የደሴ ከተማ የቀድሞ የሰፈር ስሞች

  Рет қаралды 100,846

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

የደሴ ከተማ የቀድሞ የሰፈር ስሞች

Пікірлер: 347
@user-sq7cc6sy2j
@user-sq7cc6sy2j 5 жыл бұрын
ወሎ ሙስሊም ክርስትናን ፍቅርአማራየ ወሎወልዲያነኛ
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
No Saed ውድድየኔማር
@zeynebatasew2407
@zeynebatasew2407 5 жыл бұрын
ማንም፣አያፈርሰሸመ፣አለማጣ፣ቆቦዋጃእነወልደያ፣መርሳ፣እነወጫሌ፣ሀይቅ፣እነ፣ደሴ፣ደማቸእን፣አነደነውመቸምአየበርዘም፣መቀሌም፣አለከጉነቸአደነ
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
ወሎ እስላምክ ክሪስቲያን በሰላም በፍቅር የሚኖርባት ወሎ ደሴ ሀገሬናት
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 жыл бұрын
ልክ ነሸ
@jamilaouimer5210
@jamilaouimer5210 5 жыл бұрын
እህህህደሴምአገርሁኖ
@user-re9py3mc2y
@user-re9py3mc2y Жыл бұрын
@@jamilaouimer5210 አላልሽም ቅናት ወይም ስለማታውቂያት
@almazmohammed3871
@almazmohammed3871 5 жыл бұрын
በርቱ አማራዎች ከክፉ ይጠብቃችሁ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-ql5eh9hp5w
@user-ql5eh9hp5w 5 жыл бұрын
እኔ የካፋ ልጂ ነኝ ነገር ግን ወሎ ውስጤ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ዋውውው
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 3 жыл бұрын
እኛም እንወዳቸሗል
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 жыл бұрын
እኔ ትዉልዴ አማራ እድገቴ ደቡብ ከፋ መጃ ሸካ መጀግር ኦሮሞ ትግሬ ሁሉንም እወዳለሁ በተለይ ካፋ እኛም እንወዳችሁለን
@user-fb5hw7mv6k
@user-fb5hw7mv6k 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ይጠብቅሽ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ወሎዪዎች የፍቅ ምንጭ ናቸው እላለሁ አብሬ አድጌአለሁ፣ሰርቻለሁ ደግሞም ተጎራብቻለሁ እንደ ሌሎች አማሮች አይደሉም ኦሮሞ ነኝ።ወሎ ገሪገሩ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አማራ አማራ ነው
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
የሸዋ አማራ ነኝ ደሴ በጣም ታምራለች ወሎ ገራገሩ ዉድድድ ብዙ ጓደኞች አሉኝ ሙስሊም እና ክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወሎ ደሴ አያታለሁ
@user-lz6lf2ku5t
@user-lz6lf2ku5t 5 жыл бұрын
ወለዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። ወለየወች አይዟችሁ ይችግም ጋላን አትስሟት እኛ ቤተአማራነን ቅልቅል የለብንም ዘንድሮ መጥፊቸው ይሆናል ሁሉን ኬኛ እያሉ ሰሜን ሸዋን አልፋሽ እዴት መተሽ ነው ወሎ አማራ አይደለም እምትይው አይመለስ ጉድ። ሰራህን እነዚህ ልብስ እማያቁ ከብቶች ልብስ አለበስካቸው እረመለስ ተነስ ፍረድ ጋላ ልብስ እንኳን አታቁም ነበር እድሜ ለመለስበይ ወሎ የፍቅር ሀገር ነች አንፈልግም እደናንተ ያለ ሁሉን የኛ የሚል ደነዝ ወሎ አማራነው እምትሉላይክ አርጉኝ ይችን ደደብ ዝም በሏት
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
አንች አንብቢ ጋላም ሰው ነው ኢትዩጵያውይ ነው ሲቀጥል እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ እኔ እማምነው በዘር አይደለም አማራም ብሆንም የሙስሊሞች ጥላት ጠላቴ ነው የሙስሉሞች ደማቸው ደሜ ነው ሂጅና ታሪክ አንብቢ እከካም
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ወሎ አማራነን
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እውነትነው ቅልቅል የለብንም አማራ ጥርት ያልን ነን
@user-mw3vb8ej3s
@user-mw3vb8ej3s 5 жыл бұрын
እኔ ምለው የኢትዮጵያ ህዝብ መች ነው የሚበስለው ጥንብ ነው ዘረኝነትን አልወድም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ ኮራለሁ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
አንቺ ጥንብ ወያነ ቂጥሽን እጠቢ መጀመሪያ አጋመ አማራም ከሆንሽ ሊያልቅልሽ ያልሽስ አንቺ መሆንሽ ን ልንገርሽ ፊጥፊጥ ካዳቱ
@tube504
@tube504 5 жыл бұрын
*ትዉልዴ ዉጫሌ ኑሮየ ደሴ ነዉ ወሎየ በመሆኔ ደስ ይለኛል ዘረኛ አይደለሁም *
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 3 жыл бұрын
አችውጫሌ እኔ የሀይቅልጂ ከዛም ደሴ አይመታደል
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 5 жыл бұрын
ዴሴ ሂወቴ ናት የዴሴ ልጂ በመሆኔ ብቻ ኩራት ይሰማኛል አልሃምዱሊላህህ
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
እኔም ደሴ የት ላይ ነሽ
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 4 жыл бұрын
@@user-nq3it1qq5d ሻዋበር
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 4 жыл бұрын
ዴሴ ሂወቴናት
@nasirtungub9839
@nasirtungub9839 6 ай бұрын
Are you from wollo garad people!?
@tinytiny7259
@tinytiny7259 Ай бұрын
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 5 жыл бұрын
ሙሥሊም ክርስቲያን ዋው የፍቅር ሀገር ወሎ እውነት እኔ ላሊበላ ነኝ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 5 жыл бұрын
ወሎየወች እውዳችዉለዉ እኔ ጎንደሬ ነኝ
@kubrakubra8258
@kubrakubra8258 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ. ደሞቸ።ወሎገራገሩ
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 жыл бұрын
እኛም እንወድሻል አንድ ነን የኔ እህት
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
እማ አማራ አደለሺ ደማችንአድነው የቦታስምነውጅ
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 4 жыл бұрын
ዲና ጎንደሬዋ Dina ☕️
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
ሠለም
@cooksethiopiensrulier4633
@cooksethiopiensrulier4633 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆውች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ የአገሬ ልጆች ወለየና አማራ ስለሆንክ ኩራት ይሰማኛል ቀጥሉበት ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አሁንም አጎበኛለሁ በርቱ ፣፣🤔💚💛❤
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
ዱአ አርጉልኝ ደሴ ቤት ልገዛነው ሁሉንም አየሁ ደሴ የፍቅር የደስታ ሀገር ናት ደሴ ደሴ ደሴ ።።።እውነት የፍቅር ሀገር።።
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
ደሴ 🌻🌻🌷ወሎ የፍቅር ሀገር
@jameelabahrain7909
@jameelabahrain7909 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልህ ልቤ ተንዶ ተንዶ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
😍😍😍በርቱ በርቱ የተቀበርው ታሪካችን እየወጣ ነው በርቱልን ውሎ ዘ ቤተ አምሐራ!!😘
@user-tt3bu1rp4n
@user-tt3bu1rp4n 5 жыл бұрын
መሻአላ ሀገሬን አስታወሳችሁኝ እናመሰግናለን ደሴወሎ. አላህ ይጠብቅሽ. ውቢታደሴ. አለይታየ
@user-xq9we2kg2l
@user-xq9we2kg2l 5 жыл бұрын
ውይ አገሬ እናመሰግናለን ውዶች አይ ስደት ጦሳን ማየት ናፍቆኚ ነበር
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ደሴ ሀገሬ ሥወድሽ እሥኪ ደሴወች ወጣ ወጣ በሉ ልቁጠራችሁ 👏👏👏🙄🙄
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
ወሎ ደሴ ምግቤትሽ ይናፍቀኛል ቅርብ ሲል እጠግባላሁ ሣልበላዉ ገና ከአዲስ አበባ ይልቅ ደሴን እወዳለሁ እናፍቃለሁ
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ከልጅትነቴ ጀምሬ ደሴ ደሴ ደስ ይለኛን ደሴዎች ውድድድ ቦታ ፈልጉልኝ ጎረቤት ልሁን
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
ውድ የአማራ ልጆች የአማራን ትቪ ሰብስክራይብ እናድርግ እኔ አድርጌአለሁ ቻይናላችንን እንጥቀም
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
ትክክል
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
እሽ ዉዴ ማር
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
ስታምሩ የደጋጎቹ አገር ወሎደሴ ኑሩልን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
እንዲህ አስቃኙን ኢትዮጵያን ምርጥ ነው ፕሮግራማችሁ ወሎ ገራገሩ
@kubramohd5173
@kubramohd5173 5 жыл бұрын
ደሴወሎ
@litonhossain4351
@litonhossain4351 3 жыл бұрын
ጋዜጠኞችዴሴን ከባሕርዳር መጥታችሁ ለሚድያ ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ልማቷንም እስከገጠር የወረደ ቀበሌዎች ተጉዛችሁ የተለያዩ ልማቶችንለማፈጠን ትልቅ ሚና ሰለሚኖራችሁ በርቱ ባይ ነኝ በተለይ በመንገደ፣ በመብራት ፣በጤና ፣በውሐ ፣በትምህርት በመሳሰሉት ትኩረት ቢሰጥ ጥሩነው
@user-ou1ng5ug4i
@user-ou1ng5ug4i 4 ай бұрын
ያረቢ ያጀመአ እሥቲ ድአ አረጉልኝደሴቤት ሠርቸ እንኖረ ሀቂቃ በጣም ነዉ ደሴን የምወደው ግን አቅም አጣሁ ያረብ ላንተ አይሳንህም ወፈቀኝ መቸም ተሠፉ አልቆረጥም
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
ዋውውውውው አኮራችሁኝ ባህላችን ውበታችን አማራነታችን ክብራችን ነው❤💛💚አላህ አብሮ እደሚያኖረን አብሮ ያዝልቀን አላህ ምቀኛን ያጥፋልን😊🙏🙏
@user-lz6lf2ku5t
@user-lz6lf2ku5t 5 жыл бұрын
አሜን
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 жыл бұрын
Yesssss
@user-bz2lr7um9q
@user-bz2lr7um9q 5 жыл бұрын
Amen 💚 Amen 💛 Amen ❤
@user-eg7dy9mj1x
@user-eg7dy9mj1x 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ደሴ የአማራ ፈርጥ ምርጥ ሀገር
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ድሴ የፍቅር ሀገርነት የታሪክአሻራ ፍቅር እንድውሀ የሚታፍሰበት የጥበብ ሀገርናት ድሴውሎ ። እናመሠግናለን።
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ደሴን ማን እማያቅአለ ሀሀሀ ደሴፍቅር
@omerdawud5256
@omerdawud5256 5 жыл бұрын
እኔ ቀብራራው ወለየ የሸዋ በር ልጅ ጠጋ በል
@user-fs5ht1vf1e
@user-fs5ht1vf1e 5 жыл бұрын
እረ ናበወስ ጥ የሰፈሬ ልጂ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 жыл бұрын
የባሌ ሰፈር ሀሀሀ
@user-fx7kb7qp4w
@user-fx7kb7qp4w 5 жыл бұрын
ወሎ ወሎ የኛ ውብ ሃገር ቢነገር ቢወራ ቢዘመር አያልቅም ታሪክሽ ውበትሽ ኮራው ወሎዬ በመሆኔ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑርልን
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ውቢቱ ደሴ ስደወድሽ
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ዋው ውሎየውች ስውዳችሁ የቆንጆውቹ ሀገር ውሎ አማራየ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@user-qj4nx7fv1k
@user-qj4nx7fv1k 5 жыл бұрын
ዶክተር አንባቸው እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ እንያለን
@user-tg7jl4pm4r
@user-tg7jl4pm4r 3 жыл бұрын
አላህ ጤናየንም ሰተህኸኚ በሰላም ከስደት መልሰኸኚ ወብቶ ደሴ አኑረኚ ገደግባል ጋር ያረብ ስስስወወወዳት ደሴን የአላህ ያከሪም
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
ወሎ ደሴ የፍቅር አገር ክርሰቴን ሙሰሊሞ የማኖሮባት አገር ናት
@maibuba2771
@maibuba2771 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለኛም አገራችን ን አስታወሳችሁን እናመሰግናለን
@user-kb7gz1mu6y
@user-kb7gz1mu6y 5 жыл бұрын
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መርሃባ ያገሬ ልጆች ስላማችን ብዝት ይበልልኝ
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
ቧንቧ ዉሀ ሰፈር አክስቴ አለች
@hayatyimam2990
@hayatyimam2990 4 жыл бұрын
ኢዱና አሳዩኚ በያቸው hahahahahahah.........
