እውነተኛውን ነገር ማወቅ እንፈልጋለን! በዚህ ምክንያት ሀገር ቤት መግባት አልቻልንም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 69,115

Eyoha Media

Eyoha Media

4 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 543
@mimimekdi1409
@mimimekdi1409 4 ай бұрын
የልጁ መልስ አያጠግብም በጭራሽ አጠራጣሪ ነገር አለው የተሳሳተ መረጃ ነው ለልጅቷም ይሄኔ የሰጣት
@helenmahari602
@helenmahari602 4 ай бұрын
ትክክል ነው። የሚዋሽ ይመስለኛል
@miia2450
@miia2450 4 ай бұрын
ይሄ ፎቶ የ 6 አመት አይደለም ፎቶ ጥርሷን ሰናይ የ10 ዓመትና ከዛ በላይ ነው።
@teresalemma8998
@teresalemma8998 4 ай бұрын
L​@@helenmahari602
@mekdsseife4812
@mekdsseife4812 4 ай бұрын
ሰውየው በጭራሽ እውነት አይደለም ይሄ መጣራት አሰበት ልጅቱን የሠረቀ እሱጨመሆን አለበት ወይም በስርቆቱ ተባብሯል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 4 ай бұрын
ልጂቱ ቀርባ DNE ይመርመሩ እባክህ ወንድሜ እነሱም ቁርጡን ይወቁት ተባበራቸው ስለ እግዚአብሔር ብለህ
@elda554
@elda554 4 ай бұрын
እየወሻ ነው ታሪኩ አንድ ነው ቦታውን ደቡብ ብሎ ቀየረው ህፃናትን ሰርቀው ውጪ በመላክ የሚተዳደሩ አሉ እውነተኛ ሰው ከሆነ ዲኤንኤ ልጅቷ እንድትመረመር ያርግ አለዚያ እየዋሸ ነው ፈጣሪ ያገናኛቹ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
DNA ይሰራ :: የኛ አገር ሰው ልቦና ይስጠን .... እባክህ እባክህ እርዳቸው .... ስለእግዚአብሔር ብላችሁ 🙏…. እውነቱ ይታወቅ .....
@zxy8006
@zxy8006 4 ай бұрын
በጀርመን የሚኖሩ ኢትዩጺያኖች እባካችሁ እነዚህን ምስኪኖች ተባበሩ
@eritreagoldenstate7900
@eritreagoldenstate7900 4 ай бұрын
ኢሄ ሰው ተይዞ ቢመረመር የብዙ ህፃናት ጉዳይ በእጁ ይገኛል ጠርጥር😮
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 4 ай бұрын
Ewenet new
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 4 ай бұрын
አለም ሰገድ እባክህ ይሄንን ታሪክ መጨረሻው ድረስ ሂድበት ልጅቷ የደቡብ መልክ የላትም ስለዚህ የልጅቷን ቤተሰብ አገናኘን በለው ሰውየው ቀልማዳ ነገር ነው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 4 ай бұрын
የደቡብ መልክ ምን አይነት ነው
@ንማጀ
@ንማጀ 3 ай бұрын
የደቡብ መልክ ምን አይነት ነዉ ???😮
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 ай бұрын
ለእስልምና እንደውም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለሮመዳን እንደውም ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ።
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 4 ай бұрын
እውነት ነው አሌክስ መጣራት አለበት ሰውዬው አንተን አፍ አፍህን እያለህኮ ነው እንዳታወራው ከጀርባው የሆነ ነገር አለ ከቻልክ ማጣራት ያስፈልጋል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
የልጅመልስአያጠግብ⁉️⁉️👀እውነተኛ አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤ፀሎቴነው❤❤እናት ከባድነው አንት ትበላለች❤😢
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 4 ай бұрын
የልጅ መልስ አጥጋቢአይደለም ቢቻል DNA ምርመራ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
በትክክል ልጄትዋ የአክስትዋ ታሪክ የሚያውቅ አሁን ቤተስብ ነኝ ያሉት ይምፕስላል
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድን እንደኔ ሚወድ ማነው 👍👍አንተን ባካል አግቶ ህመምን እህ ብሎ ለሚሰማ ሰው መናገር እኮ በራሱ መዳን ነው ፈጣሪ እድሜን ያርዝምልን እንወድሃለን 🙏👍
@hawihawi9260
@hawihawi9260 4 ай бұрын
He does a good job, asks the right question
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤አለምሰገድ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 4 ай бұрын
ፎቶ ከሌላችሁ በኢ ቢ ኤስ ቅረቡና አስተላልፉ፣ትገኛለች አይዟችሁ።ተባረክ አለምሰገድ፣የቻልከውን ሞክረሀል ።
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 4 ай бұрын
ሰውየው ያለችበትን ቦታ በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል ውሸቱን ነው አነጋገሩ ያሥታውቃል በህግ መጠየቅ አለበት።
@bethelhemeshete1731
@bethelhemeshete1731 4 ай бұрын
አለምሰገድ የሰውየው መልስ በጣም አጠራጣሪ ነው ወረቀቱ ላይ ህፃናት ማቆያ ቤት ውስጥ ገብታ እንድትኖር ተደርጎ ነበር ይላል ስለዚህ ከህፃናት ማቆያው መረጃ ከተገኘ በዚያ በኩል መሞከር ከተቻለ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@michaelabebe5811
@michaelabebe5811 4 ай бұрын
ድንገት ከነዚህ ቤት ጠፍታ አሁን የኛ ልጅ ነች ያሉት ቤት ወስደው ለትንሽ ጊዜ በቆየችበት ሰአት ፎቶ ተነስታ ልትሆን እንደ ማስረጃ አቅርበዋል እነዝ ምንም መረጃ የላቸዉም ስለዝህ የዴኔን ምርመራ ቢደረግ መልካም ነዉ እዮሀ የልጁቷ ሙሉ ስም ተፈልጎ መጠየቅ 12አመት ከነበረው ስታያቸዉ ልታቃቸዉ ስለምትችል ጥረት ይደረግ
@user-nz2cu6kl6r
@user-nz2cu6kl6r 4 ай бұрын
ሰውየው ትክክለኛ መልስ አልሠጠም በደብ ምርመራ ይደረግበት አላህ ያስገኛት ለእናትዋሲል ፈጣሪያስገኛት በሂወት ካለች ሠውየው በጣም መጠየቅአለበት አለምሠገድ ምርጥሠው እራስክንጠብቅ ፈጣሪከክፉነገርሁሉ ይጠብቅህ
@abslotige8107
@abslotige8107 4 ай бұрын
ለማንኛውም እንደተባለው ለነሱም አይምራቸው እንዲያርፍ የዲኤንኤ ቢያረጉ ጥሩ ነው ፡፡
@abslotige8107
@abslotige8107 4 ай бұрын
እነሱስ ሰርቀዋት ማርታ ብለው አውጠውላት እንደሆነ 😮😮😮
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 4 ай бұрын
ልጁ ፍጥን ፍጥን አለ በጤናው ያርገው ልጅቷ አክስት ነኝ ካለችው ጋር ትመሳሰላለች ለኔ እይታ
@genetreta1474
@genetreta1474 4 ай бұрын
የኔም ጥርጣሬ የነሱ መልክ በመመሳሰሉ የነሱ ናት የሚል ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 ай бұрын
በዲኤንኤ እዉነቱ ይዉጣልን እባካችሁ 😢 የልጁ ንግግር አልተዋጠልኝም።
@liyaashenafi3530
@liyaashenafi3530 4 ай бұрын
ምን አገባው እርሱ ለምን ተገኙ የተባሉትን ቤተሰቦች አገናኝቷቸው እነርሱ ቢወያዩና ቢያርፉ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 4 ай бұрын
ትክክል ዋና መፍትሔ ❗️❗️❗️
@duliti7133
@duliti7133 3 ай бұрын
ሰዎቹ እንዴት ያገኙዋት
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 4 ай бұрын
እንኳን ለፆመ ሁዳዴ አደረሳችሁ እዴሁ ለረመዳን ፆም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
አለምስገድ ወንድም አለም. ይመራመሩ ምክንያቱም ወስደ ይደበቆት ስውች ነው. እንደዚህ ይሚደርጉ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 4 ай бұрын
ልጅ ይዋሻል እንዳትለቁት ምክንያቱም የነሱ ክዝ ነው እምያወራው እግዝያብሄር ያገናኘቹሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
ልጁ ጋ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል ለምን ቤተሰቦቹን አያገናኝም ችግር ከሌለው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
አወ በጣም ደግም አለም ስገደ ያወራውን. መልሶ ያወራል እንደዚህ የሳም ቤተስብ ይላትም ይላል
@mekdirayakobo2532
@mekdirayakobo2532 4 ай бұрын
ልጁ ግን እየዋሸ ይመስለኛን በደብ ይጣራ
@rimemhdi680
@rimemhdi680 3 ай бұрын
አለም ሰገድ በምታምነው ፈጣሪህ ይሁንብህ ይህ ሰው እያጭበረበረ ይመስለኛል የሰውየው መልስ ምንም ውሃ አያነሳም አጥብቀህ ያዝ እና እውነታውን ያውጣ ፕሊዝ።ሚስኪኖች አግዚቸው
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 4 ай бұрын
እዬሀ እንዳትለቁት የብዙ ህፃናት ታሪክ ነዉ😢😢😢
@seniethio5523
@seniethio5523 4 ай бұрын
ሰዉዬዉ የዋሸ ይመስለኛል ልጅቷ ዲኤንኤ ብትመረመር ጥሩ ነዉ።
@user-bi1vz8wt7k
@user-bi1vz8wt7k 4 ай бұрын
አለምሰገድ እባክህ DNE ትመርመር እባክህን የወለደ አንጀት አይቆርጥም
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 4 ай бұрын
እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሙስሊም ወንድም እህቶች ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@dagimbubu
@dagimbubu 4 ай бұрын
አለምዬ እንዳንት ትኩረት ሰቶ ችግራችን ሚያዳምጥ ሰው ቢኖር እኮ ይቀለን ነበር እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ቤተሰቦቼ እንኳን እንዳንተ አያዳምጡኝም
@blueblue8966
@blueblue8966 4 ай бұрын
ለምንድነው አሁን ቤተሰብ ነን ያሉትን ሰወች አገናኝቶ እንዲተማመኑ የማያደርገው ጭራሽ ያበቃለት እና ማንም እንዳያገኝ አድርጎ መንገድ መዝጋት ፈለገ እግዚአብሔር ይርዳቸው የላካት ድርጅት ለምን ስሙ አልተገለፀም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
የልጅትዋ ቤተሠብ እኚ ይመሥላሉ ሠውየው የሆነ የምያገኘው ጥቅም አላው ከባድ ሠውነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
አሌክስ እራፈት ያግኙ ልጂቱ ትምራመራ ስውይው አውቆነው
@fikir1677
@fikir1677 4 ай бұрын
ልጁ አጠራጣሪ ነው ይንተባተባል ይጠየቅ በደንብ
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 4 ай бұрын
አለምዬ ሰውየው የሰራው ኮሚሽን ያለ ይመስለኛል ሲያወራህ እራሱ ይጣደፋል 1% እንኳን ምናልባት ከሆነች ጉዳዩን አብረን በጥንቃቄ እናየዋለን አላለም እኔ እንደሚመስለኝ ከሰረቋት ሰዎች ጋር ጥብቅ ግንኙነት ፈጥሮ ቤተሰቦችሽ ተገኝተዋል ተብላ በደፈናው ጨርሶታል እነዚህ እህትማማቾች ያለ አንዳች ምክንያት ለማስታወቂያ የተለጠፈ ወረቀት ለዘመናት ይዘው አይቀመጡም እመነኝ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ልጅቱ የነሱ ወገን ነች በርታ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣ የእውነት አምላክ ይርዳህ እውነት ያሸንፋል!❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 4 ай бұрын
አለም ሰገድ ጋር መቱ ችግሩ ያልተፈታ ማን አለ ትህትናዉ መልካምነቱ አይተናል ስንቱ ችግሩ ተፈቱለት እኛም ተደስተን አይተናል እናተም ፈጣሪ ይርዳቹ!!!
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 ай бұрын
በደንብ ይፈተሽ !!!!!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
ይህ ሰውዬ በጅፔ ስ ያለበት ተፈልጎ ለሕግ ይቅረብ ውጭ ም አለደቺም እርግጠኛ ነ ኝ ያለቺበትን ያሳይ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ትክክል እሱ ይሆናል እስከ ዛሬ ድብቆአት ሚጫወትባት ከሆነ አሁን ስታድግ ብር ፈልጎ ሊጠቅምበት ካሰብ
@USAUS1986
@USAUS1986 4 ай бұрын
በትክክል ፎቶውን እያፈላለግን ነው እሱ እጅ ነው ያለችው ልጅቱ
@USAUS1986
@USAUS1986 4 ай бұрын
እንዴት ፎቶው አልጠፋም እስካሁን ገርሞኛል አለኮ እውነት ትዘገያለች እንጂ መታወቁ የት ይቀራል የልጁን ፎቶ ላኩልን ሚዲያ ላይ ታጥቦ ይሰጣል የዛኔ እውነቱን ይናገራል አንፋታውም በስማም እኔ በድምፁ ነው ያወኩት ግን አሁን አልነግራቹም ቆይ ፎቶው ይድረሰኝ 😮
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 4 ай бұрын
Please help these poor families.
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
በጣም በእውነት ስወቹ ፍትህ ሳያገኙ ታፍነው ከርመው ዛሬ ተመስገን አደባባይ ሲወጣ እንደት አለኮ😮
@seniethio5523
@seniethio5523 4 ай бұрын
እየዋሸ ነዉ ልጅቷ የደቡብ መልክ የላትም እየተጠቀመባት ይሆናል እባክ አለም ሰገድ ይኤን ጉዳይ እስከ መጨረሻ ኢድበት እኛም እጠብቃለን መጨረሻዉን ልጅ ያለዉ ያዉቀዋል የልጅ ነገር ከባድ ነዉ😢😢😢😢
@asterasnake6777
@asterasnake6777 4 ай бұрын
Me to I said so
@USAUS1986
@USAUS1986 4 ай бұрын
ልጁ የሆነ የሰራው ነገር አለ ደንግጦል አፍ አፉን አለው የተዘጋ ነገር ነው ያለቀለት ነገር ነው እያለ ዲዬን ኤን ትመርመር አለም ሰገድ በናትህ ልጁ የሆነ ነገር አርጎል ያስታውቅበታል አንፋታውም አለምዬ እደውልልሀለው
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 4 ай бұрын
ይህ ሰው በሌሎች ህፃናት ጉዳይ ላይም እጁ ሊኖር ስለሚችል በፖሊስ ምርመራ ቢደረግበት እና ቢጣራ መልካም ነው። ወላጅ እናት ዕድሜ ልኳን ልጄን ልጄን እያለች እየተሰቃየች ነው።
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 4 ай бұрын
Dna ይመርመሩ ልጅን አትልቀቁት እየተጠቀመባት ይመስላል
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Our brother and sister melkam abiy sowm & Muslims people's Ramadan kerem amen 🙏
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 4 ай бұрын
እኔ የሰውየው አነጋገር በጣም እንድጠራጠር አድርጎኛል ቤተሰብ የሚባሉት ሰወች የሰረቋት ሰወች ሊሆኑ ይችላሉ ቢቻል ልጅቷን ጀርመን ውስጥ ያለ ሰው አግኝቶ ቢያነጋግራት ድኤንኤ ብታደርጉ።
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 4 ай бұрын
በፍፁም የደቡብ ልጅ አትመስልም እና አነጋገሩም አጥጋቢ አይደለም
@bonnie4all580
@bonnie4all580 3 ай бұрын
እኔም የተሳሳተ መረጃ ይመስለኛል የ12 ና የ6 አመት ልጅ መሀል ልዩነት አለ፣ የስምም የዘርም ልዩነት አለ። አያልን ግን እ/ር ከእናትዋ ያገናኛት ❤
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 4 ай бұрын
የህግ ድጋፍ አድርጉላችው እና ሰውዬው በ ህግ ይጠየቅ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 4 ай бұрын
ግድ መገናኘት አለባቸው መረጋገት አለቀት
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 4 ай бұрын
ሰላም ጋዘጤኛ አለምሰገድ ❤DN ምርመራ ይደረግ አሁን ፈጣሪ ይመስገን አዲስ አበባ አለ
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 4 ай бұрын
ስልክ የደወልክለት ሰው የት ነው ያገኛት መጀመሪያ ከጠረጠረችው ሰው ጋር ግንኙነት አላቸው ወይንስ አይተዋወቅም ሰውየው ላይ እምነት የለኝም ከተሰረቀች በሗላ የተፈጠረ ታሪክ ሊሆን ይችላል ለምን ልጅቷን ማየትና መጠየቅ ቢቻል መልካም ነው ልጅ አለምሰገድ ያልተጠበቀ ታሪክ ይወጣዋል Don’t give up
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
መልካም ስራ ነዉ የምትሰራዉ ወድማችን በርታልን
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 4 ай бұрын
አለም ሰገድ በመቤቴ ሰዉየዉ እየዋሸ ነዉ በናትክ ሌላ አማራጪ ካለህ
@LoliLove-jh6uh
@LoliLove-jh6uh 4 ай бұрын
ለምን ቤተሰቦቿ ተገኝተው አይናገሩም ለምን ማገናኘት አልፈለገም?
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 4 ай бұрын
አገራችን እኮ የግፈኞ መሰብሰቢያ ነው ጎረቤቱ እራሱ ምን ይሰራል ክፉት የሚጀምረው ከጎረቤት ነው አገራችን ያለ የክፉት የተንኮል ብዛት በሌላ አገር የለም
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 ай бұрын
እግዚያአብሔር ይርዳቹ አለምዬ የቻልከውን ያህል እርዳቸው የልጁንግግር እኔ ምንም አላሳመነኝም ካልሆነም ደሞ ልጅቷን ከቤተስቧጋር ሲያገናኛት የነበር ማስረጃ ያምጣ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች 29 ኝ ቀን ቀረን 😂 ሀገራችንንን ሠላም ያርግልን
@elsa3589
@elsa3589 4 ай бұрын
እረ ቀን አትቁጠሪ
@Yared542
@Yared542 4 ай бұрын
Denez 😂
@laylalayla8571
@laylalayla8571 4 ай бұрын
😅
@foursisters3582
@foursisters3582 4 ай бұрын
ሰታሰጠሊ በአሏህ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 4 ай бұрын
@@foursisters3582 28 ት ቀን ቀርን ተቃጠይ
@amalmansour6055
@amalmansour6055 4 ай бұрын
ልጁ አጭበርባሪ ነገር ነው እየዎሸ ነው እባክህ እርዳቸው
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 4 ай бұрын
Aseged, I am happy to contribute to the DNA expense.
@user-bv9ef1im3f
@user-bv9ef1im3f 3 ай бұрын
Tebareku🙏
@uaeu7765
@uaeu7765 4 ай бұрын
1997በጣም እሩቅ በአሁኑ ሰአት እኮ 24አመት ሁናለች ማለት ነው ያኔ በ6 አመት ልጅ ከነበረች ስለዚህ በጣም ዘግይታችኋል ሆኖም ይኸ ልጅ የሚያወራው ያጠራጥራል በደንብ አጥብቃችሁ ያዙት ይኸኔ ከእናቶችና ከአባቶች እጅ እየሰረቁ ወደ ውጭ ሀገረ የሚሸጡ አንዱ ይሆናል 😢
@tigistgetachew4305
@tigistgetachew4305 4 ай бұрын
ሰውየው ምንም የርህራሄ ልብ የለውም ያለቀ ጉዳይ ነው ይላል እንዴ የተጨነቀ ሰው እያለ ሰው እንዴት ስጋውን ያጣል እየዋሸ ነው አለም ሰገድ ግን ጌታ ይባርክህ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 ай бұрын
ሠላም ውድ የእዮሀ ሚድያ ተከታታዮች እንኳን ለተአበረው ለፆመ አብይ አደረሣቹ ክርስቲያን ወገኖቼ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው ረመዷን አደረሣቹ እያልኩኝ ቅመሞችዬ እየደመረቹኝ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 4 ай бұрын
አይይ ሽጧትነዉ ይፈተሽ በደብ😢😢😢
@limujimma
@limujimma 4 ай бұрын
ራማዳን ሙባራክ wed muslimoch❤❤❤🕋☝
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 4 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አለምየ
@golgota2123
@golgota2123 4 ай бұрын
ምርመራ ይደረግ
@user-tn1dm3gw5w
@user-tn1dm3gw5w 4 ай бұрын
ሰላም አለምሰገድ እኔ ኤሮፕ ነው የምኖረው ጀርመን አካባቢ ልጅቷ የት ሃገር ነው ያለችው ቤተሰቦቿን ካገኘቻቸው ዲኤንኤ ሳታስመረምር በምን ተረጋግጦ??? ነው ቤተሰቦን አግኝታለች የሚለው ውጭ ሃገር ማደጎ የሚኖሩ ልጆች በጣም ጥንቁቆች ናቸው ከdana ሳታሰመረምር በፍፁም አትቀበልም እመነኝ ልጁ ማረጋገጫ ስሌለው መረጃውን በትክክል የሰጠ አይመስለም ከይቅርታ ጋር በደን መጣራት አለበት ባንተ ጽኑ እምነት አለኝ እውነቱን እንሰማለን ብዬ እጠብቃለሁ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ በርቱልን እዮሃ ሚዲያ እወዳችኋለሁ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 4 ай бұрын
ለምዬ መጀመሪያ የት አካባቢ እደመጣች ባትነግረው ጥሩ ነበር ማለቴ ታሩኩ አንድ ነው ነው ተገናኝተው በሆነ ነገር እውነተውን የሚውቁበት መንገድ ቢፈጠር ጥሩ ነበር ብዙ ሰወች አሉ በህፃናት ጉልበት የሚተዳደሩ😢😢
@weyiniy456
@weyiniy456 4 ай бұрын
እኔ የልጁ መልስ አጠራጠረኝ እውነቱ አይመስለኝም
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 4 ай бұрын
አጥጋቢ መልስ አልሰጠም ልጁ ይመርመር ደማቸው
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 ай бұрын
አለምሰገድ❤ ልጅ ጋ ችግር አለ ሲጀመር እሱ ከየት አመጣው ፎቶ ጽሁፍ ማስረጃ ማን ሰጠው ምንድን ነው ሚስራው ሰውየው በህግ ይጠይቅ የእናት የቤተሰብ ፀፀት ይቁም 😢 ልጅ ነው የጠፋው ድንች አይደለም😢😢😢😢😢 ከፉ ሰው አሰጠላኝ 😢
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ !
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 4 ай бұрын
ምንም አያሳምንም አለምሰገድዬ❤ ፍትህ ለሐያል እናት😢😢😢
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 4 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳችሁ😢😢😢
@MayoBeth
@MayoBeth 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምክንያት ነው ፎቶዋን ያስቀመጠው: ውጪ መሆንዋ እውነታውን ከማረጋገጥ አይገድብም:: DNA ይሰራ እባክህ አለም ሰገድ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግናኛችሁ ምን ሆና ይሁን
@zxy8006
@zxy8006 4 ай бұрын
ልጅን አላምነውም። ከአነጋገሩ፣ ለመርዳት ወይንም እውንቱን ለመናገር ፍቃደኛ አይደለም።ማድበስበስ ይፈልጋል
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 4 ай бұрын
ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ አለም ሰገድ !!!ፈጣሪ ይርዳቹ!!!
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 4 ай бұрын
ሰውየው ለገጠር ቤተሰቦቹ ነው አሳልፎ የሰጣት ትና ቤተሰቦቹን ለመጥቅም ጠርጥር ልጅቶን ማፈላለግ ከልጅቶ ጋር መገናኘት ነው መፍቴሄው
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 3 ай бұрын
በፍፁም ጉዳዩን ዝም ብሎ በቀላሉ ለማለፍ መሞከር ከባድ ነው። እስኪ ከተቻለ ቤተሰቦቿን ብታቀርብ በእርግጠኝነት እውነታው ይገኛል ፎቶውን ካመጣቻት አክስቷ ጋር ይመሳሰላሉ።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 ай бұрын
ሰው እንዴት የእህቱን ልጅ መልክ አያውቅም 😢
@abayabay690
@abayabay690 4 ай бұрын
እነዚያ ሰዎች ሰርቀዋት ስሟን ቀይረውስ ቢሆን? DNA ሳይመረመር ፎቶ አግኝተናል ብለህ ማመንህ ልክ አይደለም:: ብትችል ጥያቄያቸውን ብትመልድላቸው ጥሩ ነው::
@selam7747
@selam7747 4 ай бұрын
ልጅቱን በትክክል ሽጥዋታል
@SamEra-tm6ef
@SamEra-tm6ef 4 ай бұрын
አይ ሰወየው እሚያወራው አልገባኝም ምን አስደበቀው ቢገናኙ
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 4 ай бұрын
ሰዉያዉ የሆነ የተደበቀ ሚሰጥር አለዉ በህግ መጠየቅ አለበት‼️‼️‼️‼️‼️
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 3 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@bethdejene4362
@bethdejene4362 4 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ጠንካራ ጋዜጠኛ ልትመሰገን ይገባል
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 4 ай бұрын
አለም ሰገድ ይህ ሰዉ በጣም መጠናት አለበት ምክንያቱም ድፍንፍን መድረግ ነዉ የሚፈልገዉ እባክህ በደንብ ክትትል ይደረግበት : :
@yohanayegata8589
@yohanayegata8589 4 ай бұрын
አሳማኝ አይደለም ንግግሩ ታርኩ እንደገና መመርመር አለበት ልጁ የተናገረው አውነት አይመስልም !!
@bethdejene4362
@bethdejene4362 4 ай бұрын
ልጅቶ አሁን ትልቅ ናት በምርመራ ነው ቤተሰቦቾ መሆናቸውን ማረጋገጥ አድራሻዎ ከታወቀ እውነቱ ይወጣል እኔ ጀርመን ነኝ ያለሁት እንተባበራቸዎለን አድራሻውን ሰውየው ካለው።
@emanmuhamed4403
@emanmuhamed4403 4 ай бұрын
Tebareke Ehit Libe qena neshe❤❤❤
@Mubetube2
@Mubetube2 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ቆይ ልጁ ለምን ማገናኘት አልፈለገም እኔ አልዋጥልሽ አለኝ በደንብ አጣሩ ተስፋ እዳትቆርጡ
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Inquwan le abiy sowm beslam adersen wellcome always our great brother 🎉🎉🎉🎉
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 4 ай бұрын
ትክክል
@yodittekeste
@yodittekeste 3 ай бұрын
እረ እንዴት አመንከው የልጅቷን ቤትተሰብ ማገናኘት አለበት ከዛ መስመሩ ይስተካከላል አሌክስዬ ቤቱን መምራት አለበት ፆማችንን የበረከት ያድርግልን❤❤❤
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 4 ай бұрын
የልጁ መልስ አሳማኝ አደለም ለምን ከበደው የልጅትዋን ቤተሰብ ማገናኘት በህግም ቢሆን መጠየቅ አለበት
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 ай бұрын
እንዴት እርግጠኛ ሆነ የሰው ልጅ የእከል የእከሌ ለማለት የራሱ ልጅ አይደለች
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 ай бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ ያረብ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
ይገርማል ሰውየዉ ምን አገባው እሱ ማብራራት አይችልም ምርመራ ብቻ ነው የሚያዋጣው ።
@meronmeron9834
@meronmeron9834 4 ай бұрын
ሰውዬው ወስላታ ነገር ነው አላመኩትም ይቀዠቀዣል እና ነገሮችን ዝግት ዝግትግት ያረጋል ዋቱ ጅራ ማለት ነገር አለ እዳይለቀቅ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
ሚስቱን በቤተሰቦቿ ፊት የሚያዋርደው ባል
51:40
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН