የእናቱ ልጅ! የቀድሞ መፅሄት አዟሪ የአሁኑ ባለሃብት! አባቴ ሲሞት እናቴ የ28 ዓመት ወጣት ነበረች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 123,716

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 523
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 7 ай бұрын
ላንቃቸው እስኪላቀቅ እየጮሁ አንቂ ነን ከሚሉት ያንተ ነግግር በጣም ያነቃቃል ልብ ይደርሳል።
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
ስንት ከወንድ በላይ የሆኑ እናቶች አሉ ልጆቻቸዉን ያሳደጉ ክብር ያለ አባት ልጅ ለሚያሳድጉ እናቶች 💞🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
ለእናቶቻችን ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤
@gomegu3557
@gomegu3557 7 ай бұрын
you're right
@user-lm2qi5oi2d
@user-lm2qi5oi2d 7 ай бұрын
ከዚህ ውስጥ አንድ የኔ እናት ናት የኔ ውዴ እናት የኔ የዱኒያ ጀነቴ
@destinyrg9133
@destinyrg9133 7 ай бұрын
My mom too she raised me without dad big respect for mothers who raise kids by themselves my dad passed away when I was 3 years in the war of ethio Somali war he was a soldier I didn’t know him
@keya3927
@keya3927 7 ай бұрын
❤❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 7 ай бұрын
ቲኩቶክ ላይ አይቶ ሙሉውን ሊሰማ እደኔ የመጣ
@jerryalemu3517
@jerryalemu3517 7 ай бұрын
ዘሪሁንን በልጅነታችን አንድ ቤት ሁሉ ኖረናል ፈረንሳይ እናቱና እናቴ ጒደኛሞች ነበሩ እናቱ አየለች የእውነትም ጀግና ነበረች ብቻዋን ልጆችን በስረአት ያሳደገች እናት ነበረች ነብሷን በገነት ያሳርፍልን
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 7 ай бұрын
የት ቀበሌ ?
@jerryalemu3517
@jerryalemu3517 7 ай бұрын
​@@kirstanmore1709 ቀበሌ 12 አቦ ሰፈር ወንዙ ዳር
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 7 ай бұрын
እንደዚህም አይነት የትዳር አመለካከት ያለውም ሰው አለ አሁንም አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርከው ስራችሁም የተቃና ይሁንላችሁ ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላቹ።
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv 7 ай бұрын
እንኩዋን ለ እናታችን ለ ጺወን ማርያም አደረሳቺሁ እህቶቼ ለደጇ ያብቃን🙏🙏
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abeban.8366
@abeban.8366 7 ай бұрын
አሜን ፫
@alammuna8825
@alammuna8825 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 ай бұрын
Amen amen amen
@metasbiyanega6959
@metasbiyanega6959 7 ай бұрын
Ethiopia yalen adersachu yeten magenta yemechalew
@tgests6740
@tgests6740 7 ай бұрын
እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ባለቤቴ በሂወት የለም ባተ ውስጥ እራሴን አየሁት ልጆቼ ደርሰውልኝ ፍራቻውን ለማየት ናፈኩን አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ሁሉ ሰው ደግ ልብ ፈጣሪ ያድለን ተባርክ
@fengebi9715
@fengebi9715 7 ай бұрын
Yelijochishin fire yasayish nege belijochish fire tikashalesh ayizosh
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
አብሺሪ በምታምኒው እየለመሺ ቀጥይ ፈራቸውን ካሰብሺው በላይ ይሆኑልሻል
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ይረዳሻል
@narditube4378
@narditube4378 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይበሮክልሽ
@hirut7396
@hirut7396 7 ай бұрын
ይገርማል ድህነት በሽታ አይደለም ፈጣሪ እድሜ ጤና ከሰጠን ሰርተን መለወጥ እንደምንችል ከባለታሪኩ ተረድቻለሁ እውነት ደሀን ማንም አይወደውም 😢😢😢ፈጣሪ እና ወላጅ እናታችን ግን ምንም ብንሆን ይወዱናል ባለን ነገር እግዚአብሔርን እናመስግን ❤❤❤❤
@Dandinho1
@Dandinho1 7 ай бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 7 ай бұрын
እንደ ድህነት የሚያስጠላነገር የለም 😢
@BeezaB
@BeezaB 7 ай бұрын
😢እናቴ ማርያምን 4 ልጆች ብቻዋን ነዉ ያሳደገቺኝ ❤️😢እማ ወድሻለው ❤😢እድሜ ይስጥሽ ብቻ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እና እናት ደሀን ይወዳሉ እዉነት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነዉ እሱ የደሀ አደግ አባት ነዉ
@abdurehimhaile2721
@abdurehimhaile2721 7 ай бұрын
የወንድማችን አድራሻ የት ነ ው አላህ የባረከው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
​@@abdurehimhaile2721አላህ አይደለም የባረከዉ እግዚአብሔር ነዉ
@merytedy8075
@merytedy8075 7 ай бұрын
​@@abebaseyiume8949😅😅😅እሰይ ደግ አረግሽ አላህና እግዚአብሔር አንድ ነው ሊሉ እኮ ነው አላህ ከመቼ ወዲህ ነው አብ የሆነው???🤔🤔🤔 የቁርአኑ አላህ አናቅም።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 7 ай бұрын
​@@abebaseyiume8949ደነዝዝዝ።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 7 ай бұрын
​@@merytedy8075ርካሽነሽ።
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 7 ай бұрын
አቦ አላህዋ የመዳም ቅመሞችን የእርፈት እንጀራ ስጠን ያአላህ ደክሞናል ወይ ለውጥ የለ😢😢
@kadoos4696
@kadoos4696 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤አይዞን እግዛቤሄር መልካም ዬኛ ጉዳይ ቅርብ❤❤❤
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@Dandinho1
@Dandinho1 7 ай бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@Dandinho1
@Dandinho1 7 ай бұрын
​@@AlmazWorku-ns8wc youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 7 ай бұрын
ውይ ዘርይሁን የትዬ አየለች ልጅ እንዳትነህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ድ በጣም ደስ ብሎኛል እነለምለምስ ደህናናቸው ጎበዝ ልጅ በርታ አምላከ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልካም ቀን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
ሌሎቹንም ደውለሽ ጠይቂ የምታቃቸው ከሆነ ጀግና ቤተሰብ,ናቸው ከሱ ብዙ ትምህር እንወስዳለን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 7 ай бұрын
እናት እውነትም ወልዳለች ዋው ቃላት የለኝም እንዲህ አይነትም ትልቅ ሰው አለ ይገርማል "ለደሀ የረዳ ለፈጣሪው አበደረ" የተባለው ለእንዳንተ አይነቱ ጀግና ነው ተባረክ ዘርህ ይባረክ ለነብስ መዳኛ ያድርግልህ አሜን!!!
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw 7 ай бұрын
Amen
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 7 ай бұрын
ኦ አምላኬ በወንድማችን በአንተ ሀገራችን ተባርካለች።።።።። ልቡ የሚነካ ቃለመጠይቅ መፀሀፉ ውጭ ቢመጣ እና ቢሸጥ ደሰ ይለናል 🥰🥰ወጣቱ ከዝህ ብዙ ይማራል 👍👍👍🙏
@almazbati2519
@almazbati2519 7 ай бұрын
ትልቅ ጉልበት ነህ ለአሁኑ ወጣቶች ርጋ ብለህ አነቃቀተሃቸዋለ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርክልህ ጨምሮ ጨምሮ እውነተኛውን ኢትዮጵያ ነው ያሳየህን በተለይየኢትዮጵያውያንን እናቶችች🙏🏻🛐
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ የመሰለዉን የደጎቹን ደግ ጌታዬን አሳየኝ ይህ ሰው የቀረዉ ዘመንህ በፅድቅ ይጠቅለል
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 7 ай бұрын
ትክክል ማንም አይወድህም ደሀ ሰትሆን አላህና እናቴ አባቴ ባቻ ያልከው ቃል እኔም የምጠቀማት ቃል ነበረች 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 7 ай бұрын
I am crying when I hear this kind of man brave intelegent I am so happy for him n I am proud of you God bless you brave man
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ የልባችኩን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 7 ай бұрын
አሜን 😍😍
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 7 ай бұрын
አሁን እኛም ዜጋ ነን ስደተኞች ብዙ መስራት እየቻልን እደዚሁ ብክን ብለን ቀርን ለኛ መፍትሄ ይዘህ እድትመለስ በናትህ ቢያስ ለናቴ ቤት ልግዛላት ከዛ እኔም እቅልፍ ልተኛ አለምየ እር ጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 ай бұрын
እናቱ ልጅ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን ፊልም የሚመስል ታሪክ እናመሰግናለን ገሸ ዘሪሁን እና ልጅ አለምሰገድ❤
@nayigachris5689
@nayigachris5689 7 ай бұрын
እወነት ነው የኔ ሰቱን አየሁ አሁን ገን አለህምዱሊላ ያሁሉ ሰቃኝ አለፈኩት 💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲 የሰው ፊት ክባድ ነው አዳዴ ያለፈኩትን ሳስብው የገረምኛል ወላሂ የድረሰብት ያቀዋል ❤❤❤❤❤❤
@smms6004
@smms6004 7 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ልኡል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 ай бұрын
Amen amen amen
@aidawaldamlak1988
@aidawaldamlak1988 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-wz9qw5nb3u
@user-wz9qw5nb3u 7 ай бұрын
አሜን
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 2 ай бұрын
❤❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 7 ай бұрын
Exactly my brother when you are poor No one like you. If you have money everybody is your friend.
@DanielTesfaye-uv2wm
@DanielTesfaye-uv2wm Ай бұрын
በጣም የተረጋጋ በሳል ፈጣሪውን የሚፈራ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@MimiTube442
@MimiTube442 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ❤❤ጋዜጠኛ አለም ሰገድን የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ የማያልፍ ቀን የለም እኳንም ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ እኔም ድህነትን እፀየፋለው በመስራት እደምለወጥ አምናለው❤❤❤
@misrakemekonen7176
@misrakemekonen7176 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥልን ተባረክ እንዲአይነት ሰው ይብዛልን እውነት ምርጥ ሰው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 7 ай бұрын
እዮሃ መዲያ ተባረክ እንዲ መልካም ነገር ማየት እንዴት ደስ ይላል ለአቶዘሪሁን የታመንከው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክህ ረጅም እድሜ ያጥግብህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 7 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው እግዚአብሔርን የያዘ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤
@tsedeytsedey5722
@tsedeytsedey5722 7 ай бұрын
እውነት ህንነው እስታዋይ ተባረክ ሚሱቱን የሚያከብር እግዛብሂር ይባር ከዋል ቃላት የለኝም እነጋገርህ ብቻ ይበቃል እብዝቱ ይባርክህ ከነቢተስብህ
@meseretmamuye8703
@meseretmamuye8703 7 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነት ነው ድህነት የተረገመ ይሁን
@uaeuae5639
@uaeuae5639 7 ай бұрын
የሚገርም ሰዉ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏
@yonimani7096
@yonimani7096 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተ መልካም ሰው አውነትም የእናቱልጅ ጀግና ነህ ገና ገና ታሪክ ትሰራለህ አኛ ምስክር ነን ብዙ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ቀና ታደርጋለህ
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 7 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ወንድሜ እደ ጌታ ቃል የሚመራ ሰው ጌታ ይባርክዋል ልጇችህ ይባረኩልህ ጥሩ አርያ ስለሆንክ ለክርስትና እንደዚህ መሆኑን በግልፅ በማሳየትህ በድጋሚ አድንቅሀለው 🙏🙏🙏
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 7 ай бұрын
ደሀን ማን የወደዋል እግዚአብሄር ሌላ ከፍ ዝቅ ብሎ የማያይ እሱ ብቻ ነው
@abdulazizyimam3825
@abdulazizyimam3825 7 ай бұрын
መልካም ባል ስለ ሚስትህ የገለፅከው ደስ በሚል አማርኛ ነው ቃለ ምልልሱ በጣም አስተማሪ ነው በጣም አመሠግናለሁ አለምየ አድናቂህ ነኝ
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 7 ай бұрын
ዓለምዬ መቼም ዓለም ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@assegedech3380
@assegedech3380 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እግዚአብሐርን እያስቀደምክ መናገርህ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 7 ай бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 7 ай бұрын
ከአርብ ሀገር ተመላሻች ብታደራጀን እባክህን አለምዬ በጣም እናመሰግናለን እባክህን እርዳን እሰከነ ጉደኞቼ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 7 ай бұрын
እኔ ከ 1 ወር በኋላ ሀገር እመጣለሁ የ አዋጭ አባል መሆን እፈልጋለሁ 😊
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 7 ай бұрын
Omg his story broke my heart about his mom have no words when I see those kind of people my heart will be so proud thank you for what u did all Ethiopia poor people god bless you
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ።ድህነትን የገለፅክበት መንገድ እጅግ በጣም አስገርሞኛል። እኔም ሀሳብህን እጋራለሁ ። ሁሉም ያልፋል የሚለው ቃል ተተግብሯል ።
@zebenayabai8567
@zebenayabai8567 7 ай бұрын
ታሪክሕ እጆግ ጠቃሜ እና አስተማሪ ነው ለሌሎች አስተማሪ ነው ጌታ አምላክ ይርዳሕ
@HandM1906
@HandM1906 7 ай бұрын
በጣም ነው ያለቀሰኩት እናትህን እግዚአብሔር መንግሥት ሰማያትን ያወረሳቸው
@user-hq6px2hh1k
@user-hq6px2hh1k 7 ай бұрын
ዋው እርስዎ ነበር የኢትዮጵያ መሪ መሆን የነበረባቸው ።ትልቅ ራዬ ትልቅ ሰው የእውነት ሰባአዊነት እና ጥበብና ሙህርነት ቸርነት በጠቃላይ ሙሉ ሰው ኖት
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
ነበር ኢትዮጵያውያ ከጫፍ እስከ ጫፍ አበባ ትመስል ነበር ማንም ችግርኛ አይሆንም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው! ማፍርስ እንጂ መስራት የማወዱ ክፉ መንጋ ደናቁር ትጋሎች ህዝብን ሀገርንም አደህዩት ! መንጋ ጋላን ከምድር ኢትዮጵያውያ ያጥፍልን እና ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ስው ይሾምልን🙏🏿
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
yemrwse mche tmsgena ayi enga yeyznewn sankber wadlelaw mzlel yhunski
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
ታታሪ ስራተኛ ጨዋ ውብ ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ስው እስከወዙ ኢትዮጵያውያየ መልካም ልጆች አሏት ተመስገን
@alemtiklu7373
@alemtiklu7373 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አቶ ዘሪሁን ስለድህነት የሰጠኸዉ መልስና አገላለጽ ከቃላት በላይ ነዉ!
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንደውም ብዙ ሀብታሞች ምቀኞች ናቸው የራሳቸውን ሀብት እንጂ የሌላውን እድገት ማየት አይፈልጉም አንተ ግሩም ሀሳብ ያለህ ሀብትም ጥሩ አእምሮም ስላለህ ልትመሰገን ይገባሀል። ።
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 7 ай бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ለራሱ ኖሮ ወገኑንም የማይረሳ በርታ እምዬን ነፍሳቸውን በአፀገነት ያኑራቸው በርታ 🙏🏼👍
@kebebushgemachu6280
@kebebushgemachu6280 6 ай бұрын
ጀግና ነህ የጌታ መሆን ደግሞ ደስ ይለል እናትህን ጌታጋ ታግኛለህ
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
የእናቱ ልጅ በጣም ጀግና ነህ እዳተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 7 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምከታተለው የምወደው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
እውነት ነው ድእነት ክፉ ነው የእኔም የስደቴ መንሻ ድእነት ነው 😢😢😢😢
@rablohcall5302
@rablohcall5302 7 ай бұрын
አንተን በማዳመጤ ተስፋ የቆረጠው ልቤ ደስ አለው ብቸኛ እናት ሆኜ ልጆች አሳድጌ ተመርቀው ስራ ሳያገኙ ሲገላቱ ቁጠባ ባለማወቅ ዘሪ በአረብ ሃገር መገላታት
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yilmakidane110
@yilmakidane110 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው:: I think being real is what makes a person humble.
@brtukan8684
@brtukan8684 7 ай бұрын
አረብ አገር ያለን እህቶች ተሠቃየን አልሞላ አለን ምንይሻላል እህቶቼ
@selomonedad9573
@selomonedad9573 6 ай бұрын
Awo eheta sasebew tesasetenal memetatachen , hagerachrn yeshalen neber😢
@birhanuketema5235
@birhanuketema5235 7 ай бұрын
አቶ ዘሪሁን ጠንካራ፣ታታሪና ብርቱ ሰው ነህ፡፡ በጣም በብዙ ምሳሌ የምትሆን ነህ፡፡ ምሳሌ፡፡
@tigistalemayehu8061
@tigistalemayehu8061 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት በርታ ድህነት እከክ ነው እውነት ነው በርታልን ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Dallol253
@Dallol253 7 ай бұрын
ስንት አጥፊ እንዳለ ይህን የመሰለ ድንቅ አስተማሪ ይገርማል ለእናት ለሴቶች ለወጣቶች ያለህ ከፍታ ቤተሰብህን ስራህን ራእይህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ ወንድሜ ተባረክ❤
@alemtolcha506
@alemtolcha506 7 ай бұрын
ውይ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው, ተባረክ ወንድሜ,
@onelove1703
@onelove1703 7 ай бұрын
እውነት ነው ከሌለክ የለክም
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 7 ай бұрын
አሌክስዬ የኔ ምርጥዬ ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
❤❤እግዚአብሔር እንካን አደርስክ የእጅክን ስራ የባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
@tsion3656
@tsion3656 7 ай бұрын
ዋው ልብ የሚነካ እውነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ Happy wife Happy life አለምሰገድም እንዲህ አይነት ሰላማዊ ንግግር ያስፈልግሃል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
የልፋ ሰው ያልፍለታል አይዞሆት እግዚአብሔር ይባርካላችሁ
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 7 ай бұрын
እረ አኔንም ደምረኝ የስደት ኑሮ እድሜየን ጨረሰው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው የራስሕ እድገትና ጥረት ለማንም ኢትዮጵያውያን ከምንም አንስቶ የሚያሳድግ ነው እግዚአብሔር ጥረትህንም ሆነ የምታደርገውደግነት ሁሉንም ይባርክህ ልጆችህንም ይባርክልህ የአንተን መንገድ የሚከተሉ ይሁንላችሁ ከነባለቤትህ በጣም አመስግናችሁአለሁ ።
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 7 ай бұрын
የሚገርም ሰው ስእብናው ስነስራቱ ለእናቱ ያለው ፍቅር ብቻ ሁሉም ነገሩ የሚያስደስት ሰው ነው ከአንታጋርመስራት መታደልነው እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለው
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 ай бұрын
ጎበዝ ብመስራት መለወጥ ይቻላል . ጅግና ነህ . ደሀን በመርዳትህ ትመሰገናለህ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 7 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው በእንባ ነው የሰማሁት ደግሞም የተማርኩበት ጌታ አሁንም ዳርቻክን ያስፋው ተባረክ
@selamkebede7909
@selamkebede7909 7 ай бұрын
That was a great interview Alex 👏 Men ! you did it! even though you lost your mother, you helped so many moms and touch so many lives in your surroundings. may God continue to bless you more 🙏 🙏 Please send us the link for or post it here so we can join from USA .
@user-uy3ux3iv8z
@user-uy3ux3iv8z 7 ай бұрын
አለምዬ ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን። ወንድማችንም የስራን ክብር ያሳየን ነው ብዙዎቻችን ልንማር ይገባል።ሰዎች እባካችሁ የስራን ክብር እወቁ ስራ አይናቅም።
@Dandinho1
@Dandinho1 7 ай бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 7 ай бұрын
ተመሰጌን ዛሬ የሰማነው አሰተማሪ ነው ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው ዛሬ ከተከዱት ሰዎች ድነናል አለምዬ እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች
@zainabmk1224
@zainabmk1224 7 ай бұрын
ተመስጬ ባላለቀ እያልኩ ሳዳምጥ ነበር በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነበር የምትጠቀማቸው ቃላቶች ሁሉነገር አነቃቂም አስተማሪም ነበር ስለድህነትም አገላለጽህ በጣም ይለያል ድህነት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ሥደት ከወጣሁ ቆይቻለሁ ግን ትርፍ የለም ግን ጤነኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች እንደጠበኩት አላገኝሁትም እግዚአብሔር መጨረሻዬን ያሳምረም ባለታሪኩንም ጋዜጠኛ አለምዬንም በጣም አመሰግናለሁ ዘርዬ ጅግና እናትህንም ነብሷን በአጽደ ገነት ያኑርልን ጅግና ቢሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱት ቤተስቦች ነብሳቸዉን ይማር
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 7 ай бұрын
እውነትነው ከአጣህ ከእናት ውጭ የሚወድህ የለም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 7 ай бұрын
እውነትኮነው❤❤❤❤
@user-ge6md9ze7x
@user-ge6md9ze7x 7 ай бұрын
ትክክል ድህነት አዋራጅ ነው ብዙ እንድትል ያረግሀል ያሳንስሀል ያዋርድሀል😢😢😢 ይሄን ለማሽነፍ በርትተን መስራት ነው ስዋችዮ❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ሞትቬት ያረጋል ታሪክህ አለምሰገድ ክበርልን
@user-th1jy4fk2z
@user-th1jy4fk2z 7 ай бұрын
May God bless you, you are an amazing human. Your words touched me to my core.
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 7 ай бұрын
ወይ ትህትና እጅግ በጣም ጥሩስው ነው ስነምግባሩ አነጋገሩ መልካምነቱን ይገልፅል ያለህን ይባርክልህ ወድሜ ተባረክ እውነተኝ ንግግር ነው
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር የክብርህ ለእናት እነ ለሚስትህ የለህ አስተየየት ድንቅ ነው ደሞም እርስ ወደድ አለመሆንህ ሁሉም ሰው አብሮ ማደግ አለባት የልከው በእውነት በጣም ምርጥ ሰው ሺ ዓመት ኑርልን
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 7 ай бұрын
አረ እኔስ ተከራተትኩኝ ኣልለወጥ ኣልኩኝ አረ እርስወ ይገሩኝ በፈጠረወ በኣረብ አገር ነኝ እኔንም ኣዉጡኝ በፈጠረሁ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 7 ай бұрын
@@user-lc6nk3ty2d ፈጣሬ ምክናት ኣለዉ
@abubekerabdu5934
@abubekerabdu5934 7 ай бұрын
Masha allah እንደዛሬ ውስጤ የነካው ታሪክና አስተማሪ የሆነ ነገር የለም ።አረ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልሕ ።❤❤❤❤❤ አንደኛ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ኢንተረቪ ነው ቡዙ ትምህርት ነው የቀሰምኩትዘሪሁን አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ የባርክህ አለምሰገድ ተባረክ👏🏽👏🏽👏🏽
@user-vs1dj2gk9n
@user-vs1dj2gk9n 6 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 ай бұрын
"ድህነት እኔ በጣም ነው የምጠላው"...thank you zerish!
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 7 ай бұрын
Amazing interview !!! Very educational and motivational. You my brother you are blessed. I see the faithfulness of God in your life. May God continue to bless you and use you for His glory. I love Eyoha Media specially the host brother Alex God bless you.
@freyfaris7227
@freyfaris7227 7 ай бұрын
What a wonderful interview. One person can change a generation and I look forward to working with you in the kids program.
@gomegu3557
@gomegu3557 7 ай бұрын
God bless you Z you're helping so many youth Thank you!
@mamem3436
@mamem3436 7 ай бұрын
Thank you for this inspiring message, I love how humble Zerihun is about his mother. I Would like to buy this book translated to english if that is possible.
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሥም ኘው የሠጠው የመፃፍህ ርእሰ ይደነቃል ይህ ትልቅ ማሰታወሻ ነው እውነት እልሃለሁ እናትህ አልሞተችም አሁንም አድሜና ጤ ና ይሦጥህ
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር አሁንም ጨምሮ ይባርካቹ ጠንካራ ሰዉ ነህ በእዉነት ጀግና ነኽ። እዉነት ነዉ አንድ ሰዉ ከልቡ ሳይሰንፍ እራሱን ለመለወጥ ከተነሳ የሚያጋጥሙት ፈተናዎች ወደዋላ እንዲያስብ አያደርጉትም ይልቁንም የተሻለ መንገዶችን እየፈለገ ይተጋል። የአንተም የህይወት መስመር ስላጋራኸን በጣም እናመሰግናለን። እግዚያብሄር አሁንም ጨምሮ በሁሉነገር ይባርካቹ
@betselotmeseret-fy6yt
@betselotmeseret-fy6yt 7 ай бұрын
ጀግና ተባረክ
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 7 ай бұрын
እግዚያብሔር አወብዝቶ ከአፈረሐቸው ቤተሠብህ ጋር ይባርክህ ብዙ ሰው ለድህነት ተገዢ ከመሆን አድነሀል ጥሩ ትምህርት ነው የሠጠህን እናመሠግናለን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Belabu bewezu yesera sew confidence nigigiru rasu anjet yarisal kibir laltenegerelachew tenkara enatoch kezi yebelete betsegaw yatirefrifih wendimachin🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@shewit12
@shewit12 7 ай бұрын
ከሌለህ የለህም ነዉ ማንም አይወዶህም
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 7 ай бұрын
ትክከል
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ጀግና ሰው የሚገርም ታሪክ ነው ❤
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 7 ай бұрын
አረብ አገር ያላችሁ ሰዎች ቤተሰብና ጋደኛ ብራችሁ ከሚበላባችሁ አዋጪ ላል ቆጥባችሁ ወደ አገር በምትመለሱ ጊዜ የፈለጋችሁን ሥራ መስራት ትችላላችሁ ::
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН