የከበረውን የመዝሙር አገልግሎትን ሊቀማ የመጣው አስፈሪ ቴክኖሎጂ ካልተገታ መጪው ጊዜ ያስፈራል።

  Рет қаралды 19,921

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

10 күн бұрын

gofund.me/f1b385eb
www.tiktok.com/@yemesatu_awaj...
#ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
#ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
/ @awajnegariawajnegari
#telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
website. yemetsatuawajnegariministries...
/ 100083000635199

Пікірлер: 123
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 8 күн бұрын
ብስሬ ጌታ ይባርክክ ሁሌም በ ጉጉት ነው የምጠብቅክ በተለይ ካንተ ጋር ንስሃ መግባት መታደል ነው ጥቂት አመታት ቀረ አትበለን እባክ ለ ንጥቀት ቀናት ቀረ በለን እንጂ መጠበቅ ደክሞኛል በ ፀሎታቹሁ አስቡኝ ማራናታ ጌታ ሆይ እባክ አሁን ና 😢😢😢
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 8 күн бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ታገስ በራሱ ጊዜ የመጣልሀል
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
የእውነት አትታክቱ አሁንም ጠብቁ የእውነት ልናገር የንጥቀት ጊዜ ቀርቧል ደስ ይበላችሁ በጥንቃቄ እንድንጠብቅ ጌታ ይርዳን !!!!
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 7 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 7 күн бұрын
​@user-pp1አሜንንን wh1ff4f
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 7 күн бұрын
@@user-pp1wh1ff4f እውነት ነው ለ ዘላለም እንጠብቀዋለን ተስፋን የ ሰጠ የታመነ ነው
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 8 күн бұрын
ጌታ:ሆይ:ቶሎ:ና ይህ:አስፈሪ:ዘመን:ነው::ጌታ:ሆይ:ከአንተ:እንዳንለይ:ጠብቀን:አንፃን:አሜን🙏🙏🙏
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን !!!!!
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 7 күн бұрын
አሜንንን
@duba7297
@duba7297 Күн бұрын
A 😁🧝🧝🤸🙎​@@AbayGetachew-gx2gd
@Azeb987
@Azeb987 7 күн бұрын
ባጣም ዳስ ይላል ካሃጋራ ህንድ የተሳማዉ ዜና ጌታ ሆይ እኛንም አስበን 🙏🙏🙏ዎንድማቺን ፃጋዉ ይብዛል
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 7 күн бұрын
ተባረክ ብስዬ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ በቅርብ ይመጣል ❤️❤️❤️አሜንንን ማራናታ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
ጌታ አሸናፊ ነው አሜሪካንን አንደገና በወንጌል ይውረሳት !!!!
@konjitamiso4535
@konjitamiso4535 8 күн бұрын
አሜን ምራናታ ጌታ እያሱስ ቶሎ ና እኔ ጌታን ማየት በጣም ናፈቀኝ 🎉🎉🎉🎉
@kakishtsega
@kakishtsega 8 күн бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ማራናታ ብስራት ከነባልደረቦችህ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤
@peterbelay154
@peterbelay154 8 күн бұрын
ብስርዬ ዘመንህ ይለምል እዴት የጌታ ፀጋ እደበዛልህ ሳይ ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤
@teddykeber465
@teddykeber465 8 күн бұрын
wow...የተወደድክ ወንድም ብስሬ፥ንስሃ ስታስገበኝ የሆና ቀንበር ነዉ ከጫንቃዬ ላይ የተሰበረዉ፣እያየሁት የሆና ሸክም ከላዬ ተወሰደ። ሌላ ምንም የምለዉ የለኝም አንተ መንቅያ ደዉል ነህ። ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሃል በየቀኑ ለ2 ሰዓት ፀልዩ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
በመዝሙር ጌታ ይታደገን ቤተክርስትያንን ጌታ ይታደጋት በኢየሱስ ስም አሜን !!!!!
@AregashAgzaAregashAgza
@AregashAgzaAregashAgza 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ መምጣትህን ምናፈቀው አለም ስለተበላሸች ሳይሆን ስለ ናፈከኝ ነው ጌታ ሆይ ና ና,
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 5 күн бұрын
አሜን አሜን ማራናታ ጌታችን ውይ በቶሎ ናልን ! አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባሪካችው
@wodehord7063
@wodehord7063 7 күн бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ወንድሜ ብስራት ጌታ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️
@MilkiasSamuel
@MilkiasSamuel 7 күн бұрын
ጌታ ሆይ ከዝህ ከክፉ ዘመን በመንፈስህ ሰዉረን።
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 8 күн бұрын
God Bless you our Dear Brother Hallelujah 🙏. 🙏
@febendawit3075
@febendawit3075 7 күн бұрын
አሜን ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተቤባረኩ
@keferabo444
@keferabo444 6 күн бұрын
ወገኖቼ በየጊዜዉ ስለሚታደርሱን ማነቃቀያ ደወል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።ብሩካን ናችሁ !
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 7 күн бұрын
ብሰራት በመዝሙር ዙሪያ የቀረብከው እጅግ ግሩም ግሩም ነው በርታ
@user-ym1vg5fx2g
@user-ym1vg5fx2g 5 күн бұрын
Zemnhe yibarek yibzale wedeme WOW geta Ewnet yemnagerulet alute Amen nnnnnnnnnnn
@Tshegawolde
@Tshegawolde Күн бұрын
አሜን
@LidaZuwde
@LidaZuwde 7 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባራክ
@nefisa
@nefisa 8 күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ተባረኩ
@MAHIGIRMA-jt2si
@MAHIGIRMA-jt2si 13 сағат бұрын
በጣም የሚማርክ መዝሙር ነው።😍😍🥰
@degeabamo2253
@degeabamo2253 7 күн бұрын
God bless you Brother!!!!
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 7 күн бұрын
ጌታ አየሱስ ይባርክች 💕🙌🙌
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 7 күн бұрын
Geta Jesus yebarkhi Pastor ❤
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ያላግባብ ያለመንፈሳዊነት ፡ ነዝሙር ፡ እንዲጥለቀለቅ ፡ አንተየማትቀበለው ያከቅድስና ፡ በተመላለሱ ፡በስየሱስ ፡ ስም ፡ ይቅር ፡ በላቸው ፡ እኔነኝና ፡ ካንሰር ፡ ፡ ስሩ ፡ ለዚ ፡ ሁሉ ይቅር ፡ ብለህ ፡ ፈውሰህ ፡ እንዳመልክህ ፡ እንዳገለግልህ ፡ ፡ አሜን ፡ ። ተባረክ። ፡
@asebini7642
@asebini7642 7 күн бұрын
ብስርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው መፍዘዛችንንጌታ ያንሳልን
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ በቅርብ ይመጣል
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ማራናታ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@abrhammola7086
@abrhammola7086 7 күн бұрын
ዋው ጌታ ሆይ ስምህ ግሩምና ድንቅ ነው። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@fasikaendalamawtiklemariya794
@fasikaendalamawtiklemariya794 5 күн бұрын
ተባረክ
@mesk_erem
@mesk_erem 3 күн бұрын
ተባረኩ ወን ድሞች
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 7 күн бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ወንድማችን ብስራት ተባረክ
@YosefZeleke-fh4qo
@YosefZeleke-fh4qo 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የግል ግዜ ካንተ ጋር እንዲኖረን እርዳን
@BakanishDamasis
@BakanishDamasis 3 күн бұрын
ስለሁሉጌታይባረክ
@user-jj5kb9cl9r
@user-jj5kb9cl9r 7 күн бұрын
ዘበን ይባረክ❤❤❤❤
@rahelhabte8291
@rahelhabte8291 2 күн бұрын
በጊታ በእየሱስ ስም የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mekdestafesedinige7836
@mekdestafesedinige7836 8 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ።አሜን ማራናታ!!!
@selamawitego
@selamawitego 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@user-gc2ln8xw9l
@user-gc2ln8xw9l 7 күн бұрын
Egzabhri.tilqi.nwo.hulunimi.yichilali.kibiri.lasuu.yhunilati.ynee.geta.❤❤❤❤❤❤❤
@abyya2271
@abyya2271 5 күн бұрын
Geta eyesus yibarekachu tebareku❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-kv7jd3dj5f
@user-kv7jd3dj5f 7 күн бұрын
❤❤❤❤ Amen ❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 күн бұрын
ተባረክልን ወንድማችን ብስራት ፀጋዉ ይብዛልህ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 8 күн бұрын
ተባረኩ!!!
@AkililuAbera-h8o
@AkililuAbera-h8o 6 күн бұрын
ኢየሱስ ይመለሳል አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 6 күн бұрын
Nananan mushiraye Nananan mushiraye Nananan mushiraye Nana eysus getaye❤❤❤❤❤❤❤
@YashegatYash
@YashegatYash 8 күн бұрын
ስለናንተ አነቃቃነት ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@BahiruBelachew-fp7jx
@BahiruBelachew-fp7jx 3 күн бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@TmuMan-es1sx
@TmuMan-es1sx 8 күн бұрын
Amen tebareku❤❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 7 күн бұрын
Tbarekilgn Bisurye ye ye wongel Arbaygn❤❤❤ tsaga yibizalhi
@asegedewdamte3650
@asegedewdamte3650 7 күн бұрын
ኢየሱስ አሁን ይመጣል አሜንንንንንንን ቶሎ ና
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 8 күн бұрын
Wendeme beserat geta yebarkhe 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 7 күн бұрын
Wow Be Hindi Ager Endezihm Allle???😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤ Eyesus lezelalem Geta nw Amen Eyesus yimexal Ammmmeeen
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 8 күн бұрын
አሜን የህንድ የመንፈስ ቅዱስ እሳት እንቅስቃሴ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@jesuslove8714
@jesuslove8714 7 күн бұрын
Godbless you ❤❤❤
@abebaayele165
@abebaayele165 8 күн бұрын
🙏 Lord!....❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤. Brothers GBU!...
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 күн бұрын
አሜን አሜን❤
@user-wd4sb6co6r
@user-wd4sb6co6r 8 күн бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ ብስራት ዘመንህ ይለምልም እወድሀለሁ❤❤❤
@berhaneghide5842
@berhaneghide5842 8 күн бұрын
Tebarek
@ZerihunZegeye-
@ZerihunZegeye- 7 күн бұрын
ጀግናችን በስር
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 7 күн бұрын
Wwwwww ye American school 🏫 Ermijewu betam des yilal Be Mestaf kudus ✅
@RobelJETRO
@RobelJETRO 8 күн бұрын
Ye FETARI selam lenant yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤ Bsrat Tadese enkuan dehina metahh bechernetu endefiqadu hullu lebego yihunilin enji negeroch ⁉️ yasferalu yibarkachu 🙏
@amanuelabera3233
@amanuelabera3233 8 күн бұрын
geta zamanchun yibarik
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 8 күн бұрын
❤❤❤
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 8 күн бұрын
Wowowowow ❤❤❤❤
@user-co5jt3go3r
@user-co5jt3go3r 3 күн бұрын
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 8 күн бұрын
😍😍😍👏👏✅✅✅👏
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 7 күн бұрын
😢ዘመን መጨረሻ ዘመን እንደሆነ ማስተዋል አለብን 😢🙏
@Simbacatjl7zh
@Simbacatjl7zh 13 сағат бұрын
❤❤
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 8 күн бұрын
WOWWWWW Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune.....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 8 күн бұрын
welcome family
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 7 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን የጨለማው መንግስት ይገለበጣል በስሙ ስልጣን ሰይጣን የተሸነፍ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው!!!🙏🔥
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 7 күн бұрын
[Isaayaas Raajichaa: 27:1 Yeroo sanatti Waaqayyo billaa isaa isa sodaachisaadhaan, isa qaramaadhaa fi jabaadhaan lewaataan bofa isa murxuxxifamu, lewaataan bofa isa marmaramaa sana in adaba; jawwee guddaa isa galaanatti galus in ajjeesa.]
@AkiTes
@AkiTes 8 күн бұрын
Geta wey kante indnirk tebiken ameeeen
@user-om1oq8wr4o
@user-om1oq8wr4o 4 күн бұрын
እዮብ 41 10-14
@kathylor6213
@kathylor6213 6 күн бұрын
Besrat kante gar hule nesha eyegebaw new.
@pastorzemarishewayedamte7843
@pastorzemarishewayedamte7843 8 күн бұрын
ው ድ: የ ጌ ታ ባ ር ያ:በ ብ ዙ ተ ባ ረ ክ ል ኝ ይብዛልህ!!!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
የዲያቢሎስ ሃሳቡ በቻይና በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 8 күн бұрын
Rapiture comming soon everybody you can be ready😢😢
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 8 күн бұрын
right u R
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 8 күн бұрын
Yes
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 7 күн бұрын
እሰይ ስለህንድና ስለሌሎችም ጌታ ይክበር ተባረክ !
@getaehuntesfaye7937
@getaehuntesfaye7937 8 күн бұрын
ሰይጣን መጨረሻውን እየተጠባበቀ ነው ያን የእሳት ባህር እንንገረው ለዛ ክፉ የእሳት ባህር እየጠበቀህ ነው አንተ ክፉ
@belaayhunmekonnen1805
@belaayhunmekonnen1805 8 күн бұрын
Like ሲደረግ ቁጥሩ ክ "0" ከፍ የማይለው ለምን ይሆን?
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 8 күн бұрын
365 ሰዎች like አድርጎአልኮ።
@saraabrham123
@saraabrham123 8 күн бұрын
Please do not present this racist pm in this blessed service, do not spoil your blessed service
@user-gc2ln8xw9l
@user-gc2ln8xw9l 7 күн бұрын
Amilxanali.bgeta.dami.nutsu.honanalii.amneeeeeeeee
@sabaaman8259
@sabaaman8259 8 күн бұрын
You don't need this annoying music at the start of the program. Do you?
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ።አሜን ማራናታ!!!
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 7 күн бұрын
❤❤❤
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 46 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
ጠፍተዋል የተባሉት ግዙፎቹ ኔፍሊሞች በአፍጋኒስታን ተራራ ላይ ታዩ ተባለ።
29:38
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 10 М.
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 101 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 42 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 46 МЛН