የመምህራኑ ትንቅንቅ! | የቅዱሳን ምልጃ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? | “በፃድቃን ትከሻ የሚገባ መንግስተ ሰማይ የለም” | Haleta tv

  Рет қаралды 30,070

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

4 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 759
@YohannesHunde-fr6yi
@YohannesHunde-fr6yi 4 ай бұрын
መሪጌታ እውነት ትልቅ ሰው አንባቢ እና አስተዋይ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
እባካቹህ ሰዎች የማንም ደጋፊ ወይም አድናቂ ለመሆን ሳይሆን እውነትን ለመረዳት ፈልገን እናዳምጣቸው ፡፡
@user-if6sg6py7o
@user-if6sg6py7o 4 ай бұрын
እኔን መሳይ ሰው ተገኘ ተመስገን👌❤
@tarikuyeneneh3740
@tarikuyeneneh3740 4 ай бұрын
Ewunet lemenager betigist semahu endante gin...muse liyasgenezb sayhon liyasit new ewuketun yemitekemew beza lay yehone tikim kertobet yimeslal yanin teredahu
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
እኛ ሀበሾች ጭንቅላታችን በጣም በትችት የተሞላ ነገር ግን ጠለቅ አድርገን ከማሰብ ይልቅ የሰዎችን ሀሳብ ማንቃሸሽ ለምን እንደሚቀናን አይገባኝም ! ወንድሜ ስለሙሴ ሳይሆን ስለ ሃሳብ ቆመህ ሀሳቡን በሀሳብ አፍርስበት (ተቃወም ) እንጂ ሙሴ እንዲህና እንዲህ ይመስለላኛል ማለት ምንም አይጠቅም !
@getachew777
@getachew777 4 ай бұрын
እምነታችን በሚለው ፕሮግራምህ ብዙ አስተማሪ ሃሳቦች ስለሚንሸራሸሩ ሁልጊዜም በናፍቆት ነው የምጠብቀው ተባረክ
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db 4 ай бұрын
የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 ай бұрын
አሜን 🙏🏾
@RahelAlene
@RahelAlene 4 ай бұрын
እንዲ አይን ያፈጠጠ ከሀዲ አላየሁም 🙈 ከመማር ይልቅ መገልፈጥ ይወዳል ሲያዳምጥ እራሱ በጉራ እና በንቀት ነው ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 ай бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰው ያነባል ይመረምራል ! በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ የውሸት ትርክቶች እየወጡ ነው !!! እግዚአብሔር ይመስገን ምስኪን ህዝብ ቄሶቹን አሜን እያለ ተረታቸውን ይሰማል !!
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 Ай бұрын
Rachel ምን አድርገሽ ነው የሰማሽው ደግመሽ እንድትሰሚ ጋብዥሻለው ፫ ጊዜ ያኔ ይገባሻል።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መጋቤ ሐዲስ ምናሴ ታደስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henatube2249
@henatube2249 4 ай бұрын
ሀሌታ ቲቪ በጣም ብዙ እየተማርን ነው ቀጥሉበት
@user-pmlord22
@user-pmlord22 4 ай бұрын
አገልጋይ ሙሴ በርታ ጌታ ማስተዋል ያብዛልህ
@efiethiopia5434
@efiethiopia5434 4 ай бұрын
ሰላም ሃሌታዎች ! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ! ውይይት ማስጀመራቹን አደንቃለሁ ! ነገርግን በ ኦርቶዶክስ መምህራን ስትመርጡ ፌር አደለም ስንት የውይይት ልምድ ያለው እና እውቀት ያለው ሞልቷ ከየትም እየሰበሰባቹ ከኦርቶዶክስ ወገን ማረጋቹን አልወደድኩትም! ምናልባትም! የ ፕሮቴስታንት ቻላን ስለሆነ እንድንጠራቹ ያስገድደናል! ስለ ጌታ ብላቹ ሰውም ስትመርጡ ፍትሃዊ ኦርጉት!
@selamgebretnsae6880
@selamgebretnsae6880 4 ай бұрын
Betam ewnet new sera aelew
@1ab12
@1ab12 4 ай бұрын
ትክክል ከርእሱ ጀምሮ ሆን ተብሎ ነው
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
አረ ኤፊ ቤ/ክ አገልጋይ ብላ አስተምራ ያበቃችውን እንዴት የተሻለ ሌላ ትላለህ
@Ras-ec6zq
@Ras-ec6zq 4 ай бұрын
ልክ ነህ::በጣም አራዳ አራዳ የሚጫወት ቻናል ነው:: ከተሀድሶ ወገን ወይም ከprotestant ጥሩ ተከራካሪ ከኦርቶዶክስ ወገን ደሞ ተቃራኒ::😁😁 ከኦርቶዶክስ ሊቅ ሆነው ግን ደግሞ የማስረዳት እና የመከራከር ብቃት የሌላቸው ይኖራሉ::
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
ለማንኛውም ሁላችንም ብንሆን ከሁለቱ ሳይድ አዳምጠን ሚጠቅመንን መውሰድ አራዳ ያደርገናል እንጂ የአርሴናልና ማንቼ ሙድ አይነት በብሽሽቅ ና በደጋፊ መንፈሳዊውንም አውቀን እንደጨረስን ለመፍረድ ባንቾክል አይሻልምን ! አትፍረድ ይፈረድብሃል ፡፡ ፈረጃ የሚሆን አውቆ በራሱ የቆመ ሰው ማለት ነው ፡፡
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 4 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽና 🙏🏿
@pesefor8707
@pesefor8707 4 ай бұрын
Ye EGIZABIHERIN KALI be gileh matinat alebih megabi weyim sewi layi menitelitel keteteyakinet ayadinim Nika
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 4 ай бұрын
ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ያምልዳሉ እንዴ ተብሎ ሲጠየቅ ምንም አይነት ከመጽፋፍ ቅዱስ ክፍል አልተናገሩም🤣🤣🤣
@mikiasgebru9814
@mikiasgebru9814 4 ай бұрын
1 ነገሥት 11÷13 "ነገር ግን ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊትና ስለ መረጥኋት ስለ ኢየሩሳሌም ለልጅህ አንድ ነገድ እሰጣለሁ እንጂ መንግሥቱን ሁሉ አልቀድድም።" ቅዱስ ዳዊት በህይወት ነበር?? እንኳን ቅዱስ ዳዊት ኢየሩሳሌም ከተማዋ እንኳን ለመዳን ምክንያት/ አማላጅ ሆናለች። ማቴዎስ 22÷31 "የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።” ቅዱሳን ህያው ናቸው። በስጋ ቢሞቱም በነፍስ ግን ሕያው ናቸው። እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልን።
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 3 ай бұрын
ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው፣ ብቻውን አዳኝ ነው!
@ynunutube8924
@ynunutube8924 4 ай бұрын
እውቀቱ ማነፅር ከለለው መስለ 😢 በስመአብ ይህ ስውዮ በጣም መምህሩን እየናቀነው ምን አይነት እምነት ነው የያዘው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
@user-gc5sd8yj2b
@user-gc5sd8yj2b 4 ай бұрын
አለም የዳነው በእየሱስ ክርስቶስ ነው። የእየሱስ ክርስቶስ መኖር የጀመረው ከማርያም ማህፀን አይደለም ።ጥንትም የነበረ ዛሬም ደግሞ ያለ ለዘላለምም የሚኖር እውነተኛ አምላክ ነው ሃሌሉያ🙏🙏🙏
@danijesus264
@danijesus264 4 ай бұрын
ሀሌታዎች እያቀረባችሁ እና እያወያችሁ ያለው ነገር በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት...
@abdelazizrameto
@abdelazizrameto 4 ай бұрын
ይሕ ፕሮግራም ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ኦርቶዶክስን በምን ላግኛቸው በምን ስተት ላግኝባቸው የሚያስብል እርስና ሰዎችን ነው የሚያቀርበው አወያዩ መረሳት የልለበት ፔንጤ ነው እና መጀመር የነበረበት ውይይት በነገረ ሥላሴ ነገረ ስጋዌ በዋና ዋና ዶግማዎች ነበር የኛዎችም አስቡበት
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መጋቢ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 4 ай бұрын
ሂሊናሽን በትክክል መጠቀም ጥሩ ነው
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 4 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@fila5605
@fila5605 4 ай бұрын
seriously ????????
@EthioUtube20
@EthioUtube20 4 ай бұрын
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።” - ኢሳይያስ 29፥13
@alemayehutadesse638
@alemayehutadesse638 4 ай бұрын
ቢያንስ እዉነታዉን ተረዳዉ ዉይይቱን ከሰማሄዉ።
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 4 ай бұрын
ተባረኩ እንደዚህ አይነት ውይይት ይብዛ እባካችሁ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ይሆናል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@samsonbelay1290
@samsonbelay1290 4 ай бұрын
መርጌታ ሙሴ የሚናገሩት በእውቀት ነው።አቶ ሆነ መሪጌታ አያሳስብም
@fikrukelbessa9779
@fikrukelbessa9779 3 ай бұрын
ከዚህ ኀላ ትወልድ በተረት አይሸወድም
@user-pz3qv8bx6r
@user-pz3qv8bx6r Ай бұрын
ትክክል ነው መሪጌታ ሙሴ።በርታ እ ውነትን ይዘሀልና በርታ።እውነት አሸናፊነው ።ደሞ እውነት አርነት ያወጣል።
@GechoBaba
@GechoBaba 4 ай бұрын
Mergeta Muse God bless you!!!!!!!! Amazing !!!!!!!!!
@samuelmeku1231
@samuelmeku1231 4 ай бұрын
ewnet slekhdeth bleh beemneth maymeslh ga attebaber
@eyerusalemtekeba3781
@eyerusalemtekeba3781 4 ай бұрын
#እውነት እንደዚህ ሲነገር ደስስስስ ሲል! መሪጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክዎ ይቀጥሉበት! ዋጋዎ በሰማያት እጅግ ታላቅ ነው! እውነትን ላለመመስከር በመጣመም መሄድ ግን አወይ መጨረሻው እንዴት ይከፋ! እውነት ክርስቶስ ነው ስለዚህ የምናጠናው፣ የምናምነውና የምንመሰክርለት ምንድነው በማለት ቆም ብለን ሰዎች ሁሉ እንመርምር ። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ ራስን ማግኘት መልካም ስላልሆነ ከመጽሐፉ ለህሊናችን የተመሰከረውን እውቅና እንስጥ። እውነትን እንግለጥ!
@user-wm9ni3ri9z
@user-wm9ni3ri9z 8 күн бұрын
ባለማወቅ ዘምኔ ተበልቶ ነበር በእውነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን እውነቱ ገባኝ
@bernabas2763
@bernabas2763 4 ай бұрын
ራእይ 14፥13 “ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።”
@user-zc5ik3gg8p
@user-zc5ik3gg8p 4 ай бұрын
ተሐድሶ በፊት ቅዱሳን አያማልዱም ነበር አሁን በህይወተ ሥጋ እያሉ ያማልዳሉ ማለት ጀምረዋል ተመስገን ነው
@kassahunwondu3979
@kassahunwondu3979 4 ай бұрын
ድፍረት ካለ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን፣ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ፣ የኔታ እሸቱ አለማየሁ............. እነዚህን የጠቀሰኩት የቤተክርስቲያኗን ት/ት ጠንቅቀው የሚያወቁ ስለሆኑ እና ትምክታችን ግን እግዚአብሔር ነው!
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 4 ай бұрын
ስለሚጮህ የሚያውቅ ይመስላል እንጂ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ለዚህ አበጋዝ ይምጣለት እኔ እበቃዋለው 😂
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 4 ай бұрын
​@@TsegayeKassa-id7km በመልክ ከሆነ ምንአልባት ልሆን ይቺላል በእውቀት ግን አንድ ሰንቤት ተማር ይበቃል ሌላ ትልቅ መምህራን አይስፈልግም እሺ
@AfroEyob
@AfroEyob Ай бұрын
@@TsegayeKassa-id7kmና tiktok live ላይ ከእነ አኬ ጋር ተወያይ ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሻል😂
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Ай бұрын
እንደነዚህ ዐይነቶቹ ናቸው ሀይማኖት ውስጥ ተሰግስገው ሕዝብን ገደል የሚከቱ ምን ዐይነት አሳፍሪ ሰውየ ነው መሪ ጌታ ሙሴ ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤
@tiruworktd7083
@tiruworktd7083 4 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይባርኮ ማስተማሩ ከዚህ አቶ ሙሴ ከሚባለዉ ሰዉ ባይሆን ጥሩ ነበር ለምን በቲክቶክ መልስ እስኪጠፋበት አፋጠዉት ነበር ያንን እዩት
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 4 ай бұрын
መርጌታ ሙሴ መንበሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ብዙ እየተማርን ነው ።
@kassahunwondu3979
@kassahunwondu3979 4 ай бұрын
ግራ የሚገባኝ ነገር ተሃድሶ ከኦርቶዶክስ ሲወያዪ ዳኛው ፖሮቴስታንት??? ከዚያም ቤተክርስቲያንቱን እናውቃለን(ሳያውቁት) በሚሉት ተሃድሶ(ኦርቶዶክስ መስሎ ለፖሮቴስታንት የሚጫወቱት) ቤተክርስታያንን ማዋረድ፤ የቤተክርስቲያኗን መምህራንን #መዘርጥ፣ መናናቅ እና ማዋረድ(አንተ ብሎ መጋቤ ሃድስ፣ መጋቤ ብሉይ አይነት ነገር)፡፡ ስለዚህም እዚህ የሚትገኙ መምህራን አስቡበት!!! ለእነ ሙሴ የሰንበት ተማሪ በቂ ነው፡፡
@iktis3943
@iktis3943 4 ай бұрын
የፕሮግራሙን ዓላማ ተረድተኸዋል። ባለፈው ውይይት ቤተክርስቲያኗን እና መምህሩን ደህና አርጎ ስለሰደበለት ነው ሙሴን ደግሞ ያመጣው። ስድብና ትዕቢቱን ሲያይ አዋቂ መስሎት። ጥሩ እውቀትና የክርክርልምድ ያላቸውን ኦርቶዶክሶች አንዴ ካየ ደግሞ አያመጣም። መምህራኑ የስብከተ ወንጌል እንጂ የሙግት አካሄድ ልምድ ስለሌላቸው ስራዬ ብለው የፕሮቴስታንቶችን ት/ት ስለማያጠኑ በደንብ አይሞግቷቸውም፤ ለማስረዳት ይጥራሉ እንጂ። ጋዜጠኛው ከልብ እውነትን ፈልግ፤ ድራማው አይጠቅመንም ትልልቅ ሰዎች ነን ።
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 4 ай бұрын
የእወነት መዳሃን አለም መጨረሻቺን ያስምሪልን 🙏ሙሴ ልቦና ይሰጠህ ከተዋህዶ የወጣ ሰው ተእግሰትም መስተዋሉም የነጠቃል😢
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
የበላኢሰም ታሪክ አይዘገንንም ! 78 ሰው የበላ በምንም ታአምር ገነት ሊገባ አይችልም ፡፡ እስኪ ከ 78 መሃከል እኔ ብኖር ብለን እናምጣውና እናስብ !
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 4 ай бұрын
​@@habtamusium8646 በጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ስንት ሰው ገድሎ አሰቃይቶ በምድር ፍርድ ከወንጀሉ ብዛት በሞት እንዲቀጣ ተወስኖበት የነበረው በአንድ ቃል ነው የዳነው ፣በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሎ።እና እንደ አንተ አይነቱ ተነስቶ ይሄ ሰው መዳኑ አይዘገንንም ሊል ነው።እንደ እግዚአብሔር ምህረት እንጅ ሁላችንም ሀጢአትን ሰርተናል፣በድለናልም።
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 4 ай бұрын
Kkkkkkkkk🙄
@habtamusium8646
@habtamusium8646 4 ай бұрын
ማስሪ የበላኢሰብ ታሪክ ግን እውነተኛ ነው ወይስ ልብወለድ ይመስልሻል !
@zerihunbayelign8647
@zerihunbayelign8647 4 ай бұрын
ተሀድሶና ፕሮቴስታንት የሰናፍጭ ቅንጣት ልዩ ነት እንደሌላቸው በውይይቱ ተረድቻለው በጉን ከተኩላው እንድን ለይ አድርጎናል በርቱ ሀሌታ
@solomonsolomon2814
@solomonsolomon2814 4 ай бұрын
ቅዱሳን እንደሚፈርዱ ቃሉ እየተናገረ ስለትንሹ ምልጃ ይከራከራል ¡
@SolomonSole-nl6xr
@SolomonSole-nl6xr 4 ай бұрын
ምልጃን ነው ትንሽ ያልከው? 😂
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
awo tinsh new ante slene titseliy yele. mamaled malet degmo andu slelelaw metseley new.
@solomontekola2123
@solomontekola2123 4 ай бұрын
I admire you for your resourceful media. It gaves me to turn my eyes from looking at what is worthless news and focus and learn from ecclesistics power house such as this one. Many Blessings to you Brother!
@user-nw4il1nq8s
@user-nw4il1nq8s 4 ай бұрын
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-21
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 4 ай бұрын
Haleta TV Egziabher abzito yibarkachihu.
@traveller7039
@traveller7039 4 ай бұрын
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” - ማቴዎስ 22፥29
@tad.27
@tad.27 4 ай бұрын
Muse z genius one
@EsraelBB
@EsraelBB 26 күн бұрын
መርጌታ ሙሴ እባክወ ከሚመጥነወ ሰው ጋር ይቅረቡ ሌላ ጊዜ። ፀጋ ይብዛልወት 🙏🙏🙏
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 4 ай бұрын
እንደዉ እንኳን አምላክን የወለደች ንፅህት እመቤታችን ማርያምን ለማክበር ይሁንና እንደ መጋቢ ሐዲስ ምናሴ ያሉ እዉቀትና ማስተዋል ያላቸዉን እንቁዎች ወልደዉ ላሳደጉ ቤተሰቦች እኮ ክብር ይገባቸዋል ምክንያቱም የዘመኑን ተኩላዎች በእየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እየሰበሩ የሚጥሉልን ብርቱዎች ናቸዉ እስኪ እንደእነዚህ ያሉ ፍሬዎችን ከየቤታችን እንዲወጡ እንትጋ እግዚአብሔር መጨረሻዎትን እዲሁ እንደ አማረ ያስፈፅምልን🙏🙏🙏
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 4 ай бұрын
አቶ ሙሴ ግን ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው? አንተ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለህም! አንተ ከቤተ ክርስቲያን የወጣህ፣ የበግ ለምድ የለበስህ ተኩላና ተሃድሶ ጴንጤ ነህ። ስለዚህ ኦርቶዶክስ ነኝ ከሚለው ቅዠትህ ውጣ!
@user-ev6wu6jw9d
@user-ev6wu6jw9d 4 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናዎ ሙሰ ፖለቲክስ ሰራ ሸቃጭ ነዉ
@adeyamtaye831
@adeyamtaye831 4 ай бұрын
Yes batam new swen yemnkw
@GechoBaba
@GechoBaba 4 ай бұрын
Haleta TV God bless YOU!!!!!!!!!
@markeshawyiheanew2148
@markeshawyiheanew2148 4 ай бұрын
ሙሴ መንበሩ የፕሮቴስታንት ተከፋይ ሰው ነው ። ጥርት ያለ ፕሮቴስታንት ነው ሲናገር ግን በእኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይላል ቤተክርስቲያን ከምንፍቅናው ምክንያት አውግዛ የለየችው መናፍቅ ነው ። ለእርሱ የሰንበት ተማሪዎች ይበቁት ነበር ።
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 4 ай бұрын
ወይ ኦርቶ😭😢የኦርቶ መምህሩ ግን ምስኪን ምንም አያውቅም ጨዋ ነው🤫🤔እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ የእግዚብሔር መንፈስ ያብራላችሁ 🙂 መምህር ሙሴ የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልዎ😍
@user-xu1jx6ei8e
@user-xu1jx6ei8e 4 ай бұрын
እውቀት የሌለው ሰው ማስተዋል ሚባል ጭራሽ የለውም ሙሴ ስለተንጨረጨረ ያውቃል ብለህ ከሆነ በጣም ተሳስተሀል😅😅ኦርቶዶክስ ትህትና ናት እሺ አወቅ
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f 4 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ መናፍቅ ተዋህዶን አይችላትም
@HxShd
@HxShd Ай бұрын
ሸጣን ቢጮክም አያቸንፉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 16 күн бұрын
ሰውዬው ሌላ ወሬ ተወውና ሁለት የብረት እቃ የአሸዋ ድንጋይ አድርገህ እየው አንዱ ሙላው አንዱ ደሞ ትንሽዬ ከዛ ማነኛው እንደሚጮኽ ተመልከት 😅😂😂😂ሚጮኸው ያ ጎዶሎ ነው ጎዶሎ ስለሆናቹ ነው የምትጮኹት 😢😢😅😅😅😅😅
@ermiyastamru6054
@ermiyastamru6054 4 ай бұрын
ክርስትና ክርስቶስ ነው። ምልጃ በክርስቶስ እየሱስ ደም ብቻ እና ብቻ ነው።
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
በህይወት ያለ ሰው ያማልዳል ከሌላችሁም ነበር እንዴ
@amirsad4113
@amirsad4113 4 ай бұрын
መነጽር ያደረገው ሰውዬ ግን ስርዓትን ከየት የተማረው ነው ለመስማትም አይጋብዝም
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 4 ай бұрын
ዝም ብሎ ነው የሚጮኸው
@user-ze6lt1fm5v
@user-ze6lt1fm5v 4 ай бұрын
ሰው ከእምነት ሲወጣ ስርአት አይኖረውም ተቅበዥባዥ ነው የሚሆነው
@michaelwoldegerima1119
@michaelwoldegerima1119 4 ай бұрын
Ewnet keaymiro belay honobik nuw..siberalih yigebahal
@AserTomas
@AserTomas Ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛሎት
@user-pz3qv8bx6r
@user-pz3qv8bx6r Ай бұрын
መሪጌታ ሙሴ በርታ ጥሩ በረዳት መጸሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትአለህና እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን።ይህንን የግብፅ ግሳግስ እና የተሰፋ ገ/ስላሴ ኮተት አራግፍላቸው።ሰለዚህ በኤፌሶን 1:4መሠረት እግዚአብሔር የመረጠው ይድናል።እግዚአብሔር የረገመው ይጠፋል።አንተህ ግን ሕይወት ያለበትንመፀሐፍ ተናገር። ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦዋል።እርሱምክርሰቶሰ እየሱስ ነው።
@ellajaelias2869
@ellajaelias2869 Ай бұрын
መሪጌታ ሙሴ Great understanding !!!
@kaleb3028
@kaleb3028 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ሀይወት ያሰማልን
@Solomonabay
@Solomonabay Ай бұрын
ሃሌታዎች ቀጥሉበት፣ሰው ያሻዉን ይከተላል።
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 ай бұрын
መሪ ጌታ ጸጋው ይንብዛልህ !! ጥሩ ውይይት ነው !!!
@bruktesefaye
@bruktesefaye 4 ай бұрын
ወይ ሙሴ 😂 ዛሬ መሪጌታ የለም የሱ መድሃኒት ዘማርያም ነበር😂 እባብ ራሱ ባንተ ይቀናል ሀሌታ ግን ይመቻችሁ እያመጣችሁ ታሳጡታላችሁ ዞሮ ዞሮ ኦሮቶዶክስ ትምህርት እንከን የሌላባት ኩላዊት ነች።ደሞ አንድም የኦርቶዶክስ መምህር ድጋሚ አልጠራችሁም ሴራ ከሌለባችሁ በቀር ልምድ ያላቸውን እስኪ ጋብዙ እግዚአብሔር እኮ የሰውን ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ ነው ውስጣችሁን ያያል እግዚአብሔር አይሸወድም።መከባበር ከሌለበት ግን መምህሮቻቾን ባይመጡ መልካም ነው አይመጥናቸውም ከወረደ ሰው ጋር አብሮ መውረድ።
@zerihunbayelign8647
@zerihunbayelign8647 4 ай бұрын
ቆይ ቆይ ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ተብሉዋል ያ ማለት መልአክት ቅዳሱን ናቸው አይሞቱም በሌላ ቋንቋ ቅዱስ ገብርኤል ይማልዳል ቅዱስ ሚካኤል ያማልዳል እያሉ ነው ፔንጤዎች ተመስገን ነው ተመስገን ነው
@user-kl9rp4vc9w
@user-kl9rp4vc9w 4 ай бұрын
አቶ ሙሴ አፈ ቀላጤ ናቸው መጮህ ነው የሚያውቀው። ለመምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@samuelmeku1231
@samuelmeku1231 4 ай бұрын
dngln enem afe kelate mehonun nw yeteredahut
@user-mx1vi5ki7x
@user-mx1vi5ki7x 4 ай бұрын
ሙስዬተባረክ
@aynadisfirew1175
@aynadisfirew1175 4 ай бұрын
የግለሰብ ማንነትን እየጠቀሱ ያንን ክህነት ማንቋሸሽ ብልግና ነው ። የውይይትንም መርህ ይጥሳል
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 4 ай бұрын
የመናፍቁ ጋጋታ ኢየሱስ ያማልዳል ነው???? ወዮ ፍርዳቹን ፈራው
@YohannesHunde-fr6yi
@YohannesHunde-fr6yi 4 ай бұрын
ሮሜ 8:34
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 4 ай бұрын
ማማለድ በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው በመዋቲ ስጋቸው ማማለድ ከቻሉ ህያዊት በሆነችው ነፍሳቸው እንዴት ማማለድ ያቅታቸዋል ጌታችን እኔ ካደረግሁት የበለጠ ታደርጋላቹ ብሏቸዋል እንኳን ማማለድ። ጴንጤና ተሀድሶ ኦርቶዶክስን በምን እንቃወም የሚል አባዜ ስላለባቹ እንጂ ይሄ ተራ ነገር ነው።ድሮ አያማልዱም ነበር የምትሉት ጥቅስ የለም ብላቹ አስባቹ ስለነበር ጥቅሱ ሲሰጣቹ አይ በስጋ ነው እንጂ በነፍስ አያማልዱም አይ ጴንጤ😅 እሺ የነፍሱ ሲሰጣቹ ምን ልትሆኑ ነው?
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
እኔ ግን ጴንጤዎች ለምንድነው አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው እያላችሁ ሰው በህይወት እስካለ ያማልዳል የምትሉት እንደው እናንተ እንዳላችሁት "አማላጅ" ቢሆን እንኳን በህይወት ያለ ሰው ልመና ለምን አስፈለጋቾሁ እስቲ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ስጡኝ?????
@sebelyoutube
@sebelyoutube 4 ай бұрын
አረ አይተነወል በቲክትክ አይ ሙሲ ምላስ ብቻ😅😅
@yeabkal2502
@yeabkal2502 4 ай бұрын
ለሱ መዳኒቱ ዲያቆን ዘማርያም ነው
@eyobmaryam64
@eyobmaryam64 4 ай бұрын
መሪጌታ ሙሴ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ። ልቦና ይስጠን
@dawit2583
@dawit2583 4 ай бұрын
MUSIE HAS POINTS MEGABI IS A BIT WEAKER IN TODAY'S DEBATE
@millateshome926
@millateshome926 4 ай бұрын
Tinsh enkuan atafrm mnaynet dinkurna new gn
@dawit2583
@dawit2583 4 ай бұрын
dinqurina yemilew qal gin ayibezabignem/?@@millateshome926
@GG-ny8ic
@GG-ny8ic 4 ай бұрын
2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ 1 yohans-2
@Fasikaw-yz7ol
@Fasikaw-yz7ol Ай бұрын
እረ ወይኔ እረእባካችሁ ክርስቶስ በቂነው።እባካችሁ ተዋህዶ ወንድሞቼ የቤተመቅደሱ ስርአት ማንን እንደሚያመለክት እና በማን መሰዋትነት እንዳበቃ እንደገና መጽሐፍቅዱሱን አንብቡ😄😄😄😄🙏
@samsonbelay1290
@samsonbelay1290 4 ай бұрын
ደስ የሚል መድረክ ነው መወያየታቹ መልካም ነው።
@teklelombamo4793
@teklelombamo4793 4 ай бұрын
Jegina Massie ❤
@tea4298
@tea4298 4 ай бұрын
"15 Moreover I will endeavour that ye may be able after my decease to have these things always in remembrance." (2Peter 1:15)እኔም ካላፍኩ በኋላ ትተጉ ዘንድ አሁን በህይወተ ስጋ እያለው እተጋለው ነው ያለው ።
@HulegebRadio
@HulegebRadio 4 ай бұрын
ይሔ ሙሴ የሚሉት ሰው አነጋገሩ የሰይጣን እንጅ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሌለበት ያሳያል።ይሳደባል፡ስድብ የሰይጣን ነው፡የሚገርመው የሚናገረውን አያውቀውም። ጌታ ይርደው።
@yahuinfo8306
@yahuinfo8306 4 ай бұрын
ለመጋቢ አዲስ ቃለ ህይወት ያሰማል!
@letusworshipjesus
@letusworshipjesus 4 ай бұрын
May God open your eyes! revise your doctrine!
@user-bn7ky6kn5b
@user-bn7ky6kn5b 4 ай бұрын
በ እውቀት የ ሚመጥነው ሰው ለ ሙሴ ቢዘጋጅለት።ሙሴ ደሞ ትንሽ በ ትህትና ብታወራቸው
@user-zc5ik3gg8p
@user-zc5ik3gg8p 4 ай бұрын
ተሐድሶ ቅዱሳን አያማልዱም ነበር አሁን በህይወተ ሥጋ እያሉ ያማልዳሉ ማለት ጀምረዋል ተመስገን ነው
@shiferawadane4016
@shiferawadane4016 4 ай бұрын
እኔ ምለዉ ዲያቆን ዘማርያም ጋራ ብታጋብዙት አቶ ሙሴ ጋር ደስ ይለኛል ዘማርያም ቀጥ ያደርገዋል ስላደረገዉም። በይበልጥ ደግሞ ከመምህር ስሙር ጋር ጋብዙልን
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 4 ай бұрын
መቼ ነው ማርያም እየወደቀች እየተነሳች ያማለደች ምን የመጽሐፍ ቅዱስ ማሰረጃ አለህ?
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 ай бұрын
ያሳዝናል የቅድስት ማርያምን ነገር ወዳጅዋ ይመላሉ የሚያምኑት ግን የጌታችንን የክርስቶስን ቦታ ይሰጥዋታል !! ለእኔ የኦርቶዶክስ ውስጥ የምተመለክ አአምላክ ማርያም የመጽሀፍ ቅዱስ ማርያም አይደለችም !!ማርያም ጣኦት አደረግዋት ያሳዝናል !!!
@admasubereded7739
@admasubereded7739 4 ай бұрын
አቶ ሙሴ ደረቅ ነው እርሱ አጣሞ ይዞ የመጣውን ብቻ የቤ/ክርኗን የምትለውን መስማት አይፈልግም። ለእርሱ የሚመቸውን ብቻ ነው ይዞ የሚመጣው እና ለማደናቆር የሚፈልገው።
@kaleb3028
@kaleb3028 4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶከስ ነኝ እያላቹ አስተያየት የምትሰጡ ፔንጤዎች ለመማር እንጂ ለመሸናነ ፍ አትግቡ ይሄ የነብስ ጉዳይ እንጂ የቲፎዞ ነገር አይደለም ምክሬ ነው❤❤❤❤❤
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 4 ай бұрын
Muse geta yibarikh ye ewunet wengel kal yihe nw kibir le geta yihune tebareku
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 4 ай бұрын
የዘዶውን አፍ ያየንበት ነው ሙሴ በሚባለው
@user-fw7wk6pl1w
@user-fw7wk6pl1w 4 ай бұрын
በትክክል
@zerihunbayelign8647
@zerihunbayelign8647 4 ай бұрын
መነፀር ያደረገው ሰው መፅሀፍ ቅዱስን አልተረዳም ሲነገር እደ እግዚያብሄር ቃል አይናገርም ስርአት የለውም ልክ የአጋንት በሀሪ ነው ያለው እኔ ነኝ አዋቂ እጂ ሰው አያዳምጥም
@getahuneidajohn8064
@getahuneidajohn8064 Күн бұрын
መሪጌታ በውቀት ነው የሞገቱት መጋቢት አዲስ ትንሽ ሕፃን ሆነውብኛል ምክንያቱም መሪጌታ በአክብሮት ሲጠሯቸው እሳቸው ግን አቶ እያሉ ሲጣሩ ይሄ ሕፃንነት ነው ። ሌላው የሚዲያው ሰው በጥላቻ የተሞላ ነው ከአሁን በፊትም እናውቀዋለን ።
@imtadel
@imtadel Ай бұрын
ግሩም ውይይት ነው ሃሳቡ ላይ እንዲያተኩሩ ለምታደርገው ጥረት አድንቄ አለሁ ማንጏለሉ የኛ ፈንታ ነው ለሕይወት የሚጠቅመንን መውስድ ይገባው ውይይት ይለመድ ::
@retaeyako1231
@retaeyako1231 4 ай бұрын
ሙሴ በደንብ አስተምሯል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@user-cb4di1sk2d
@user-cb4di1sk2d 4 ай бұрын
seeb awo asetemerual
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 4 ай бұрын
መጋቢ ሓዲስ ቃለህይወት ያሰማልን፡ ይህ ጦንቋይ ከመጮህ በዘለለ ምንም እውቀት የለውም።
@user-hk5fp1hv3b
@user-hk5fp1hv3b 4 ай бұрын
ሃሳብና ክርክር ጥሩ ግን መደማመጥ ያስፈልጋል
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 4 ай бұрын
"አቶ ሙሴ" ሲባል ተመችቶኛል በጥሩ ድምፅ ሲጠራ አሪፍ ስድብ ነው፤ ስለሚገባው
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቆቡን እንኳን አወለቁልን አቶ ጋሽ መሴ
@Ra.com65
@Ra.com65 4 ай бұрын
ማነኝ ባይትሆን? እነ እኛ ናቃለንናቹ? ምንታቁና ብታቁ ኑሮ ይህንቃል ባለተጠቀምክም ነበር::
@helenkidus7419
@helenkidus7419 4 ай бұрын
ገና ልብሱን አውልቆ ያብዳል። ኦርቶዶክስ የሱ መነገጃ አይደለችም። ከመሪጌታ ወደ ፓስተር
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 4 ай бұрын
@@Ra.com65 ቤተ ክርስቲያን ነች ክህነት ምሰጠው ቤተክርስቲያን ደሞ የሰጠችውን ክህነት ትሰርዛለች ።ሌላው ደግሞ ቤተክርስቲያን ልክ አይደለችም እያለ የሰጠችው ክህነቱም ልክ አይደለም ማለት ነው ለምን ክህነቱን ፈለገ 🤔
@user-ze6lt1fm5v
@user-ze6lt1fm5v 4 ай бұрын
ሻሽ ነው የተውት ይጠመጥሙ ነበረ አሁን ስለተነቃባቸው በሱፍ መዘነጥ ነው የመረጠው😂
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 4 ай бұрын
medrawi swoche yemyaywot yemyaseboet sele lebes sele kobe chama new alferdebshem lebsowchewu ez meder kry nachewu. yelk edel Geta setowachewuhal endetamezazenow Getan bewenet lebe endetefelgow. Geta yerdachewu Geta kalreda kebade new menfesawi hiwt.
@liulweldu4407
@liulweldu4407 4 ай бұрын
ሙሴ ይመች
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db 4 ай бұрын
ጋሽ ሙሴ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤
@mekdesamime
@mekdesamime 4 ай бұрын
በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ከቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ስነምግባር እና ትህትና ይጎላቸዋል ይቅበዘበዛሉ ትእግስት ያጣሉ ለማዳመጥ እንኳን ዝግጁ አይሆኑም
@helenkidus7419
@helenkidus7419 4 ай бұрын
ለኔም ይገርመኛል !!! ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ያብዳሉ
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 4 ай бұрын
ሙሴ እራሱን እንደሚያውቅ ያያል ግን ምንም የሚያውቀው ነገር የለም 😂
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 ай бұрын
እውቀት እማ አለው
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 4 ай бұрын
እውነተኛ እየሱን ክደው ኦርቶዶክስ አይደብርም መናፍቃን?????? ሼም ኢየሱስ ያማልዳል እያለ ኦርቶዶክስ 🤣
@KOCHITOWondimu
@KOCHITOWondimu 4 ай бұрын
የኦርቶዶክስን አስቶምህሮ ለማወቅ የቤተ/ያን አባቶችን ጠይቁ፣በትክክለኛም መንገድ ተጓዙ፣ሙሴም ጭምር
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
ሀሌታ ሚዲያ ተባርኩ በርቱ።
@eleninigussie7555
@eleninigussie7555 4 ай бұрын
በለመነፅሩ ለምንድነው ወይም አቶ ሙሴ እባከዎትን ያዳምጡ በእርጋታ ያዳምጡ ብዙ ያሰተምሮወታል መቼም የያዘወት እርኩስ መንፈስ ነው ግንፍል ግንፍል የሚያደርገወት እግዚአብሔር ይማረወት ሌላ ምን ይባላል
@user-wm9ni3ri9z
@user-wm9ni3ri9z 8 күн бұрын
ለጥያቄ መልስ የላትም ጎበዝ አሁን ነው የገባኝ መልስ ቢኖራት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይመልሱ ነበር አባቶቻችን መልስ ያላቸው ከስንክሳር ነው ጎበዝ በደንብ እናስብ
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 4 ай бұрын
ሙሴን ከዮሀንስ ጋር አገናኙት እስኪ😂
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 4 ай бұрын
መሪጌታ ሙሴ በእውቀት ሞግተዋለ ቃለህይወት ያሰማልን
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 Ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ስከታተል ጉባኤ ውስጥ ያለው ነው ሚመስለን ፀጋ ይብዛላችሁ ሁሉም መሰረቱ (reference) መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ መሆን አለበት ተጨማሪ መጽሐፍትንም ከመጽሕፍ ቅዱስ ሃሳብ ጋር ቢሆን ነፍሳት ይድናሉ። የአዲስ ኪዳን መምህሩ ምናሴ ብዙ ቢያነቡ መልካም ነው አቶ ሙሴ ትንሽ ትህትና።
@Dannytube46
@Dannytube46 4 ай бұрын
ውይይታቸው በጣም ደስ የሚእእልና የተረጋጋ ነው
@muluterefe
@muluterefe 4 ай бұрын
ውይይታቸው በጣም ደስ የሚእእልና የተረጋጋ ነው በተግባቦት ነው ሲወያዩ ነበር አ
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
#ጀነራሉ_ስለ_ተዋህዶ_መሰከሩ #እዩ_ጩፋ_ዛሬም_ተሳድቧል@NEGASHMEDIA
46:04
ክፍል አንድ ታዋቂው ዘማሪ የአክስቱን ልጅ አስረገዘ
1:11:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 44 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН