የኢፌዴሪ አየር ኃይል ቀን - የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 43,537

EBC

EBC

6 ай бұрын

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ቀን - የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 77
@user-ni5uc5dx4l
@user-ni5uc5dx4l 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ክፉሁ አይንካ ስላም ለሀገራች ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@vivaabraham7
@vivaabraham7 6 ай бұрын
ይህ ደስ የሚል እምርታ የመጣው ቁጭ ብሎ በመመኜት ሳይሆን በጠንካራር እና ሥራ ነው ኢትዮጵያ ትለምልም🇪🇹❤️💪
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
❤ክብር ለአየር ሀይላችን እና ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይሁን❤ ❤አቢቹ አባ ቢያ አባ መላ ይምራ❤ በምስራቅ አፍሪካ በቢሾፍቱ ሰማይ አለም ተደነቀ ያልገመተውን ሲያይ በዕለተ ቅዳሜ ጠላት ተሸበረ ኤትዮጵያዬን ሊያፈርስ አብሮ የመከረ ጉድ ፈላብህ ጠላት ሀገሬን ብትደፍር ጀግኖች ፓይለቶቿ አያውቁም ድርድር ይደባልቁሀል ከትቢያው ከአፈር ፈርሶ የነበረው የአየር ሀይላችን በትንታጉ መሪ ዳግም ነፍስ ዘራልን ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርህ አንግበው ጀግና አብራሪዎቿ ባንዲራዋን ይዘው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም በትነው ሰማዩን አስውበው አድምቀው የአየር ትርዒት ሰሩ በመሬት የሚከብድ አላምንም ያልክ ሁላ ታምናታለህ የግድ ሀገሬ ኢትዮጵያ እጅግ ታድለሻል አቢቹ አባ ቢያ ዛሬ አስከብሮሻል ከባንዳዎች እና ከዘረኞች መንደር ቢፈለግ አንድ የለም የሚጠቅም ለሀገር እውቀት አይገኝም ትውልድ የሚያቀና ልክ እንደ ባዶ ቤት አቧራ ነው ኦና ክፋት ምቀኝነት በአዕምሮው ካጨቀ በገዛ ተንኮሉ ሁሌም ከወደቀ ቆረቆር ፎሮፎር ካፈራ ጭንቅላት ምን ሊጠበቅ ጥሩ ምን ሊጠበቅ እውቀት ፉከራ ቀረርቶ ሁሌ ባዶ ጩኸት አቧራ እንደሞላው ልክ እንደ ኦና ቤት ገለል በል ከፊቱ አቢቹ ይስራበት በዘር የተጋመድክ ከውስጥም ከውጭም የደም ነጋዴ ሆይ ዶላር የምትለቅም ብልህ ነው አቢቹ ፈፅሞ አትችሉትም ማየት የምትሻ ኢትዮጵያ በልፅጋ ይስራበት አንበሳው ልቅ አፍህን ዝጋ ……………
@epicomedy
@epicomedy 6 ай бұрын
ትውልድ ይህን እየተመለከተ ሊታነፅ ነው የሚገባው። 👏👏
@MuheAmin-mn1ir
@MuheAmin-mn1ir 6 ай бұрын
ሀገሬ ለዘላለም ነሪ
@surafelkongo3239
@surafelkongo3239 6 ай бұрын
ያሣዝናል
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 ай бұрын
ክብር ለዳይመዱ ሰራዊታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Lekettttt
@Lekettttt 6 ай бұрын
እነኚህ በሰረገላቸው እነዚያም በፈረሶቻቸው ይመካሉ እኛ በኃይሉ እግዚአብሔር እንመካለን። እግዚአብሔር ሃገርን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል። ምዝገባ:፲፯ የሚመካስ በእግዚአብሔር ይመካ!
@user-vq3fz2fw2d
@user-vq3fz2fw2d 6 ай бұрын
🎉ሰላም ለሀገራችን❤❤❤😢😢😢
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h 6 ай бұрын
ደስ ይላል ዛሬ የፋኖ ባንዲራ ደምቆ ዋለ በሰማይ ገለቴ እረስታችሁት ነው እዴ ኮከብን
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ኤጭ ምንድነው ማላዘን? የአየር ትርኢት ላይ ሰማያዊው ቀለም ኮከቡም እንዲኖር ፈለጋችሁ? አበሻ ምነው ዥልጥ ሆነ እንደዚህ? 😂😂😂 የአየር ላይ ትርኢት ገና ማየታችሁ እንደሆነ ያስታውቃል😅 በአሜሪካ አየር ትርኢት ላይም በባንዲራቸው ቀይ ነጭ ሰማያዊ ቀለም እንጂ ከሃምሳ አራቱ ኮከቦች አንዱም የለም። በሌሎች ሀገሮችም እንዲሁ። አቢቹን ለቀቅ አርጉት አትችሉትም።
@semerebelay9045
@semerebelay9045 6 ай бұрын
በዚህ አለም ላይ የድል በዓል (VICTORY DAY) የሚያከብሩ ሁለት ሀገራት ብቻ ናቸዉ:: እነሱም ኢትዮጲያ እና ራሺያ ! ሲሆኑ የቀሩት ሀገራት ግን ነፃ የወጡበትን ቀን ነዉ የሚያከብሩት:: ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ይህን ከአባቶች እና ከእናቶች የወረሰዉን ጀግንነት ከዘመናዊ ስልጠና ጋር አዋህዶት: እንዲሁም በዚህ ደረጃ የተራቀቀ የአየር ሀይል ከገነባ: የምሥራቅ አፍሪካን ሠላም ያረጋግጣል: የቀጠናችን የሠላም ዋስትናችን:☆ ነዉ ኩራቴ ነዉ!!! በእኔ አመለካከት::❤ EDF☆☆☆☆☆ አየር ሀይል 🇪🇹
@mulgetabakuofficaltube5046
@mulgetabakuofficaltube5046 6 ай бұрын
ክብር ይገበችዋል ኢትዮ መካለከያ
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 6 ай бұрын
The greatest Ethiopian air force show with the collaboration of UAE proud of you !!! Field marshal Birhanu Jula General Yilma Merdasa General Abebaw Proud of you !!! proud of you the greatest Ethiopian Military forces
@wondwossenzergaw1860
@wondwossenzergaw1860 6 ай бұрын
Bravo Ethiopian Air Force.
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 ай бұрын
ክብር ይገባችኃል❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@fithaklilu3993
@fithaklilu3993 6 ай бұрын
አንተ ያምሀል ለስልጣኑ ሲል እኮ ነዉ እንጂ ለኢትዮጵያ መስሎህ ነዉ 😅😅😅😅😅😅
@negestnegest8146
@negestnegest8146 6 ай бұрын
💚💛❤️ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን እግዚያብሄር ይባክ ይጠብቅ! አሜን 🙏 መልካም የሆኑ አሳቢና መሪ ልጆችዋን እግዚያብሄር ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን! አሜን🙏 💚💛❤️
@legeseyalew-nw5lm
@legeseyalew-nw5lm 6 ай бұрын
ይሕ የኢትዮ አይደለም ቅንብር ነው
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 6 ай бұрын
አየር ሐይላችን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይለል ባንዳ ተቃጠል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤congratulations Ethiopia air forces 🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@Facts4succes
@Facts4succes 6 ай бұрын
ባዶ ባልዲ ከፍተኛ ድምጽ አለው 😂😂😂😂 Goliath(🇪🇹)acting like this. David (🇪🇷) is preparing silently. 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 6 ай бұрын
The reform and modernization of the Ethiopian defense forces is hugely visible tested both at acadamy and in actual front! Hurra to Lt. General Yilma Merdassa and the staff that is working day and night. Congratulations!
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 6 ай бұрын
የዩናይትድ አራብ ኢሚሬትስ ሰንደቃላማ... the color of the flag of UAE.
@destademissie9117
@destademissie9117 6 ай бұрын
እግረኛው ስላለቀ በዚህ ያስፈራራ እንጂ ከ 30 አመት ወዲህ የራሱን ህዝብ ጭጭ ለማስባል የሚተጋ መከላከያ አሉን አሁን ደግሞ ከመከላከያም አየር ሀይሉ ክልሎችን እየዞረ የሚደበድብ የአንድ ሰው ጠባቂ እንጂ ለሀገር ወይም ለህዝብ የማይወግን ለምን እንደተቀጠረ እና በማን ገንዘብ ደሞዝ እንደሚያገኝ ቶየማያውቅ ብኩን ነው
@zewdua155
@zewdua155 6 ай бұрын
@destademissie9117 አይ አንተም ሰው ተብለህ እኩል ትቆጠር ይሆን? አይ ከንቱ ዝቃጭ አማራ! እኔም አማራ ንፁህ የተማርኩ ነገሮችን በሁሉ አቅጣጫ በቅርብም በሩቅም የማስብ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ:: አንተ ግን ውስጥህም ውጭህም የቆሸሸ ስለሆን መጀመሪያ ተፀዳዳ: እቢቹ ይምራ እኛ እንከተለዋለን! እናሸንፋለን
@soresamekonen1895
@soresamekonen1895 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤Ethiopia wow
@truyegzehaye-rs2ip
@truyegzehaye-rs2ip 6 ай бұрын
እዴት ነሽ ቀሰማ ። መቀሰሙነው ከግብፅ። ነቅተናል።
@dagimteshale-fc6qg
@dagimteshale-fc6qg 6 ай бұрын
ማስፈራሪያ መሆኑ ነው ለዚህ ምስጊን ህዝብ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 6 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ከፍ ያድርጋት ።ክብር ለመከላከያችን ፣ክብር ለአየር ኃይል ።ክብር ለጠቅላይ ሚንስተራችን ። ዘረኞች ይቃጠሉ ይሄንን እያዪ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 ай бұрын
C O N G R A T U L A T I O N S to the gallant Ethiopian Air Force! Respect to the heroic Ethiopian Defense Forces! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@sanayiti599
@sanayiti599 6 ай бұрын
❤❤❤
@afworkigmeskel
@afworkigmeskel 6 ай бұрын
@abebuahmedin53
@abebuahmedin53 6 ай бұрын
🎉
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 6 ай бұрын
አሪፍ ነው 🤗
@tesfayeabebayehu3295
@tesfayeabebayehu3295 6 ай бұрын
የጭንቀት ውጤት
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 ай бұрын
Emaratis❤❤❤❤❤❤❤
@user-zz3zu1ws5n
@user-zz3zu1ws5n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuzemilAliye-kl5xn
@MuzemilAliye-kl5xn 6 ай бұрын
ሀገሬ ለኩፉ የሚያይሽ አይኑ ይፍሰስ
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 6 ай бұрын
UAE demonstrating how to colonize a country without even firing a single bullet. Embarrassing to see the beacon of independence and once respected country fall like this into colonization.
@Redseaafar00
@Redseaafar00 6 ай бұрын
Brother You are slave of your ignorance
@user-ds8cx9us5s
@user-ds8cx9us5s 6 ай бұрын
አቅመ ቢሧቾ የአህዮች ሥብሥብ
@mee5g207
@mee5g207 6 ай бұрын
we want our pilot's maneuver, this is uea's
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 6 ай бұрын
ከአረብ በተበደረው አውሮፕላን መከራውን የሚያየው እንጭጩ ጠ/ሚን ነኝ ባይ ምርኮኛውን አስር አለቃ ጅሉን አስከትሎ የሚቀልድባት ሀገር
@amsaleworku139
@amsaleworku139 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ አየር ሀይል 🇪🇹❤❤❤❤
@tv_agenda
@tv_agenda 6 ай бұрын
More like UAE Airforce 😂😂
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 6 ай бұрын
የዩናይትድ አራብ ኢሚሬትስ ሰንደቃላማ... the color of the flag of UAE.
@Addis_Menged
@Addis_Menged 6 ай бұрын
hagere atdeferim ayizosh!!!
@abelkissi3204
@abelkissi3204 6 ай бұрын
ባሻ ጅሎ በጣም ግራ ገብቶታል ወይ ዘንድሮ ወጥመድ የገባች ጦጣ መስሎ አንገቱን አዞሮ ይቁለጨለጫል 😂😂😂😂😂
@SamuelNegash-ms9lb
@SamuelNegash-ms9lb 6 ай бұрын
betam yesakel kkkkkkkkk ye Ethiopa sew berahb yergaf eha wechtem abe yefakeral
@user-rl2ss1bm5i
@user-rl2ss1bm5i 6 ай бұрын
learsoader masa makateya ayzelm......
@SamuelNegash-ms9lb
@SamuelNegash-ms9lb 6 ай бұрын
era mesawe sew yelm enda sew betamt yergaf endaze terta nehzb men yergalwl
@remlahussain3430
@remlahussain3430 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-peter27
@user-peter27 6 ай бұрын
good Job Ethiopia for hosting UAE’s Air Force show😂🤡
@Ahmedin970
@Ahmedin970 6 ай бұрын
The product of uk
@akaleayele5213
@akaleayele5213 6 ай бұрын
በብድር የመጣ UAE ነው ቀልደኛች ታሣዝናላችሁ
@Eagle1503
@Eagle1503 6 ай бұрын
በታሪክ ውስጥ ኢትዬጺያ ማንም ላይ ስትንጠለጠል ነው ምናውቃት ለምሳሌ ኩባ፣ ራሻ፣ አሜሪካ ምንም ላይፈይዳት እንድያውም ከፈጣሪ ጋር ነው ያጣላት አሁን ደግሞ ከኢማራት ጋር፡፡ ይህ የ ቁጣ ምልክት ነው
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 6 ай бұрын
የፍረሀት ውጤት 😂😂😂😂😂
@cybercode7482
@cybercode7482 6 ай бұрын
You can't run from 💚💛❤️
@temesgen7727
@temesgen7727 6 ай бұрын
አይ ይልማ መርዳሳ
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h 6 ай бұрын
አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ኮከብን እዛው ገለቴ እዳይቀየሙ ኦነግ አይናቸውን ይጨፍኑ አዋጅ አውጅ ገለቴ ሀሀሀሀሀሀ
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ኤጭ ምንድነው ማላዘን? የአየር ትርኢት ላይ ሰማያዊው ቀለም ኮከቡም እንዲኖር ፈለጋችሁ? አበሻ ምነው ዥልጥ ሆነ እንደዚህ? 😂😂😂 የአየር ላይ ትርኢት ገና ማየታችሁ እንደሆነ ያስታውቃል😅 በአሜሪካ አየር ትርኢት ላይም በባንዲራቸው ቀይ ነጭ ሰማያዊ ቀለም እንጂ ከሃምሳ አራቱ ኮከቦች አንዱም የለም። በሌሎች ሀገሮችም እንዲሁ። አቢቹን ለቀቅ አርጉት አትችሉትም።
@Mom-tg8yb
@Mom-tg8yb 6 ай бұрын
Ethiopian air force and UAE n.t even same history . We only see UAE air force 😂
@MaryamM-nm1oo
@MaryamM-nm1oo 6 ай бұрын
ያጥፋቹህ
@agabriel673
@agabriel673 6 ай бұрын
ይህ አጨብርባሪ ማቆም አይችልም ወሬ ብቻ
@MehamdSeid
@MehamdSeid 6 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@nie_ma
@nie_ma 6 ай бұрын
😂😂ወራዳ የሰፈር ሚሊሻ
@user-lr8yu7dc3v
@user-lr8yu7dc3v 6 ай бұрын
መተቸት እንዳለ ሁሉ ማድነቅም አለ 😅
@meselemengistu618
@meselemengistu618 6 ай бұрын
መጀመሪያ ሰውን እንደ ሰው አክብር ወራዳ
@user-os7gf7ro7y
@user-os7gf7ro7y 6 ай бұрын
ሙታ ሁላ
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 29 МЛН
Africa’s $5BN Megadam Will Block the Nile
8:30
The B1M
Рет қаралды 10 МЛН
የንሥሮቹ ወጌሻ
43:34
Fana Television
Рет қаралды 127 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН