ይሄን ጉድ ህዝቡ ይስማ ከኔ ይማር በዚች ቤት ውስጥ የተፈጠረው ለማመን የሚከብድ ጉድ ተጠንቀቁ |Fiker Media|Crime ወንጀል

  Рет қаралды 66,275

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ይሄን ጉድ ህዝቡ ይስማ ከኔ ይማር በዚች ቤት ውስጥ የተፈጠረው ለማመን የሚከብድ ጉድ ተጠንቀቁ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 75
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን አንቺን አተረፈሽ እርሱ ግን ፍርዱ ያንሰዋል የመግደል ሙከራ እኮ ነው ጌታ ነው ያተረፋት
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
እረረረረረረረ አሁንስ ትዳር የሚባል ነገር ባፍንጫዬ ይዉጣ ለዚች ለኮንትራት አለም
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Жыл бұрын
Ere hmmm yeethiopia wendoch aremene honewal
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
@@user-so7mp2in4p exactly የወለደዉም ያልወለደዉም ያገባም ያላገባም ሁሉም እኩል ይሞታል ታዲያ የሰወ ልጅ በሰዉ እጅ መቀጥቀጥ የለበትም:: 1000ሺ አመት አንኖር
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
እውነተኛ ታታሪ ሚስት ናት እንክዋን አላህ አተረፈሽ የኔ እናት ይሄ እርጉም ተገላገልሽው
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ፍርድ ያንሰዋል ይሄ የሰው ከንቱ ሰርታ ባበላችው አልፎም ሰው እንሁን ባለችው የልጅ እናት ላይ ይሄ ከግድያ አይተናነስም እናቴዋ እንኳን የልጅሽ አምላክ አላህ አተረፈው የኔ የዋህ
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
የሳዉዲህግ ናፈቀኝ ያሰዋል መግስት ህግየለም
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ህግ የለም እህት አሁን ይለቁታል እና ይገዳሻል አካባቢ ቀይሪ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ባይገባስ ምነው ብቸኝ ነቴ ምን አለኝ እኮንም አላህ አተረፈሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ያስብላል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
የግድያ ሙከራ ነው ገድሏት ነበር ስለዚህ ያንሳል 11 አመት
@user-le7vc5wp2n
@user-le7vc5wp2n Жыл бұрын
እሱም ካሰሩት ነው የተወሰነ ወር ኣስረው ይለቁታል
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
ጉዲ ነውኮ መቆየት ሥት ያሠማል
@hindaali4644
@hindaali4644 Жыл бұрын
ፍርዱ አነሰ ገሎት ነበር ጌታ አንኮን አተረፈሸ
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ትዳር መያዝ ፈራው አላገባም ብቸኝነቴ ምን አለኝ ቲሽ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
20አመት ነበር ማሰር
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
ኧረ እድሜ ይፍታህ ነበር እንጂ ያው ህግ የለም
@taibah3242
@taibah3242 Жыл бұрын
ይበቃዋል እስከዛ ያበሠብሳል
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Жыл бұрын
ከእንዲህ አይነት አላህ የጠበቀን እንዳ እኔ እምለው ሱስን አስቁሙልን የህግ አካል መቼም እነሱም ለሂወታቼው ዪፈራሉ ህጉ ለሴት እና ለአቅመ ዴካማ አዪፈርዱም ምክናያቱም ጉልበተኛውን ስለ ሚፈሩት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
ፍርዱ በቂ አይደለም። እግዚአብሔር አትርፏት እንጂ ገሏት ነበር። ሊገላትም ነው የተኮሰው። በመግደል ሙከራ መቀጣት ነበረበት። በሀራችን ለነገሩ ምን ፍርድ አለ።
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
ዉዶቸ የምወደዉን ትዳሬን እንድፈራ ሁኛለሁ፣ ለምን ብትሉኝ ጓደኛየ እንደኔዉ የባሌን ጓደኛ አግብታ ነበር የመጣችዉ አራት አመት ሰርታ ሄደች ከዛም ተጣልተዉ በሄደች በ2ወሯ ባሏ ገደላት አሉኝ ወላሂ በጣም ነዉ ያዘንኩት በሰዉ ሀገር ስትንከራተት ኑራ አሁን ስትሞት በጣምም ከባድ ነዉ የሆነብኝ ሂወት በራሱ አስጠላኝ ባሌንም እንኳን ሂጀ አንድ ላይ መኖር ይቅርና ድምፁም አስጠላኝ፣ ዉዷ ጓደኛየ ዘቢባ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ ለቤተሠቦችሽ መፅናናትን እመኛለሁ፣
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ሁኔታውን አስጠንተሽ የማይሆን ከሆነ አትምጪ መኖር ይሻላል እህቴ
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 Жыл бұрын
አላህ ጀነተ ፌርዶስን ይወፍቃት አንችንም አላህ ይሶብርሽ እህቴ
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
@@mercymercy9309 አሚን
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
ውሩይይይይ
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ሲንግል ማሚ የበዛው ለካስ ተቸግረው ነው
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ያንሰዋል ደካማ የሆነ ሰው የወለደችለትን ሴት እንዲህ ይጎዳታል
@jamilahassen6711
@jamilahassen6711 Жыл бұрын
ፍርዱ የንሰዋል አለህ ኣታረፈት ኢንጂ ኢንደ ሞተች ነው ኢኮ ፍርዱ የንሰዋል !!!
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
unkan anchi tarafish igzabere yemesgen dirom susagna wand latidar ayinonim
@user-fo3pu1pz8h
@user-fo3pu1pz8h Жыл бұрын
ፍርድን ትንሽ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ እናት እር እንኳን እግዚአብሄር አተርፈሽ😥 እይይይ የኢትዩጵያ ወንዶች👿👿👿
@zenadadi1988
@zenadadi1988 Жыл бұрын
😢
@user-ij8lo4ty9l
@user-ij8lo4ty9l Жыл бұрын
ምን ዋጋአለው ኢትዮጵያ መንግስት የለ ይሄን ነገር እሁሉምቤት አለ ግን አስቀድሞ መፍትሄ ሊደረግበት ይገባል እኔም ዋለራሴ
@assebtvtube6160
@assebtvtube6160 Жыл бұрын
Lerash susegnnet lemn mengst teteyaqie yhonal.susn masqom yehbreteseb guday newu.
@aishamohammed1827
@aishamohammed1827 Жыл бұрын
😭😭😭
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Mengest beged agebu belo yasegededachu asemeslachut eko bal beber yemigeza meslowachu yemaywwdachun eyagebachu mengest men yadergachu ?
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@meskeyabayabay6569
@meskeyabayabay6569 Жыл бұрын
Justice ⚖ for all mum's 11 years it's not fair he should be life in prison
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Жыл бұрын
Hegu mestekakel alebet, yemayadagm ferd mesetet alebet, ye hegu melalat letechemari wenjel eyetedarege new Hezbu.
@subads9191
@subads9191 Жыл бұрын
አልሃምዱልለሂ እንኻንም አለህ አታራፋት
@yfuyi3048
@yfuyi3048 Жыл бұрын
ወጀለኛው የተቀጣው ቅጣት ያሳል እድሜ ልክ መታሰር ይገባው ነበር
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Betam yasazenal yeha kefu menfese yetetnawetew awra new
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
ምንጉድነውግን የጪካኔጥግ
@toba1854
@toba1854 Жыл бұрын
😔😭😭😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Medanwa betam ejeg dess yelal
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
حسبي الله ونعم الوكيل حسبي الله ونعم الوكيل كله من ظالم يا رب سبحانك الله يسلط عليهم كلهم مجرمين والله ما في كوف الله ما في كف قلبهم يا رب يكفي شرهم الله يسلط عليهم حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل انا لله وانا
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ይገባዋል ሲያንሰው ነው እንክዋን ተረፍሽ እናቴ ሆ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይቱን ሰው በቃ ገድሎቷል ማለት ነው ለዚህ ከ20 ዓመት በቂ አይደለም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Anch jegena sate nesh Egzabher rejem edmena Tena yestesh
@abrahanchibssa5982
@abrahanchibssa5982 Жыл бұрын
Great shame to justes!!! He have to stays in prison life time. Or death. 11 years unfair justes!!!! Count have to obey rules of laws !!!!!!!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Yena Enate ewnt beleshal
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Justice ⚖ not justified for this working hard lady. Suppose to be life time justified for this cawiered criminal. Anyways God saved your life sister to tell your story. Allah bless you.
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t Жыл бұрын
ባይገባስ ገደል ቢገባስ ወይ ዘድሮ እዴ በገዛ እጃችን ሞት መጥራት አይለፍላችሁ ውዶች ከምር ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የለበሳችሁት ግን ሳይጣን ፈርቶ ጥግ ቆሞ ይመለከታችዋል ከምር ልብ ግዙ ተዉ ግን ተዉ እበቶች እበትም ትል ይወልዳል
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Egzeabher yiyilih
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Жыл бұрын
Yaneswal
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Ehe yetrgm
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын
ባል men yargl🤔ግን
@MartaRone
@MartaRone Жыл бұрын
Yetfrdw beki aydlem edme lek mehon nbrbt
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ashanti mote beferedebet eqdalhu gen ye Hege wesajoch yawkalu
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Era Amlaka yeha kefu menfese ke medrachen lie yetfa
@nahena123
@nahena123 Жыл бұрын
ዋናው መትረፍሽነው ከባድ ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Wendema ewnt belehal enkwanm antem be seat deresekelatna Heywetwa terefa
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
min waga alew 11 amet amekiro tebilo yilekekal meliso ligodat yihedal
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Ara faxare yeqer yebalane men ayenate satane mahone nawu yehA mayeraba
@debritudebritu5376
@debritudebritu5376 Жыл бұрын
Ferdu yanswale baygeltem geluatale
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
Endet behawan tehedalh yabha set Dulac yewdal wend 1ken egun kanesa meftat
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔🖤💔
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔👆👆👆👆🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
You guys are not gonna take him out tomorrow he need to go life and present that’s why killing people so guys need to be serious 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Le police keber alej
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Wendoch meftat Sala memot kaltesmamachu meleyayet wetetama new
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ምን አይነት ሰይጣን ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Wezero Fantaya be Hewet menorah ejeg dess belojal
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 21 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 4,9 МЛН