የባላገሩ ምርጦች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን ድርጅት ልዩ ዝግጅት @BalageruTV

  Рет қаралды 38,305

Balageru TV

Balageru TV

25 күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzfaq.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የባላገሩ ምርጦች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን ድርጅት ልዩ ዝግጅት @BalageruTV ////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 77
@edenwasihun1822
@edenwasihun1822 21 күн бұрын
አብርሽ ትለያለክ ቢኒ እግዛብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ብሩኬ የትንሽ ብላቴና ተባረክ
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 21 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ብሩኩ አቶ አብርኃም። እንኳን ኖርክላት። እኛ የማንችለውን ሆነህልናል። ልጆችህ ደረሱልህ። ኑርልን። አባትነትህ ከሥምህ። ልጆችህም እንኳን ለዚህ አበቃቸው። የተዳሩ ነው የመሰለኝ። ኑርልን። አሜን።❤❤❤
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c 21 күн бұрын
አብርሽ አንተን በምን ቋንቋ እደማመሰግንህ ቃላት ያጥረኛል ምንም ብልህ የልብ አይደርስም እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ብሩኬ አሁንም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ተስፋ አለኝ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 21 күн бұрын
ብሩኬ ተባረክ የኔ ትልክ ሰው አብርሽ እማምላክ ብድሩን ትክፈልክ ❤❤❤
@bestebeste9913
@bestebeste9913 14 күн бұрын
ለቢንያም እኔም ቃላት ያፕርኛል በእውነት
@TedyMomona-nc8tp
@TedyMomona-nc8tp 21 күн бұрын
ምረጥ ኢትዮጵያውያኖ❤❤ሰው ማለት ቢንያም ❤ሰው ማለት አብርሽ ❤የተባረከ ብሩኽ❤ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ተመኘሁላቹ❤
@ethioptv2015
@ethioptv2015 21 күн бұрын
እናመሰግናለን.
@Ruhma123
@Ruhma123 Күн бұрын
ቢኒ የኔ ዘመን ጀግና በጣም አከብርሀለው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የእውነት ሰው ነህ❤❤❤❤
@salamsiraj9116
@salamsiraj9116 14 күн бұрын
ለስው ልጂ ከ ምንም በላይ ትህትናው ነው በቃ ትለያለህ አብርሺ ተወዳዳሪዎችም ካንተ የወርሱት ነገር ያሳያል ብሩኬ የልጂ አዋቂ❤❤❤🙏
@tsedymky113
@tsedymky113 21 күн бұрын
አብርሺዬ ፈጣሪእድሜፀጋውን አብዝቶያድልክ ከነቤተስቦችክ የልብህን መሻትይፈፅምልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@marya1084
@marya1084 21 күн бұрын
አብርሽ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤ብሩኬ አንተ ትልቅ ሰው ፈጣራ ከዚህም በላይ ደረጃ ይስጥህ ለቁምነገር ያብቃህ ❤❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 21 күн бұрын
ተወዳጁ ሩሁሩሁ ወንድማችን. አብርሃም ወልዴ ዘርህ የተባረከ ይሁን
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 21 күн бұрын
ብሩኬ አንተ ትለያለህ አባቴ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 21 күн бұрын
ዶክተር ቢኒሾ እድሜ ጤና ይሰጥህ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 21 күн бұрын
አብሽሸ አርትን ብቻ ሳይሆን መልካምነትን ስለምታስተምራቸው🙏🙏🙏
@seifubeyecha7565
@seifubeyecha7565 21 күн бұрын
Great service my dear brother Abreham!! I am proud of for your kindness and dedication and support that you are providing for our Ethiopian citizens. I do appreciate for your team singers live longer.
@marthamande
@marthamande 14 күн бұрын
ፍዑም ኢትዮጵያዊነት የታየበት ፡፡ አብረሐም እና ዶ/ር ቢኒያም ምርጥ ኢትዮጵያውያን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ፣፣ ብሩክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 ♥️ ❤
@TigistAbabu-kz3tk
@TigistAbabu-kz3tk Күн бұрын
በእዉነት ክቡር ዶክተር ብናያም የተከበርክ አብርሽ የተከበርክ ታዳጊ ብሩክ ሁላችሁም የባላገሩ ክሩወች ክብር ይገባችኋል በመቄዶንያ ምትገኙ እናት አባቶቻችን እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Күн бұрын
Benny you are the best you are the first person for this work God bless you my brother
@Abinet1616
@Abinet1616 21 күн бұрын
ኢትዮ ሀገሬን የማይብህ መነጠር ነህ አብርሃም ወልዴ❤
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН