትዮጵያ ነገር እያየሽ እንደዛ ትያለሽ
@HanaElfnash
@HanaElfnash Ай бұрын
እንደውም ጥገበኘዋ እትዮጵያ ነት ደግሞ ምን አገበኝ ማለት አይቸልም በእስረኤል የምሆነው ነገር ሁሉ አለም አቀፍ ነው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Ай бұрын
ልብ የላቸዉም የምር ኣይጣሉም ሁለቱም pussie ወይንም እምሶች ናቸው!​@@wediweyinking
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Ай бұрын
​@@Fatima-lr8ncአይጣሉም ሁለቱም እምስ ናቸው pussie ወይንም cowardiceናቸው! ፈሪ ፍርፋሪዎች ለምንድነው የማይታኮሱት
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d Ай бұрын
Jesus Saves
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን በጆራችን የምሰማውን ባአይናችን አታሣየን ሰላሙን ላክልን ሰላም ካንተ እጅ ናት እና
@FikerBogale
@FikerBogale Ай бұрын
ለአለም ሁሉ ሰላም ይሆንልን ፈጣሪ የንሳሃ ሞት ያብቃን ዘንድሮ እንጃ
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc Ай бұрын
አሚንንን
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አሚን ያረብ ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኬል
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይችን ምድር አስባታ🥺
@EkramHassen-ep6dp
@EkramHassen-ep6dp Ай бұрын
የአላህ የረቢአተ በቃ በለን
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc Ай бұрын
አሚንንንን
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Hhhhh Muslim sotibalu chuhetina fukera bicha 😂😂😂😂😂😂
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 Ай бұрын
ሰለም ለኢየሩሳሌም ይሁን
@BereketBeky-wi8hn
@BereketBeky-wi8hn Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏♥️
@belayberhe
@belayberhe Ай бұрын
ምን ማለት ነው ?? ለሌሎችስ ሰላም አያስፈልግም 😊😊😊😊😊?????
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy Ай бұрын
ay sayho eyerusalembye ye christian ye muslimochm ye ayhudochm kidus ketema sle hone new​@@belayberhe
@user-fg3ck8gy8c
@user-fg3ck8gy8c Ай бұрын
ግብረ ሰዶሞች ይጠፋሉ።
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
በኢትዮጵያ የትምህረት ሥርዐት ከታወቀ ቁ ኮሌጆች የወጡ የቢ ኤ ሆልደሮች እንግሊዝኛን ማንበብ አይችሉም ቢባል ልክ ነው እኮ
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c Ай бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ ፈጣር በምህረትህ አስበን 🙏🙏
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w Ай бұрын
ግፋ ሳተናው በርታ
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s Ай бұрын
ማነው ሳተናው ?ፋኖ መሸነፍ ሳተናው መጣ ? የትም አትደርሱም።😅😅😅
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ሰው የሚገርም ነው እስረሠኤል ፍፁም የሁነ ዝግጂት ሳታደርግ አታደርግም
@mahytesfay9795
@mahytesfay9795 Ай бұрын
የተማረ፡ቢኖረን፡ኖሮ፡ንፃኋንን፡በድሮን፡አይደበድብም፡ነበር።
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k Ай бұрын
Wow ኢራን 👏💪💪
@FatumaFatuma-gw9vf
@FatumaFatuma-gw9vf Ай бұрын
የኔ ልጅ ስድስተኛ ክፍል አድርሰውታል ግን ማንበብ አይችልም ግራ ገብቶኛል
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Ай бұрын
በቃ በለን አምላኪ በያለበት ጦርነት😢
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b Ай бұрын
2024😢😭🙏🙏
@desanuka4947
@desanuka4947 Ай бұрын
Peace for all world
@KedirMohammed-mp9mc
@KedirMohammed-mp9mc Ай бұрын
ድሮን እየዘነበባቸው እንዴት ብሎ ትምህርቱ ይገባቸዋል
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
አይ ይቺ ምድር ምን ይሻላል
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
አቤሎ.እናመሰግናለን
@helulove8941
@helulove8941 Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ እያረጋቹ እለፉ😂
@NegasiBirhanu
@NegasiBirhanu Ай бұрын
እዝጋብሄር ይቅር ይበለን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል
@user-vk3vo9vd5i
@user-vk3vo9vd5i Ай бұрын
እኔን ያሳሰበኝ የዱባይ ውሃ ሙላት 🤭😀😀😀😀
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl Ай бұрын
😂😂😂😂 ዋጋቸውን እየሰጣቸው ነው
@simira-bf9kd
@simira-bf9kd Ай бұрын
እንዳይወሥድሺተጠንቀቂ🎉
@user-dg8vx1fg9j
@user-dg8vx1fg9j Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
ማታ ይጥላል እያሉ ነዉ አይዞን ዝናቡን በጃቸዉ የያዙ ይመስል 😂 በያለንበት አላህ ይጠብቀን በስ
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ሳሃ ከእራስ በላይ ነፋስ 😂😂😂ደገሞ ይዘንባል እየተባለ ነዉ
@wubialeling5324
@wubialeling5324 Ай бұрын
ሰላም ናፈቀን እኮ 😢😢😢
@user-gw3ir9vf9e
@user-gw3ir9vf9e Ай бұрын
abela tnks..
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Ай бұрын
እና ምን ይጠበቃል አሁን ላይ ተማሪዎቹም መምህራኖቹም ስልክ ላይ ነው አፍጥጠው እሚውሉት ወላጆችም ችግር አለባቸው ለህፃናቶቸ መጫወቻ ጭነው ነው ስልክ እሚሰጧቸው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Ай бұрын
inkuwan beselm metak wondime 🥰🥰🙋 Allah hagerachen Selam yargelen inshaallaa
@music_lyrics_amharic
@music_lyrics_amharic Ай бұрын
ዘፈኑ ዬት ምን ላይ እንደተለቀቀ አጣሩልን🙏
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@MohammadAbdurahaman-tv8lf
@MohammadAbdurahaman-tv8lf 29 күн бұрын
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c Ай бұрын
ሰላም አቤሎ የትግራይ የአክሱም ታሪክ አስጎብኘን
@user-dg8vx1fg9j
@user-dg8vx1fg9j Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
ስራ ፈት
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Ай бұрын
ሶስት መቶ ጦር አናውጦት ሶስት ድሮን መልስ ?? ሰው ባቅሙነው እንግድህ ክክክክክክክክ መልሻለው ለማለት ይመሰላል 🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
ክክክክክክክ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ሊለይላቹ ነው ቀሚስ ለባሾቹ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ንጉሳቹ እስራኤል እደቁራ ከዳር እስከዳር ታጫጫቹሀለች
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
ከዝምታ ይሻላል ብለዉ ሊፈራገጡ ነዉ ክክክክክክክክ
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
​@@adanchetesfaye285 ቁራ ስለሆኑ ነዋ 😂 ቁራ ይሻላል ከይሁዳ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy Ай бұрын
Israel eko nuclear alat fact new Israel betam tilke tore new yalat
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Ай бұрын
Memhir eyerabew endeat yasitemir
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
ኢራን እስራኤል መከላከል እንደምትችል ካየች በውሀላ ፈርታለች ለዛም መልስ የማትሰጠው
@jemaladem6714
@jemaladem6714 Ай бұрын
Ye,,Iran. Mels Moya belb yibalal wendme
@odegard8
@odegard8 Ай бұрын
Iran Fertalech
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
ለምን ትፈራለች ከእስራኤል በላይ የጦር ሀይል አላትኮ ይሄን አታውቅም እንዴ ፋራው?
@monaxbaker2032
@monaxbaker2032 Ай бұрын
የሚያስፈራው የኢራን መልስ ነበረ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Ай бұрын
Gura becha.
@MersalMersal-bk4hk
@MersalMersal-bk4hk Ай бұрын
ወይኢርሳኢል በቃ በጣም ተንቀሻል ህጲንና ሴትሚጥቃትለምደህ ነበር
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 Ай бұрын
መልስ ሰጠሁ ለማለት ነውሸወፍ የለም
@birhanab315
@birhanab315 Ай бұрын
ምን ይስቅኛል ድል ለሀማስ አላችሁ በዛች ጥቃት ጋዛን አመድ አደረገቻተ ከዛ ኢራን ጋ ሲመጣ አሁን አለቃዋን አገኘች አላችሁ እሱንም አፀፋ ስትወስድ ደግሞ ለወጉ ነዉ አሜሪካ አብራት ስላለች እኔ የዚህን ፍፃሜ ማየት ምፈልግ ለኛ አሽቃባጮች ነዉ😅😅😅😅
@user-hw2et5xg3x
@user-hw2et5xg3x Ай бұрын
እራን እደህ ስትፋራ 300 ሚሳኢል 3 ድሮን ብቻ ይሆናል ምላሹ😮😮
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 Ай бұрын
አስተማሪውስ ያነባል😂😂
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
ኢራን ጉዳት ስላልደረሰባት እንጅ እሄን አትልም ነበር ሌላው ትምህርቱ እንደት ይገባቸዋል መሳሪ ጩኸት አደንቁሯቸው።
@mtes9437
@mtes9437 Ай бұрын
ለምን ግራ አይግባቸው አንዴ በቁበኛ አንዴ በአማረኛ አንዴ በእንግለዘኛ ሲያስተምራቸዉ
@user-jp9hr5gy6m
@user-jp9hr5gy6m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yabetskasahun1125
@yabetskasahun1125 Ай бұрын
First
@Beratube1
@Beratube1 Ай бұрын
gad
@Sfdn284
@Sfdn284 Ай бұрын
❤❤❤
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf Ай бұрын
☝☝☝
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 Ай бұрын
Am no 1
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ😂
@YemarimLiji-tn6lt
@YemarimLiji-tn6lt Ай бұрын
ሰላም ለእቶ❤❤❤
@essaessa4842
@essaessa4842 Ай бұрын
Marci abelo
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
😂😂😂አይይሁዳ ለ300ዲሮን ምላሺ3😂😂ምላሺሰጠሁለማለትነው😅😅😅 ጌታየሰላምአምጣልን
@EsayasDemeke
@EsayasDemeke Ай бұрын
❤❤❤❤
@negasumelaku6083
@negasumelaku6083 Ай бұрын
Dili le Israel❤❤❤❤
@user-lc6el3os4w
@user-lc6el3os4w Ай бұрын
Betam betam keftogal bsedtnew yemenorew
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
አይዞሽ ወይም አይዞክ ፀልይ
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o Ай бұрын
ማን ያስተምራቸው አስተማሪ ብዛቱ በፎርጅድ ሚቀጠር ነው እንዲት ሳይማር ያስተምር። የዘፈኑ ነገር ይገባዋል እናዳምጠዋለን የእኛን አገር መንግስትም የአድናቋት ዘፈን ሰምተናል
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@MelkamuBelayneh-fi4bp
@MelkamuBelayneh-fi4bp Ай бұрын
7 ክፍሎችም ቁጥርም ፊደልም አያዉቁም።
@sifen5
@sifen5 Ай бұрын
🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@christnationchurch9570
@christnationchurch9570 Ай бұрын
በርካታ ማለት ሶስት ማለት ነው?
@user-dv5uu2cc9j
@user-dv5uu2cc9j Ай бұрын
የአቤል ብርሀኑ ዘገበ ትክክል ሰይሆን አይቀርም
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ቱ ኢራን ታዘብነሽ😂😂😂
@mukamilradi865
@mukamilradi865 Ай бұрын
የታዘብነው እስራኤልን ነውጅ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አለ የሀገሬ ሰው😂😂
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
መች እስራኤል ደፍራ ወደጦርነቱ ገባችና ነው ምትታዘቧት? ይሄኔ ሴትና ህፃናት ላይ ቢሆን ወዲያውኑ ወደ ውጊያ ገብተው ነበር።
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
3ዲሮን ቱቱቱቱ ይቺለማኝ እስራኤል😅😅😅 የሺፍቶቺትኮሳ😅😅
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
@@DahabAhmad-es2jx ቆሽማዳ ሁላ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
@@wubitji3349 ጣወታም የአይሁድአምላኪክክ ያምላክሺዘሮቺአይሁዶቺ😀😀😂😂
@ailshaailsha
@ailshaailsha Ай бұрын
ፈጣሪዎዬ ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ❤
@Meki-je8xi
@Meki-je8xi Ай бұрын
አገራችን ስንት ነውጥ አለ ድል ለኢራን ትላላችሁ እከካሞች
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Ай бұрын
ማን ብሎ ነው አሁን እሄ ሁላ ስድብ አፋችሁ በስድብ የተሞላ ደግሞ ቢሉስ ምንድነው ችግሩ ሰው የፈለገውን ላይመኝ ነውዴ??
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
አዎ ድሊ ለእሲራአል እናተ
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
እውነት ነው እከካም ናቸው የኛዎቹ ችግር አለባቸው ብቻ አለም ሰላም ትሁን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
@@Selam23549እናተ አትሳሳቱ መጀመርያ አሲታዊሱ እሲራኤል ቢትመታ እትዮጵያም ትመታለቺ አንድሲጋ መሆኑን አለምታሀቃለቺ ኤነ ጦርነት ሲሰማ እቀጠቀጣለ በተለ ሰዉድአረቢያ ያሉት ለወገነ
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Ай бұрын
@@Selam23549 እንደናተ ያለ ተሳዳቢ ሞልቶ ሰላም ከየት ይመጣል
@redwanali5837
@redwanali5837 Ай бұрын
i love iran
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
1.ሠላም ለአለማችን ይሁን ። 2. መንጌ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መሀይምነትን አጥፍተው ፤ ዛሬ ደግሞ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ፊደል እንኳ መለየት አይችልም ሲባል አይደንቅም ?
@kemermuhdin
@kemermuhdin Ай бұрын
Iran 🇮🇷❤❤❤
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Ай бұрын
😢😢
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ሰማይና ምድር ከተፈጠሩ በሁዋላ የእግዚአብሔር ሰሙም የእስራኤል አምላክ ተብሎ ተጠርቷል እኮ ገና ጉድ አለ ምፃቱ ሲቃረብ
@Hanylove6542
@Hanylove6542 Ай бұрын
የጠንቋን ዘር በቃ ይሁዳ ቀዘነ ሲፎክር እንዳልነበር በ3 ድሮን😃😃😃
@user-oz5cv6os4x
@user-oz5cv6os4x Ай бұрын
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 Ай бұрын
ኧረ፣እነሡ፣ሑለቱም፣ጥጋበኛናቸው፣እደሖኑ፣ይሑን፣ለፍልሥጤም፣ፈጣሪሠላሙንያውርድ
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
አሚን
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Ай бұрын
Are selame new meshalew teru aderegalechi iran men letekem torenet mesekine new migodaw
@Hanylove6542
@Hanylove6542 Ай бұрын
3 ድሮን 😅😅😅አይ ይሁዳ ቀዘኑ በቃ
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
ተንበጫረቁት እንጂ😂
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ አለፈልኝ አንደኛ ነኝ 😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
እረ አደለሽም ሆ😂😂😂😂😂
@Hebrewsonglyrics
@Hebrewsonglyrics Ай бұрын
መሀል ላይ የሚመጣውን Ad እያያቹሁ ዶላር ነው ። Thanks abelo
@user-yv4us7qj1v
@user-yv4us7qj1v Ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-uf7hp9ty6o
@user-uf7hp9ty6o Ай бұрын
አይ ኢራን😅
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o Ай бұрын
ይሳዝናል የነ በሻሻ አገር መኖ ይስፈልጋችሃ ል
@KeyruShafi-xr5rc
@KeyruShafi-xr5rc Ай бұрын
1ኛ
@user-ui3lo7io9g
@user-ui3lo7io9g Ай бұрын
Abelo
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
About Ethiopians students educational experience is very sad and heartbreaking. Because when I read comments written with Amharic language it doesn't make sense at all. 😊😊😊.
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 Ай бұрын
Nagenni Aduniyaa hundaafi haata'u !!!!
@fjhfht2709
@fjhfht2709 Ай бұрын
እኔ የምለው ኢራቅ ይደረሳል ጡሩንት አቤል አጣራልን
@AlexAlemayehu-uc9cb
@AlexAlemayehu-uc9cb Ай бұрын
Akatari ye woyane segera ye abiy are neh gim Abel
@DanielDaniel-rs7om
@DanielDaniel-rs7om 29 күн бұрын
ante eyeferah, eyesegah, bekum eyeshenah, shntihn beyutub eyeshekelk nurnji.........
@essaessa4842
@essaessa4842 Ай бұрын
Rip የኔታ 😂
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 29 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"
41:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 643 М.
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 36 М.
Испытала свой автомобиль🤯
0:43
WORLD TOP
Рет қаралды 10 МЛН
Цыганка пристает к посетителям фудкорта
0:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 16 МЛН
Это живое мороженное😱 #фильм #сериал
0:59
Следы времени
Рет қаралды 1,7 МЛН