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
ክክክክ እካን ደስ አለሽ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
ስመኘው የነበረውን ነገር ስላመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን። የቀድሞ የሠፈር ስም መጥፋት የለበትም ብየ አምናለሁ። ቧንቧ ውሐ የተባለበት አንዲት ቀበሌው ፊት ለፊት ወደ ጤና ቢሮው ወደሚወስደው አንዲት የቦኖ ውሐ ነበረች ያችም የመጀመሪያዋ የቦኖ የቧንቧ ውሐ ሁና በአራት ቧንቧዎቿ የውሐ አገልግሎት ትሰጥ ነበር። ሳላይሽና ሰኞገበያን ሲጠራ " አይጠየፍን" እረሳው። "አይጠየፍ" የጥንት ሠፈር ነው።
@emmahmed8394
@emmahmed8394 5 жыл бұрын
አንት ያገሪ ዉሀ አርጎዲ አትልበስ እጠጣህ ይሆነል ምን አልባት ብመለስ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድ♥
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 5 жыл бұрын
ወሎ ደሤ ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ
@user-ic3dv3tk4r
@user-ic3dv3tk4r 5 жыл бұрын
aman aman aman aman tkw
@abasa1556
@abasa1556 5 жыл бұрын
ደሴ ደስ ይበልሽ አላህ ሆይ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ
@birkelama2928
@birkelama2928 5 жыл бұрын
አምዬ አገሬ ሠለምሽ አብዝቶ ይሥጥሽ
@hayunag5369
@hayunag5369 4 жыл бұрын
እምየ ደሴ እንደአይኔ ነው እምሳሳልሽ ❤❤
@zebibaseid9860
@zebibaseid9860 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀገራችንን ደሴ ስላስጎበኛችሁን እምየ ሀገሬ ወሎ ገራገሩ ደሴ ኑሪልኝ ንፍቅ ብለሽኛል የፍቅር አገር ሙስሊም ከክርስቲያኑ ተፋቅሮ የሚኖርባት ሀገር
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😍😍😍😍😍
@abasa1556
@abasa1556 5 жыл бұрын
ረ ቄሮወች ኬኛ እዳይሉ ፈራሁ አይናችሁን ሸፍኑ ቄሮወች
@user-wj4qf6mb7y
@user-wj4qf6mb7y 5 жыл бұрын
ክክክ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hayatyimam2990
@hayatyimam2990 4 жыл бұрын
እነሱ እኮ አያፍሩም ይላሉ
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
ብለዋል አልሰማችሁም መሰለኝ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አታስቀኚ ማን አባታቸው የሰጣቸው እዲያውም አሁን ከሚሴ ያሉ ቄሮወች መውጣት አለባቸው ከወሎ ምድር አማራ ቦታ ሰቶ ሲያስቅምጣቸው የኛ ነው ይላሉ
@mysja1686
@mysja1686 5 жыл бұрын
very beautiful view!!!
@martatibah5052
@martatibah5052 5 жыл бұрын
ጎብኝ አስጎብኙ እጂግ በጣም እናመሰግናን እናንተንም አቶ በላይም ባመረ ሁኔታ አስቀምጠዉታል አዚያ ሆነን አላወቅናትም እስከምንል ድርስ ትንትን አድርገዉ አቀርቡልን ሁላችሁም እናመሰግናለን
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Misrake amhara wello dessie betame yeamrale slasgobegachune enamsgnalene.
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
የኔዋ ደሴ የሸህ ሁሴን ሀገር የመሀመድ አሊ ሀገር ወሎ😍🥰🥰♥️♥️♥️🇪🇹♥️🥰
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
ያማራ እብርት ቤተአማራሀገሬ
@amenyoutube9994
@amenyoutube9994 5 жыл бұрын
አማራዎችዬ እስኪ እንደኔ በአማራነታችሁ የምኮሩ like ግጩኝ ውድድድድድድ አማራዬ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
eeeewwwwwww
@warka2663
@warka2663 5 жыл бұрын
ምስራቅ አማራ ❤
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች ውበታችሁ ማራኪ አማራነቴ ኩራቴ♥♥♥
@kdstmebratu4068
@kdstmebratu4068 5 жыл бұрын
Wow wello hagerye 😘😘😘😘
@user-ml4sf4si3q
@user-ml4sf4si3q 5 жыл бұрын
እምየ ደሴ አላህ ይጠብቅሽ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
ወይአገሬ።ወሎማር
@user-le6uj3lz4n
@user-le6uj3lz4n 5 жыл бұрын
ወሎ ደሴ የፍቅር ሀገር የደሴ ልጅ ነኝ አማራ ብቻ ላይክ ያድርገኝ ❤❤😍😍😍
@user-eg7dy9mj1x
@user-eg7dy9mj1x 3 жыл бұрын
ዉይ በአላህ ነፍጠኛነኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ላይክ አረጉ ወሎዮነኝ ያዉምቦረና ሣይት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
እምየ ወሎ የፍቅር አገር ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮ የሚኖሮባት የፍቅር ሀገር ነች ካይን ያውጣልን በተለይ ከየ ኬኛ እነዝህ ቡዳወች
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 жыл бұрын
እፉፉይ..እንኳንም..አሳያችሁኝ..የደሴ..ቆርቆሮ..እባብ..ያሻልላል፡ያተልብእደትነው..የኔይዋልላ።
@user-we5fh8lc3e
@user-we5fh8lc3e 5 жыл бұрын
Jamela Sade
@zenatajmaan3733
@zenatajmaan3733 5 жыл бұрын
ልቤ፡ስጥቅ፡አለ፡ወይኒ፡አገሬ፡ዉድድድድድድድድድድ፡እማረግሽ፡ሰላምሽ፡ብዝት፡ይበል
@hussenyimer3531
@hussenyimer3531 4 жыл бұрын
አይ ደሴ አገሬባይሆን እናደድነበር ስታምር እናመሰግናለን አገራችንን ስላስተዋወቃችሁልን ሰዉ ማር አገሩ ማር አይ ደሴ
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 5 жыл бұрын
ሠላምለሀገሬደሴ ደሴፍቅርናት
@gelilatefera8730
@gelilatefera8730 5 жыл бұрын
Wollo ya fikire agere yamaytgbe agere
@jamelayasin210
@jamelayasin210 5 жыл бұрын
አወን. ወላሂ. አባቴ. ዱአሲያረግ. ያነሳቸዋል ወሎ. ገራገሩ.
@teshayhayat8560
@teshayhayat8560 5 жыл бұрын
ውድየሀገሬ ልጆች ይመቻችሁ ውይ ሀገሬ የስ ስል ናፈቀኝ ሀገሬ ጦሳ እናመሰግናለን ኑሩልን
@hafidahkhafieh6661
@hafidahkhafieh6661 5 жыл бұрын
Wushatamoche yesaw tariki saraqii nachuu
@mulumesele9025
@mulumesele9025 5 жыл бұрын
ዋው አምሮባችሃል
@user-ve2jg7dn3e
@user-ve2jg7dn3e 4 жыл бұрын
ደሴወሎየፍቅር፣ሀገር፣ዘላለምኑሪልኝ፣🙏🙏ተስፋነሽንእናወንድምድንነሳንእናመሰግናለን፣በርቱልን፣እንደዚህ፣እየሄዳችሁ፣አስታውሱንለኛለንፈቅነው።
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
ውሎገራገሩ ታሪኩ ማማሩ ሀቂቃነውግብሩ.
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ከንቅልፌ ነቅቸ በር ላይ ሄጀ ቀጥ ስል ጦሳ ይታየኛል 🥰 ወሎ የደጋጎች ሀገር የፍቅር ሀገር የአንድነት ሀገር በዘር የማናምን የብዙ ብሄሮች ስብስብ ትንሿ ኢትዮጵያ ወሎ 🥰 በዘር አላምንም አብንና ቄሮ ይጥፉልን
@Haya-ru1gq
@Haya-ru1gq 5 жыл бұрын
እሠይ ቆጆ በጣምደስ ትላላችሁ
@mimimarem7612
@mimimarem7612 5 жыл бұрын
I'm wollo but I don't now wollo but in shaa Allah I will come
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d 5 жыл бұрын
እምየ ደሴ ስላምሽ ይብዛልኝ😘😘😘
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
ሀገሬ ደሴ ገርገሮ ስወድሺ ፍቅርርነሺ ውሎዩዋ ስደት አይኑ ይጥፍ ትዝታ ዩ በዛብኝ ስላምችይብዛ በስደት ያላችሁ እህቶች ስደት በቃይበለን ያርቢቢያቢ እፍፍፍፍፍፍፍ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ እናት አለም ደሴ
@user-gn6rk4me1t
@user-gn6rk4me1t 5 жыл бұрын
ዋው ሀገሬን ስላሳያችሁኝ እናመስግናለን
@dghhjsalam.le.etiopa9734
@dghhjsalam.le.etiopa9734 5 жыл бұрын
Waw yewalo sm sinesa betam ds yilegal
@jamelayasin210
@jamelayasin210 5 жыл бұрын
ያባላን መስሏችሁ. ወሎ. ሙስሊም. ክርስቲያኑ. በፍቅር. የምኖርበት. የፍቅር. ሀገር. ነው
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
ትክክል ወሎአማራ ፍቅር ነን
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 5 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ ማሻአላህ ወሎ ገራገሩ
@atsede881
@atsede881 5 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ከፋፋዬችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አለም ይመሰክራል ስለ ወሎ እስላም ክርስቲያኑ ፍቅር እና አንድነት ዛሬ ግን ፀረ ወሎች ሊከፋፍሉ መጥተዋል
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ዋዉአገሬደሴአየሁሺእናመሠግናለንዋዉአገሬደሴሥታምሬ
@naimagashaw7169
@naimagashaw7169 3 жыл бұрын
😍😍😍😘😘👌👍
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
እምየ ደሴ💝💝💝💝💝💝💝
@hayatz710
@hayatz710 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ያላችላችሁት እምየ ሀገሬ
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 жыл бұрын
እምየ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን
@adamia3883
@adamia3883 5 жыл бұрын
My Lovely wollo
@bayoocha6434
@bayoocha6434 5 жыл бұрын
😍😍😍😘👍
@hananhusain6589
@hananhusain6589 3 жыл бұрын
Wollo dessie
@user-ge8jm3ws4c
@user-ge8jm3ws4c 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@aishaali5365
@aishaali5365 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
የኔዋ ደሴ😍🥰🥰♥️♥️♥️🇪🇹♥️🥰
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
አዘዋ ገደል ያባቴ የንግድ ቦታ እምየ ደሴ
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 жыл бұрын
I love Amhara
@SaraSara-zc6kj
@SaraSara-zc6kj 5 жыл бұрын
በርቱልን
@abebewolde3253
@abebewolde3253 5 жыл бұрын
You so beautiful are you from wollw
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 5 жыл бұрын
ውብ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ተነሳ ተነሳ ልቤ ደሴ ለመሔድ።
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
"ደሴ" የደጋጎቹ ከተማ
23:14
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 20 М.
የወሎዋ መናገሻ ደሴ ኑ ላስቃኛችሁ
8:27
Mamila Arts
Рет қаралды 9 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН