ፀፀት ገደለኝ! እንደዛ የምትወደኝን ሴት ትቼ... ‘ልጄን እስካገኝ’ ትዳር አልይዝም Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 40,111

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 236
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንዴትናችሁ ስራ ጤና እራሳችሁን ጠብቁ ዉሀ ጠጡ ለኩላሊታችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እሺ የኔ ሙጋአ
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
ኡነትሽነው ወድ የዘድሮ ወዶች ኮላሊታ በሽታነቸው ውህእየጠጡ ጤናን መጠበቅ ነው እሜዋጣው ልብህን ብርህን መጠበቅ ይሻላን
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 жыл бұрын
ኑሪልን ስስቴ
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
አስረግዛችሁ የምጠፉ ወንዶች ሥሙት ፀፀቱን ግፈኞች ወዶች በሁሉም አለም አይመቻችሁ አሁን ልጁን ሥታሣድግ እናትዮዋ ሥንት ለፍታ ነው የሚሆነው ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት አሥተዋይነት ነው👍
@user-eg1ti9wm3l
@user-eg1ti9wm3l 2 жыл бұрын
Ay ye habesha wend eko zim belo new
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ትክክል። ይቅርታ መጠየቅ ቀርቶ ፀፀት የሚሰማው የለም። ይህ ሰው እግዚአብሔርን ፈሪ ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ሴት ታግሳ ታግሳ አንድ ያመርርች ቀን ምንም ቢፈጠር አትመለስም ገና ጥለህታ ሄደህ አሁን ልጄ ትላለህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ሴት አብራችሁ ስትኖር መጫወቻ ታረጋላችሁ ስትለያችሁ ምቀኝነታችሁ አያድርስ ክፋ ወንድ አያድርስ😭
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
ልቤ ውነትነው ተመቸኝ ሰው እኮ አድሉም አበሳ ሴት አይይ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
እውነት ነው የአበሻ ወንድ ምቀኛ ና ተንኮለኛ
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
@@diboraethiopia.793 በጣም በየመገዱ የሚያለቅሱ ሴቶች ናቸው ይህም ኑሮ እቢ ብሎት ነው
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
የገባሽ እናመሰግናለን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
@@user-vp5wq1wy2g የደረሰበት ያቀዋል ውዴ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
የራሳችሁ ህይወት አልሳካ ቲላችሁ የቀደመ የጠላችሁትን የገፋችሁትን ህይወት ትናፍቃላችሁ ❓ብቻ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ትዳርም ይዤ እንዳልበድል
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ትክክል
@helenmichael5895
@helenmichael5895 2 жыл бұрын
Absolutely true
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s 2 жыл бұрын
ትክክል👍👍
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ግርም ይለኛል ወንዶች በአብሮ ማደር ስሜትን ካበረዳችሁ ቡኋላ አረገዝሁ ስትባሉ ምን እንደ እስስት ይቀይራችኋል😥 እኛም ሴቶቹ ከትዳር በፊት እናንተን አምኖ መተኛት እራሱ ዉርደት ነዉ ስታረግዝ ተቀየረች ይላል እንዴ እና በእርግዝና ወቅት ህመም አለ ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
ልጄ ስል አያፍርም🤔😏😏😏😏
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@lamar5988 ልተወዉ እንዴ እሕቴ ለምን አፍራለሁ በኔ አልተጀመረ ወይም አልሰረኩኝ
@medimedia8719
@medimedia8719 2 жыл бұрын
ደሞ አፉ ሞልቶ ልጄን ይላል የወንድ አልጫ ስታረግዝ ጥለሀት ሄደክ በናተ ምክንያት ስንት ጀግና አባቶቻችን ይሰደባሉ እናትም አባትም ሆነው የመያሳድጉ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
😏😏እኮ አዉን እኮ ስላልተመቸው የሚጦረኝ ልጅ ላቅርበው ብሎ አኮ ነው ቢመቸው እኮ የ ልጆን እናት እንዴት ባንቆሽሽ ነበር 😏😏የ እኛ ሀበሻ ውንድ ልጁን ሚፍልግው ምርጭ ሲአጣ,ሳይምችው ሲቅር,እና ሲአርጅ ለሚጦረ ነው ልጆች ጥልቅ ክዎኑ በዋላ እናት አፍር ድሚ በልታ አሳድጋ ትልቅ ቦታ አድርሳ እነሱ ጋር እንዴጠጉ ይፍልጋል 😏😏😏😏ተችግር አቦ
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Asrgzo yteffa balgea
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c ትገርሚያለሽ የጅሽን እሱ መድሐኒያለም ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልም ሲጀመር እኔ ጧሪ አልፈልግም ፈጣሪ ጥሩ ነገርም ሰጦኛል እሽ ለማንኛዉም እንደፈለገሽ በይዉ ግን ነግ በኔ የሚለዉን ነገር እያስተዋልሽ እሽ እሕት
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@samyy3559 እግዚያብሔር ይስጥልኝ ሰለስድብሽ አምላክ ግን እንዳች አይደለም እና ሁሉንም እሱ ያያል እና
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827 😏😏😏ምስኪን ዉሉም ይጻፍልክ እውንቱን ነው አዉን መሽቶብካል ልጅ በ ልጅነት ነው አባትን የሚጋጋው አዉን አታስፍልግም አይምሮውን ልትነካው እንጂ ልትጥቅም አደለም😏😏😏ስክዜ ምንድነው የ ዝራክው እያጭድክ ነው ተቀበል ልጀክም እጽን ውን ከ አንተ ይብልጠ የ አባት ፍቅር ፍላግት ተስቃይቷል 😏😏😏ስለዝ እዛው ችግርክን በቸኝነትክን ተወጣ😏😏ልጁን በ ስላም ይድግብት አባት ትብይ 😏😏ይጭጭ አፍርብት
@As22611
@As22611 2 жыл бұрын
ትዕግስትሽን ልቦናሽን።ደግነትሽ።።የእግዛብሔር። ስጦታ።ነው።እና።ሁሉን።ለመቻል።የረዳሽ።ሱሙ።የተከበረ።ይሁን
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ጥፋትን አውቆ ላለመድገም መፀፀት ጥሩ ነው የይቅርታን ልብ ለሁላችንም ያድለን አይዞህ እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር ያገናኛችሁ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
😏😏😏😏አደል
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🕊 እመ ብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ / ን ❤👏
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ⛪️💒🙏🙏
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
መልካም አባት ክበርልን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አለማፈር አይ ወንዶች ልብ ምትገዙ በ40 እና በ50አመታችሁ ጉድ እኮ ነው።ልጅህ አሁን ወጣት ነው በሀገር ጉዳይ ደግሞ ዘምቶ ይሆናል ባህርዳር ከሆነ ኑራቸው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ ዘገየህ እንጅ ለፀፀቱ።
@kidisttube9746
@kidisttube9746 2 жыл бұрын
Kkkk😂😂😂😂😂😂👍👍👌
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ተፀፅቶ መመለሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው። አሉ አይደል እንኳን ሊፀፀቱ ይቅርና በዛው ቀርተው ሲጠየቁ ልጄ አይደለም የሚሉ
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከልጅህ ጋ ያገነኝሀ በጣም ከባድ ነዉ ማንም በማንም ቦታ ሁኖ መፍረድ አይችልም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
አዎ የኔ እህት
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ እሕቴ ልክ ነሽ ሰዉ አልተረዳኝም
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
የኛ ሰዉ ከማሽማጠጥ እና ከስድብ በቀር ምንም አያዉቅም
@user-dl9mk8qq4q
@user-dl9mk8qq4q 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የኔ ታሪክ ነው ይሄ ነገር እኔ የግሌ ምግብ ቤት ነበረኝ ኮንስትራክሽን ሠራተኛ በኩትራት እመግብ ነበርና ከዛ መሀል አንዱን ወድጀ ብዙ ፈተና አሳለፍኩ የኔ ለማድረግ 1አመት አብረን ኖርን በመሀል ኩትራት ሲጨርስ ጥሎኝ ሄደ አለቀስኩ ደማሁ ተጎዳሁ እሱን ለመርሳት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ሌላ ሂወት ጀመርኩ አሁን መልሶ መጥቶ ያለቃቅሳል ወንዶች ጥቅመኛ ናቸው በዚህ ሠአት ተጠንቀቁ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ውዶች ስትባሉ ገንዝብ ስታገኙ ሳታገኙ አድ አይነት ባህሪ የላችሁም ሳይኖራችሁ ሚስት ያምራችሃል ትንሽ ገንዝብ ስታገኙ ደግሞ ንጉስ።መሆን ትፈልጋላችሁ
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
ትክክል
@abumesay1779
@abumesay1779 2 жыл бұрын
@@missesaida9685 ከተማ አስከሬን አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ
@abumesay1779
@abumesay1779 2 жыл бұрын
@@missesaida9685 አሉ
@abumesay1779
@abumesay1779 2 жыл бұрын
ከከከ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
መጀመርያ ሰወቹን አለመበደል ፀፀቱ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 жыл бұрын
Tikekel👈🏾
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ግን ተፀፅቶ መመለሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው። አብዛኛው ባለጌ ወንድ መች ይፀፀታል። አዲስ ሴት ይቀያይራል። እግዚአብሔር ይርዳህ
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 жыл бұрын
በትክክል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መፅፅት ጥሩ ነው 😢 እግዚአብሔር ቀና ልቦና ያድለን ለሁላችንም 🙏🏿በእንዳንተ አይነቶች ስንቴ ተበደልኩ መሰለህ አሁን ብቸኝነትን መርጬ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏿
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
የኔ እህት በየቦታው የማየው ኮሜንትሽ ልብ ይሰብራል። እባክሽ እየፀለይሽ ወደውስጥሽ ተመልከቺ። መድሃኒያለም የተባረከ አጋር ይስጥሽ! 🙏🙏🙏 የትላንት መጎዳት ገና በጨቅላነትሽ የደረሰብሽን ስብራት የሚጠግን ጠባሳው ባይፋቅም የማያመረቅዝ መፈጠሩንሞ የምትረሺው ያድርግልሽ! የሚመጣውም ሳታውቂው የጠፋውን ወንድምሽን የሚተካ ይሁንልሽ! 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 አሜንንን እህቴ አሁን የምናፍቀው እኔ ስወለድ ወጥቶ የቀረውን የናቴን ልጅ ማግኘት ነው 😢🙏🏿ትዳር በስርዓቱ ባላገባም ሞክሬ ነበር አልሆነም እንጅ እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግ 🙏🏿
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ayizosh ehit Egziyabher melkam new tselot adirgi
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 ምን የተረገመች ነች በናትሽ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827 ይቅርታ ለማለት የፈለጉት አልገባኝም። 🤔🤔🤔
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
የእዮሃ ሚዲያ ጋዜጠኞች ደስ ትሉኛላችሁ ትህትና እርጋታችሁ አክባሪነታችሁ ደስ ይላል በርቱ
@meazamelaku8125
@meazamelaku8125 2 жыл бұрын
ለዛ ነው የተጨማለከው ብዙ ግፍ መስራት ትርፉ ይሄ ነው
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ዛሬ በደንብ አብራርተህ ጠይቀሀል ጎበዝ
@user-bz6zt9ry8x
@user-bz6zt9ry8x 2 жыл бұрын
ባልተቤትህም ልጅህም ያንተን እገዛና እንክብካቤ የሚፈልጉት እርጉዝ ሳለችና ልጅህ ህፆን ሳለ ነበር አሁንማ ልጁ ካደገ ቡሀላ ምንታደርግለትአለህ ያው በርግጥ አባት መሆንህ አይካድም ልጁም አባቱን መጠየቁ አይቀርም ግን ብዙ ወንዶች እርጉዝ ነኝ ሲሏቸው ጥለው እየጠፉ ካደጉ ቡሀላ ልጀን ይላሉ ሲያናድዱ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@nomore2686
@nomore2686 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች እናንተ የገፋችሁትን ስው ሲነሳባችሁ አትወዱም ድፍት ያርጋችሁ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Amen
@temayob906
@temayob906 2 жыл бұрын
@@maheletethio1154 አይባልም ነብሴ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
@@temayob906 eshi
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ሚያሳዝነው በህይወታችን አንድ በጣም የሚያፈቅረን ሰው ይመጣል ግን ከዛ ሰው ጋ አኖንም 😢ያፈቀረ ልብ መጨከንም ያውቃል ፀፀት ምንም ነገር አይመልስም ፈጣሪ ይርዳህ ልጅህን እንድታገኝ
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
ልጀን ማ መውስድ የለበትም አይውዶች
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
ሰወ ያጠፋል ጥፋቱን አምኖ መቀበል መጣደል ነው ግን ከመፅፅት መጀመሪያ ማስተዋል ይቀድማል ለማንኛውም አሏህ ልጅህ ጋር ያገናኝህ ፣ ልጅህም እራሱ ስለሚያውቅ ታገኘዋለህ አብሽር
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
ፀፀት ንሰሀ ነዉ መመለስህን አይቶ ፈጣሪ ያገናኝህ ምኞቴ ነዉ ወንድማችን 🙏
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሕቴ እዋ
@sarasarita835
@sarasarita835 2 жыл бұрын
ህሊና ጥሩ ዳኛ ነው ።።ሴት በወደደችው ልክ ከሄደች መቼም አትመለስም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
ልጃችሁ ያሳዝናል በመሀል ቤት እሷ ግን ቆራጥ ነች ምን ማድረግ ነበረባት ካልፈለካት ?
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 жыл бұрын
እንተ የልጅህ እድሜ እማታውቅ አባት ነህ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ከባድ ነው በሰዋ ቦታ ብሆነ ለመፍረድ ይከብዳል እረጉዝ እያወክ ጥለክ መሂድ የለብክም ግነ ከይቅርታ በላይ ምነም የለም እዮሀ ሚዲያ ሳላመሰግነ አላልፍም አብሰው ስለስደት የምታቀርቦት ደሰ ይላል እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹😘
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሲስተር
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ። እንደውም ትልቅ ሰው ነክ ተፀፅተህ መምጣትህ እራሱ ትልቅነትክን የሳያል። አብዛኛው ወንድ እንኳን ሊመለስ ቀርቶ ልጅህ እርዳ ሲባል የኔ አይደለም ብሎ የሚዋሽ አለ። እግዚአብሔር ይርዳህ
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 2 жыл бұрын
ማርገዟን ስታውቅ ሜዳ ላይ ጥለህት ሂደህ አሁን ሌላ ህይወት ጀምረህ አልሳካልህ ሲል ይሆናል የሷ መልካምነት የታወቀህ አስመሳይ ወንድች እግዚአብሔር ይፍራድባችሁ ስትነጋገር እራሱ አሁን ቀለብላባ. ነህ ዛሬ እሷ እንድሻማ ቀልጣ ያሳድገችውን ልጅ ልጂ ብለህ ስጭኝ ስትል አታፍርም
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 6 ай бұрын
Tekekel new
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
መቼም ደፋር እይገልፅህም እንተን ብሆን በፊት እንደጠፉሁት በዛው ነበር ምቀረው
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
እንደ ጠፉ ለመቅረት ሳይሞክር ቀርቶ ይመስልሻል?!አውጥቶ አውርዶ ህሊና አላስቆም አላስቀምጥ ሲለው ሰላሙን ሲነሳው ነው ተጋፍጦ የወጣው። ፍለጋላይ ስትሆኝ የሚመች ጊዜ እና ስአት አትጠብቂም ሁሌም በፍለጋ እና በአፉልጉኝ ውስጥ ነሽ።እናማ የሆነው ይሁን ተንፍሼው ልዬው ብሎ ነው ወደ ሚዲያው የመጣው ህሊና ትንሹ እግዚአብሔር ነው እረፍት አይሰጥም ለበደለኛ ሁሌ ይደውላል እንደ አላርም።
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@ethiosenytube2138 አቃጣሪ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827 😀😀😀😀😀ሀቁን ያስቀመጥኩ አቃጣሪይ አያስብልም!
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
አሁን ከመፀፀት መጀመርያ ነበር መጠቀቅ ደግ አረገች👍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅህ አሁን ወደ 20 ዓመት አካባቢ ነው:: አንተ ልጅህ በህፃንነቱ እንደምንም አድርገህ ማግኘት ነበረብህ? የልጅህ እናት ለብቻዋ ደክማ ስላሳደገችው? አባት እንዳለውም ሳይሰማው ነው ያደገው:: እግዚአብሔር ያገናኛችሁ🙏🏾
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ju1yd1vd3o
@user-ju1yd1vd3o 2 жыл бұрын
ያሴት ጃግናነት ታዋት ልጇን ታሳድግበት ያዋድ ዛለይ ነክ
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ሚዲያ መጣ
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ ይርዳህ ከልጅህ ያገናኝህ ልጁ አባት መሆንህን ካወቀ ይቆያል እንጂ አባቴ ብሎ መምጣቱ አይቀርም
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 жыл бұрын
የኔኔም ገልቱ ሚዲያ ላይ ወቶ ይቅርታ እደሚጠይቀኝ አልጠራጠርም ምን አለ ተው የምንላችሁን ብትተው ካለፈ በኋላ ይቅርታ ምን ይሰራልናል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ያገናኝህ ተፀፀቶ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ወንዶች ለናተ ማ እግዚአብሔር የእስራችሁ ይስጣችሁ ወንዶች ጨዋ ወንዶችን አይመለከትም አስመሳዮች ግን 😤🙃🙃😤🙃😤🙃😤😤😤😤😤😤😏😏😡😡
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
የእውነት ጥሩ ነገር አይግጠማችሁ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
በደንብ ይግደልህ ወንዶች ውሾች
@temayob906
@temayob906 2 жыл бұрын
ሁሉም መጥፍ አይደለም አንቺ ዱቄት
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
@@temayob906 አንዱ አንተ ትሆናለህ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
በህይወቷ ውስጥ እያለህ አስወልደሀ ጎድተሀት ስለሄድክ ለልጇ አባትህ ሞቷል ማለቷ ትክክል ነው እሷ እናትም አባትም ሆና ነው ያሳደገችው የድሮን መመልስ አይቻልም ዋናው ጥፋተኝነትን ማመንህ ነው ትገናኛላቹ
@user-by1pz5gk2g
@user-by1pz5gk2g 2 жыл бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ አያደምቅ
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b 2 жыл бұрын
የኔ ባልም ሰሞኑን ይመጣል ጠብቁት አይ ወንድ ለካ ሁሉም አንድ ናቸዉ ልቦና ይስጣችሁ
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 жыл бұрын
🟥 setchew 😁😁😁
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
በማይሳቅበት ጉዳይ ሳልፈልኝ ታስቂኝ?! 😂😂😂😂
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
ቂቂቂቂ....
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
ወንዶች ሲመቻቸው ቆይቶ ነው ሚገባቸው
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bontuseyoum7037
@bontuseyoum7037 2 жыл бұрын
Geta yebarek
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ተሰቃይታ አሳድጋ ወይም የማትፈልገው ምርጫ ውስጥ ገብታ ይሆናል :: እንዲህ ያመረረችው:: ልጁ ግን አባቴ ብሎ መፈለጉ አይቀርም :: እግዚአብሔር ያገናኛችሁ:: ዋናው መፀፀትህና ልጅህን መፈለግህ ነው አይዞህ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ጠያቂው ግን ፖሊስ መሰልክ አጠያየቅህ ጠበቅ አደረከው ።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለልጅህ አይነ ስጋ ያብቃህ ወንድማችን አይዞህ ሁለም ለበጎ ነው በልጅነት ልብ ሁሉም አይመስለውም እንዲህ ከእድሜ ገደባችን ስንደርስ የምናስተውለው ነገር ነው ስለዚህ ልቧን አራርቶ ልልጅህን ያገናኝህ አይዞህ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሕቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ መራሩ ጊዜዋ ሳታገባ የምትወልድበት ያገባኛል ብላ የጠበቀችው ሲርቃት ነው ።ከቤተሰብ እስከዘመድ ባጠቃላይ ማህበረሰቡ ነው ሚነሳባት መውጫ መግቢያ የሚያሳያት የሚገላምጣት "እዬአት እዬአት ያች እንትና ናት አወቃችሁአት ሳታገባ አረገዘች ትቶአት ሄደ ቱ!፣ " እየተበባሉ ሚጠቁአቆሙባት ከዛም ብቻዋን የእርግዝና ጊዜ አሳልፋ ብቻዋን እጁአን የሚይዝላት ሳይኖር አምጣ ወልዳ በቃ የጭንቁን ጊዜ ያን መራብ መጠማቱአን አልፈዋለችኮ ዘገየህባት ለስራ የወጣ እንዲህ እልም ጭጭጭ ይላል ።ሴት ልጅ ካመረረች አትመለስም ትችላለች "እረባክሽ ትተሽ ዉጭ" ስትባል በቀላሉ ትታ የማትሄድ ናት ከቆረጠች ደግሞ አከተመ!!!!!! ብዙ እንደለፋች በፍቅራችሁ ነው የተረዳሁት አሁን ከስንት ጊዜ በሁአላ ስትሄድ ያን ያሳለፈችውን ስለምታስታውስ ጭራሽ ትፈራሀለች ፣ትጠላሀለች ። የሆነው ሆነና ልጅ ካለ ልጁ ባታሳድገውም አባቱ ስለሆንህ ስላደገ መወሰን አለመወሰኑ የሱ ፍላጎት ይሆናል እሱአ ስለተጎዳች ብቻ ሁለቱን ባታለያያቸው መልካም ነው "የፈሰሰ ውሐ አይታፈስም " ምን ቢሆን ያለፈው አልፉአል አትቀይሪውም ።እሱም ተቀይሮ ተፀፅቶ ተቆጭቶ ስለመጣ አባት እና ልጅ ይገናኙ ።ይሄን የምታደርጊ ለልጅሽ ደስታ ጭምር ስትይ ነው። ሞቱአል ያልሽ አድራሻው ስለጠፋብሽ ሁሌ እንዳይጠይቅሽ ለመገላገል ነው። ግን ህይወት እንዲህ ናት እግዚአብሔር አመጣው ። ስለዚህ እንዶገናኙ ፍቀጅ የልጅሽን ደስታ አታጠውልጊ ። አንተንም እግዚአብሔር ለንስሐ እንደሚያደርግልህ እምነቴ ነው ሌላ ህይወት ጀምረህ መበርታት አለብህ ። ልጅህን ታገኛለህ በእርግጠኝነት አይዞህ ።ያለፈው አልፎአል በፀፀት እራስህን አትጉዳ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ይርዳህ በሰላም ለመገናኝት ያብቃህ አመሰግናለሁ🙏
@denkiesile3954
@denkiesile3954 2 жыл бұрын
መፀፀቱ ጥሩነው ካንገት በላይ ካልሆነ አንዳንድ ወንድ ፀባየኘ ሴት ሲገኙ ይቀልዳሉ እኔ ፀባይ ስናያ ከሚሉት አንዱነው በጣም ጉድኞየን አጥፈቶ እያየሁ እንኳን ቀስ ብየ ነበር በትግስት ጭራሽ ትግስቴን የወሪማዳመቃይ አደርገው ያሽፈ ነበር በጣም እወደው ስለነበር መሆን ይለብኝን ሆንኩለት በጣም ታገስሆት እሱግን ጨራሽ እየጨመር አንድ ልጀ ወልደን አሁን ላይ ተለይተን ፀፀት አይስማኝም መሆን መታገስ ይለብኝን ይህል ሁኛለሁ ልጀ ይዙ ወደ ቤተስብ መመለስ ቤከብድም አማራጭ የለኝም ነበር ልጀን ለማሳደግ ቤተስብ ምንም ልጀን ስለማይጠይቅ ሞቷል በይው ሲሉኝ አላደርኩትም እንዲውም ከተሽሽገበት በስልክ አፈላልጉ ልጁን እንዲጠይቅ አደርኩ በስደስት ወር ነው ይዘው የወጣሁት በስባት አመቱ አባቱን አስተዋወኩት ይሆን እንጂ አሆንም አባት ተብየው እንደ አባት አልሆነለትም በዚህ በጣም ይስማኘል ሀላፉነቱን ለኔ ብቻ አድርጉ እሱ እንደፈለገ ይኖራል በአፉ ግን ልጅ አለኝ ይላል ልጅ በውሪ አይድግም ለማሳደግ መውጣት መውርድ ይጠይቃን የሚፈልገውን ማማላት ላንዳንድ ወንዱች ምክሪነው እባካችሁ የማሳደግ ሀላፊነት የጋራ ይሆን አይገርማችሆም እኔ እንደሱ ልጅ እኳ አለኝ እይልዩ እስር ጊዜ አላወራም ስራየ በተግባርነው እግዜአብሔር ይመስገን ለሱ ይብላኝ እንጂ እኔማ እናቱ አለሁለት እግዚአብሔር ይመስገን
@woynimokonen352
@woynimokonen352 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርሙኝ ወዶቹ እኔ አሁን ላይ ሆኝ ሳስበው ነው የሚቆጨኝ ይላሉ😏 እረመጥ ውስጥ አንከባለው እንደራሳቸው ፈቃድ ከኖሩ ቡሀላ🙄 ለማንኝውም ከልጂህ ጋር ፈጣሪ ያገናኝህ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
😁😂😂🤭
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
እንግዶችኽን ማስተናገድ ትችልበታለኽ በርታ እርጋታኽ ደስ ይላል ለእንግዳኽም መልካም እድል
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ልቦናይስጣችሁ ወንዶችየ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
በል አሁን ወንድምህን አታኩረፈው ለወንድምህ ደውለህ እንኳን ደስ አለህ አለህ ልጀ ተገኝቷል በለው ወንድምህ ምንም ጥፋት የለውም ምክኒያቱም ቤተሰቦች በሰላም አላናገሩትም ስለዚህ ለወንድምህ አትፍረድበት አታኩርፈው እንኳን ደስ አለህ ።
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 2 жыл бұрын
መጀምሪያ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አወይ ወንድ ልጅ የሴት ልጅ እንባ የት ያደርሳችሁ ይሆን ሴት እራስሽን ተንከባከቢ ለራስሽ ጊዜ ይኑርሽ ወንድ ያው ወንድ ነው ልክስክስ ሁሉም አይደልም አሉ በጣት የሚቆጠሩ ወንዶች በቁም ማቃጠል ነው
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች መጀመረያ ልሙትልሽ ልንጠፍልሽ ትሉና በጃቹ ከወደቀች በሃላ አይንሽ ላፈር ካሰረገዛቹ በሃላማ አይወራ እሳን ትቶ በድጋሜ ሌላ ፍለጋ ስታ አለች እንደኔ በወንደ ሂወታ የተመሰቃቀለ 😭
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ችግራችሁ ይሄ ነው መጀመሪያ ልብ ትሰብሩና ቡሀላ ልመና
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
ልክ እንዳንተ የበደለኚ አሁን በሚዲያ አፈላልጎ መጣ ግን የሚገርመው ቢፀፀትም አሁንም ከመደደል ወደሗላ አላለም እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ እሱ አንተ ያለበት ነው ያለው
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ያደገውን ልጅ ማንም ይፈልገዋል በልጅነት ነበር መያዝ እናት አፈር በልታ አሳድጋ ሲበቃ ችግሩ አሐሁ ማለት አይገባኝም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Eyohawech betam serat yalew dess ye emle Media new
@frykhalifa
@frykhalifa 2 жыл бұрын
ሰው ሁኑ ፍፁም የለውም ሰው ይሳሳታል ሰትቶን ከመን ደሞ ሊላ ምንም የለም የይቅርታ ልብ ሊኑር የገባለ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ስው ሁኑ ፍፁም የለውም ስው ይሳሳታል ስት ቶን ከመን ደሞ ሊላ ምንም የለም የይቅርታ ልብ ሊኑር የገባለ
@kidstkidst5682
@kidstkidst5682 2 жыл бұрын
ወንዶች መቼም አይፀፀቱም እርግጠኛ ነኝ አውን ሌላ እይወት ስለጀመርች ነው የተሰቃየ እመሙን ያቀዋል ሴጣን እኮ ይቀናባቹአል በግፍቹ ውላችንም ተሰቃተን ግን ልጃችንን አልጣልንም ጨካኞች ውሾች ፈጣሪ ይፍርድባቹ የልጅ አምላክ ይበቀላቹ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ግፈኛ አብሬው ሆኜ በላዬ ላይ ሲማግጥ ኖሮ የተሻለ ሂወት ስኖር አላስኖር እያለኝ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
እኮ አዉን እኮ ይፍልጋት ኑር ስላልትምችው ነው አዉን ልጆ ትልቅ ስልዎን ነው ከንቱ ውንድ 😏😏😏እንዳንተ አይነት ውንድ ትባላቸው እንጂ አትምትጥኑም 😏😏የ ልጅንም አይምሮ የ ሴትንም አይምር ነክተው እንደ እቃቃ ተጭውተው እንደ እቃ ጥለው 😏😏ከዛ በ እርጅና ዉይም ሳይምቻቸው ሴቀር አብት በልው ሲመጡ አፋችው እንደ ማር 😏😏😏
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
@@user-if3hn7xc1v 🥺🥺🥺🥺🥺
@lulukebede1713
@lulukebede1713 2 жыл бұрын
አንዱ አባቴን በየት ላግኝ ይላል አንዱ ልጀን አይ አንች አዱኒያ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Ayzoh wendema Geta yeredahal
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 2 жыл бұрын
አብረው እያሉ ለአይናቸው የሚጠሉትን ልጅ ወይም ቤተሰብ ሲለዩ መከራ ኩባያ ትቶ እንደመሄድ ቀላል ነው ለእናንተ ልጅ ጥሎ መሄድ ከዛ ዞረው ዞረው አልሳካ ሲላቸው እዬዬ ልብ ይስጣችሁ እንደዚህ አይነት ወንዶች ለማንኛውም ግን ቢረፍድም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ቢያንስ ለህሊና
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 жыл бұрын
እየሀ ሚዳ ግን ሚዳው የመግሰት ነው ወይሰ የግል ሰወች እየተቀያየሩነውሳ
@bontuseyoum7037
@bontuseyoum7037 2 жыл бұрын
Geta yebark
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
ትንሽ ሼም ነገር የለህም ይህን ሁሉ አመት ኑረህ ልጂን ስትል ቀልደኛ ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ቱልቱላ ይሂኔ እሶ ስንት ችግር አይታ ነው ያሳደገችው አሁን ወይ ልጅህ አግብቶል አርፈህ ተቀመት እሶን ግን አለማድነቅ አይቻልም ቆራጥ ነች ሴቶችዬ ሁላችንም እንዲህ ቆራጥ ብንሆን ወንዶች አይጫወቱብንም።ልጅቶን የት አግኝቼ ላድንቃት አሁን አንተ የተቃጠልከው ካንተ በልጣ ስለተገኝች ነው ፀፀት ገደለኝ ትላለህ ወሬኛ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 жыл бұрын
ጭንቅላቴ አልበሰለም ይላልደ ይሄው ጸጸት አበሰለሀ ደግ ሆንክ ሲያንስህ ነው ሁሉም ወንዶች ለካ አንድ ናቸው ሰው ሲያረጅ ልብ ገዛህ ቱቱቱቱ ማፈሪያ ልጅህን ብታገኘው ምን ልትለው
@workabekele5370
@workabekele5370 2 жыл бұрын
አቤት ስንቱን መከራ አሳልፋ ይሆን . አይ ሴት ልጅ ያለብን ስቃይ . እናትነት እዉነት አባት እምነት ይባላል. ከዚኸ አሜሪካ በምኖርባት ሀገር ጥቁር አሜሪካን አብዛኞቹ ወንዶች ልጅ በየቦታው ይወልዳሉ ግን እናት ናት መከራ አይታ የምታሳድግ . ወንዶች ልጆች ለናታቸዉ ይሞታሉ በጣም ነዉ እናታቸውን የሚወዱ ግን ምን ዋጋ አለው እነሱ ሲያድጉ በየቦታዉ መዉለድ ይጀምራሉ በተራዋ እናት ብቻዋን ታሳድጋለች ..... እያለ ይቀጥላል
@tekludrar6188
@tekludrar6188 2 жыл бұрын
ሌቦች ሁላቹ በሴት መጫወት ደስ ይለቹዋል እድመዉ ከጨረሱ ይጸጽተኛል ምናምን ምንይጠቅማል ለሷ ጸጸትህ ይዘህ ኑር
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
ሰው ግን ተቃራኔ ነው ልበለው አንዱ ሌላ ሌላ አዱ ድራሱን ያጠፋል አዳዱ እዲህ አለ አንድ አርገን!!!
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827ልክነኝ አድል
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827 እንተዋወቅ !!
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ድፍረትህ ልጄን ብለህ መምጣትህ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
ምን ማረግ አለብኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
እንደምታስበው ቀላል አይደለም የአባትነት ፍቅር ማጣት ስለደረሰብኝና ስለማውቀው ነው እግዚአብሔር ልቡን ካራራልህ ሞክር
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
@@saranigatu6037 እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ አሜን
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
እኔ ለእደዚህ አይነት ሴት እምመኝዉ ጀግና ሆነን በልጠን ናቸዉ መገኝት ነዉ ሲበልጦቸዉ ቅጥል ይላሉ ባል እኳ ቢሆን በዲሎ ከሄደ ፎአ ብትን ነዉ
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 2 жыл бұрын
Egzabhir yagezeh endet teru saw nah
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ ስደት?? ስንቱን ያለያያል ? ስንቱን ያገናኛል???
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ያጠፋል ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አይደል ተረቱስ ዋናው መፀፀቱ መመለሱ ነውና እስከ ወዳኝው የሚክዱ ልጆች አባተን አንጡ እኔ ማነኝ ኬት ነው የመጣሁት እያሉ ለአይምሮ ጭንቀት የተዳረጉ ስንቶች አሉ እናም ዋናው መፀፀቱ ስለሆነ ከዚህ በፍት የተፈጠረውን እግዚአብሔር ይቅር ይበለህ በሰላም ለመገናኘትም ያብቃችው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አሉ ኮምንታተሮች እያስተዋላችው ፃፉ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ ዛሬ ከልጄ ጋር እገናኛለሁኝ
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 2 жыл бұрын
የኔ ባል ቢጤ ነህ የኔም ባል ልቤን ሰብሮ ህይወቴን አበላሽቶ ሌላ ሴት አግብቶ አሁን ማሪኝ ይላል ፀፀት ሊገለው ነው
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
እዳመሌሽው እዛው ይቃጠለ ዝበይው
@mataa.a4126
@mataa.a4126 2 жыл бұрын
Bangar wolu Egezeyaber. Malkam now. Char yasamaki. Ayewoiki. Yezagil.
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Misken Fitare Amelek Yegenaghek
@marymarie7500
@marymarie7500 2 жыл бұрын
እስይ ደግ አደርገች እንኩዋን ከለከለቺህ አሁን መተህ ልጄን ስትል አይከብድህም አንዳንድ ዎንዶች ነገር ስራችሁ ይደብራል ቀፋፊ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አንድ ቀን ወትት ሳይገዛ ካደገ በዃላ ልጀ ጉድ እኮ ነው_
@hanakiros8788
@hanakiros8788 2 жыл бұрын
ልጅ ተወልዶ እማያድግ ይመስላቹአል ይኤኔ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ቆይተህ አሁን ልጅ ምናምን ትላለህ (ጉበዝ እዳታሳይው) ።
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
እድል ስታሀለች እልተጠቀምክም ሴትን መይዝ በጥንቃቄ
@bontuseyoum7037
@bontuseyoum7037 2 жыл бұрын
Wendeme betam gobezneh sorry sealkat gomez adenkhalew ahun getan becha teyekew negerew edebedelk geta eyesus yeredahal
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
ምፅ!!!!!!
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
አንዴ 1995 or 1985 አይ ሰዉ
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
አንዴ የተሰበረን ልብ መጠገን ከባድ ነው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እንዴ የተስበረን ልብ መጠገን ከባድ ነው
@umabdellahumabdellah8705
@umabdellahumabdellah8705 2 жыл бұрын
Please bro hazetengaw interview stareg aschers atften
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነው የተፀፀተ ሰው ስላየን ከስንት አንዱ ነው ያፈሰሰውን የሚለቅመው
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ኧረ በሰክህ በስሜቷ ስትጫወት ቆይተክ አሁን ባነነክ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ስሜቷን ጎድተኀዋል ባይሆን ልጅህ አባትነትክ በስም መነጠቅ የለብህም !!
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 жыл бұрын
እኔ ነቀምት ነኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
አሆን ፍናቱ ቦታ ልትቀይር ትችላለች ልጁ ሙሉ ስሙ
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እርጋታ ደስ ሲል
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
እኔንም አቅርቡኝ
@asiyakebede2730
@asiyakebede2730 2 жыл бұрын
Chodan yemayakew yelem egziyabher ke lijek yagenagnik asifelagi kehone ye chondan silk teyike lekalew
@user-qh4zc4vl7g
@user-qh4zc4vl7g 2 жыл бұрын
ደሞ ድፍረቱ ሲናጀር አያፍርም በአሁን ስአት በልጣህ ይሆናል የለደምከዉ ምድረ ጥቅመኛ ሁላ የኛ የሴት ልብ መጠገኛ የለዉም አንደየ ተተጎዳን🤔
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Chondan aeikalehu le ehitu elikilihalew
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ሴት.ቻይናት.ከቆረጠች.ግን.ወደሆላ.አትመለስም.
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የምለው ሴትን እንደ መጫወቻ ነው የምታዩት፣ ልጅ አስረግዘህ ስታበቃ ፣ ልጅህን ከተሸከመችው ሴት ጋራ ሳትስማማ ፣ ጥለህ ለስራ ሌላ አገር መሄድን ምን አመጣው??? በወረቀት መጋባት ቀረ ማለት ነው??
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 жыл бұрын
አንተ በመጀመሪያ ጥፋተኛ ነህ ልጄ ስትል ማፈር ነበርብህ አስረግዞ መጥፋት ወንጀል ነው እናትዬዋን ይቅርታ ጠይቅ ከዛ ልጅህን የማግኘት እድል ይኖርሃል እንዴት አሳምሃት እንደሄድክ አታውቅም እስቲ አርግዛ በባዶ ቤት ብቻዋን ያማል እናንተ በሄዳችሁ ቤት እያሳቀፋችሁ መጥፋት ሲበዛ ጨቃኞች አረመኔ ናችሁ 50% እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@bontuseyoum7037
@bontuseyoum7037 2 жыл бұрын
Gomez abat neh
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН