የጦፈው ክርክር ቀጥሏል | መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አዲስ መጽሐፍ ሊጨመር ይችላል? | ክፍል 2 | Haleta tv

  Рет қаралды 46,677

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

8 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

Пікірлер: 447
@tekeltube5210
@tekeltube5210 8 ай бұрын
የጥያቄና መልስ ሰዓታችንን በአግባቡ ባንጠቀምም መልካምና አስተማሪ ውይይት ነበር። ሰዎች በተለይም ከእኛ ቤተክርስቲያን ውጪ ያሉ ሰዎች በዚህ ተንተርሰው በጉዳዩ ላይ ጠለቅ ያለ ጥናት እንደሚያደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ። በድጋሚ ለሰጣችሁን መድረክ አመስጋኝ ነኝ።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔እኔግን የምለው ተጋርዶባችኋል ልበል ተውትና ሁሉንም ጥቅስ የመጀመሪያዎች አውሮፖዊያንን ማየት እኮ በቂ ነበር ምን ሆነን ነው ??
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 ай бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉህን ሁሉ ያርቅልህ
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 8 ай бұрын
አቡ ፀጋውን ያብዛልህ አዲሱ መደበኛ እና የቤተክርስቲያን መፅሐፍ ቅዱስ 2ሺ እትሙ ላይም ብትወያዩ ደስ ይለናል ወደፊት ጌታ ቢፈቅድ
@medilema9481
@medilema9481 8 ай бұрын
Abuye zemanek yebarek
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 ай бұрын
@@user-nt7wi5rj9b ማለት?
@user-tp7pc2cy9i
@user-tp7pc2cy9i 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ አቡ በጣም በእድሜ ትንሽ ነው ግን አእምሮውን እንደምታዩት ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅህ ❤
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 8 ай бұрын
አቡ💪💪💪 አኬን ደግሞ ከሌላዉ ሰዉ ጋር አቅርቡልን
@user-jn2uz5gf7g
@user-jn2uz5gf7g 5 ай бұрын
ምን ተማራችሁበት??? 1. 2. ...
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 ай бұрын
አቡዬ የኔ ብርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛህልህ❤
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 8 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር በታናሹ ልጅህ በልጅ አቡ ያስተላለፍከዉ መልክት ለኛ ስለምናምን ጽንዓት ሁኖልናል እና እናመሰግንሃለን ።
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 8 ай бұрын
በአባቶች ፈንታ ልጆችን ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ።ልጅ አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ በፀጋዉ ይባርክህ ።
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h 8 ай бұрын
አቡየ እግዚአብሔር ያረዳክ የኔ እቁ ወድማችን ቅዱስ ኡራኢል ጨምሮ እቀቱን ያጨምርልክ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 8 ай бұрын
በውይይቱ ብዙ እውቀት ይዘናል ምን ያክል ኦርቶዶክስ በእውቀት የተሞላች መሆኑአን አይተናል ወንድማችንም ፕሮቴስታን ጥሩ ነገር ያየውበት እርጋታው መልካም ነው ብዙን ጊዜ እንደዚህ ተረጋግተው የሚወያይ አይተን አናውቅም በርቱ መልካም ነው ልዩነታችንን በውይይት መረዳት እና ልንቀራረብ ያደርገናል ብዙም ሰው ወደእውነት ይመጣሉ ።ወንድሜ አቡ በርታልን እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 8 ай бұрын
ፕሮቴስታንት አይደለሁም አለኮ ኦርቶዶክስ መሆኑንና ጥያቄ እንዳለው ብቻ የገለጸው ፕሮቴስታንት ከመች ጀምሮ ነው ሳይጮህ የሙወራው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 ай бұрын
​@@TsegayeKassa-id7kmare bakh 66 bicha mikble orthodox yelem wedaji
@atenadessie8434
@atenadessie8434 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ግዜ ጴንጤ የተረጋጋ መንፈስ ያለው ሰው አየሁ (አቡ የኛ ቁምነገረኛ በርታልን
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 ай бұрын
ጴንጤ ሁሌም ሁሉም የተረጋጋ ነው
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 8 ай бұрын
​@@tigstuersumo6454ጩፋም 😂😂😂😂😂
@YorDanos-hi5pk
@YorDanos-hi5pk 8 ай бұрын
​@@tigstuersumo6454እብዶች ናችሁኮ😂😂😂መፈሱ
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 8 ай бұрын
እነ ጩፋ😂😂😂😂😂😂
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 8 ай бұрын
እነ ጩፋ😂😂😂😂😂😂
@EphremGechu
@EphremGechu 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን አቡ ወንድማችን በትክክል መፃሃፍ ቅዱስ የተማረ ሰው እባክህ ከሌላም ስው አቅርብልን እንጠብቃለን🙏🙏🙏
@user-pz2qr8xd3t
@user-pz2qr8xd3t 8 ай бұрын
አቡዬ የዘመኑ የቅድስት ቤተክርስትያን ሀዋርያ ተባረክልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@merrymegra
@merrymegra 8 ай бұрын
ወንድማችን ያሬድ ተሀድሶ ይመስለኛል ፕሮቴስታንት አደለሁም ብሏል ግን አቡዬ በበቂ ሁኔታ ትንትን አድርጎ አስረድቶታል የተዋህዶ እንቁ ተባረክ።
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሚመስለው እኮ እርሱ ነው አወራሩ ኦርቶዶክሳዊ ነው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 ай бұрын
​@@TsegayeKassa-id7kmtew bakh antem yesu tektay neh meslegne asre orthodox new tilalh mnu new Orthodox mimslew
@user-mv6if1th7o
@user-mv6if1th7o 5 ай бұрын
What is difference between Protestant and reform
@user-ge5qy3ek9f
@user-ge5qy3ek9f 8 ай бұрын
አቡቲ በቃ logical ነህ ማስረጃ እስከ ጥግ አለክ big respect ደግሞ አቡ ጥያቄ ይቀርሃል ጊዜ አነሰክ መሰለኝ ሌላው ያሬዶን አይቼ እነ እዩን ሳስብ ቁጭ አርጎ ቢያስተምራቸው ብዬ ተመኘው እና ለያሬዶም big respect
@user-jc6ov3wp2j
@user-jc6ov3wp2j 8 ай бұрын
የኔ የልጅ አዋቂ እድግ በልልኝ: ለያሬድም እድሜ ይስጥልን። ከዚህ ውይይት ጎልቶ የታየኝ ነገር ቢኖር አሁን ለደረስንበት የሀይማኖት መብዛት ይህን አይነቱ የራስን ግንዛቤ ይዞ መለየት እና አዲስ አስተምሮ መፍጠር እንደሚቻል ተረድቻለሁ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
አቡየ ክበርልን በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ብርተ ወድማችን በርታ ፓስተርየ አንተም እራስን መርምር ❤❤❤❤
@endalkachewmisganawabate4085
@endalkachewmisganawabate4085 8 ай бұрын
አቡዬ የኔ ብርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛህልህ❤Ever Hero.............May God be wz u...
@yeiwnetmenged
@yeiwnetmenged 8 ай бұрын
ሀሌታ ቲቪ እንደዚህ አይነት መድረክ በማዘጋጀታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ እና ጨምሮ ይስጥህ። ብዙ ነገሮችን አሳውቀኸናል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 8 ай бұрын
አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሐሌታዎች ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉ❤👍
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
አቡ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በሰው ተመስሎ ከሚያይ የቡዳ አይን ይጠብቅህ በፍቅርም ከሚመሰል በእቅፋትም ከሚመሰል በውሃ ትንታ ከሚመሰል ከተናገርኩትና ካልተናገርኩት እርኩሳን መፈስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ደግል ማርያም አትለይህ ወድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 ай бұрын
አሜን በእዉነት
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 8 ай бұрын
ልጅ አቡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብራልህ ዘንድ እፀልያለሁ ወንድሜ አንተ ለኔ ልዩ ነህ ።
@yade716
@yade716 8 ай бұрын
አብዛኛውን reference የሚጠቀመው protestant ከጻፉት መጽሐፍት ነው።
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 8 ай бұрын
@@yade716ማን ? You’re a joke ማን አባት ነው የpro refer የሚደረገው ? እኛ እኮ እናንተን ክርስቲያን ናችሁ ብለን አናምንም አልዳናችሁም
@yade716
@yade716 8 ай бұрын
@@user-dx1qf9jy5o Comment ከመጻፍህ በፊት በደንንብ አዳምጠው። አንድም reference ከኦርቶዶክስ አልተጠቀመም። ምክንያቱም Orthodox ለ reference የሚሆን ምንም እውቀት የላትም።
@media9833
@media9833 6 ай бұрын
​@@yade716ኧረ ተው የምትለውን ስታጣ ጭራሽ ኦርቶዶክስ reference የላትም ትላለህ😂😂😂 ጉድ እኮነው የማንሰማው የለም
@yade716
@yade716 6 ай бұрын
@@media9833 ቅጣንባራቸው ከጠፋባቸው ገድላትና ድርሳናት ውጭ ምን አሉ? እነዚህ ደግሞ reference አይሆኑም።
@RgbRgb-pj5bh
@RgbRgb-pj5bh 8 ай бұрын
አቡ የተዋህዶ ጀግና ኦርቶዶክስ ሁሌም መልሰ አላት❤❤❤❤❤❤❤
@winnerreta4378
@winnerreta4378 8 ай бұрын
አቡአችን እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ND27194
@ND27194 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ውይይት ሁላችሁም ፈጣሪ ዘመናችሁ ይባርክ።
@takileermias9215
@takileermias9215 8 ай бұрын
አቡቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 8 ай бұрын
ለሀሌታ ሚዲያና ለአወያዩ ትልቅ ምስጋና አለኝ። አወያዩ በፍታሃዊ ነው ያወያየው እናመሰግናለን ። ያሬድም አቡንም መልካም ውይይት ነው ያደረጉት ከስሜታዊ ከሆነ ነገር የጸዳ እረጋ ያለ ውይይት ነበር አሪፍ ነው ።
@rahwaye
@rahwaye 8 ай бұрын
የሀሌታ ሚዲያ ባለሙያዎች እናመሰግናለን ለጠያቂዉም ክብር ይስጥልን አቡዬ ከቴሌግራም ቻናላቹ ጀምሮ ለኔ ሕይወት መሠረቶቼ ናቹ ተባረክልን ከወንድሞችህ ጋር ያሬድም እርጋታህ ደስ ይላል ሐይማኖት በፍቅርና በአክብሮት በእርጋታ ሲሆን እግዚአብሔር እዉነቱን ወደ ማወቅ ይመራሃል ቀጥልበት እርጋታህን ግን ለነብስህ ሚጠቅመዉን አስተዉለህ እይ
@zuriahungeresukibret345
@zuriahungeresukibret345 8 ай бұрын
ልጅ አቡዬ በርታ ሌሎቻችን ወደ እዉነቱ ኑልን!❤❤❤
@user-xk6ve2bd3c
@user-xk6ve2bd3c 8 ай бұрын
አቡ ጀግናዉ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያብዛልክ
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠኝ😢😢😢በትንሹልጅ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ እኔ ሀያ አምስት አመትሆኖኞልምንምአላውቅም😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም ❤❤❤
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 8 ай бұрын
ሁሉም የፔንጤ ሰዎች ለክርክር ሲጠየቁ መጀመሪያ ፔንጤ ነኝ በለው በዙመጠየቅ ሲጀመሩ ሁሉም የግሌ ነው ሀሳብ ነው የፔንጤ አይደለሁም አስተሳሰባቸውም አልቀበልም ይላሉ
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 8 ай бұрын
ወይኔ አቡዬ ትለያለህ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርታልን አባቴ ጸጋውን ያብዛልህ አይዞህ ወንድማችን ድንግል ማርያም ይደግፍህ ለቅዱስ ኤፍሬም የባረከች ትባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 Ай бұрын
እውነት ነው እስከዛሬ ኦርቶዶክስን ወክለው ከሚቀርቡት የተሻለ መረዳት አለው።
@gggpppjjmaazaabdi
@gggpppjjmaazaabdi 14 сағат бұрын
ወድማችን አቡ ጎበዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ኣምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🙏✝️🙏✝️🙏✝️😘💕💕💕💕
@user-ze1vg4xs9s
@user-ze1vg4xs9s 8 ай бұрын
አቡ እናመሰግናለን በጣም ሀሌታ ቲቪ ቀጥሉበት እባካቹን እናመሰግናለን
@yeiwnetmenged
@yeiwnetmenged 8 ай бұрын
ሀሌታዎች በርቱ። እንደዚህ አይነት መድረኮች ይብዙልን።
@user-gl1xs2fd3g
@user-gl1xs2fd3g 5 ай бұрын
የተዋህዶ።እንቁ።ተባረክ።በልጅነት።እምነት።ያስደስታል።።
@woditowoldemariam
@woditowoldemariam 7 ай бұрын
አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ እና ጨምሮ ይስጥህ።
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 5 ай бұрын
ሁል ጊዜ እንደዚ በእውቀት የሆነ ውይይት ደስ ይላል
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን! 66 ያሉት በድጋሚ ጥናታቸውን እንደሚቀጥሉ ተስፋ አደርጋለሁ!
@misshasina4242
@misshasina4242 6 ай бұрын
አምላክ እውቀቱን ይግልፀልክ
@misshasina4242
@misshasina4242 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tefariotube5048
@tefariotube5048 8 ай бұрын
the person who argued for the 66 books had a week argument and could not resist the questions and logical reactions of the Abu. Abu was so smart and logical. the protestant guy said he is also an Orthodox follower when he couldn't answer some questions.. the other is, at the conclusion part, Abu presented him well organized and well logic supported evidences why Ethiopian Orthodox Tewahido is absolutely right to have 81 books. the protestant person even didn't come up with conclusion, instead he commented, rather irrelevant points. Abu completely destroyed him. Thank you Abu, and great job. Protestants can never be able to debate with confidence with Orthodox. they had better join back to the origin, or leave and face the fire of hell at the end.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Abuye egiziyabhir yetebikilin tebarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚❤️❤️👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Berta
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 8 ай бұрын
መድረክ መሪውም ተወያዬችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ስርዓት ባለው መንፈስ ስላቀረባችሁ። ከውይይቱ ብዙ ተምሪያለሁ ። ሀሌታ ሚድያ አመሰግናለሁ ።
@eyobmaryam64
@eyobmaryam64 5 ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@Hornland
@Hornland 8 ай бұрын
እንዴ አቡ ፣ ምንድነው ይሄ ሁሉ ጥበብ? እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለህይወት ያመሰማልን።
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 8 ай бұрын
አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@bruktesefaye
@bruktesefaye 8 ай бұрын
ከሁለቱ ውይይት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምን ያህል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለጠየቋት ሁሉ መልስ እንዳላት ነው እናም የቤተ እምነታችሁን መምህሮች ለመደገፍ ሳይሆን እውነት ወዴት አለች ብለው የሚጠይቅ ልቦና ይስጣችሁ በ100 ዘመናት ለመጡ የሀሰት ትርክቶች ጠበቃ ከመሆን ይልቅ የ 3000 ዘመን ታሪክ ያላት በብሉይም በሐዲስም ኪዳን ስሟ በብዛት የተጠቀሰች ኢትዮጲያ ሀገሬ የብዙ ዕውቀት እና የሚስጢራት መፍለቂያ ናትና በሕይወት ሳለን እንወቃት እንመገባት። እግዚአብሔርም የማስተዋልን እና የንስሐ ልቦና ይስጠን።
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 8 ай бұрын
ቀጥሉ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ሐሌታዎች 👍
@user-rb8bg9md3t
@user-rb8bg9md3t 8 ай бұрын
የኔ ትንሼ አብ በጣም አሪፍ ውይይት ነበር ፀጋውን ያብዛል በጣም ብዙ ነገሮች ተምረናል ይሄንን መደርክ ለደዚ አይነት ለተቀደሰ ሀሳብ ስላዋላቹ ሀሌታዎች እናመሰግናለን 🙏 እንደ ሀሳብ አንድ ነገር ብዬ ማለፍ ምፈልገው የትኛውም ተወያይ ሰአት ተይዞለት ቢያወራ መልካም ነው
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 8 ай бұрын
ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለችሁ ሁለቱንም ክፍል አይቻዋለሁ አቡናክ ከርዕስ አንደዬ አልወጣም እርሱ ግን ስለ እርዕሱ እንኳን አንድ ነገር አላለንም ለማንኛውም ደስ ይላል መ. መልስ የለም ብለን ተረድተናችሗል 😊
@pharezteleconference1359
@pharezteleconference1359 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ይሄንን መድረክ ያዘጋጃችሁት እና ተወያዮቹ🙏 በኦርቶዶክስ እና በፕሮቴስታንቱ መካከል ከስድብ እና ከማንጏጠጥ የፀዳ ሃሳብ ላይ ብቻ መሰረት ያድረገ ውይይቶችን ማየት በመጀመራችን በጣም ደስ ብሎኛል :: ይሄ ሁለተኛ ውይይት ማየቴ ነው ከዚህ በፊት በልሳን ላይ የተደረገውን ውይይት አይቼያለሁ ሁለቱም በጣም ደስ የሚሉ ውይይቶች ናቸው በርቱ ቀጥሉ ይብዛላቹሁ 🙏
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 8 ай бұрын
ሶስታችሁም ተባረኩ! ጥሩ መደማመጥ የነበረበት በሳል ሃሳብ የተገለጠበት የውይይት ጊዜና ትምህርት ሰጪ ነበር፡፡
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅ ወንድሜ የውነትም የአባቶችህ ልጂ ነህ እርጋታህ አቡዬ ከአተ ብዙ እጠብቃለሁ እውቀትን ከሀይማኖት ጋር በወጣትነት ይበል ያስብላ ኢትዮጵያ ኦቶዶክስ ተዋህዶ ያለምክንያት የተቀበለችው መጽሐፍ ቅዱስ የላትም የኛ ያለ ማበብና ያለመማር እጂ ስንዱ እመቤት ናት በጨዋ ደብ ውይይቱን ስላደረጋችሁ ግን ሳላ ደንቅ አላልፍ ክበሩልኝ ወንድሞቼ
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 8 ай бұрын
አቡ አደንቅሀለሁ ያሬድም ከሌሎች ፖስተር ነን ባዮች በጣም የተረጋጋህ ነህ
@WondimuBelay
@WondimuBelay 2 ай бұрын
ሀሌታ ቲቪ እንደዚህ አይነት መድረክ በማዘጋጀታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እንደአንዳዶቹ የአንዱን ወገን ብቻ በመጥራት ባለማሳደብ ጨዋነት/ክብር በተጠበቀ ሁኔታ በኃላፍነት ማቅረብና ማወያየት ለሚከታተል ሰዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ሌሎች ሚዲያዎችም ከእናንቴ ልምድ ብቀስሙ ጥሩ ነዉ
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 8 ай бұрын
Egzabhar yebarekachu huletachunem teru temehrt new yesetachun kal heywat yasemaln
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 ай бұрын
አቡየ በጣም ታላቅ ሰዉ ነህ
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 8 ай бұрын
ወንድሜ አቡ ተባረክ
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ 66 ወይም 81 ነው የሚል መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።ግን ተዋህዶ 81 የተቀበለቺው ዝም ብላ ሳይሆን በማስረጃ ስለሆነ ነው።
@amanuelgeremew4460
@amanuelgeremew4460 8 ай бұрын
ከውይይቱ የተለየ ማስረጃ አለህ?
@user-gt5il8bp6x
@user-gt5il8bp6x 8 ай бұрын
አቡ መሰረታዊ ጥያቄ ይጠይቀዋል እሱ የሚያወራው የሚያብራራው ሌላ 🤔🤔🤔
@user-ul9he7vw6y
@user-ul9he7vw6y 8 ай бұрын
ትልቁ ሰውየ ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ ለ ውይይት በቁ አይደለም ወክሎት የመጣውንም ሽሽት ይዝዋል ትንሹ ልጅ በ ማስተዋልም በብስለትም የተሻለ ነው ። ከትንሹ ልጅ ተመረናል
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 8 ай бұрын
አቡ አንደኛ ዘመንህ ይባረክ
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት በርቱልን ወንድሜ አቡ ትልቁ መሠወርዬ ግን ከአባቶች ቁጭ ብለህ ተማር
@wondifrawnega5188
@wondifrawnega5188 8 ай бұрын
abu is great keep it up
@user-rb3qb7gg9f
@user-rb3qb7gg9f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጣችሁ ፡ በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ዉይይት ፡ ነዉ ❤
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 8 ай бұрын
ፀባዩን በጣም ነው የወደድኩት 😮😮😮😮😮ጴንጤውን
@Abel377
@Abel377 8 ай бұрын
ሀሌታዎች ቀጥሉበት። በጣም አሪፍ ነው።
@KelemAwoke
@KelemAwoke 7 ай бұрын
Abuye Dingl mariam Ttebkh🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አቡዬ እድሜ ይስጥህ ቃለህይዋት ያሰማልኝ ❤❤❤ መህር ተስፋዬን አበራን ጋብዙልን ከስተምረ አክባሪ ከሆናቹህ ❤
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 8 ай бұрын
ስንት አይነት መንፈስ እንዳለ እንዲነግረን ነው ? አጥማቂ ሰይጣን መንፈስ ደብተራ ብላ ብላ ብላ አያስፈልገንም እዛው KZfaq ላይ ያቡካ
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 8 ай бұрын
@@user-dx1qf9jy5o Andande Leanegagerachin sireat binoren tiru new. Papasat endemidegifut tawikaleh? Ye Egziabher ken silaliderese enji astemihirow be betekrstiyan mesetet yijemiral.Gedilat sile menafist sinageru tikikil Memihiran betegibar siteregumut sihitet yemihonew beminagibab new?Enem andand memihiranin ena Yesenbet temariwochin semiche yeante akwam ayinet neberegn gin bemini mikiniyat endemitechwachew lemawek meketatel jemerku gin MINIM gudilet alagegnhubachewim.Menifeskidus andi new tsega gin liyuliyu new.Menafistin masiwetatin menafistin meleyet ke MENFESIKIDUS firewochi andu new
@YorDanos-hi5pk
@YorDanos-hi5pk 8 ай бұрын
​@@user-dx1qf9jy5oጴጤው😂😂😂
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
@@user-dx1qf9jy5o የተያዘዉ ነዉ የሚያዉቀዉ ከሌለብክ ያልበላክን ለምን ታካለክ እያ ምህመኖቹ እናዉቀዋለን ችግራችንን ሰይጣንን ንቁበት አስቀድሱ ሂዱ ቁርቡ ንሳሀግቡ ማለት ስለሰይጣን ማዉራት ነዉ እረግጠኛ ነኝ ይህንን ያልከዉ አተ መናፍቅ ውይም ደብተራ ነህ የምስኪንን ኪስ ስለምታወልቁ ጤናችንን ስለምትነሱ በድግል ማረያም ልጂ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተዋጂተናል ድነናልም ልቦና ይስጠን
@merhawittessema8785
@merhawittessema8785 8 ай бұрын
@@user-dx1qf9jy5o ትክክል
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 7 ай бұрын
Both of you did Amazing discussion by detail big respect 3 of you
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 8 ай бұрын
ትልቁ ስውየ እሚጠይቀው ሊላ እሚለው ሊላ 🙄🙄 አቡዬ የእንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ድንግል ማርያም አትለይህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 8 ай бұрын
Tebarek abu enameseginalen leloch ayinachuhun kifetu
@addisgirma6255
@addisgirma6255 8 ай бұрын
wendeme Abu kale hiwetin yasemalin🙏 abet guzinak eko Amen bebizu yegeletslek🙏😘
@siamerfade2557
@siamerfade2557 7 ай бұрын
አቡዬ ብርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛህልህ እግዚአብሔር ይባርክ ዉድ ወንድማችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@bisratayele2826
@bisratayele2826 8 ай бұрын
ግሩም ነው ። እናመሰግናለን !!! 🙏
@tigistmusche3854
@tigistmusche3854 2 ай бұрын
አቡየ ፀጋውን ያብዛልክ መድሀኒአለም❤❤❤
@mulu359
@mulu359 8 ай бұрын
ኘሮቲስታንት ወንድሜ እርጋታው ደስ ይላል ሌሎቹ በጣም ይጮሃሉ ይወነጫጨፋሉ ለማንያውም ተባረኩ አቡ❤
@Memmare
@Memmare 8 ай бұрын
ፕሮቴስታንት አይደለም በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ቅሬታ አለኝ መልሱልኝ የሚለው
@tigistmelse9655
@tigistmelse9655 8 ай бұрын
አቡተባረክ❤❤❤❤
@Solomonabay
@Solomonabay Ай бұрын
በመጀመሪያ በአወያይነት የተቀመጥከው ወንድም ጌታ ይባርክህ፣ አቡና ያሬድ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ 🎉በመግባባት እንደጀመራችኍ በመግባት ያስፈጽማችኍ፣
@BantexYilma-ti9dv
@BantexYilma-ti9dv 7 ай бұрын
Abuuye bravo great man
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 8 ай бұрын
ሰከን ያለ ውይይት ደስ የሚል።
@aemhaweretaw5541
@aemhaweretaw5541 7 ай бұрын
አቡየ ጌታ ይባርክህ ብጽዕት ድንግል ማርያም ትጠብቅክ በቤቱ ያጽናህ
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ ፀጋውን ያብዛልን መድኃኔያለም
@habtammola3228
@habtammola3228 8 ай бұрын
አቡዬ መዝጊያ ንግግርህ🥰🥰 ያሬድም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሠግናለን 🥰🥰
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 8 ай бұрын
በረታ አብቲ የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርክህ
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 4 ай бұрын
I respect u Abu. God bless you and your family.
@sn11afework61
@sn11afework61 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ
@temesgengebrewold6287
@temesgengebrewold6287 18 күн бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ዉይይት ነዉ። ተባረኩ
@tameratbeser6435
@tameratbeser6435 8 ай бұрын
አቡ በጣምነውእምወህየነበረው አሁን ደሞበጣምጨምሬሬነውየወድኩህ እዝያብሔርይባርክህ ይጠብቅህአሚን
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 8 ай бұрын
Abuye gobeze berta sewuyew gin tehadeso new
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 8 ай бұрын
Thadeso demo begid orthod
@hirutalemu4146
@hirutalemu4146 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስርዓት ያለው ውይይት አስተማሪም ነው አቅራቢውም በርታልን
@tagaydemese2649
@tagaydemese2649 8 ай бұрын
አቡ ህይወት ያሰማልን
@samerasaleh7610
@samerasaleh7610 8 ай бұрын
Abuye Egzabher yakbrln ❤❤❤
@frehiwotleake8535
@frehiwotleake8535 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቡ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ጥያቄ ስትመልስም በግልፅ ይረዳል በፀጋ በጤና በቤቱ ይጠብቅህ ሸሚዝ የለበሰዉ የተምታታ መልስ የተምታታ ጥያቄ ያለመረጋጋት ስሜት ይታይበታል ጥያቄዎቹ በሙሉ የረዘመና የተምታታ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንቱ ወድማችን ከራሱ እምነት አንድ ነገር እደማያምን ማስረጃም እደሌለው ነው ያሳየን በአሸዋ ላይ የተሰራ ቤት ነው ፕሮቴስታንት ወደኛ እየቀረበ ነው ወድማችን ፈጣሪ አይንህን ያብራልህ አቡየ እንቁው ወድሜ ይጋጫል ያለውን መፀሀፍ በደንብ ገልፀሀዋል አቤልና ቃየል ላይ አዳምና ሄዋን መንታ እደወለዱ ዘፍጥረት አይገልፅም ግን ሚስት አገባ ይላል ሚስት ከየት መጣች ብለን ስንመረምር የኛ ቤተክርስትያን አዳምና ሄዋን መንታ ወለድው ነበር ብላ ታሪክን ግልፅ በሆነ መልኩ ትነግረናለች ብቻ ከቤተክርስትያን ውጪ የሆናችሁ ሰወች መርምሩ መጨረሻችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ነው ያለ ጥርጥር ግን ላባቶች ያቀረባችሁት ጥያቄ መፀሀፍ ቅዱስ ስንት ጥንቅቅ ብሎ ሰንት ነው የሚለው ጥያቄ እኔም አጠይቃለው ግልፅ የሆነ ነገር እንፈልጋለን በግእዝ የተፃፍትን ቢተረጎምልን ባይ ነኚ ድንቅና የተረጋጋ ውይይት ስላነሳችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ሀሌታወች እናመሰግናለን አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@user-ib7ni4kk6r
@user-ib7ni4kk6r 8 ай бұрын
ከሁለቱም ወገን ትልቅ ስርአት አይተናል!! ተመልካች ቢኖርና የጥያቄ እና መልስ ሰአት ቢረዝም መልካም ነው ብዬ አስባለው!!
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 8 ай бұрын
ልጅ አቡ ዉሃ የማያነሳ ክርክራቸውን እንደምታፈርስ ለአፍታም ጥርጥር የለኝም ።
@gudisoosebo6746
@gudisoosebo6746 8 ай бұрын
አቡ አድነቅ ነኝ ከእነንቴ ብዙ ነገር ለህይዎት ዬምሆን በባኩሌ ተምሬዋሎ አገዝአብሔር ከዝ ዬበለጠ ጸጋ ይስጠ እለሎ የተዋህዶ ልጆች ብዙ አለችሁ ብዙ ትምህርት የስተማረችሁ አምለክ ይበርከችሁ
@SeidoSeya
@SeidoSeya Ай бұрын
“አቤል ከቃየል ይልቅ የሚበልጥን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፥ በዚህም፥ እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር፥ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ሞቶም ሳለ በመሥዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል።” - ዕብራውያን 11፥4
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 8 ай бұрын
አብና ጌታ ይርዳህ እውነት አተጋ አለ ግን ሰዎችን ለማስደሰት ብለክ የጌታን ቃል እየሸመጠጥክ ነው እግዚሐብሄር እደሐዋርያቱ ስለ ክርስቶስ ማውራት ይሁንልክ እወቀትክ ደስ ይላል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 ай бұрын
Belew tadiya lan blo new miwashew maymnbten ayye😅
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 ай бұрын
😂😂ወይ ጴንጤዎች ሕሊናችን አትሽጡ
@yonasyilma9814
@yonasyilma9814 8 ай бұрын
👏👏👏👏 አቡዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ..... ወንድማችን ውስጥህ ኦርቶዶክስ ነው ና ወደ አባቶችህ እቤት ና ወንድማችን 💞
@seyoum917
@seyoum917 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ሁሉንም ተሳታፊዎች ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ግን ብዙ ተሳታፊዎችን ቢያካትት ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንተ እንዲሁም ደግሞ ከሌሎች የክርስትና ተቋማት ሌሎች ተሳታፊዎችን ቢያካትት ማለቴ ነው።
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
እግዚአብሔርን ታገኙታላቹ | አስተውሉ
37:16
ናብሊስ ዜማ ቲዩብ Nablis Zema Tube
Рет қаралды 27 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН