ጤና አዳም ለምትፈልጉ 🤗| Äthiopien geliebte Heilkrauter Weinraute bei Dehner | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 5,040

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

3 жыл бұрын

Welcome to Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle
Check My Amazon Link www.amazon.com/shop/denkneshe...
Visit My Online Shop Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshethiopia
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 90
@marthaBekele21
@marthaBekele21 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው መልካም ነገር ስለምታስተላልፊ በርቺ ። ጤናዳምሽን በዊንተር ጊዜ ሞቅ ወዳለ ቦታ አድርጊው ከፍተኛ ቅዝቃዜ ሲመጣ መቛቛም አይችልም በደንብ አድጎ ግንድ እስኪያወጣ ድረስ አንዴ ከጠነከረና ካደገ ችግር የለውም በተጨማሪ የሸረሪት ድር ካየሽበት እንዳታልፊው አለበለዚያ በሙሉ ከተጠመጠመበት በሙሉ ይደርቅብሻል ማብዛት ከፈለግሽ ሩት የሚባል ስሩን የሚያወጣ ፓውደር ገዝተሽ ጤናዳሙን በስላች ቆርጠሽ ከፓውደሩ አስነክተሽ በትንሽ እቃ ትከየው ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏 ኧረ አሁንማ ሲወድቅ አብሬ እየወደኩ ነው ምንከባከበው 😂😂
@Jackthelaw2023
@Jackthelaw2023 Жыл бұрын
What is called in english sister?
@kassamokonen6598
@kassamokonen6598 Жыл бұрын
yes it's called lemon grass.
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ወይ መታደል እኔም በጣም ንው ጤናዳምፍላጎት ያለኝ ግን እኔ ያለሁበት አገር የለም በጣም ንው ለብና ለእርጎ ሽታው እራሱ በጣም ንው የቀናሁብሽ እድለኛ ንሽ እንኮን ደስ አለሽ የሚወዱትንና በጣም የሚጎጉትን ሲገኝ ደስ ይላል👍
@fekrteyosef3747
@fekrteyosef3747 3 жыл бұрын
Betam new yemamesegnsh ahun new yemhedew yknash beygn aritew gen yhe aydelem biyadgm abeba yelewm gn ke Ethiopia bimetalsh yadgal hntayu new yemiyadgew beterefe amesegnalhu.
@kedist1978
@kedist1978 3 жыл бұрын
ንፋስ አይወድም ስለዚህ ግድግዳ ወይም አጥር ተጠግቶ ከተተከለ በጥሩ ያድጋል ። የኔ ጤናዳም 15አመት በላይ ነው
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 I am glad you find your plants 🌱
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 3 жыл бұрын
እነ ጤናዳም ስማቸው ሲጠራ ከሰማሁ ራሱ ብዙ ግዜ ነው።አትክልተኞችን እያየን ደስታችሁን ለመጋራት እየጣርን እንገኛለን ።
@senayyakob2283
@senayyakob2283 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@susu_6900
@susu_6900 3 жыл бұрын
Danke
@freielias5479
@freielias5479 3 ай бұрын
Thanks for sharing. I wonder if there is a difference between our Tenadam which is called Ruta chalapenisi and this one. I would appreciate if you could clarify for me before ordering it. Thanks. Frei from Norway.
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
Danke ☺️
@tezitaastatk9161
@tezitaastatk9161 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እገዛለው ማሬ
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 3 жыл бұрын
ደሞ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስላገኘሽ ጤናዳም የኔውድ
@EmuArfat
@EmuArfat 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ሁልጊዜ ነው እምከታተልሽ
@tezitaastatk9161
@tezitaastatk9161 3 жыл бұрын
በርች ጠቃም ነገር ነው የምታሳይን በጣም ነው የምናመሰግንሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
😍🤗
@emansweet3035
@emansweet3035 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔ ማግኘት እፈልጋለሁ
@ummnoor8934
@ummnoor8934 3 жыл бұрын
yane kpnjo eneme endchw tendam kethiop sentae asemtaw alsdkem bloyal
@lemlemwelddeab1315
@lemlemwelddeab1315 3 жыл бұрын
🙋‍♀️ tenadam tehy bthu aywede tnesh tla ywdal
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እዚህ ሃገር ፀሃይኮ ሚወጣም ለሶስት ወር ነው ወሪውን ግዜ በዳመና ስለሚታጀብ የሶስት ወር ፀሃይ ቫኬሽን ነው ሚሆንለት 😂😂😂
@HananRomo
@HananRomo 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ እህቴ በርቺልን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
አገኘሽው አይደል 🤗
@HananRomo
@HananRomo 3 жыл бұрын
አዎ ምርጤ አመሰግናለሁ😍
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ዝንባሌሽ ራሱ I like Your hobby ድንቅነሽ keep it.good job.from USA
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
🤗😘😘
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Selam😍
@susu_6900
@susu_6900 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mastewalbelay3761
@mastewalbelay3761 3 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኚ ስላገኘሽ እነም በጣም ነዉ የሚዉደዉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
🤗
@seadiiyoutobe4193
@seadiiyoutobe4193 6 ай бұрын
ዉዶች እስኪ በአራበኛ ምንደሆነ ንገሩኝ ጤናዳም
@sentayehuketema5742
@sentayehuketema5742 Жыл бұрын
ዳማከሴ የት ይገኛል ?? ምታውቂ ከህነ እባክሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክህ
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 3 жыл бұрын
Fetiye ene ke Hager bet asmetche 2018 lay garden wost tekyew betam tilik hono winter simeta hule Christmas tree branch eyeshefenkugn 4 amet koyito bezih gnaw winter gin tenkara winter nebere meselegn ena motebgn ena btamgnim btamgnim alekeskugn keza Amazon lay azhe ahun ayin ayinun eyayehut new elshalehu lemangnawom ene betam new yemtmechign betam Tru neger new yemtseraw beza lay betam gobez kanchi bizu neger tenrealehu
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እውይይ አዎ በጣምኮ ነው ሚያሳዝኑት እንደዛ ደክመሽ ሲደርቅብሽ ምናልባት ግን መልሶ ይወጣ ይሆናል ይሄንን የገዛሁት Dehner ነው አካባቡሽ አይጣፋም በዛ አርግፕሽ ግዢና የተለያየ ቦታ ትከያቸው አይዞኝ ይበቅልልሻል 🤗😘
@solinatube2584
@solinatube2584 3 жыл бұрын
እኔ ጤና አዳምና ስጋመጥበሻ (Rosemary) ግቢዬ ተክያከሁ የሚገርምሽ ጠጅ ሳር ግን ያለ ስለማይመስለኝ አላሰብኩትም ነበር አሁን ግን Amazon order ላደርግና እስኪ real ከሆነ አየዋለሁ ።lemon grass እሱን ይመስላል ።
@fatimasayfu2701
@fatimasayfu2701 19 күн бұрын
ባረበኛ.ምድ.ነዉ.እሚባለዉ.ካወቅሽ.ንገሪኝ.እህት
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Ariti nech new ende Rosemary yemetselal gen nech new ketelu ena ye lavender sheta gar yeleysyal yemeselegnsl esti tej sar degmo felegi ene felge atechalehu
@tsionalex9250
@tsionalex9250 3 жыл бұрын
Ende endat it is cold ❄ endat yehonal ke Ethopia amtcha tekya derke yawe heater selal... Anchi endat new metadrgwe
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ የመጣውማ አላድግ አለኝ ይሄ እዚህ ችግኝ መሸጫ ነው የገዛሁት በጣም ለምለምና ጠንካራ ነው እንደሚያድግ ተስፋ አድርጌያለሁ እንዲያድግልኝ በፀሎት አስቡኝ ቡና ጠጣሀበት እንዴትደስ እንዳለኝኮ 😂😂😂
@tsehaydebesa3744
@tsehaydebesa3744 3 жыл бұрын
Neche reya yebalal
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Text aderegilen yegroopun sem thank yoy konjo legochesh endet nachew,??? ❤️❤️❤️
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
facebook.com/groups/740971340003738/permalink/1010959453004924/
@AbenezerSeid-tf6cv
@AbenezerSeid-tf6cv 5 ай бұрын
Good 🎉 I am from America 😂 I can give you money 💵 Ariti means in English “grass plant”
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
Wey yagere Tenadam ! Indih befilega hone maggnet? Bizu batichenekilet noro yihene yadig neber. Bizu wiha atadirgibet. Andande beyesamintu koskos adirgiw, siru ayer indiyagegn . Igziabher yasadigilish Tenadamishin
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እውነትሽንኮ ነው ግን ችላ ሲሉት ነው ሚወደው ብታይ ሶስቱንም የተለያየ ቤታ ነው የተከልኳቸው ንፋስ ብርድ እንዳያስቸግራቸው ጥራ ከለራ ያለበት እየፈለኩ 😂 አሚን አሚን 🙏🙏
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 3 жыл бұрын
ጤፍስሽ ሰላም ነሽ
@mahtebaabera3417
@mahtebaabera3417 3 жыл бұрын
Fetiya Denner nw yelehute Switzerland nw balefew zeruna denner aegcha zerchlehu nber
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ዘሩ ምንም ያን ያሃል አያድግም አዝግ ነው ችግኙን ገዝተሽ ተገላገይ 😉
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Min hono new stndami eko mogna new bestam bewha ena lelangeri keAstegbu sinarim yewdali
@fekertam
@fekertam 3 жыл бұрын
ፍሬው ነው የሚተከለው እባካችሁ ንገሩኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ካግኘሽ ፍሬውም ራሰ ተቆርጦም ይተከላል እፕውሮፓ አሜሪካ ከሄንሽ ችግኙን ገዝተሽ መገላገል ነው 😉
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ጤና አዳም የዋህ ተክል ነው ክፕጠመመ ደግሚ እንደሱ አስቸጋሪ ተክል የለም ባሁኑ እንደሙያድግልኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏
@emudesta3352
@emudesta3352 3 жыл бұрын
Danke meine Liebe.pls semun be Germnegna tsafilen .
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
Weinraute Rutagraviolen Dehner Gartnerei ሂጂ krauter ያለበት ጋር ታገኚዋለሽ 😉
@emudesta3352
@emudesta3352 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia 💓 dank
@amiraalidm
@amiraalidm 2 жыл бұрын
ጭቁኝ ይባላል በኔ አካባቢ
@tsionalex9250
@tsionalex9250 3 жыл бұрын
Lek Ende Ethopia ayidlme.. Gen. Ahine anchi yalshiwe endat new shtawe?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ሽታውም መልኩም ያው ነው ትንሽ ጠብደል ያለ የተመቸው ይመስላል ያው እንኳን ተክል ሃበሻ ራሱ ካገር ሲወጣ ይጠበድል የለ 😂😂
@tsionalex9250
@tsionalex9250 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia haaaaa Lek belshal.
@mimitadesse9043
@mimitadesse9043 3 жыл бұрын
Ariti is African wormwood
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እሱ ነገር ግን ልክ ነው ምስሉን ሳየው እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም አግኝቼ ማረጋገጥ አለብኝ 😂😂
@mimitadesse9043
@mimitadesse9043 3 жыл бұрын
That’s a good idea. Please let us know once you find out. I enjoy your channel! Very educational and unique! Keep up the good work!
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
I will 🙏🙏😘😘
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 3 жыл бұрын
መግቢያው ሙዚቃ ወድጀዋለሁ መስማቴን አስታውሳለሁ ግን ረሳሁት የምንሙዚቃ ነው ጋምቤላ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
የጋንቤላ ሙዚቃ ይመስላል ልክ ነሽ እኔም ድንገት ዩቱዩብ ሚውዚክ ላይብረሪ ውስጥ በድንገት ሳገኘው እንደዛ ነበር የተሰማኝ🤗
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 3 жыл бұрын
Yene garden betam tilik new ena yemalteklew neger yelem btay tenaadame beyeametu frewon eyekoretkugn frizer eyaderekugn shayi besu new yemtmetaw bcha atkilt malmat betam new dess yemlew muyayem Gärtnerei new
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ውይ በጣም አትክልት መትከል የለመደ ሰው ሌላ ምንም አይናፍቀውም ትልቅ ቦታ ካለሽ ደግሞ ይበልጥ ምቹ ነው ፍላጎት ኖሮ ቦታ ሲያንስ ሞራል ይገላል አትክልተኝነት በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው የሚወዱትን ነገር መስራት መታደል ነው 🤗
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
Artemisia afra (ኣሪቲ) ይኸው ከ ጎግል ነው ያገኘሁት ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
አርተሚሲያ ልክ ነሽ ጎግል ላይ አይቼዋለሁ ግን ምስሉን ማስታወስ አልቻልኩም አሪቲ ባይኔ ካየሁ በጣም ስለቆየሁ ትክክለኛውን የአሪቲ ምስል ስላላስታወስኩት እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም ጎግል ላይ ምስሉን እይው እስኪ ራሱ ነው እኔ አእምሮ ውስጥ ያለው የአሪቲ ምስል አመዳም መሆኑ ብቻ ነው የቅጠሉን ቅርፅ ማስታወስ አልቻልኩም ሽታውን ግን አልረሳውም 🙈 አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ራሱ ነው አብሶ ከመጀመሪያው ምስል ቀጥሎ ያሉት አመድማ ነገር ነው እናም ትክክል ነው ደሞ ጎግል ኢሜጅ ውስጥ እይው የኢትዮጵያ ቴምብር ላይ ምስሉ ከነ እንግሊዝኛ ስሙ አለ እኔ ትክክል ነው ብዬ እገምታለሁ። በእጃችን ነክተን እስካላሸተትነው ድረስ 100% እርግጠኛ ባይኮንም😄😉
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Eseti ebetshe weset in door kerenchafun beledelese erteb brhone weshek aderegedh trkelesh mokeriw ene hulute sosete neget sew atsedeko setewegn derekebegn ahun gen endekelde ke church kentesew yesetugn tetekeme tenesh weshek aderegew eyetsedeke new in door bete yalew ye plant pot weset
@martimarta3801
@martimarta3801 3 жыл бұрын
😂🤣😂🤣 Fetiii weyene bagegnewettt ehedalew emokeralewwww
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ነገ በጠዋት ተነስተሽ ስትሄጂ በር ላይ የሃበሻ መአት ተሰልፎ... 😂😂😂
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 3 жыл бұрын
ብጥም። ደስ። ይላል ይት ንው። ቦትው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
Denher Gartnerei
@lidiamekonnen7655
@lidiamekonnen7655 3 жыл бұрын
ስሙ ምን ድነው ቆንጅዬ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
Weinraute
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 жыл бұрын
ጤናዳሙ ዊንተር ተቋቋመ ወይስ ሞተ ኦንላይን ከ ዴህነር ላዝ ፈልጌ ቀድሜ ልጠይቅሽ ብዬ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አለ ኧረ አልሞተም አምሮበታል ብታይ 🤗
@amlakeyemesgen3920
@amlakeyemesgen3920 3 жыл бұрын
ኮሠረት አለ እንዴ ጀርመን ፈቴዬ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
አዎ ሳጄ ይባላል በየሱፐርማርኬቱ ተቆቆርጦ እንደ ፐርስሊ ይሸጣል ችግኙንም መግዛት ትቺያለሽ 😉
@user-zk9vi7ge6h
@user-zk9vi7ge6h 3 жыл бұрын
ኮሰረት (sage) ነው የሚባለው ስፔሊንጉን ልክ ነኝ???
@kaliya6281
@kaliya6281 3 жыл бұрын
እባክሽ ጉሩፑን ፍልጌ አጣውትኝ፤ያልሽው የአትክልት ጉርፐ ማለቴ ነው ፤ብትችይ ፃፊልኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
facebook.com/groups/740971340003738/permalink/1010959453004924/
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 3 жыл бұрын
አረ ዳማከሴ ምን ይባላል ስሞትልሽ
@Tsegas213
@Tsegas213 3 жыл бұрын
ይሚተከል ከሆነ ማሽተት የለብሽም ይባላል ግን ምን ያህል እውነት እንደሆነ እርግጠኛ ኣደለሁም ለዛ እንዳይሆን አላድግ ያለሽ ብየ ነው ኣድናቕሽ ነኝ በጣም እከታተልሻለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ማሽተት ያደርቃል 😂😂😂
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Ethiopia | በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ
8:02
Ethio Doro Erbata
Рет қаралды 2,4 М.
Ripe watermelon 🍉😍🤣 #demariki
0:11
Demariki
Рет қаралды 2,7 МЛН
Милая мебель для котов
0:27
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 2,3 МЛН
Заставил себя уважать!
0:52
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Косички из морковки 🥕
0:40
Сан Тан
Рет қаралды 7 МЛН
Заставил себя уважать!
0:52
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,8 МЛН