#ፀጥ_በል

  Рет қаралды 121,766

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

#ፀጥ_በል #lyrics
መፍትሔው ኢየሱስ
በነገር ሁሉ ታስፈልገናለህ እንፈልግሀለን
ቀኝህን ዘርጋ ማስተዋላችን አልጠቀመንም
ከስምህ በቀር አቅም የለንም
በአቤሴሎም ሰይፍ በአምኖን የሞት ጉዳይ
ለአባታቸው ዳዊት የትኛው ነው ሟቹ የትኛው ነው ገዳይ
ከዳዊት ምትራራው የሁለቱም ጥፋት አንተን ይገድሀል
ለሟችም ለገዳይ ደምን አፍስሰሀል
ፀጥ በል በለው ሞገዱን
እዘዝ ገስፀው ንፋሱን
ማንም ሳያውቅህ አይጥፋ
ኢየሱስ (2*) የሁሉ ተስፋ
በሳኦል አመፃ ቀድሞ በበደለ
ሜምፊቦስቴ እንዳይሞት ንጉስ እንዳዘዘ ይቅርም እንዳለ
አስተዋይ ይጨመር ከገበታው ጋባዥ በቀልን የጠላ
ከመስቀል ገበታ ፍሪዳን የበላ
ፀጥ በል በለው ሞገዱን....
የሞትክለት አይሙት ደም የከፈልክለት
አይኑን ከእንባ ከልክል አይኑ አንተን ያስተውል ፊትህን አብራለት
እኛ እዚህ እያለን የምስራች ይዘን መርዶ አይንሰራፋ
አፍጥነን ለትውልድ የምትመጣው ተስፋ
ፀጥ በል በለው ሞገዱን...
ጠቢብ ወዴት አለ ወዴት ነው እውቀት ሰው
እየሆነ ባለው ማነው ሚሞገሰው ማነው ሚወቀሰው
መፍትሔው አንተ ነህ ትውልድ ይቀባበል የማዳንህ ቃል
በቀደመው አዳም ሞት መውረስ ይበቃል
ፀጥ በል በለው ሞገዱን...
ዘመኑስ መልኩ ነው ቀኑም ክፋት አዝሏል
መልክህን ሊመስል የተገባው ሁሉ ውበቱ ወይቧል
ብዙ ምርጫም ቢኖር ሌላ አማራጭ የለም ከዚህም ማምለጫ
ብቻህን መፍትሔ ከፈተና መውጫ
ፀጥ በል በለው ሞገዱን...
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 460
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
መፍትሔው ኢየሱስ በነገር ሁሉ ታስፈልገናለህ እንፈልግሀለን ቀኝህን ዘርጋ ማስተዋላችን አልጠቀመንም ከስምህ በቀር አቅም የለንም በአቤሴሎም ሰይፍ በአምኖን የሞት ጉዳይ ለአባታቸው ዳዊት የትኛው ነው ሟቹ የትኛው ነው ገዳይ ከዳዊት ምትራራው የሁለቱም ጥፋት አንተን ይገድሀል ለሟችም ለገዳይ ደምን አፍስሰሀል ፀጥ በል በለው ሞገዱን እዘዝ ገስፀው ንፋሱን ማንም ሳያውቅህ አይጥፋ ኢየሱስ (2*) የሁሉ ተስፋ በሳኦል አመፃ ቀድሞ በበደለ ሜምፊቦስቴ እንዳይሞት ንጉስ እንዳዘዘ ይቅርም እንዳለ አስተዋይ ይጨመር ከገበታው ጋባዥ በቀልን የጠላ ከመስቀል ገበታ ፍሪዳን የበላ ፀጥ በል በለው ሞገዱን.... የሞትክለት አይሙት ደም የከፈልክለት አይኑን ከእንባ ከልክል አይኑ አንተን ያስተውል ፊትህን አብራለት እኛ እዚህ እያለን የምስራች ይዘን መርዶ አይንሰራፋ አፍጥነን ለትውልድ የምትመጣው ተስፋ ፀጥ በል በለው ሞገዱን... ጠቢብ ወዴት አለ ወዴት ነው እውቀት ሰው እየሆነ ባለው ማነው ሚሞገሰው ማነው ሚወቀሰው መፍትሔው አንተ ነህ ትውልድ ይቀባበል የማዳንህ ቃል በቀደመው አዳም ሞት መውረስ ይበቃል ፀጥ በል በለው ሞገዱን... ዘመኑስ መልኩ ነው ቀኑም ክፋት አዝሏል መልክህን ሊመስል የተገባው ሁሉ ውበቱ ወይቧል ብዙ ምርጫም ቢኖር ሌላ አማራጭ የለም ከዚህም ማምለጫ ብቻህን መፍትሔ ከፈተና መውጫ ፀጥ በል በለው ሞገዱን...
@farahcell4526
@farahcell4526 Жыл бұрын
አንቺ በርከታቺን ንህሽ ለምልምልህን🙏
@bright4105
@bright4105 Жыл бұрын
Tigist, Thank you so much for writing the Lyrics for your viewers. BE blessed more and more.
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen Tsaxi yadergln ye medirachin wojebi Amlake tbarekilgn yibizalshi
@jesusislife1021
@jesusislife1021 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ 🙏አሜንንንንንንን
@zerituasrattube4974
@zerituasrattube4974 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንን እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መዝሙር ነው ጸጋ ይብዛልሽ
@sebleyeab3456
@sebleyeab3456 Жыл бұрын
ብቻውን መፍትሔ ከፈተና መውጫ"እየሱስ" ቲጂ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንቺን ሾው በጣም ነው የምከታተለው ጎበዝ ነሽ እንግዶችሽን በደንብ ነው ንግግራቸውን የምታስጨርሽው አትቸኩይም ርግት ያልሽ ሴት የአለባበስሽ ስርዐትም እንዲሁ ክብር ያልሽ ነሽ መዝሙሮችሽንም አንዲሁ አዳምጣቸዋለሁ የዛሬው ደግሞ ውስጤን ነው የነካው....... በብዙ ተባረኪ እህቴ!
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
Amen 🙏
@yeshidange
@yeshidange 11 ай бұрын
ቲጂየ እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ መልእክቶችሽን ግን በጌታ ቃል የተዋጁ ስለሆነ ❤ እወዳቸዋለሁ
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 Жыл бұрын
"የሞትክለት አይሙት ደም የከፈልክለት አይኑን ከእንባ ከልክል አይኑ አንተን ያስተውል ፊትህን አብራለት እኛ እዚህ እያለን የምስራች ይዘን መርዶ አይንሰራፋ አፍጥነን ለትውልድ የምትመጣው ተስፋ"
@edenworku1172
@edenworku1172 21 күн бұрын
Blesssss😌🙏
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱሴ ጀግናዬ አባቢዬ ተሰፋችን ማምለጫችን እዳንተ ለኛ ማን ኢየሱሴ ጀግናዬ የሁሉ ተሰፋ ነህ ጀግናው ሰምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል ኢየሱሴ ሰወድህ አባቢዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንሀሌሉያ ሀሌሉያ እእእእእእእእእእእልልልልል እእእእእእእእልልልልልልልል ❤❤❤ቲጂዬ❤❤❤❤ዘመንሽ❤❤ዘለአለምሽ❤በልዩ❤ፀጋ❤የተባረከ❤ይሁን❤በሰሙ ሰልጣን ተባርከሽ ቅሪ የጠላት እሳት ያድርግሽ ❤ለሀገሬ ለህዝቤ ለምድሬ መፍትሄ ጀግናው ኢየሱስ ብቻ ነው ይድረሰልን ይችላል
@bright4105
@bright4105 Жыл бұрын
"በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።" (2ኛ ዜና 7፡14)
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 6 ай бұрын
Amen ❤
@sintayehutsegaye6127
@sintayehutsegaye6127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂ !!! ጊዜውን የጠበቀ መልዕክት ነው። እግዚአብሔር በምድራችን የመጣብንን ጨለማ ይግፈፍልን።
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ውስጥ የሚገባ በጣም ነው የነካኝ በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት 😭😭😭ተስፍችን እሱ አቅማችን እሱ ማን አለን እሱ ያስበን ይጏብኘን 👏👏👏👏👏 ትጅዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ኑሮሽን ዘርሽን ይባርክ ውድድድድድ 👏😍😍😍
@JlKnB
@JlKnB Жыл бұрын
ፀጥ በል በለው ሞገዱን እዘዝ ገስፀው ንፋሱን ማንም ሳያውቅህ አይጥፋ ኢየሱስ (2*) የሁሉ ተስፋ Amen🙏 tebarekilen❤
@assefasimma1059
@assefasimma1059 Жыл бұрын
Tebariki letwlidi bereket nesh
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ስርአት ያለውና የተረጋጋ እግዚአብሔርን የሚያነግስ ልብን የሚገዛ ግሩም ዝማሬ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን እንዲህ እርግት ያለ መዝሙር ማዳመጥ እወዳለሁ ተባረኪ❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጀግናው የሁላችንም ማምለጫ ተሰፋችን ነው ውድ ተባረኪ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d Ай бұрын
አሜን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏
@medytube4142
@medytube4142 Жыл бұрын
የሞትክለት አይሞት ደም የከፈልክለት አይኑን ከእንባ ከልክል አይኑ አንተን ያስተውል ፊትህን አብራለት እኛ እዚህ እያለን የምስራች ይዘን መርዶ አይንሰራፋ አፍጥነን ለትውልድ የምትመጣው ተስፋ 🙏🙏🙏
@linadani6276
@linadani6276 3 ай бұрын
ከለሊቱ 9.00 ሰአት ነዉ እየሰማሁት ያለሁት አለመንበርከክ አለመፀለይ አይቻልም ይሄን ሰምቶ ቃል ሲዘመር መንፈስ ቅዱስ በሙላት እያለ ያለን የምልጃ ፀሎት ማን ያህለዋል❤ብቻ አሁንም ይብዛልሽ ሌላ ምንመ አልልም ተባርከሻል።❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ለዘመኑ ጌታ ያስነሳሽ የሚጠቅምና የሚያንፅ የማያመቻምች መልካም ነገር የሞላብሽ ደስ የምትይ ሞገሳም ነሽ ብሩክ ነሽ ትውልድሽ ይባረክ እወድሻለሁ
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Жыл бұрын
የኔ እንቁ የአባቴ ልጅ ይህን መንፈስ የሞላበትን ዝማሬ ከጌታ ተቀብለሽ ወደኛ ሰላደረሽልን ጌታ በሰማያዊ በረከት ብርክ ያርግሽ ። i love you.so much
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
መፍትሔው ኢየሱስ ነው የኔ ብርቱ እህት የምታቀርብያቸው ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው እና መዝሙር እንደህ በስርዓት ስዘመር ከለባበስ ጭምር ቃልም እኾ እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ነው ይላል ለላልዳኑ ሰውች ስባል እንድህ ብንዘምር እንድህ ብንለብስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
@ganetgan1878
@ganetgan1878 6 ай бұрын
አሜንንንንንን መእፍትዪው ኢየሱስ አሜንንንንንን እህቴ ቲጂ ዘመንሽ ሕይወትሽ አገልግሎትሽ ይባረክ ለምድር ፈውስ ለዓለም ብረሃን ሁኚ በነገር ሁሉ ተባረኪ የጊዜውን ዝማሬ እራሳችንን እንድናይ በሁሉ አቅጣጫ ድንቅ የፀሎት ዝማሬ ሰተሽናልና በአንቺ በሁሉ የሚነገረን ጌታ ይባረክ አሜንንንንንንንንን❤❤❤😢😢😢😢😢
@sebletagesse7066
@sebletagesse7066 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ምንፀልይበት መዝሙር ሰጠሽን ….ጌታ የምትፈልጊውን ይስጥሽ በጣም አመሰግናለሁ.. ግጥሞቹ በርግጥ ቆም ፀጥ ብሎ ላሰበ ሰው ስሜታዊ ሳይሆነ መንፈሳዊ እይታ እንዲኖረው የሚያደርግ ነው ፡፡ ከቤተ-መንግስት መፍትሄ የለም እውነት ነው ከሰማይ-ቤት እንጂ፡፡
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
ትጂዬ ውደችን በርከተችን በጣም ምውድሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካሽ እየሱስ እየሱስ መንም ሰየውቅ አይጥፍ አበ መንፍስ ስትቀትት ነው መዝሙርን ደገግም የስመው ደግሞ በጠም ነው ምተምሩት የአበቲ ቢርከን የተበርከቹ ነቹ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ስብከት በዜማ ነው በጣም ገራሚ መልክት ነው ጊዜውን የሚያሳይ ።
@tsegaabebe2321
@tsegaabebe2321 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማው ወደ ቃሉ እንድሔድ ያደርገኛል ተባረኪ ቲጂዬ ለምልሚ
@harnettube3618
@harnettube3618 Жыл бұрын
እቺ ሴት ፀጋዋን በሚገባ እትጠቀምበትም ። ብዙ ፎከስ ምታረገው ኢንተርቪው ላይ ነው። ገና ሳውቃት ነው ድምጿንና እይታዎችዋን ወደ ሰው ሁሉ ገና እንዳልደረሰ የገባኝ። በጣም ብትዘምር ለትውልድ የሚጠቅም ብዙ መረዳት እንዳላት እታዘባለሁ። (በነ ጃፒ ትምህርት ካልተወሰደች ማለቴ ነው) ፀጋ ይብዛላት። ቃለ ዐዋዲዎች ጋ ጎራ ብትል መረዳቷ ይበልጥ ይዳብራል።
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
አሜንንንን #ማንም ሳያውቅህ አይጥፋ #ኢየሱስ አሜንንንንንንንንንንንን ጥፋት ሞት ጦርነት ፀጥ ይበል ወጀብ ተንሳኤ ይሁን ለምድራችን ትጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አወ ተስፋችን ኢየሱስ ብቻ ነው መፍትሄ አለው ለስው ያቃተው ለእሱ ቀላል ነው በስማም ልብን ስርጦ የሚገባ መዝሙር ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🙇🙇🙇በቃ በለን ስላም እርፍት ይሁን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ዘመናችው ይለምለም ስታምሩት ደሞ 👌ክብር ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ሀለሉያ 😪😪
@girumtesfaye
@girumtesfaye Жыл бұрын
ህዝብ ከየቦታው ወሬ ተሸካሚ ሆኖ በሚኖርበት በዚህ ጊዜ ጌታ ለሀገሩ፣ ለምድሩ ማቅ ለብሶ የሚማልድ ሰው ዛሬም አላጣም! ቲጂ አንቺ ለዚህ ሁነኛ ማሳያ ነሽ! ሁላችንም የእውነት ተመልሰን ለሀገራችን መማለድ ይሁንልን! ቲጂዬ እና ጥልሽ ጸጋ ይብዛላችሁ!
@hannamekonnen8042
@hannamekonnen8042 Жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ብቻህን ከፈተና መውጫችን፣ መፍትሄያችን፣ ረዳታችን ነህ። ብሩክ ነሽ ቲጂዬ ❤
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ሆኝ ነው
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
ትጂዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ድንቅ መዝሙር ነው አንቺ በሁሉ ነገር እግዚአብሔር የምታክብር ሴት ነሽ እወድሃለሁ ተባረክልኝ 🙌🙏👏😍❤❤❤
@eyobadnew6824
@eyobadnew6824 Жыл бұрын
ፈጣሪ እግዚያብሔር ራሱ ለኢትዮጵያውያን መፍትሄ ይሁን ተስፋ ይሁንን ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 Жыл бұрын
አባትሆይ ይቅር በለኝ ወደ ቀድሞ ስፍራዬ መልሰኝ ቲጂዬ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም ድጋሚ አይኖቼ ወደ እየሱስ እንዲመለከት አድርገሻል
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 Жыл бұрын
አሜን 🙏😭
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i Жыл бұрын
አቅማችን ጉልበታችን ስሙ ነው ኢየሱስ የኔ ጌታ ለዘላለም ከፍ በል ቲጂዬ ተባረኪ 🙏🙏
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
Amen
@meseretgebremikael3009
@meseretgebremikael3009 Жыл бұрын
መቼም በየዘመናቱ ጌታ ሠው አለህ ተባረክ
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 Жыл бұрын
አስለቀስኝ በጣም ማን ነው ገዳይ ማነው ሞች ለዳዌት😭😭😭😭አባ አስበን ምድራችንን አስብ🙏🙏 ያረቤ ጌታይ
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስም ዘመንሽ ይባረክ ኡኡፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ትጅዬ ተባረኪ ❤ውዴ
@girmanesibu
@girmanesibu Жыл бұрын
በሂወታች ያለ ኢየሱስን የማያሳይ የትኛውም ንፋስና ሞገድ በኢየሱስም ፀጥ ይበል አሜን አሜን አሜን።
@selamyirga9615
@selamyirga9615 Жыл бұрын
መፍተሄው ሁሉ እየሱስ ነው ። የስ በዚህ ዘመን ማእበሉ ወጀቡ በጣም እያናወጠን ስለሆነ ማእበሉን ፀጥ ነፋሱም ዝም ይበል በየሱስም አሜን ።ትጅዬ በጌታ የተወደድሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@Marthi723
@Marthi723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ 🙏
@tsionadnew5483
@tsionadnew5483 Жыл бұрын
አባባ ማንም ሳያውቅህ አይጥፋ . . .ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 Жыл бұрын
መስማትን ትሰማላችሁ ግን አታስተውሉም የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር ስላልተዋሃደ አልጠቀማቸውም እንዳይሆንብን ሰምቶ ማስተዋል መመለስ ይሁንልን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን በመዝሙር በቃልም እየነገረን ነው
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ተባረኪ ቤተክርስቲያን ዝም ስትል ይከብዳል !!😭 ወቅቱን የጠበቀ መልክት ! እንጩህ 🔔🔔ምንም እንዳልሆነ አክት አናርግ 😭😭😭🔔 ፀጥጥጥጥጥጥ በልልልልልልልልል 😭
@emuyekifle3750
@emuyekifle3750 Жыл бұрын
ለሟችም ለገዳይም ደምህን አፍስሰሃል wow አንተ ግን ቸር ነህ ጌታ ሆይ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ሆኝ ነው
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ጸጋና አውነትን መንፈስ ይጨምርልሽ ተባረኪ !!!!
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ያስፋልጋናል ያላ እየሱስ ማን አለን 🇪🇹👈🛐🛐🛐🛐🛐 ትጅዬ ታባራክ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ሆኝ ነው
@beruktilule7145
@beruktilule7145 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህት ነሽ
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
God bless you all abundantly, this is how we can spread the gospel in discipline. Thank you Tigi a great song with a great message and heartwarming outfit.
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 Жыл бұрын
Tigiye Geta Abzito yibariksh betam lib yemineka mezmur nwu
@yetbedane8928
@yetbedane8928 Жыл бұрын
YES. Jesus you are the only solution. our father please help us!!!!!!!! AMEN
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 Жыл бұрын
ብዙ አማራጭ ቢኖርም ማምለጫ ግን ኢየሱስ ብቻ ቲጂዬ በብዙ ተባረኪ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ!!!!!
@liulsegednigusiekasye2051
@liulsegednigusiekasye2051 Жыл бұрын
Amen manem sayawkek ayitfa manem wedemot ayiwred ABETu medrachinen aseb yeTeklay minsterun lebona kefet Amagn negn iyale yesewoch anten sayawku wede Mot betornet mewred menem almesek belotal keSew yilek leZaf ged belotalena Ebakek abanew !!!🙏🙏
@fenetabdi4339
@fenetabdi4339 Жыл бұрын
በጣም ነው የተባረኩት በዚ መዝሙር ምንም እየሱስን ሳያውቅ እይጥፋ ። ለምልሚ የኔ እህት
@Anany298
@Anany298 2 ай бұрын
❤❤❤❤Amen Ehitachen Tebareki
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 Жыл бұрын
በጣም ድቅ መልክት ነው ወደዐሎት ምልጃ ሚይስገባ ተባረኪ
@tsegaabebe2321
@tsegaabebe2321 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ወደ ፀሎት ይወስዳል የተረጋጋ መዝሙር ተባረኪ
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 Жыл бұрын
ትጌ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ። እንወድሻለን።
@bettybekele1581
@bettybekele1581 Жыл бұрын
😭😭😭 ለሟቹም ለገዳዩም ሞተሀል እየሱስ 😭😭
@hanaprint3560
@hanaprint3560 Жыл бұрын
ብዙ ምርጫ ብኖር ሌላ አማራጭ የለም ከዚህ ማምለጫ ብቻህን መፍትሔ ከፈተና መዉጫ ብዙ ምርጫ ብኖር ሌላ አማራጭ የለም ከዚህ ማምለጫ ብቻህን መፍትሔ ከፈተና መዉጫ ፀጥ በል በለው ሞገዱን እዘዝ ገስፀው ንፋሱን
@tizitaaschalew-ip6ex
@tizitaaschalew-ip6ex Жыл бұрын
ድንቅ ምዝሙር ጌታ ዪባርክሽ ቲጂዬ ደሞ ድምፅሽን ሴወደው
@user-ib1xt1jn5u
@user-ib1xt1jn5u Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤️ በአች ለይ ሆኖ ይህን የተነገረ እግዚአብሔር የተበረክ ይሁን 🙌🙌
@MLTI7
@MLTI7 Жыл бұрын
Lyu wektawi zmare...tebareki tgye...ethiopia tsmaw yhen mezmur ...ayeru ysmaw tselot nw..menfes alebet degme lemesmat enkwan kbd yalegn nw mezmuru ewnet
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
Wowowowo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ebifamii farsa Ajaiaba jabadhuu sister gad bles you tigiyee teberekii🙏💖💖✝️😭🤲🤲
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h 11 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ.ነፀብራቅ በድምቀት ያኑርሽ ውድድ ነው ማደርግሽ
@bitsitelias3441
@bitsitelias3441 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ የጊዜውን መልእክት ነው እያስተላለፍሽልን, ብርክ በይልን
@user-do1lh7yp7k
@user-do1lh7yp7k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በምድራችን የሚነፍስውን ውጀብ ማእበል ፀጥ የሚያደርግ እየሱሰ ነው ብሩክ ነሽ ትጀዬ የጊዜ መልክት ነው ፀጋ ይብዛልሽ።
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
Amen 🙏
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Жыл бұрын
Tigist Ejegu በጣም ሞገስ የበዛልሽ የእግዚያቤር ባርያ ተባረኪልን!
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 Жыл бұрын
Yene Emebet TGye Geta seleredesh amesegenewelalehu!! Be zemeresh te nekechelu a kererebu web new! Derom ewedeshalu basebegn mewededu!,Geta yeberkachu ke wed balebetesh ke wendem Tlahun chemer !
@ruth4961
@ruth4961 Жыл бұрын
Amen Amen Eyesus bicha nw mefithawe tasfeligenalhe gata manemie sayakehe ayitifa tebarki bebzu Tgi🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@tesfayatefera2338
@tesfayatefera2338 Жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማረንንን ማረንንን ስለ ምድራችን ይቅር በለንንን እራራለንና ማበል ወጀቡን ፀጥ በል ብለህ እዘዝልን አብ አባት ሆይ ስለ ውድ ልጅህ ስለ ኢየሱስ ስም ብለህ ማረንንን በቃቹ በለንንን እውነተኛ መፅናኛችን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ....
@thomasayana6212
@thomasayana6212 Жыл бұрын
የሞትክለት አይሙት.....Wow. JESUS is the only solution for our LAND.
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 Жыл бұрын
በትክክል ማረን አንተን መፍራት ትተናል ምዶራችንን አክልዳማ ሆናለች ሁሉም ወደየጎሳዉ ሆናል ማረንን ይቅር በለን የእኛ በደል የሁላችም በደል ነዉ አባ ማረንንን😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@alimesi5639
@alimesi5639 Жыл бұрын
Amen eyesuse geta naw 😭😭🤲🤲🤲 eyesuse manemi sayawuki ayetefa eyesuse tejiye tebareki geta yebarekishi ❤❤❤
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 Жыл бұрын
ተባረኪ እውነት የሚጠቅመን እሱ ብቻ ነው መልሰን እንመለሳለን አባት ሆይ
@tsigesemere
@tsigesemere Жыл бұрын
Glory be to God, so beautiful 💙💙💙💙💙💙💙
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 Жыл бұрын
ወደ ልቦናው መመለስ ለሚፈልግ ሰው ሁሉ በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ፀሎትና ዝማሬ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህታችን ትዕግሥት🙏 ይጨምርልሽም::
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g Жыл бұрын
የክርሥቶስ ልብ ካለዉ ልብ የየፈለቀ ቅኔ እና የቃሉን በማሥረጃ የተረከ በእዉቀት የተዘመረ ዝማሬ ።ዘመንሽ ይለምልም!!!!!!!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j Жыл бұрын
ወርቅ የሆኔ ድምፅ ነዉ ያለሽ ከክብርት እመት ዝናሽ ታያቸዉ ድምፅ ጋር ለኔ ይመሳሰላል ተባረኩ
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🎼🎼🎼🎼🎼Uuffeee 😢😢😢😢😢😢Amen Amen Semu yebirek Amen Amen 📖📖📖🎼🎼🎼🎼🔥🔥🔥🔥🔥🔥Tebarki wude Tebarku ❤❤ 🍒🍒🍒🍒🍒🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@alextekabe1551
@alextekabe1551 Жыл бұрын
Wow tebareki mezmurocheshen bemulu sadametachew new mewulew geta iyesus tsegawun abezeto yecemerelesh
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Eg/r tsegawen yabezalesh ewnete new kengun yezeregalen mefetehew eyesuse new bmeheret ayenochu yemeleketen
@solomontekle8393
@solomontekle8393 Жыл бұрын
የሁሉ ነገር መፍቴኤ እየሱስ ነዉ ተባረኪ
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 Жыл бұрын
መፍትሄ ይምጣ ከሰማይ ተባረኪ ትጉ
@endalehailu9861
@endalehailu9861 Жыл бұрын
Amazing. God bless you. It is the real Gospel
@zinashmekbib1240
@zinashmekbib1240 Ай бұрын
ተባረኪልን ቲጂዬ ፀጋዉ ከዚ በበለጠ ያብዛልሽ❤
@saratamere4471
@saratamere4471 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ወደ ምልጃ የሚቀሰቅስ መዝሙር አሜን ፀጥ ያድርግልን የሰማይ ንጉሥ ቲጂ በእግዚአብሔር ፈቃድ መገልገል ከጀመርሽ ቀን ጀምሮ ለትውልድ እና ለቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ እየሰራሽ እንደሆን ልነግርሽ እፈልጋለሁ አይወሰድብሽ ይጨመርልሽ የጌታ ፀጋ አሁን ይብዛልሽ ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ሆኝ ነው
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
@@musicandcomediescollection7304 ያዉ አሁን አድሬጌሻለዉ።
@tamratbefekadu3978
@tamratbefekadu3978 Жыл бұрын
እህቴ በመልክትሽ ልባችን ተፅናንቷ. አሜን ፀጥ ይበል ወጀቡ አቦ ተባርኪ
@linayasen6184
@linayasen6184 Жыл бұрын
Ewnet new mefetehew geta becha new tebareke tijeye
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
Amen
@BegashawDesalegnOfficial
@BegashawDesalegnOfficial Жыл бұрын
What amazing song !!
@pastorethiopiaayele3685
@pastorethiopiaayele3685 Жыл бұрын
አሜን ቲጅዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምልጃ መዝሙር ነው ብዙ መልእክት ያዘለ መዝሙር ነው እውነት ነው የጌታ ፍቅር እና ተስፋ ለፍጥረት ሁሉ ነው
@asegedechasefa5386
@asegedechasefa5386 Жыл бұрын
ግታ ይባርክሽ እህቴ ወደ ልብ የገባ መልዕክት ነው❤❤❤❤❤😊
@rosinatube9937
@rosinatube9937 Ай бұрын
ትጂዬ ዘመንሸ ይለምልም ❤❤❤❤
@gemechudhugourgi9194
@gemechudhugourgi9194 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነዉ ትጂ ሁላችሁም ዘመነችሁ ይባረክ አሜን!!!!
@tarikalemu6760
@tarikalemu6760 Жыл бұрын
May God bless you dear sister by his grace upon you it is a great message God bless you all🙏❤
@eyobadnew6824
@eyobadnew6824 Жыл бұрын
እ/ር አምላክ የአምላክ በረከት ያርግሽ አምላክ እስራኤል ይባርክሽ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
gizew endezih besibirat getan yeminileminibet yeminaleksbet new. betam arif sira.
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
Beautiful! Thank you for being the light in this dark world! He is our ONLY Hope and we pray that no one perishes without experiencing His unconditional love and peace on this planet! God bless you all
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
Amen 🙏
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Жыл бұрын
ቲጅዬ ውይ ስወድሽ እኮ ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ
@amanera5351
@amanera5351 Жыл бұрын
የማይጠገብ ነው ተባረክ የጥበብ ባለበት ጥበቡን ጨምሮሽ ይስጥሽ ውድድድድድድድ
@amlesefrezghi7007
@amlesefrezghi7007 Жыл бұрын
egziabhier abzito ybarikish tigi.yesemay amilak xelotish ysma
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
ማንም ሳያቅህ አይትፋ ዋው
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
#ኡየሱሰዬ_መሽሽግያችን_ነህ በዚህ አስጨናቂ የጨለማ ዘመን ብርሃናችን💥 ነህ አዎ ታስፈልገናለህ 🙌 ቲጂዬ ለምልሚ❤
@ameleworkhailu2580
@ameleworkhailu2580 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ewenet new meftehew yemidrachen eyesus new abat hoy endemeteseman awekalew test adregelen wejebun ezezelen abat hoy eraralen tslot west yemiasegeba melket new tegye tebarki shebsheba family tebareku
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 Жыл бұрын
በእዉነት ልብ የሚነካ መዘሙሩናው ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር በምሬት አይን ምድራቺን እንደገና ይመለከት 😭😭🙌🙌🙌🙌💒💒💒🍏🍋🍎😭
@thankstoogod7381
@thankstoogod7381 Жыл бұрын
Amen amen tijiyee mirt mezemur ke gizewu gaa yehedal tebareke ❤
@banchayehubekele8928
@banchayehubekele8928 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ውስጥን የሚነካ ነው ከእየሱስ ሌላ ማንን እንጠራለን ጌታ ጣልቃ ይግባ። ተባረኪልኝ ይጨመርልሽ።
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 Жыл бұрын
ብርክ በይ የኔ ቆንጆ እውነት ነው መፍትሔ ጌታ ነው
ፓስተር ትዕግስት ||የ ማስተዋል መንፈስ || Pastor Tigist @ARC
39:12
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 10 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
በጊዜው ደረሰልኝ ! Nikodimos Show - Tigist Ejigu
8:11
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 53 М.
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 951 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН