የ ገበያ ቡና እንዴት ነው | Nina Ethiopia

  Рет қаралды 20,043

ኒናኢትዮፒያ

ኒናኢትዮፒያ

3 жыл бұрын

የ ገበያ ቡና እንዴት ነው | Nina Ethiopia
ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇
/ @obliqte
በተለያዩ ሶሻል ሜዲያ እኔን ማግኘት ከፈለጉ 👇👇
KZfaq ▶️ / @ninatadesse
Facebook ▶️ / mulu.menaye
Instagram ▶️ / _menaye
#nina
#ethiopia
#ninaethiopia

Пікірлер: 225
@obliqte
@obliqte 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇 kzfaq.info/love/05CKefalSdYQgVvJaczcRQ በተለያዩ ሶሻል ሜዲያ እኔን ማግኘት ከፈለጉ 👇👇 KZfaq ▶️ kzfaq.info/love/7yOMk3KtbQ4ZN8HixZbekw Facebook ▶️ facebook.com/mulu.menaye Instagram ▶️ instagram.com/_menaye/
@aletheiatube4703
@aletheiatube4703 3 жыл бұрын
Batsh naw yihe ? Yamral
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ኒና💕💕💕💕🙏🏽 I will share this😍😍
@nikabismybeaut8587
@nikabismybeaut8587 3 жыл бұрын
ዱአ አድርጉ ለሀገራችን አላህ ሰላም ያዉርድልን 😭😭 ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰራ የሚሰራዉ
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 3 жыл бұрын
አላህስላምያርግልን
@star-hb6hw
@star-hb6hw 3 жыл бұрын
ኒናየ አበሳ ነሽ እኔ ትንሽ ትልቅ ሳይል የሚሰራሰው ደስ ይለኛል
@melatasrat7030
@melatasrat7030 3 жыл бұрын
ናኒዬ የኔ ጠንካራ በርቺ ስራን ሳትንቂ በመስራትሽ ለእኛም ሞዴል ነው የሆንሽን ከሰው ሀገር ከሰው ቤት በአገር ላይ የራስን ነገር መስራት በጣም ትልቅነት ነው በርቺ ለማደግ ከትንሽ ነገር ነው የሚጀመረው
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
የኔማር በርች 👏💪ይኔ ጀግና እናበረታታት ሁላችንም።😍
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 3 жыл бұрын
ጎበዝ ምርት ጀግና ሴት ነሽ በትንሹ ሰርጠሽ በጥልቁ እግዚአብሔር አምላክ ህባርክልሽ ውዴ
@hallelujah2248
@hallelujah2248 3 жыл бұрын
አሁን ቡና ነው የሚያሳስበን ሀገራችን ሰዎች እየሞቱ ነው
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 3 жыл бұрын
እራስን መሆን እኮ ደስታ ይፈጥራል ጎበዝ በርቺ
@lubababasher2420
@lubababasher2420 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በእውነት በርቺ ኒናዬ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አንበሰየ በርች ጎበዝ ነሽ እኮ የራስሽን ማንነት የማትደበቂ ቅን ሰው እግዚአብኄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እህቴ
@zumethio2911
@zumethio2911 3 жыл бұрын
Ninuye የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ😍 ሀገራችን ላይ በግፍ ለተገደሉ ንፁሀን ፍትህ 😭
@melsatube3058
@melsatube3058 3 жыл бұрын
ገብሥ አፍልቶ መጠጣት ለጤና ጥሩ ነው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ኒና በርች ጎበዝ ነሽ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ቡና አፈላልሽ አቀራረብሽ በሙቀጫ መውቀጥሽ ሀገሬን አስታወሰኝ::ቡና እወዳለሁ:: በየቀኑ ሳልጠጣ የዋልኩበት ቀን የለም:: ተባረኪ ያሰብሽው ይሙላልሽ🙏🏾
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Gobez yene jegina
@selamayele3224
@selamayele3224 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ በጣም ነው ምኮራብሽ ሁሌም የድንግል ማርያም ልጅ ብሮታትና ሀይል ይሁንሽ 😘❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 3 жыл бұрын
ሀገሬ ትዝ የሚለኝ ቡና እና ሲኒሳይነው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ታምሬያለሽ በርቺልን😍😘 ከበሽታም እየተጠነቀቅሽ ከንኪኪ
@lalufk1230
@lalufk1230 3 жыл бұрын
ዋው ኒናዬ በጣም ያምርብሻል እናመሰግናለን
@meh2832
@meh2832 3 жыл бұрын
ማማዬ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
@emratub1218
@emratub1218 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እኮ ነሽ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
የኔ ጄግና በርችይ እግዚአብሔር ኃይል ይሁንልሽ እኔ ግን በማንቆርቀርያ የተፈላ ብና አልወድም ይህ የኔ ምርጫ ነው ውድድድድድድ💋💞💞💞💞🙌🙏🙏
@fantayahaily9462
@fantayahaily9462 3 жыл бұрын
በርቺ ኒና ጌታ መከናወን ይስጥሽ ምንም ቢሆን የራስ የሆነ ነገር ያኮራል
@hanantube4440
@hanantube4440 3 жыл бұрын
በርች ንናየ በጣም ያምራል
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾
@angelpriya327
@angelpriya327 3 жыл бұрын
Ninaye gobez yene wud kanchi bzu tebkalehu😍😍😍😍
@user-lf4fm9sg8s
@user-lf4fm9sg8s 3 жыл бұрын
እማማየ እድሜሽ ይርዘም እኮንም መልሰሽ ወደስደት ያለመኝሽ እዚያ እርዚቅሽን ይክፈትልሽ የቻልሽዉን ሥሪ ዋናዉጤናነዉ ጎበዝ ታማኝ ነሽ እድሜሽ ይርዘም ከጤናጋ
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
እኔ ለቡና በጣም ጎበዝ ነኝ እንደዚህ ለመሸጥ ግን ትንሽ ፍራት አለብኝ ብሰራ ግነ በጣም ደስ ይለኛል
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
አሪፍ ቡና ነው! በርቺ!
@tsigegrimay3379
@tsigegrimay3379 3 жыл бұрын
Good job shikorna
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ !!!
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 3 жыл бұрын
Mashaaallah
@etabyedengellej9771
@etabyedengellej9771 3 жыл бұрын
በርቺ ሊናዬ
@user-ke5ux4jp5w
@user-ke5ux4jp5w 3 жыл бұрын
ጠክሪ ጎበዝ
@tsehayneshbelaymekonnen828
@tsehayneshbelaymekonnen828 3 жыл бұрын
በርች ደስ ይላል ኔናየ ስወድሽ ❤❤
@adugnakebedetullu4429
@adugnakebedetullu4429 3 жыл бұрын
Yimechal berchi gobez!
@user-wl6yj6cu8m
@user-wl6yj6cu8m 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@user-vl4kz4co1v
@user-vl4kz4co1v 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የስራ ትንሽ የለውም
@semirajebril7585
@semirajebril7585 3 жыл бұрын
Masha Allah ninu yene jegna amrobshal buna afelalum betam yamral berchi
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your coffee ceremony! I love 💕 coffee ☕️
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
ጎበዝ፡በርቺ፡ሊና
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጠንካራ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 жыл бұрын
ጎበዝጥሩ ሥራነው በርቺ ኒናዬ
@moufidkhayrallag3411
@moufidkhayrallag3411 3 жыл бұрын
Wow betam desi yele berachi nenayei gebzai neshi💚💛💖👍👍👍
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
U are strong lady 💗 keep the good work 👍
@user-ei4xw1ix1v
@user-ei4xw1ix1v 3 жыл бұрын
በርች ኒናዬ
@toplist3755
@toplist3755 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 3 жыл бұрын
ዋዉ ሲያር ቡናው በርቺ ጥሩ ስራ ነው
@mesekeremlemma9490
@mesekeremlemma9490 3 жыл бұрын
Berchi gobez
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ👌💪💪
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 жыл бұрын
ያምርብሻል
@powerhageretesfaye4137
@powerhageretesfaye4137 3 жыл бұрын
WOWWW Nina Ethiopia Thank You Very Mach! You Are So Beautiful And Amazing!Good Job!
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሺ በርች እህቴ
@meazitube2843
@meazitube2843 3 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
ኒናየ በርች እማ ጎበዝ የራስሽን የመሰለ ነገር የለም ።
@birhaneabdeta9909
@birhaneabdeta9909 3 жыл бұрын
ጀግናነሽ የኔ ህት በርች ጎበዝ እኛም ከችመመር አለብን እውነት ስደት ምንም ጥቅም የለውም
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 3 жыл бұрын
ማማዬ ጎበዝ ነሽ በረቺ ጌታ ይርዳሽ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺልን nina
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ናዝሬት መጥቼ ቡናሽን እስቀምስ ቸኩያለው ደሞ አምሮብሻል ሁሌ አበባ መስለሽ ታድለሽ።አስጎመጀሽኝ በይ አፍልቼ ልጠጣ እኔም ጎበዝ በርቺ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ኒናዬ ጎበዝ በርቺ
@kebebushero7653
@kebebushero7653 3 жыл бұрын
ወው ዘሬ በጣም አሚሮብሽል
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Gobz nesh jegena sat beka gobezi yasebeshebet yaderseh... 👍👍
@kidistkidane7288
@kidistkidane7288 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና ስወድሽ
@user-cs1vu7lc8y
@user-cs1vu7lc8y 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ብርቺልኝ
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከዚበፍት ስደት ሳልመጣ ብና ሽጬ ነበር በጣም ትሩ ብዝነስ ነው ላውቀበት አሁንም ከስደት መልስ ይቀጥላል በርቺ ሚናዬ ጠንካራ ነሽ😍😍
@meron7439
@meron7439 3 жыл бұрын
አምሮብሻል
@metisalale1005
@metisalale1005 3 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜👍ጀግናው ስውድሽ እግዚአብሔር የሰብሹ ይሙላልሽ በረች
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
Good
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 3 жыл бұрын
Yene mert ninaye berchi mare
@metisalale1005
@metisalale1005 3 жыл бұрын
በረች የኔ ቆንጆ 💜💜👍
@martayoutube24
@martayoutube24 3 жыл бұрын
በርቺ ኒናዬ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
ሁሌም ፏ በይልኝ
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
ኒናየ በርችልኝ ለኛ ለሥደተኞች ተሥፋችን ነሺ
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 3 жыл бұрын
በርቺ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 жыл бұрын
👍👌
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 жыл бұрын
በጣም አበሳ ኒናዬ በርች እህት
@user-xn2yl8sh6w
@user-xn2yl8sh6w 3 жыл бұрын
ኒናዬ ስወድሽ በርች
@saratartoussi356
@saratartoussi356 3 жыл бұрын
God job Nina konjo
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
Kirfudim arif new ninaye berichi
@selam1244
@selam1244 3 жыл бұрын
በርችልኝ ውዴ
@HenokZeba
@HenokZeba Ай бұрын
@tub1328
@tub1328 3 жыл бұрын
ቆንጆ
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 3 жыл бұрын
Konjooo berchi
@QwQw-wg8ki
@QwQw-wg8ki 3 жыл бұрын
የማቆርቆረያ ብና ቢባል አይቀልም ብቻ ጎበዝ በርቺ ሌላ ሌላ የሚጨምሩት ልቦና ይስጣቸዉ
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 3 жыл бұрын
ቁርፍድ ሀሪፍ ነው
@Nm-bk8xm
@Nm-bk8xm 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@saraashenafi7798
@saraashenafi7798 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Wowww betam yamiral
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
በርች ጒበዝ ኒናዬ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ደስ ትያለሺ አንች ግን የገረመኝ ከቡናም ምናምንቴ መጨመር ነው እውነት ምግብና መጠጥ ከባእድ ነገር ሚቀላቅሉ የግፍ ገንዘብ የትም አያደርስ ለልጆቻቸው ጠንቅ ና ግፍ አያብዙባቸው እመኑኝ ልጆቻቸው ጥሩ አይገጥማቸውም
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጂ ነሽ እና ግን በዴንብ ወጥረሽ
@tsedeyyantewa8216
@tsedeyyantewa8216 3 жыл бұрын
Yene konjo berchi
@mamidecor4478
@mamidecor4478 3 жыл бұрын
Ninaye arif new gobez 👍👌👏👏👏😍😘
@enat37
@enat37 3 жыл бұрын
fatari Ygizshe Ok
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
😘
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 3 жыл бұрын
የኔውድ በርች ጐበዝ ነሺ
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 3 жыл бұрын
ስመጣ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ የኔ ጀግና
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
ቡና አፈላል
5:15
Yeshi youtub
Рет қаралды 341
ማር ቆረጥኩላት...
14:16
kal beteseb
Рет қаралды 32 М.
🛑እድሜሽ 30 ከሆነ ይህ ቪዲዮ ላንቺ ነው
8:19
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН