ለደም አይነት AB የተፈቀዱና የተከለከሉ የጥራጥሬ አይነቶች /ethiopian /eat the right food/

  Рет қаралды 35,304

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

ሁልግዜ ጥራጥሬን ስንመገብ ልንከተል የሚገባን የአመጋገብ ስርአት በምንም መልኩ ቢሆን ከእህሎች ጋር መደባለቅ የለበትም ፣ ከፍራፍሬ ጋር መመገብ የለብንም ፣ ከወተትት እና ተዋጾዎች ጋር መመገብ የለብንም ፡፡
መመገብ ያለብን ከስጋ ፣ከአሳ፣ ከአትክልት ጋር ፣ ከእንቁላል ጋር ብቻ መሆን አለበት ፡፡

Пікірлер: 158
@sarayouteub2177
@sarayouteub2177 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ወድሜ ተባረከ👌👍
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 3 жыл бұрын
Thank you so much for teaching us
@zaritutafara6926
@zaritutafara6926 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ደክተር እጅግ ብዙነገር ስለምታሳዉቀን ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልክ
@alexaa5478
@alexaa5478 Жыл бұрын
God bless you so much appreciation!!!
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
really thanks the explanation about egg.....
@muluzewale3835
@muluzewale3835 3 жыл бұрын
Betam new yemamesegnehu thank you for sharing
@rosebella9344
@rosebella9344 3 жыл бұрын
Betam new temehert yagenehubet betam new yeredaken hulgeza wetet etetalew enam migrain enam saynes betam yasechegrenal demom enkulalm abezalew kahun behula betechaln meten etewalw thanks so much
@abrhammekedaw4676
@abrhammekedaw4676 2 жыл бұрын
You are a great person thank you
@user-qg8dc2jw8r
@user-qg8dc2jw8r 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርት ነው
@betelihemdelelegn7206
@betelihemdelelegn7206 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@tyan4462
@tyan4462 2 жыл бұрын
በእውነቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው፤፤ በርታልን መፅሀፍህን እየጠበቅን ነው፥፥
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ጥሩ ትምህርት ነው
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Tank you so much I appreciate you are doing good job 👍🏽 Amen 🙏💚💛❤️Lantem Wedu Yagere Lej
@alamhmeskel721
@alamhmeskel721 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
ooooooooo Lentils I like it .....thanks God
@aftealtreading1098
@aftealtreading1098 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@hiwitweldemichal6821
@hiwitweldemichal6821 3 жыл бұрын
Please more About AB positve thank you so much god bless.
@workeago426
@workeago426 3 жыл бұрын
በጣምጎበዝምመምህር ነህስንቱንፈውስህልእድሜህእረጅምይሁንተባረክ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏በርታ ወንድሜ👍
@teberhhabtemariam7014
@teberhhabtemariam7014 2 жыл бұрын
Thank you so much brother 🙏
@HAREGU1
@HAREGU1 3 жыл бұрын
God bless you thank you🙏
@DR-io9qq
@DR-io9qq 2 жыл бұрын
Thanks Brother.
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እነመሰግነለን
@teberhhabtemariam7014
@teberhhabtemariam7014 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@tigisttafese1839
@tigisttafese1839 2 жыл бұрын
Thankyou bro.
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@bettyelias7501
@bettyelias7501 2 жыл бұрын
Thank you
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@TT-oi5oj
@TT-oi5oj 3 жыл бұрын
More AB + thanks
@tayealemayehu3743
@tayealemayehu3743 3 жыл бұрын
Enamesegnalen!!
@tizitabogale9987
@tizitabogale9987 3 жыл бұрын
thank you
@zaherzaher673
@zaherzaher673 3 жыл бұрын
በጣምአመሠግናለሁወድም
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
OMG.... banana and mango ......betam new yemiwedew hultunim degmo sibelam tiru simet new yemisemagn
@menberealemu6436
@menberealemu6436 Жыл бұрын
Thanks
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 3 жыл бұрын
Very amazing
@fatmahabdalah8460
@fatmahabdalah8460 2 жыл бұрын
ተባረክ የኛምርጥ ቆጆ
@keduo2417
@keduo2417 Жыл бұрын
Owowow tberkley
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@welelaalex2901
@welelaalex2901 3 жыл бұрын
Tank you
@siniduteklemariam6012
@siniduteklemariam6012 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@mametassew8676
@mametassew8676 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yalgademas2070
@yalgademas2070 3 жыл бұрын
betam enamsegenalen
@abedi76
@abedi76 3 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@jerryasefa3460
@jerryasefa3460 Жыл бұрын
Egziyabhir ysth 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nabatidris5112
@nabatidris5112 Ай бұрын
Danke dir
@akmsefamily5786
@akmsefamily5786 3 жыл бұрын
Tebarek tru tmhrt nw
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
betam thanks betam
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 3 жыл бұрын
Thank You ♦♦♦♦♦
@girumyohannes3156
@girumyohannes3156 Ай бұрын
አመሠግናለሁ።
@zeeteka1210
@zeeteka1210 4 ай бұрын
Tnx wndme
@elenitadesse1400
@elenitadesse1400 4 күн бұрын
Wow
@yoditelesawy6833
@yoditelesawy6833 3 жыл бұрын
Merci
@serkalemabate1408
@serkalemabate1408 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናምስግናልን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የማይበሉ ፍሩታዉች ግን አገባኝም Graze milli
@renaghebreselasie7597
@renaghebreselasie7597 3 жыл бұрын
Grazie mille 👍🏾👍🏾
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Wedemi ewunet newu betam wetet tetekami negne ena asem alebgne joroyen bzugizi yamgnal ahune amegagebine masetekakel efelgalehu
@56rome
@56rome Ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን AB እና AB+ ልዬነቱን ብትነግረን አመሰግናለሁ
@tsehaydenbi7245
@tsehaydenbi7245 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ነው ያስተማርከኝ ለእኔ የተከለከለ ምግብ ስመገብ ነበር የኖርኩት❤
@emnetkidane1087
@emnetkidane1087 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen.😀😀
@hanabelete4347
@hanabelete4347 3 жыл бұрын
God blessed you💐
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 3 жыл бұрын
አሜን
@iftinaabdurahman151
@iftinaabdurahman151 2 жыл бұрын
በርታ
@fekerfeker2585
@fekerfeker2585 3 жыл бұрын
Enamsegnalen
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Жыл бұрын
zamenh yabark
@luchiaembaye4903
@luchiaembaye4903 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ባለቤቴ AB+ሲሆን አስም,ጉሮሮ ህመም,ጆሮ በአንድ ወቅት እንዲሁም መጠነኛ ልብ ህመም አለበት ልክ ነህ ነገር ግን ህመም ስትል ስኳርን ብቻ ነው የምትጠቅሰው ባለቤቴ የደም መርጋት ህመም ተጠቂ ነው አና እባክህ ኮልስትሮልን ጨምረህ ብትመክረን ተባረክ
@user-fx7wi8ng7c
@user-fx7wi8ng7c 3 жыл бұрын
Ameseginalew
@meremaymuse2354
@meremaymuse2354 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዘልህ
@omosamatube
@omosamatube 11 ай бұрын
አላህ ይስጥልን
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው አላህ ይስጥልን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@gebrebrhangebrezgi4745
@gebrebrhangebrezgi4745 3 жыл бұрын
Perfect thanks for info you the best
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Жыл бұрын
tabarke
@fatmahabdalah8460
@fatmahabdalah8460 2 жыл бұрын
ዘላለም ኑርልን
@hanaalenezi2813
@hanaalenezi2813 3 жыл бұрын
Tebarikkk
@yenenesyenenes8247
@yenenesyenenes8247 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በብዛት እምበላው ባቄላ ምስር አተር ነው ስጋ አልበላ ወተት እርጎ ብቻ እበላለሁ
@teibetasfaye6832
@teibetasfaye6832 3 жыл бұрын
Yene Aynete New
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ እኔ የደም አይነቴ ኦ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ማር /ቴምር/የአልመንድ ወተት ብወስድ ለደም ኦ ተስማሚ ነው
@chalachewkebede4896
@chalachewkebede4896 3 жыл бұрын
ሽሮ በእንጀራ መብላት ለደም ሰኳር እንደሚጨምር ተናግረሃል ስለዚህ ሽሮን ከምን ጋር ነው መመገብ የሚሻለው።
@hiwotchernetwoldemariam675
@hiwotchernetwoldemariam675 3 жыл бұрын
Thanks, I want to say one thing, u said f.eks butterbeans hindrer insulin produktion ( our blood sugar increas)it Will not be low bl.s.can chek this?
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 8 ай бұрын
we are family
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 3 жыл бұрын
ከጥራጥሬ ውጪ ያሉትን አስፈላጊ ምግቦችን ስራልን
@rosebella9344
@rosebella9344 3 жыл бұрын
Gen sele thiroid menemegebachewenena yetekelekele ten megeboch betenegeren pleas
@genetmezgebe5744
@genetmezgebe5744 3 жыл бұрын
ine yedem ayinete AB new gin muz bexam new miwedew silezih min larg?
@6131mm
@6131mm 3 жыл бұрын
Please brother let us know more about AB+
@yeneneshkinfe6669
@yeneneshkinfe6669 3 жыл бұрын
እባክህ በተለይ ለ ህፃናት ኘሮግራም ስራልን,
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
ተባረክ የእኛ ዶክተር አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የአፍ ጠረን እንደት ማስወገድ ይቻላል ጉሮሮየ ላይ የሆነ ነጫጭ ነገር አለ በአክታ ሰአት ሲወጣ በጣም መጥፎ ጠረን አለው ከይቅርታ ጋር ከቻልክ መልስልኝ
@serkalemabate1408
@serkalemabate1408 3 жыл бұрын
እኔ ሽሮ ስበላ ቆዳየን በጣም ያስከከኝል። እና እልመገብም
@tmaniacell3386
@tmaniacell3386 2 жыл бұрын
ሰላም። ወድሜ። እሜኔ ከጤና ይጥልኝ።እኔ እራሴ ካወኩ ጀምሮ ቡጉር ተለይቶኝ አያውቅም ብዙ ኸክምና ሞክራለውሆኖም አንድቀን ንፁኡፊት። ሳላይ። ለ20አመመታትቆይቻለው። አሁን። ተስፋሆነኸኛል
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 3 жыл бұрын
ሌላ ቦታ ላይ ወተት ጥሩ ነው አላልክም ነበር ለእዚህ ደም? ወይስ የመተንፈሻ ችግር ላለበት ነው?
@kididahlak1182
@kididahlak1182 3 жыл бұрын
በጣም. አመሰግናለሁ. ያልከው. በሙሉ. ልክ. ሆኖ እግቼዋለሁ. ማታ ማታ ብርቱካን. ስበላ ጠዋት. ስነሳ. . ሆዴ. እንደ. ቁስል ነበር. የሚያመኝ አሁን. ሙሉ ለሙሉ. አቆማለሁ. እግዚአብሔር. ጤናህን. ይስጥህ. ቡና. ለab. ኪሎ. እንዳይቀንስ. ያደርጋል. እንዴ.
@betibetina3724
@betibetina3724 3 жыл бұрын
አኩሪ አተር ስትል ዘይቱንም እንጠቀም? እናመሰግናለን በጣም ጠቅሞናል
@havamoges3166
@havamoges3166 Жыл бұрын
👏❤️❤️🥰🥰🥰
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Sewnet lemkens new lestenent sibali new malete mikens lemin felig sewochi stli ?
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 3 жыл бұрын
ወተት እወድ ነበር ከኔ ጋር ካልሄደ ከጤነ አይበልጥም እተዋለው ለሁሉም አመሰግነለው
@ayishanassir8989
@ayishanassir8989 3 жыл бұрын
Kariya shikurit kiwe ...wzet yemkeral please asiredagn
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
My blood group "" O"" I eat often those Almond, Cashe,..etc, is good for O blood ??
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 3 жыл бұрын
እና ታዲያ ምስር ወጥ ሰርቸ በእንጀራ ካልበላሁት ምንድነው የማደርገው
@yeshizewde5491
@yeshizewde5491 3 жыл бұрын
Yemala mereja ayedelem
@ygnegaya
@ygnegaya 2 жыл бұрын
For Europa language the name is define thank alote
@ygnegaya
@ygnegaya 2 жыл бұрын
Sorry what mien is ethopi language
@erbayebershu4279
@erbayebershu4279 Жыл бұрын
Red woin 1 sibale bmendenew?
@user-po3kh1wn7k
@user-po3kh1wn7k 25 күн бұрын
እኔ AB ነኝ በመተንፈሻ ህመም ምክንያት ተሰቃይቻለሁ ለብዙ አመታት ያሰለኝ ነበር በመጨረሻ ግን ሳምባዬን አሰቆርጦኛል
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian food how to make dulet | የዱለት አሰራር
11:11
ምርጥ የአነባበሮ አገጋገር||Ethiopian -food||Anbabero
12:09
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 454 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22