''ስራቸውን ስላጋለጥኩ ሊገድሉኝ ነው!''እናቷን የደፈረች ማይክሮቺፕ የተቀበረባት ኢትዮጵያዊት ሴት!!

  Рет қаралды 91,820

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉 ማግኘት ለምትፈልጉ፦ 0913102477 በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ 1000496612683
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 342
@nebiatgirma-qs1ju
@nebiatgirma-qs1ju Жыл бұрын
የህን የምታነብ ይሄ መምህር /መምህር ተስፋዬን ቢያገኘው አሪፍ ነበር መምህር ተስፋዬ ይህን ነገር ቆይቷል ማጋለጥ ከጀመረ የእሱ ዩቲዩብ ላይም ብዙ መረጃ ምስክርነት አለ 🙏/ይህን እንቅስቃሴ ግፉበት 👍 በዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያዊ በተለይ አዲስ አበባ ተዘፍቋል መንስኤው ከየት እንደሆነ መጣራት አለበት ✋ጠርጥር እንዳትመነጠር ሰዉ በያቅጣጫው እየመሰከረ ነው ኢሄ ነገር ሳይውጠን ከእግዚአብሔር ጋር መቋጨት አለብን እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ወንድሜ መድሐንያለም ይጠብቅክክ
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ስለቅዱሳን አባቶቻችን ብሎ መንፈስ ቅዱስ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ ይጠብቅልን ልክ ነህ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለው ቢገቡ ብዙ ግንዛቤ ይወስዳሉ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህዝብ ለም ግብረስዶ ማድረ አስፈ ለሚለ ድብቅ ሚስጥር የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ ቁጥር4 አማዞ 4$ ገዝታ አንብብ ኢትዮጵያ የምትኖሩደግሞ 132ብር50ሳቲ ጃፋርመደብር ገዝታቹ መፅሃ አንብብ ብልጥግና ድብቅ ለምን አማራ ህዝብ ሞት ምክንያት ድብቅ ያወቁት
@sayiethiopia
@sayiethiopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@sitinaahmed9720
@sitinaahmed9720 10 ай бұрын
❤❤
@mimitube9595
@mimitube9595 Жыл бұрын
የሚገርመው የኛ ሰው አሁን ምታወራውን ነገር ውሸት ነው ብሎ ሚያለምጥ አለ እግዛቤር ልቦና ይስጣቸው ልባቸው ለደረቀ መዳህኒያለም ያስባቸው ሃገራችን ሰላም ያርግልን ሁሉም ነገር ያስፈራል😢😢😢😢😢
@gslassiedemlew2766
@gslassiedemlew2766 Жыл бұрын
አንተን የመሰሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ይጠብቅልን የኛ ሚዲያ የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነውና የእግዚአብሔር ጥበቃ የድንግል ማሪያም ከለላ አይለያችሁ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ሄል ልጅ እኮ እውነቱን ነው , እግዚአብሔር ስናቅ እና ስንፀልይ ይገለጣል ለመለየት ቀላላል ነው. 🙏🙏🙏🙏 መንግስትስ አይሰማም ህዝቤ ግን ንቃ. በቃ በእየሱስ ክርስቶስ ተደስቶ መኖር እኮ ይቻላል🎉🎉❤ ወንድማለም ከጉንህ ነን❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለየዘላለም ጌታ ነው የምታገለግለው፣ ቢገድሉህ እንኩዋን, የዘላለሙጋ ነህ
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንቴ ለይ አድሮ ትውልዱ ያድን ወለድታ አምላክ አንቴንም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አሜን
@nigitade6203
@nigitade6203 Жыл бұрын
እነሱ ጋ ካለው ይልቅ እኛ ጋ ያለው ይበልጣልና አይዞህ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 11 ай бұрын
Amen
@user-oj6kp4me5s
@user-oj6kp4me5s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ምንም አትሆንም ፅናቱን ይስጥህ መምህር ተስፋዬን ብታገኘው ጥሩ ነው
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
የተረገመ ዘመን ።።።ጌታ በደሙ ይሸፈነን😭😭😭😭
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 11 ай бұрын
አሜን
@user-qv1ck5qn8m
@user-qv1ck5qn8m 9 ай бұрын
አሜን
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 8 ай бұрын
Amen.amen.amen.
