የDNA ውጤቱ ያልተጠበቀ መዘዝ አመጣ || በሀዘን ላይ ሀዘን || ሚስት በድጋሚ ራሷን ሳተች | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 128,266

Sami Studio

Sami Studio

7 ай бұрын

Heartbreaking DNA results. ልብ የሚሰብር የ DNA ዉጤት።#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
When told about the DNA results, the unconscious wife returned with a tragic case.
ኡፍ እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነዉ?
ይቺ ሴት ያለፈችበት ስቃይ ይበቃታል እምባዋን እናብስላት?
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ አቢሲንያ ባንክ 130651577 ባንቺአየሁ ትባላለች።
ወይም በሰላም ገበታ ስልክ +251983454445 እንዳልክ አሰፋ ጋር በመደወል አልያም መልእክት በማስቀመጥ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። የሰላም ገበታ።
የሰላም ገበታ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251921333331 ወይም +251983454445 ወይም +251911380544 መደወል ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 409
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 7 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነዉ? ይቺ ሴት ያለፈችበት ስቃይ ይበቃታል እምባዋን እናብስላት? ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ አቢሲንያ ባንክ 130651577 ባንቺአየሁ ትባላለች። ወይም በሰላም ገበታ ስልክ +251983454445 እንዳልክ አሰፋ ጋር በመደወል አልያም መልእክት በማስቀመጥ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
@lemlemnegash9618
@lemlemnegash9618 7 ай бұрын
የአባትዋ ስም ?
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ለምን ስነምግባር አይኖርህም አጠያዬቅህ በጣም ይደብራል ከሰለቸህ እረፍት ውሰድ ከእነ አለምሰገድ ልምድ ውሰድ ሰው ከፍቶት ነው እናንተ ጋ የሚመጣ እባካችሁ እዮሀሚዲያ ሂዱ ሴቶች እባካችሁ
@user-ot8js6lu7q
@user-ot8js6lu7q 7 ай бұрын
የባልዋን ያወራው ሊንክ አስቀምጥልን ሳሚ
@user-ot8js6lu7q
@user-ot8js6lu7q 7 ай бұрын
በጎ ዩቲብ ለይ አለ
@Liyatube929
@Liyatube929 7 ай бұрын
Please telefon nr. and her full Name
@user-dl3ib5sn3f
@user-dl3ib5sn3f 7 ай бұрын
እባካችሁ ይህ ልጅ ከልጅነቱ ጀምሮ እያስቃመ እያስጫስ ያሳደገው እርኩስ መንፈስ ያደገበት ስለሆነ ንስሀ ገብቶ ፀበል ይጠመቅ ።
@babydoll3635
@babydoll3635 7 ай бұрын
እንዳልክየ የኔ በጐ ሠው በጣም ነው እምወድሕ እንደዚሕ አይነት ደግ ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለኝ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 7 ай бұрын
ይህችን ልጅ መልሶ ማቋቋም የሚቻልበት መንገድ ቢፈጠር የኔ ቆንጆ እባካችሁ እንረዳዳና ራሷን ችላ ወደ ቀድሞ ማንነቷ ውበቷ እንመልሳት❤
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 7 ай бұрын
አንዱን ከአንዱ አታነፃፅሩ አለም ሰገድ ሌላ ነው እንዳልክ ሌላ ነው ሁለቱም ምርጥ ናቸው ጋዜጠኞች ናቸው ስትኮምቱ ሞራል የሚባል ነገር አለ ዝምብላቹ እንደ እከሌ እንደ እከሌ አትበሉ ሁሉም እራሱን እንጂ ሌላውን ሊሆን አይችልም እነ ማናቹም እራሳቹን ከሌላ ጋር አታነፃፅሩ እራሳቹን ሁኑ።።።።
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 7 ай бұрын
Ewunt naw hulum yersu kuwalit alechow Endalk betam turu saw naw saw hone enkin yelelaw yelm buz melkm negr eyelen tinshow enken naw yeminagew leza naw
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 7 ай бұрын
Yes❤👍👍👍
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 7 ай бұрын
ማነፃፀር ሳይሆን ትምህርት መውሰድ በተለይ ሴት ጋዜጠኛዋ ትጣደፋለች ሚዲያውን ዝቅ አደረገችው
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 7 ай бұрын
@@Gene-kg1or እኔ የተናገርኩት እንደ እገሌ አትሆንም ለሚሉውት ነው ሲቀጥል እረጋ በሉ ብሎ አስተያየት መስጠት አንድ ነገር ነው ግን እንደ እንትና ሁን ማለታቸው ነው የሚደብረው።።
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 7 ай бұрын
ትክክል❤
@bizubekele7737
@bizubekele7737 7 ай бұрын
እንዳልክ እባክህን ሰዎች እያወሩ በተደጋጋሚ ስታቋርጣቸዉ ሃሳባቸዉ ይበታተናል ብሎም አለመደመጥ ( የማዉራት ፍላጎታቸዉ ይጠፋል ስለዚህ አዳምጣቸዉ ሃሳባቸዉ እስኪቋጩ ዝም ለማለት ሞክር ።
@lulululu3892
@lulululu3892 7 ай бұрын
በፈጠራ አይደለም ባለታሪኳ የምታወራው ስለዚህ ሃሳቧ እንዴት ሊጠፋና ሊበተን ይችላል?እንዳልክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው !ትክክል ነው የሚያወራበትም መንገድ ለአድማጮች ግልፅ ለማድረግ ነው !
@chefgeni7700
@chefgeni7700 7 ай бұрын
ባለታሪኳ ዉስብስብ ነች ግልፅ አደለችም እንጂ እንዳልክዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
እንዳልክ አውርቶ አይጠግብም በጣም ያወራል
@seble564
@seble564 7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ጸሎት አድርጊ እሱም ወዶ አይደለም
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 7 ай бұрын
Endalk you are the best 🎉❤❤
@user-mw6vp2wr8g
@user-mw6vp2wr8g 7 ай бұрын
እዳልክዬ እድሜ ጤና ይሰጥክ ለሴቶች ቀኝ እጅ እድትሆን ጌታ እየተጠቀመብክ ነው ተባረክ
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s 7 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ያለእውቀት ዝም ብላችሁ ያልሆነ አስተያየት ባትፅፉ እንዳልክ ዝርዝር አድርጎ ነው የሚጠይቀው ጎበዝ ነው
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 7 ай бұрын
ታሪኩ ሲጀመር የተበላሽ ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል ምአይነት ሂወት ነው እግዚአብሔር መላውን ይፈልግልሽ
@FM-wk6fn
@FM-wk6fn 7 ай бұрын
የልጆቹ ጽድት ማለት የእናታቸው ልፋት ነው። የተባረኩ ይሁኑ። እሱን ግን ፀበል ውሰዱት።
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 7 ай бұрын
አገራችን ልጅ መቀለጃ ነው ብዙ የአገራችን አባቶች ልጅን እንደ ተራ ነው የሚያዩት ቀለብ በልመናና በፍርድቤት የሚጠየቁ አባቶች ያሳዝናል
@yznameritu
@yznameritu 7 ай бұрын
ምተስኖት ትንሽ እረጋብትል በየማሀሉ ስትገባ እኛ ተመልካቾች እራሱ ልባችን ዝቅ ይላን እረጋ ብለህ ብታዳምጣቸዉ ባለታሪኮቹን. ፓሮግራሙን በጣም እንወደዋለን ግን ምቴ ትንሽ እረጋ ቀስ ብትል ❤❤❤❤
@ta-sy6up
@ta-sy6up 6 ай бұрын
አይዞሽ በልጆችሽ ትደስታለሽ መከራ ያልፋል እህቴ, ልጅ ዝም ብሎ አይገኝም ፈጣሪ ቤተሰብ ሰጠሽ from Eri❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
እረተውውው፣በጣም፣ጎበዝ፣ነው፣ፍርርጥ፣አርጎነው፣የሚሠራው፣ማመስገኑ፣ቢቀር፣ዝምብላችሁ፣አዳምጡ፣እኔበጣምነው፣የምወዴውው፣ጎበዝነው
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 7 ай бұрын
እህህህህህ የሀገራችን ነገር ተይው ፍርዱ ለፈጣሪ ስጪ በርሽ ላይ ወድቋ ለማኝ እንደሚሆን አትጠራጠሪ ፈጣሪሽን አለ አይዞሽ ግነ መንፈስነው ለመምህር ተስፋየ ውሰዱት ጸበል ያስፈልጋልዋል
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
ሰውየው አልተሳሳተም። ስለዚህ ነገር ብዙዎች አያውቁምና በባለሙየ ሰፊ ትምህርት መስጠት ይገባችኌል።
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 7 ай бұрын
ሰውየው የ አይምሮ ችግር ይኖርበታል፡ ወይ ደሞ ከሷ ጋር አብሮ መኖር አይፈልግም። በምድር ላይ ከባዱ ነገር ደደብን ማስረዳት ነው። እህቴ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 7 ай бұрын
አይ ልጁ የሰጠው አሳማኝ ነበር በጊዜው ከሰማቹት ከዚህ በፊት
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 7 ай бұрын
ጥሩ አስተያየት ነበር "ደደብ ሰውን ማስረዳት" የምትለዋን ቃል ባትጠቀም። በዚሁ ቃል ፈንታ "አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም።" ማለት ይቻል ነበር።
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 7 ай бұрын
አይዟችሁ የአምላክን እናት እመቤታችንን ስሟን እንዳነሳችሁ በጤና ትዳብሳችሁ ያልታሰበ በረከት ቤታችዉ ይግባ።
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 7 ай бұрын
እሷ፡መውለዷ፡ጥሩ፡ነው፡ምክንያቱም፡ቤተሰብ፡የላትም፡ምስኪን፡ናት
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 7 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ከፍ አርጎ እንባሽን አብሶ ህይወትሽ ተቀይሮ ያሳይሽ አይዞሽ ለሁሉም ነገር ቀን አለ ተርክሽ ይቀያረል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዳልክዬ ሰላምህ ይብዛ በርታ አይዞህ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
አረ፡ይገርማል፡ልጁን፡እየወደደ፡ፊቅር፡እየሰጠ፡ልጄ፡አይደለም፡ምን፡አይነት፡ስሜትነው፡ደግሞ፡ዲኢኔ፡ተመርምረው፡ርውነቱን፡ከሰማ፡ምን፡ያንደረድረዋል ፈጣሪ ይርዳሺ እህትዬ❤
@hirut139
@hirut139 7 ай бұрын
እንዳልክ አባክህ ያቺ የ7 አመት ልጅ ለ አእምሮዋ ይታስብበት በጣመ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ
@icksa8889
@icksa8889 7 ай бұрын
እንደልክ የኔሔዋ ሚረጥ ሰው❤❤❤❤
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 7 ай бұрын
ከአለም ሰገድ ተማሪ ብዙ ከማውራት እራስህን ቆጠብ አድራግ ባለጉዳዮች ተረጋግተው እንዲያወሩ ፍቀድላቸው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
በቃ አድሰውየሆነ ነገር ከኮመት በዛው ይዳው ነው አይ ኮመቶች እኔን ጨምሮ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር አለው
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 7 ай бұрын
የኔ እናት ወላሂ አስለቀሺኝ😭😭😭😭 ወይ የሴት ልጅ ፈተና ተበድላለችችችችች እንርዳትና ተቋቁማ ልጆቿን ታሣድግ ሴት የምታስለቅሡ ወንዶች አላህ ከምድር ያጥፋችሁ እናት ለልጆቿ ስትል ትሠበራለች እህህህህ
@meryem1143
@meryem1143 7 ай бұрын
ምንድነው ምንም አልገባኝ ሚስኪን😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
እባካችው ይቺን ሴት እንርዳት ጎበዝ እንተባበር እሰቲ እናቆቁማት እባካችዉ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
ተይ፣አታልቅሽ፣ጠንካራ፣ሁኜ፣ታሪክ፣ይቀየራል
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 6 ай бұрын
አምላክ ይርዳሸ ሰውየው ጤናው የታወከ ይመሰላል የኔ ውድ አይዛሸ ጌታ ሁሉን አዋቂ ነው ሀሉን ለአምላክሸ አሰረክቢ ጌታ ይርዳሸ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
እዳልክ ዘመኑ አለቀ አይደል ❤በጣም የሚያሳዝን ዘመን ደረስን ድሕነታችን ይሖን ድርጌቶች ምሰማው😢😢😢
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 7 ай бұрын
የሄ ጠያቂ ትክክል አይደለም ለምን ይጣዳፋታል? እራሱ ችግር ኣለበት
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@berran1347
@berran1347 7 ай бұрын
አይ ያሴት ልጅ እድል😢በጣም ያሳዝናል😢😢
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 7 ай бұрын
ልጅቶን መርዳት እፈልጋለው
@user-dl7xx7jv6i
@user-dl7xx7jv6i 7 ай бұрын
አወ እንረዳት ስልክና አካዉንት ተቀምጧል
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 7 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ አለ አታልቅሽ
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 7 ай бұрын
ወንድ ካሀዲነው እህቴ ፈጣሪ አለልሽ እሱብቻ የማይለወጠው አይዞሽ ያድጋሉ
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ትልቅ በደል ነው የደረሰብሽ ልብሽ ተሰብሮዋል ግን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ነገ ይሄ ሁሉ ያልፍል ልጆችሽም ያድጋሉ ልጆችሽን የምትወጂ ከሆነ ልጆችሽን ጠብቂ አንቺ በብስጭት የሆነ ነገር ከሆንሽ ማነው ልጆችሽን የሚዝልሽ ቤተሰብ የለኝም ብለሻል አባት ተብዬው ልጆቹ የኔ አይደሉም ብሎዋል ክዶዋል ስለዚሆ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ነገ እንደዚህ ዋጋ የከፈልሽላቸው ልጆች ትደሰቻለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@merhawitgoje2967
@merhawitgoje2967 7 ай бұрын
Aere wendoch egziabher fru ebakachu
@user-jx4ul3jk2d
@user-jx4ul3jk2d 7 ай бұрын
የሚኖረዉ እሱ ሳይሆነ መንፈሱ ነዉ ፀበል ቢሄድ ይሻለዋል እህታችን እግዚያብሔር ይርዳሸ
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 6 ай бұрын
የዝች እሴት ስልክ ያላችሁ አድራሻዋን የምታዉቁ እባካችሁ አይ ወንድ ያሳዝናል አታልቅሽ ይሄ ቀን ያልፋል ።
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 7 ай бұрын
እግዚአብሄር አላማ,አለው,አይዞሸ,እህቴአንቺጀግና,ነሸ
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 7 ай бұрын
ሰዉየዉ አይምሮዉን አስመርምሩት እህቴ እግዚአብሔር የየፈፈጠራቸዉን አይረሳም እንኳን እግዚአብሔር ሰጠሽ እመብርሀን ታሳድግልሻለች አተታልቅሺ አሳልፈሽ ለሷ ስጫት እመአምላክ መልስ አላት ባለቤትሽ ግን ጤጤነኛ አይደለም ጸልይለት
@user-ef5kx3qp4q
@user-ef5kx3qp4q 7 ай бұрын
እሷን እንሰማ ወይስ ሁለት ጋዜጠኞችን ❓🤔
@tutubeke8157
@tutubeke8157 7 ай бұрын
Yegermal, beteley Wendu betam newe yaschekat😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ዉበት ይበላሻልኮ በእኔ አይችለው፡እያየሁት፡ጥሎኝ፡ሄደ፡አይዞሺ፡እህቴ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 7 ай бұрын
ጀግናነህ ወድማቺን በርታ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 7 ай бұрын
እምለው በሺታውን ምን መደበቅ አስፈለገ አቻ አይቢ ባይርሰ ማለት ምነው አሰፈራቺሁ 😮😮 የሚሰፈራው መርጠው ባልተወለዱበት ለሚገደሉት ለሚፈናቀሉበት ነው የሚሸማቅቀው ሰው ተወልዶ ባደገበት ሐገር ተመርጠሕ በማንነትሕ ሰትሞት ነው የሚሸማቅቀው😢😢😢
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 7 ай бұрын
እንኮንም እግዚአብሔር እውነቱን አወጣልሽ እሱን ማስተዋል ይስጠው
@martaayenew8733
@martaayenew8733 7 ай бұрын
ፀበል ይጠመቅ ወዶ አደለም
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 7 ай бұрын
ሴቶችዬ ከዚህ ምን ትማራላችሁ!!! በጣም ያሳዝናል,, ስለዚህ ማንኛዋም ሴት በዚህ ዘመን ራሷን ትቻል, ሴት ልጅ የራሷ የሆነ ነገር ልኖራት ይገባል!!! እርግጠኛ ነኝ የራሷ የሆነ ገቢ ቢኖራት ፈፅሞ ጥሏት አይሄድም!!! እንደውም ልጆቹ የሱ ሆነው መካዱ ቀርቶ ለሌላ ወልዳ ብታመጣ እንኳን የራሴ ብሎ ይቀበላል!!!!!! ብቻ ያሳዝናል!!!
@messeretbekele2888
@messeretbekele2888 6 ай бұрын
በትዳር ሲኖር ከዛሬ ነገ ይሻላል በሚል ይኖራል እሱ ጤነኛ አይመስለኝም ፀበል ወይም ሕክምና እርዳታ ያስፈልገዋል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏
@AbemOumer
@AbemOumer 6 ай бұрын
አስር ጊዜ አስደናቂ ታሪክ ነው እያልክ ጊዜ ከሚታቃጥል እባክህን ወደ ፍሬ ነገሩ ግባ።
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 7 ай бұрын
እሚያሳዝን እሚያናዽ ታሪክ ነው ሴቶች ተማሩ የሴትየዋ ጥፋት ሁለተኛ ልጅ መድገምዋ ነው ከኔይ አደለም እየተባለ ሌላልጅ መድገም አደለም ከዚህ ሰው ጋር መኖር በራሱ በሽታ ነው ሴቶች ያለን አንድ ህይወት ነው ከደዚህ አይነት ሰውጋር እድሜን ማቃጠል ኪሳራ ነው
@user-sm7jr4yq6u
@user-sm7jr4yq6u 7 ай бұрын
ትክክልነውእንደትአመንሽውበጋሀድእየካደ
@woine123
@woine123 7 ай бұрын
ኧረ ያገር ያለህ!!! ምንም ይበል ምንም DNA. ልጅህ ነች ከተባለ በህግ ተይዞ! ሰርቶ ማሳደጊያ መክፈል አለበት::
@eskinderbehailu67
@eskinderbehailu67 7 ай бұрын
ያሳዝናል! ግንኙነቱን የጀመርኩት እሱዋን ለመርዳት እመብርሃንን ስለምወድ ነው ብሎ ነበር:: መጨረሻ ላይ ግን የተገለፀው እውነተኛ ማንነቱ ነው:: ይህን ጨካኝ ቀጣፊ እግዚአብሄር ዋጋውን ይስጠው:: አላወቀውም እንጂ እንባዋ እሳት ነው:: ያቃጥለዋል:: የእውነት አምላክ ፍረድ!
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 ай бұрын
ደግሞ የፍርድ ቤቱ ፍርድ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ፍርድ ታጎድሏል😢
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 7 ай бұрын
በጣም😢
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s 7 ай бұрын
እንዳልክ ጀግና ነክ ስወድክ እኮ እዉነቱን እየነገርካት ነዉ ሴቶች 😢😢 ሁሌ ስናሳዝነ ሁሌ አንማርም ጥፋታችን መደበቀያችን ነዉ
@petrosgoshu3871
@petrosgoshu3871 6 ай бұрын
በጣምአስቀያሚአተራረክccasywayofnarating
@asterinatube
@asterinatube 7 ай бұрын
በኢኮኖሚ እናትየውን መርዳት እንጂ በግድ አባት ሁን ኧረ በተሰቀለው አንዳንድ ደረቅ ሰዎች አሉ ግግም /ድርቅ ካሉ አሉ ነው
@selamselina2498
@selamselina2498 7 ай бұрын
የንግድ ባክ ካላት ንገሩኝ
@helenwendesenn9583
@helenwendesenn9583 7 ай бұрын
Shalom
@saratekle9598
@saratekle9598 7 ай бұрын
ዪሄ እንባ ግን ይፋረደዋል፡ ኣይዞሽ እናቴ ይሄም ቀን ኣልፎ እሱ የሚያፍርበት ቀን ይመጣል።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
ሰዉዪዉ አእምሮዉ ትክክል ነዉ
@almazabera7250
@almazabera7250 7 ай бұрын
እሜበቴን ስለምወድ ይላል የወለደ ልጆቹን ያላመነ የጌታን እናት ልወዳት አይችልም ከሀድ አጭበርባሪ ፈጣሪ ያንተን ልጅነት ይካድ ሌላ ምን ይባላል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 7 ай бұрын
ሳሚ ይህን ወደ ሚዲያ ማምጣትህ ጥሩ ሆነ ሰው በብዛት የሚሰጠውን አስተያየት መረዳት አለባችሁ ማለት ስለ እናንተ የሚሰጠውን አስተያየት ማለቴ ነው
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts 7 ай бұрын
እንዳልክ እሱን ወክለህ ከምታወራ ለምን ፊት ለፊት አይነጋገሩም ነበር ያኔ እዉነታዉ ይጠራል
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
ወሬ ስለሚወድ ነው
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 7 ай бұрын
ቆይ ጋዜጠናው አበድሰ ለልጂቱ ቢሰብ ባይርሰ ታማሚ ናት ወድና ሴት አንድ ቤት ከባድ ነው በእውነት በጣም ያማል በመተሻሸት እርግዝና ይመጣል 😢😢
@user-uq6gm4dk3c
@user-uq6gm4dk3c 7 ай бұрын
በእውነት እኔ ከስዋ የጋዜጠኛው ነገር ለምን ጠበቃ አትሆንለትም
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 7 ай бұрын
ይብላኝ ለእሱ እባካችሁ የአረብ ሀገር ቅመሞች እንርዳት
@user-po2dc5xz3v
@user-po2dc5xz3v 6 ай бұрын
ይህን ሁሉ ስቃይ ያየችው አይዞሽ ባይ አንድ ቤተሰብ ስለሌላትና ደሀ በመሆኗ ኡፍፍፍ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር በቃሽ ልልሽ ፈልጎ ይሆናል ሚዲያ ላይ ያወጣ እህቴ እኔ ልሳቀቅ ኡፍፍ ወይ ሴት ልጅ ።
@rihsti_1239
@rihsti_1239 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ወሳብ መፈደጸም ማይችል ህመም ያለበት ቡስዋ ብልሃትና በእግዝኣብሄር ስጦታ ልጅ አገኘ ከዚህ የበለጠ እግዝኣብሄር ምን ልሰጥህ ፈለግክ።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
በተለይ በዉጭ አገር ያለን ያላችዉ እባካችዉ ጎበዝ እንተባበር ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰወ ሸክሙ ነዉ ሰለዚህ እባካችዉ
@tutuz8920
@tutuz8920 7 ай бұрын
ግራ የሚጋባ ታሪክ ነው
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 6 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮😮😮
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 7 ай бұрын
እንረዳታለን ወንድሜ
@good8574
@good8574 7 ай бұрын
ልጅን ማሳደግ እንደቀላል ይታይ ይሆናል ግን ልጅም ይ ኣምላክ ጸጋ ቢሆንም የከበደ ስራ ነው
@Tigray2023
@Tigray2023 7 ай бұрын
Wendimohch hihtocha ehe set betam yetgodche nech hulachinim bnagizach 🙏
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 7 ай бұрын
Geen lemen wendochyea??? Lemen,enatochen masekayet??? Benesmama menalebet?
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 7 ай бұрын
ልጆቹ ሳይመጡ ውብ ነሽ ሚገርም ነው 9 ዓ ም ምን ም ሴክስአለረኩም በአድቤት እየተኖረ እዴት ይታመናል ችግር ካለ እዴት አልተለያትም አዳድ ወዶች ኡፍፍፍፍ
@danatube7955
@danatube7955 7 ай бұрын
እንዳልክ በጣም እኮ ነው ሰው የማታስወረው የአለፈ ታርካቸውን እኮ ነው እየነገሩህ የአሉት ስማቸው እንጂ
@tsegazeabtewolde2271
@tsegazeabtewolde2271 7 ай бұрын
Very sad story. The father is cruel guy. He must be responsible for his kids to raise them. Sham on him.
@zewditutefera8280
@zewditutefera8280 7 ай бұрын
በመሀል እየረበሽክ ባለታሪኳ እንዴት ትናገር ? ከዓለም ሠገድ ተማር ።
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 7 ай бұрын
የሴቷ ጋዜጠኛ መንቀልቀል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
አይማርም። አክተሩ እሱ መሆን ስለሚፈልግ ለእንግዶቹ ግዜ አይሠጥም።
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ለዛም ይመስለኛል view የቀነሰበት። አድማጭ እየሰለቸዉ። ቢያስተካክል ጥሩ ነዉ።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
ከአለም ሰገድ ቢማር ማዳመጥን አሪፍ ነር
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 7 ай бұрын
your right he very talkative
@sabakassa2363
@sabakassa2363 7 ай бұрын
ወይኔ እ/ርየ አንተ ታሪክን መቀየር የምትቺል አምላክነህ እርዳት መቼም እንዳንተ ፍጥንያለ ጋዜጠኛ አላየሁም መፍጠኑ ከእውቀት ጋር ነው አይወሰድብህ
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 7 ай бұрын
ፈጣሪ ልብና ይስጠዉ
@user-rk2bs2vp3o
@user-rk2bs2vp3o 7 ай бұрын
Yetederegew maturat dedeboch nachuh betam
@freetakebede880
@freetakebede880 7 ай бұрын
እኔ እምለዉ ከDNA ምርመራም በዃላ ያላመነ ሰዉ አባት አይደለም ስለዚህ ትቶ ይዉጣ!!! በዚህ ላይ ምንም አይነት ክርክር አያስፈልግም ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነዉ። ይልቁንስ ግለሰቡ ያልታወቀ የጤንነት ችግር ካለበት መረዳት ባለበት መልኩ እንርዳዉ እናሳክመዉ ወይም ወደ ጠበል እንዲሄድ እንረዳዉ!!
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 7 ай бұрын
Betam atanzazut wede kumneger telo atgebum .Aselchy .
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 6 ай бұрын
ሰወች ይሄ ሰውኮ ታማሚ ነው እኮ የሚያስፈልገው 3 ሰባት ነው የሴት ልጂ መካድ በዚህ ይቁም!
@muzitmeles9210
@muzitmeles9210 6 ай бұрын
Betam new ymrebishat yalew wendumu sayhon aykerm 😢😢😢
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 7 ай бұрын
እውይ በናትሽ ደሞምን ያሳዝናል እባክሽ ተይኝ የሴት እድል ያሳዝናል እሱ አይደለም ሰይጣን ነው ራሱን ያድን ከፈጣሪ ይታረቅ ንስሀ ይግባ አንቺ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 7 ай бұрын
አይ ፍርድ ቤቶች የሚገርሙ ናቸው እንደት 2500 ለሁለት ልጅ ይበቃታል ? አይ ፍትህ በጣም ያሳዝናል አይ ወንዶች
@Itif649
@Itif649 7 ай бұрын
ሰዉዬዉ የአዕምሮ ችግር ይኖረው ይሆን ?
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 7 ай бұрын
Habsha wend komtoch ..
@jesusway3790
@jesusway3790 7 ай бұрын
አይ ብዙው የኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ ወንዶች ምን ጨካኝ አረጋችሁ በወለዳችሁት ልጆች? ምን ሰይጣን አገኛችሁ እረ ተው እራሳችሁኝ ገዝታችሁ ባይሆን ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ 😢 ምንም ደስታ እረፍት አታገኙም ከፈጣሪም ቅጣት ይመጣባችኋል የሰው እንባን ዋጋ ትከፍላላችሁ እግዚአብሔር እንደ ቀላል አያየውም ።
@abe60608
@abe60608 7 ай бұрын
እሱ ማን ሆኖ ነው አሁን እሷን ለመርዳት ነው የሚለው? ሰው የመርዳት ከሆነ ፍላጎቱ ካለው ስንት የሚረዳ አለ? የሚሰክሰውን ያክልስ የዋህ ከሆነ ለምን ይሄን ያክል ጎዳት? አስመሳይ ነው በጣም እራሱ ጥቅም ፈልጎ ነው።
@KifeleDagnew
@KifeleDagnew 7 ай бұрын
Betamee new metaselekeseweee egezabeher yerhunat
@selamselina2498
@selamselina2498 7 ай бұрын
እኔከማገኘዉላይ አግዛታለዉ
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 7 ай бұрын
ስለም ስለም ገበታ ❤❤❤❤❤❤
@mesfine1376
@mesfine1376 7 ай бұрын
ሰውየው የሆነ የመንፈስ ችግር አለበት መድሀኒቱ ወደ ጸበል ወደ ቤተክርስቲያን ይሂድ አዳንድጊዜ የሁለት እምነት ተከታዮች ከሆኑ እደዚህ አይነት ችግር ይፈጠራል
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@abebayemekonen128
@abebayemekonen128 7 ай бұрын
Sssewiye minew alaswer alik besme ab
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 47 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,8 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 4,1 МЛН