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ለጭፈራ ለዘረኝነት ለመጠጥ ቢሆን ይሄኔ ስንት ገንዘብ በተሰበሰበ ነበር 😢ለማህበሩ በጣም ያሳዝናል አረ እንንቃ ወገን እግዚኦ አሁንም ገብተው የሚሳደቡትን ሳይ ምን ያክል ዳቢሎስ እንደተቆጣጠረን ማስረጃው ይሄ ነው 😢እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማለም ውይይይ 🙏🏿
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ቢቻል እነሱን ተከታትሎ በአሲድ ማጥፍት ነው ።።።። የዘመኑ መጨረሻ 😢 ነው
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ወንድሜ በርታ እግዚሐብሔር ይጠብቅክ አሁንም ወገን የወንድማችንን መልክት ስሙ እባካችሁ ሐገራችን በዳቢሎስ እየተስፋፋ ነው እባካችሁ የወንድማችንንን መልክት ስሙ መላው ኢትዮጵያ በተለይ ወጣቶች እዳትሳሳቱ እባካችሁ ወደቤተ ክርስትያን ሒዱ እዲሁም ወደመስችድ ሒዱ ፀልዩ ስገዱ ወደመስችድ አደራ የኢትዮጵያ ሕዝብ
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
እመቤት እባክሽ እርጅኝ እናቴ ከዚህ ነገር አውጭን ፈጣሪ ሆይ እገዘን እንደዚህ የሚያደረጉትን እኔደየ ስራው ስጠው 🙏🙏🙏
@liya2256
@liya2256 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ሀያል ነው ከፊት እና ከሆላ ይጠብቅሀል የኔ ቅዱስ ወንድም
@merymerry3747
@merymerry3747 11 ай бұрын
መዳሃኒ ኣለም ይዘህ ምንም ኣት ሆንም🙏🙏 ህዝብህን ኣድህን የኔ ጌታ❤
@tooktube123
@tooktube123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቅድስት ሀገራችን ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቅልን ይታደገን
@gufu3984
@gufu3984 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው ወድማችን ትክክል ፀልይ በርታ😢ቅዱስ ሥላሴ ካተጋር ይሁን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ዘወትር❤
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
የተያያዙ ሰዎች ማተብ አስረው እራሱ አያምኑም የተዋህዶ ልጆች ሆነው ዩሀንስ ዕራይን እያነበቡ እራሱ አያምኑም ለማንኛውም መምህር ግርማ ወንድሙን እና ሌሎች የሰይጣንን ሴራ እንድናውቅ ያደረጉን አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
መምህማ ግርማ ቨርጂንያ እጠምቃ ብለ 1ሺ$ ካልከፈ ፀበልእንዳያጠመቁ አድርገ እግዚአብሔር አንድ ብር መፈው ምየሚሉት መፈወ እግዚአብሔር ሲሆ ህዝብ እግዚአብሔር ቤት መስጠት እንጂ ለሳቸው ገንዘ ክፈሉኝ ማለትምን ማለት እረ እንቃ የሳቸ ጉድ ዬሴፍ አብርሃ የ20አመት በፊት 666 መንፈ የተፈወ ወንድማች ቲክቶ ገብታቹ አዳምጡ አትሽወድ
@hanatube9819
@hanatube9819 Жыл бұрын
​@@yededyalikeleh3175መቼ ነዉ ያሉት የ መብርሃንን ፎቶ አስቀምጠሽ መዋሸት ያስጠላል በጣም የሳቸውን ሩብ እንኳን አታክይም የሳቸውን ጦስ ይዘሽ ገደል ገቢ
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ልጄ እንዳልከው በትዳር በልጅ በየቤቱ ቢያንስ አንድ በሱስ የተያዘ የቤተሰብ መከራ አይጠፋም ቤቱ ይቁጠረው ።
@asterasefa4474
@asterasefa4474 8 ай бұрын
ሳይፈልግ የተቀበርዉን ሳዉን ምንድ ነዉ ማርግ ያለቤት እባክህን ጎደኛይ እንድዝ በስቃይ ነዉ ያለችዉ እና ምንደ ኑዉ ማደርግ ያለቤት
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 7 ай бұрын
​@@asterasefa4474ንሰሀ ትግባ ፀበል
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Жыл бұрын
በትክክል አላህ መልካሙን ግዜ ያምጣልን
@saradesign9507
@saradesign9507 Жыл бұрын
ፈጣሪ ወይ ከዚህ ምአት አድነን ምንአይነት ግዜ ደረስን 😭🙏
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ትውልዱ እንዲድን መርጦሀል ብትኖር የእግዚአብሄር ነህ ብትሞት የእግዚአብሄር ነህ አይዞህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ተባረክ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ከዚህ ውስጥ የሚሣደብ ብዙ ሰው አለ እግዚኦኦኦኦኦ ምን አይነት ዘመን ነው እንዴት ተደርጎ ቢነገረን ይሆን
@henokabuti9539
@henokabuti9539 Жыл бұрын
የጠራሀቸው 3 ሰዎች እንደሌሉበት ምን ማረጋገጫ አለህ. ጊዜው ከብዶዋል
@aynlemwerkagegen5611
@aynlemwerkagegen5611 Жыл бұрын
ፈጣሪ የልብክን መሻት ይፈጽም አይዞክ በርታ ሁሌም ጸሎት እናረጋለን
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው: እሱ አይጥለንም አገራችንን እና ህዝባችንን ይታደግ ከዚህ ክፉ ነገር::
@addis_gashaw7257
@addis_gashaw7257 11 ай бұрын
ግን ንሰሐ፡መግባት፡ከተችለ፨ነው፨
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 10 ай бұрын
መድሐኒቴ ቸሩ መድሀኔዓለም እባክህ ኢትዮጵያን እንደጥቱ ባርካት እንዲ ዓይነቱ ጉድ አጥፋልን በቃ በለን
@adelawbelay
@adelawbelay Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ ወድሜ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 11 ай бұрын
አንተ ወጣት ልጅ ክርስቶስ ካንተጋ ይኾን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ለእኔም ወላዲተ አምላክ ትርዳኝ ያቅሜን በረከት እንድሳተፍ ቁጥር ያለውን እጄን ትፍታልኝ ።አንተ ግን በወጣት እድሜህ ወጣትን ለማዳን ትጋትህ የተለየ ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ካንተጋ ይሆን
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
የምትሳዱ የምትስቁ ብር ፈልጎ ነው እያላቹህ በቲክቶክ ኮሜት የምትስቁ ስንቱን አየሁ ለምን የሰው ህመም በኔ ነገ ይመጣል ብላቹህ አታስቡም እነረ እኮ ሰው እራሤን አመመኝ ሲል እኔ ነገ አስንደሱ ነኝ ብየ የማስብ ነኝ🙏💔
@henokredawediasameneshheno6913
@henokredawediasameneshheno6913 Жыл бұрын
ሃሳብህ ስራህ መልካም ነው ሆኖም ስትናገር ረጋ ሰከን ብለህ ለተጠየቅከው ጥያቄ በቂ መልስ ብትሰጥ ደስ ይለኛል።
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ኣለም ቅዱስ ምካኤል ከለላ ይሁንህ አየሱስ ክርስቶስ ይዋጋላሀል ኣይዞህ
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ዋስ ተበቃ ከለላ ትሁንህ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ በምንችለው እንድናግዝ አድራሻህን
@marcykifle4376
@marcykifle4376 11 ай бұрын
አገሬ በሰላም እንደዚህ የደም ባህር አልሆነችም። እግዚኦ አምላክ ድረስልን። እነሱ እኛኝ አሳስረዉ ሀገራችንን መዉረስ ነዉ ሰአሊለነ ቅድስት ቅድስት ሆይ ለምኝልን እባክሽ።😢😢😢😢😢
@kalyemom3540
@kalyemom3540 11 ай бұрын
በርታ ወንድም የህይወት ቃል ያስማክ አሜንንንንን
@menbrekassa7791
@menbrekassa7791 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 Жыл бұрын
ህዝቡ ይሄን ልጅ እያየ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ለንስሃ ያበቀን
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 Жыл бұрын
ኤጀንቱን ስማቸውን ካልተናገርክ የታዋቂ ሰዎችን ስም ካልተናገራቹ እንዴት ነው ማወቅ የሚቻለው ማስቆምስ የሚቻለው ዘወይንዬ የሚባል መምህርም አለ እሱም እንዳንተ ይላል ግን ዋጋ የለውም ዝም ብሎ ማውራቱ
@keshatube3264
@keshatube3264 11 ай бұрын
አላሙዲን,ነብዩ ሀይሌ,ሀሌሉያ,እፀህይወት, በትንሹ ናቸዉ።
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
መድኃኒዓለም አባቴ ይጠብቅህ
@sebeletsegaw3001
@sebeletsegaw3001 11 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@asmarech591
@asmarech591 11 ай бұрын
ወንድሜ እመብረሀን ትጠብቅህ 🤲🤲አይዞህ በረታ በትክክል ትውልድ ጠፈቷል መምህረ ተሰፈየ ገጠመኝ፣ደይ ሰበን፣ሳድሰ አብይ፣እንዲሁም የኔታ ወረቅአፈራው፣እናተን ፈጣሪ ይጠብቃችው ጀሮ ያለው ይሰማ ዘመኑ ከፈቷል እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋረ ይሁን 🤲🤲🤲🤲
@addis_gashaw7257
@addis_gashaw7257 11 ай бұрын
እውነትነውወንድማችን፡እመብርሐን፡አትለይህ፨አሜን፡ለዚነውእኮየጭካኔግድያ፡ህፃናትን፡በጭካኔ፡እዬሞቱብን፡ነው፡በህይወት፡መንገድላይ፡ብዙ፡አይተናል፨በምህርቱ፡ይመልከተን፡ፈጣሪ፨💔💔💔ሽሽታችሁ፡በክረምት(በሠንበት)እንዳይሆን፡፡፨ተብለናል፡አንሠማም፡🌿💔🌻🌹💚💛❤️🙏🙏🙏
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 Жыл бұрын
ሲጀመር ሊገሉኝ ይችላሉ እያልክ ነበር መጀመርያዉም ግን እነማን እንደሆኑ አንድ በአንድ እንድትናገር ብትገፋፋህሞ ግን ገልፀህ መናገርም አልፈለክም አዉነተኛ ከሆንክ እንዳልከዉ ማረጋገጫ ካለህ አንዴ ወጥተሀል እና በግልፅ ለምን መናገር አስፈራህ ወይስ ምንድነዉ አሁን ደም ሊገሉጘ ነዉ ከማለት ምትጠረጥራቸዉን ሰዎች መናገር መቻል አለብህ ዝም ብሎ ድብስብስ ያለና ግራ ምያጋባ ነገር ሆነብንኮ ብቻ አላህ ሁሉንም ገሀድ ያዉጣልን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም ከእንደዝህ አይነት አሰራር አሳልፈህ አትትስጠን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምህረቱን ይላክልን
@mesrakadmasu
@mesrakadmasu 11 ай бұрын
😢እግዚኦ በምህረትህ አስበን ክርስቶስ የአለም ንጉስ።
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 11 ай бұрын
ዎንድማችን እራሰክን ጠብቅ ባለህበት ቅዱሰ ገብሬል ይጠብቅህ
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Жыл бұрын
ምን ይባላል ? 🤔😊 ማይክሮ ቺፕ ክንድ ላይ ተቀብሮ እንዴት የሌላ ሰዎች ድምፅ ለማሰማት አንደቻለ ራሱ ግራ ያጋባል የማይክሮ ቺፕ ነገር ከሳይንሱ በላይ ፊክሽናል አርጎታል አድማጭ አስተውል ይህ ማለት ግን በራዕየ ዮሐንስ የተገለፀው ለአውሬው መንግስት መለያ አይሆንም ማለት አይደለም ሌላው በዚህ ለጋ እድሜህ እንዴት መጋቢ ሀዲስ እንደተባልክም ያጠራጥራል ። ዛሬ ተናጋሪ አፈኛ በበዛበት ዘመን ዝም ብሎ ማመን የለም እርግጥ ነው ጊዜው የዲያብሎስ ነው ግን እውነት የማይመስሉ ነገሮችም የተቀላቀሉ ይመስላል እያጣራን እንቀበል
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
እግዚአብርረ ይጠብቅህ🙏🙏
@mastichanie5420
@mastichanie5420 11 ай бұрын
ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ወንድሜ
@demozmulugeta921
@demozmulugeta921 Жыл бұрын
Wedam setewra betergaga menefes awera betam techahalk techikulalk betetfa egzabeher yetebekek❤
@mayday7757
@mayday7757 11 ай бұрын
ይህ ተምታቶበታል ሊገሉኝ ሊገሉኝ ይላል ጭንቀት አለበት ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅህ ጥግ ደረስ ህድ አይዞህህህ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን። ልቦና ስጠን። እግዚኦ መሀረነ ክርቶስ፣ ፈጣሪ ይቅር በለን
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
መር ተስፋዬ ጋር ብትገናኝ ብዙ ሰዎች ይሰሙትና ይድናሉ። እባክህን አግኘው።
@DAVEWESAGN
@DAVEWESAGN 11 ай бұрын
TNX FOR SHOWING UP ENA ABA ENAGIZALEN BETECHALEN METEN
@serkalemabate4691
@serkalemabate4691 11 ай бұрын
ሀይል ንእግዚአብሔር ነው ጠንክር አምላክ ይጠብቅህ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን አረምን ግዜነዉ የመጣብን😢❤❤⛪️💕🙏💕❤️❤️🥰🥰✌️🤲🤲🤲🤲
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 11 ай бұрын
በናታቹህ መምህር ተሰፍዬ አበራጋ አገናኛችሁ በፈጣሪ እግዛ ማርና ክረሰቶሰ እናም እግዚአብሔር አለ አትፍራ ወድሜ መኪነኛታ አለሁ አተላይ አደሩ ተምር ይሰራል ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ አይልይህ የጭቅቶ እማ ፍቅር እናቴ ማርያም አዘኛቶ አልችልህ አይዛኪ
@FmFm-hc2wn
@FmFm-hc2wn Жыл бұрын
ባክህ ታዋቂ ሰዎች እና አርቲስቶች እያላችሁ ሙድ አትያዙብን ልብ ካለህ ስማቸውን አጋልጥ
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅ 😭😭😭😭😭😭 አድራሻ ላኩልኝ አካውንት ላኩልኝ አደራ
@adissutube
@adissutube Жыл бұрын
ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትከልልህ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
እነዚህ ፎቶዎች ምንድናቸው ግልፅ አድርጊው እስኪ
@seblisebli7386
@seblisebli7386 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያግዝህ bechanew መንገድ inredadalen
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ 😭 እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን ለንስሃ አብቃን አውጣን 😭 እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን ለንስሃ አብቃን አውጣን 😭 እግዚኦ
@asmam3491
@asmam3491 11 ай бұрын
አንበሳው አይዞህ ወንድማችን🙏😘❤🙏😘❤😘😘❤🙏😘🙏❤😘😘❤
@user-rx9jd6pc5o
@user-rx9jd6pc5o Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫🙏🙏🙏😭😭
@Yotor_YesGoYes
@Yotor_YesGoYes 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ! አካውንት ቁጥሩ የማን ባንክ ነው?
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Ewenet belekale wellahi suse Hulu yesetan new Allah yetebek megabi Addis ❤❤❤❤teweled tebelash eko wellahi
@keshatube3264
@keshatube3264 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን።
@kiduish21
@kiduish21 Жыл бұрын
እነማን እንደሆኑ ብትናገሩንና ብናውቃቸው እንኳን እርምጃ ይወሰድባቸው ነበር አለዚያ እነማን እንደሆኑ ሳናውቅ ለማን አቤት እንላለን
@warkmeoko
@warkmeoko 11 ай бұрын
አንተ የሚጠብቅ አይተኛም። ❤😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እንዲ የሴጣን ስራ የሚሰሩት 😢😢ነጌ መጨረሽ ሲኦልነው😢
@selamselam9904
@selamselam9904 Жыл бұрын
ግን እነገሌ ተንጫጩሳ🤔እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 10 ай бұрын
የሚጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል አለ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛ ለሰውም ማስተዋል ይስጠው ።
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Allah yetebeken Ethiopia tebelashech
@genettekle1239
@genettekle1239 11 ай бұрын
ALMIGHTY GOD BE WITH YOU
@user-cc8nc7lg8n
@user-cc8nc7lg8n Жыл бұрын
በኢየሱሰ ቅዱስ ደም ሸፈንኩ የኔ ወድም እራስህን ጠብቅ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 Жыл бұрын
አይዞን,እግዚአብሔር,ያሸንፋል,አይዞህ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ወንድማችን ቅድስ ሚካኤል ያጠብቅህበሄድክበት ለምን ኢትዮጵያ ዝም አንልም ለምን ?? ደረጀ ዘወይንዬ ጋር ለምን አብራቹ አትስሩምም???
@ShaedShaed-er2fy
@ShaedShaed-er2fy 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም
@shdh7287
@shdh7287 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደህ ወንድሜ
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 11 ай бұрын
ያአላህ በቃበለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የሚገርመው አሁንም በየ ኮመንቱ እየገቡ የሚሳደቡ ት ናቸው??😢ያሾፋሉ ያላግጣሉ 😮በየቦታው በዘር በሃይማኖት በቋንቋ ምስኪኑን ከነነፍሱ የሚቀብሩ የምያርዱ ነፍሰ ጡር ሆድ የሚቀዱ ት ስጋ ለበስ አጋንንት የሆኑ ወጣቶች እኮ የዚህ መንፈስ ውጤት ናቸው 😢የታወቀ ነው እኮ
@user-sq7gr8he1y
@user-sq7gr8he1y 11 ай бұрын
egziabehere kezi negere yiseweren leniseha mote yabkan
@samribona-rq3pe
@samribona-rq3pe 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፤ እግዚአብሔር ይጠብቀናል
@MelkamuMelkie-fz4py
@MelkamuMelkie-fz4py 11 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
እዚ ኮሜንት ውሰጥ የ 666 የገማ የገለማ ሰይጣን ተላላኪዎች አፋቹ በክርስቶስ ስም ይዘጋ።
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ማርን
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Allah yeredak wedeme wellahi
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 Жыл бұрын
Fetari kati ga yihun bro
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨብቅህ ለዚ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢
@buta55
@buta55 11 ай бұрын
እግዛብሔርካንተጋርይሁን
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አተ አሰብን 😭😭😭😭
@keshatube3264
@keshatube3264 11 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅክ።😢😢😢😢😢😢😢
@POPO_a_cheval
@POPO_a_cheval Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ችብሥ እሥኪቀበርባቸው እነሱ የት ነበሩ???ቀባሪዎቹሥ በምን ዘዴ ነው የሚቀብብሩባቸው?????ሢጀመር ለነገሮች ሁሉ ሥልጣን ሥለሚሰጠው ነው እርኩስ የሠለጠነው። ሢጀመር የተቀበረባቸው ሰዎች እሱ አካባቢ ምን ሢሠሩ ነበር???? ሥለእዚህ የተያዙት ሰዎች በቅድሚያ ለፈጣሪያቸው ንሥሀ ይግቡ ፈጣሪ ይቅር እንዲላቸው። እሱ መቼም ይቅርታ አይሠለቸው። እንጂማ ሁሌም እራሣችን እየተልከሰከስን በምንሰጠው ሥልጣን ነው የሚሠለጥነው።አሁንም እባካችሁ በላያችሁ ላይ አታንግሱተ በአንድ አምላክ ፈጣሪ ,በልኡል እግዚአብሔር ተማመኑ።ምንም አትሆኑም ካልፈራን ሥልጣን የለውም ጠንካራ እምነት የለጥርጥር በውስጣችን ከገኘ,ሥራው ሁሉ ይከሽፋል።ምክንያቱም ከእኛ ጋራ ያለው አሸናፊ ነው ሥሙም እግዚአብሔር ነው።
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
እግዜኦ ማህረነክርስቶስ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dq5fl7nq9g
@user-dq5fl7nq9g 6 ай бұрын
በርታ ወንድማችን መምህር:ግን የጠቀስካቸው ባላሀብቶች ከማህበሩ ነፃ ናቸው?
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ቆራጥ የእግዚአብሔር ወታደር
@user-co4xo5gf2i
@user-co4xo5gf2i 11 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳን😢😢😢😢
BRAWLER MUTATIONS WILL BREAK THE GAME! - Brawl Talk
09:34
Brawl Stars
Рет қаралды 25 МЛН
Don't Waste!🚫 Turn Ham Into Delicious Food😊🍔 #funnycat #catmemes #trending
00:25
መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስየምናውቀው እንዴት ነው።
17:22
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 183 М.
BRAWLER MUTATIONS WILL BREAK THE GAME! - Brawl Talk
09:34
Brawl Stars
Рет қаралды 25 МЛН