የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ሥራ

  Рет қаралды 33,938

Fana Television

Fana Television

13 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 91
@user-jo3rx6rw3x
@user-jo3rx6rw3x 11 күн бұрын
ቆንጆ ስራ ነው የተሰራው ልክ እንደ አ.አ ክልሎችም ላይ ይሄን ስራ እንደምናይው አምናለሁ
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
የክልል ከንቲባዎችን ጠየቃቸዉ በግላቸዉ
@abduljelilali568
@abduljelilali568 11 күн бұрын
Adama tejemroal alu. Arif sira new.
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 4 күн бұрын
@@Hkim185 abiy ye aa kentiba new
@Hkim185
@Hkim185 4 күн бұрын
@@gebruabrha9306 ሰማ አብቾ በገጠር ገብቶ ሪዞርት ሲሰራ ለምን ለአዲሰ አበባ ሪዞርት አይሰራም አንልም ለምሳሌ አብቾ ፓርክ ሰርቷል ሁሉም,ከፍለህ ነዉ የምትገባዉ ግን ያንተ መንደር ላይ ፖርክ ቢሰራ ከፍሎ የሚገባ አለ ወይ አሉ ባለ ብዙ ሀብታሞች አሉ ካልክ ለክልሉ ታክሰ ከፍለዉ የክልሉ ከንቲባ ክልልህን ያፀዳ ጎርጎራ ሪዞርት ሰርቷል ያንተም ክልል የሚማርክ ቦታ ካለዉ አብቾ ሪዞርት ለመሰራት ወደ ኃላ አይልም የሚሰብ ተፈጥሮ ከሌለህ ደግሞ ፋብሪካ ይከፈትልሀል ተራህን ጠብቅ
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 11 күн бұрын
Big thank you to our visionary leaders!❤❤❤❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 11 күн бұрын
እናመሰግናለን Dr Abiy
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 11 күн бұрын
ይህንን ስራ መጨረሱ ብቻ ሳይሆን መጀመሩም ትልቅ አቅምን ይጠይቃል። ጠ/ሚንስቴራችን እና አብረዋቸው ያሉት ኢትዮጵያ ያላትን አቅም አስቀድመው ተረድተውታል። አብዛኛው ኢ/ዊ ግን ሀገራችን ይሄንን ማድረግ እንደምትችል በፍፁም አያውቅም ነበር። ይሔ እጅግ አስደናቂ የጥናት ውጤት ነው። ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@yosephhaile9167
@yosephhaile9167 11 күн бұрын
Bidaw
@fab200
@fab200 11 күн бұрын
​@@yosephhaile9167 ok but I will start with you.
@brookalsina
@brookalsina 11 күн бұрын
ልክ ዘመነ አንተን እንደሚበዳህ😂​@@yosephhaile9167
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 10 күн бұрын
ባለጌ ባለጌ ያሣደገሕ አንተ ከወንድ ጋር ስለምትተኛ ነው እየተረገምክ ያደክ ወላጆችሕን የምታሠድብ ሰድ ነህ ለአንተ እንደእንስሳ ከወንድ ጋር መገናኘት ልማድሕ ነው እሱ ግን አገርን ከፍ ማድረግ ነው ትክክለኛ ሰው ነው አንተ ከብት ነህ ቆሻሻ መጣያ ነሕ ጌታይዋጋህ​@@yosephhaile9167
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 11 күн бұрын
የቆሻሻ መጣያ ባስኬቶች በየቦታው ቢቀመጥ ከዛ ሰብስቦ ቢጣል የተሻለ ይመስለኛል ንፁህ እንዲሆን አካባቢው እኛም ልምድ እያደረግን እንሄዳለን
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 11 күн бұрын
እህት ይህን የሰራ እና ሃሳቡን ያፈለቀ አይምሮ ባስኬት ይዘነጋል ብሎ ማሰቡ ቀልደደኛ ያረግሻል በጣም የሚገርምሽ 3 አይነት የቆሻሻ መጣያ ነው ያለው 1-ለወረቀት 2-ለጠርሙ እና ጣሳ 3-ለጋርቤጅ
@Tengeda1
@Tengeda1 11 күн бұрын
I saw lots of every corner
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 11 күн бұрын
@@yesufahmed9154 ኦኬ ጡሩ ነው በቪዲዮ ግልፅ ስላላደለ ነው አመሰግናለሁ
@tgfikadu7857
@tgfikadu7857 11 күн бұрын
Wow እንደዚህ ጥሩ ነገር ሲሰራ እናበረታታለን በርቱ ቆንጆ ስራ ነው
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 11 күн бұрын
አሁንስ ያስጠላኝ እንደዚ አምሮና ፀድቶ የተሰራን ነገር የሚያጣጥል የኋላቀሮች ኮሜንት ነዉ😢 አሁንስ አበዛቹት የሀገራቹን መቀየርና መፅዳት የማትፈልጉ እናንተ ማፈር አለባቹ. የኤንን ያማረ ስራን ለመስራት የተሰበሰባቹና ሀሳቡን ያመነጫቹ የሀገራችን በየረድፉቹ ያላቹ ባለሙያዎች ተባረኩ🙏🏼🎉
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
ታወቂያቸዋለሸ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ናቸዉ። ምድረ እርሰት አሰመላሸ እድገት ጠል ናቸወ ያለነሱ ምንም ብልፅግናን የሚቃወም የለም
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 11 күн бұрын
እሱንማ አሁን አተጠብቅ፤ ቅን አስተሳሰብ ሚገኘው እድሜያቸው ከሰባት እስከ አሥር አመት የሆናቸው ልጆች ከሃያ አመት በኋላ አእምሮ በተመጣጠነ ምግብና በሚያዩትና በሚያነቡት የተገነባ አዕምሮ መልካም እሳቤ ያመጣል።
@Dan-USA169
@Dan-USA169 9 күн бұрын
በትክክል ዝምታም ጥሩ እኮ ነው ይህ በግልፅ የሚታይ አዲስ አበባን ያሳመረ ሥራ በሁሉም ክልል እንዲሆን ነው መፀለይ ያለብን
@RRuth8852
@RRuth8852 11 күн бұрын
We are proud of you ❤❤❤
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 11 күн бұрын
ጀግናዉ በርታ!! ነዋሪ ላይ ይሰራ፤ባህላችን ላይ ትኩረት ይደረግ ሥነ-ሥረዓት ይጎለናል፡፡
@amensisa3648
@amensisa3648 11 күн бұрын
Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM D.r Abiy Ahmed Ali 💯. Adanech Abebie mertua kentibachn ❤
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 11 күн бұрын
Thank you PM Abiy and your dedicated development oriented team. Great effort.
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 11 күн бұрын
Good job Dr abye ahemd ✌️🙏🙏
@BilchaHussen
@BilchaHussen 8 күн бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 11 күн бұрын
Good job dr Abye Ahemd 🙏🙏ገና ብዙ እንጠብቃለን አብያችን 🙏✌️✌️ አዲስ አባን ልክ እንደ ኒው ዮርክ ውይም ልክ እንደ ሞስኮ 🙏🙏🙏
@samueldemissi1
@samueldemissi1 11 күн бұрын
Great job
@samrawitwolde2903
@samrawitwolde2903 10 күн бұрын
ይህንን ስራ የሰሩ እጆች ያሰቡ አእምሮ ምንግዜም ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@user-oy3sz2jf5f
@user-oy3sz2jf5f 11 күн бұрын
😢 ማሻ አላህ ችግራችን ትለምልም ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤❤
@belayneshali4617
@belayneshali4617 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ስለተሰራው ሁሉ ከዚህ የበለጠ የመስራት አቅም አለን እና በርትተን የድርሻችንን እንስራ ታላቅ እድል ነው ። ሰውን ማገልገል ራስን ማገልገል ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን ማምለክ ነው ና እንንቃ🙏🇪🇹🙏
@hassetdino7413
@hassetdino7413 11 күн бұрын
ግዜው ሰርቶ የማሳየት ነው,የትጉ እጆች ሁሉን ትወርሳለች !!!
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 11 күн бұрын
እናመሰግናለን አብያችን
@abdisaababiya3776
@abdisaababiya3776 11 күн бұрын
ፀሎተ ልማት ጣል የሆኑ ሰዎች አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸው❤❤❤
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 11 күн бұрын
እሚበረታታ ነው በክልል ከተሞች ሊጀመር ይገባል ተቀምጦ የሚበላ ከንቲባወች እና የቀበሌ ሰራተኞች መቀስቀስ አለባቸው
@Black-2024
@Black-2024 9 күн бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@Bile.ftp23
@Bile.ftp23 10 күн бұрын
በርታ የኔ መሪ❤❤❤
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 11 күн бұрын
Keep up the great work!!!! Viva pm Abey and the team!!!! Let gossipers gossip,laziest talk,dogs are always barking,who cares
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 9 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ከንቲባ አዳነች አበቤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን በነካካ እጃችሁ ከሽሮ ሜዳ መነን መንገድ ቢሰፋ ምክንያቱም ጠባብ በመሆኑ ለአደጋ ተጋላጭ ነው
@millala7327
@millala7327 8 күн бұрын
wow we can do everything by the team
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 11 күн бұрын
ጀግኒት ፈጣሪ ይርዳሽ፡፡መኖሪያ ቤት አስፋፉልን፡፡ የአአ ነዋሪ ትኩረት ተነፍገዋል 20፤30፤40 እና ከዚያ በላይ የከተማ ነዋሪ ቤት ሊኖረዉ ይገባል ፡፡
@zenagirma8230
@zenagirma8230 11 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@melatdebele8501
@melatdebele8501 11 күн бұрын
👏👍🇪🇹
@hallelujah9090
@hallelujah9090 10 күн бұрын
ለዚህ አህያ ህዝብ የማይመጥን ከአቅሙ በላይ የሆነ ምርጥ ስራ ነው። ማሜ ነኝ ከዩጋንዳ
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 10 күн бұрын
እኛ ሰፈር ውሃ ካጣን አንድ ወር ሊሞላን ነው:: ጀሪካን ይዘን መጥተን ከዚህ ከሚደንሰው ውሃ እንድንቀዳ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ብታሳስቡልን::
@David-vs4zs
@David-vs4zs 10 күн бұрын
ለካሜራ ምኑ 👏👏👏
@amensisa3648
@amensisa3648 11 күн бұрын
"Ye Ethiopia hezb worq biyanetfulet Fandiya naw yilal" Guad Mengistu Hailemariam. Fact 💯
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 11 күн бұрын
በትክክል
@martadaniel6315
@martadaniel6315 10 күн бұрын
Gobezzzz Abebech ❤️ I have one Question. How come you don’t give 4060 oh22/80 condominiums.people are registered i10 year a go If you won’t. You can do. Is Not fair
@rossross6520
@rossross6520 11 күн бұрын
በመሀል አስፖልት ለሚሄድ ሰው ቅጣት ይገባዋል አለማወቅ ሳይሆን ስንፉና ነው
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 10 күн бұрын
ይሄን አለማመስገን በሽታ ነው።
@demose255
@demose255 10 күн бұрын
Slow motion for man @Adanu 😀
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 10 күн бұрын
ንጉሡ አብይ አሊ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@handle899
@handle899 10 күн бұрын
ከተሰራው ሥራ እና ካለቀሰዉ ሰው የቱ ነበረ ቅድሚያ የሚሰጠዉ?????? 😢😢😢😢
@user-sq9xi8ut8n
@user-sq9xi8ut8n 11 күн бұрын
Good Job Keep it Up..... But...... እሺ ከዚያስ ወዲያ......
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 10 күн бұрын
አንተው ወይ አንቺው አይንሽን ከፍተሽ የበለጠ ብሩህ ተሰፈሰ ተመልከቺ ከዛስ ነገ የሚቀረፀው በመልካም እይታ ነውና ነገ ያለው እኛ አስተሳሰብ ውስጥ ነው ምክንያቱም ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዛው ነውና ለኔ ከዛስ ከዚህ በላይ የደመቀ ሀገር ይቅር የተባባለ ህዝብ ሰላም የሞላባት እሱ በልቶ ሌላውን የሚያጠግብ የሀገሬ ገበሬ የተማረ ትሀት ትውልድ ይታየኛል ።
@seyfufekadu181
@seyfufekadu181 10 күн бұрын
Tell him not to come back
@nunadoyea4400
@nunadoyea4400 11 күн бұрын
ከሰው በፊት ፍጥረት (አትክልት)ነው የቀደመው::በርታ!!!
@embryologyteratology
@embryologyteratology 11 күн бұрын
This is not bad, but doesn't give a sense in a country 90% of the population, particularly university scholars are starved.
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
ለአቶ እንግዴ ልጅ ከዬት ሀገር ነዉ መንግሰት የዩኒቨርሰቲ ተማሪዎችን ቀልቦ መኝታ ሰጥቶ ትምህርት በነፃ የሚያሰተምር ካለ ንገረኝ
@embryologyteratology
@embryologyteratology 11 күн бұрын
@@Hkim185dear mr moron cadre, I have no agenda with cadres, and please at least ask your neighborhood for translation, understand the message and comeback to argue.
@embryologyteratology
@embryologyteratology 11 күн бұрын
@@Hkim185 pe pe ke alem andegna honachu belegna...... ቅዘናም ካድሬ
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
@@embryologyteratology የዓለም ሀብታሟ ሐገራት አሜሪካና ካናዳ የነፃ ትምህርት የላቸዉም ለምን የደሀ ሀገር እንግሊዘኛ በቅጡ የማያቁ ከተመረቁ በኃላ ሰራ ፈት ለመሆን ለምንድነዉ የምንቀበላቸዉ አሰተዳደሮቹ በአንድ ቢሊዬን ብር አሰር ሺህ ተማሪዎችን ማብላት ካልቻሉ ተባረዉ የሚችሉ አሰተዳዳሪ ይተኮቸወ እኔ እንኳን ብቀጠር ምግብ ነዉ ችግሩ መልካም የዳቦ መጋገርያ ገዝቼ በቀን 60,000 ዳቦ ጋግሬ 20,000 ለተማሪዎቼ ሰጥቼ 40,000 ለሕብረተሰቡ እሸጣለሁኝ የሰራተኛ ወጪ የለብኝም ተማሪዎች ይሰራሉ ወተት፤ ዶሮ ፤እንቁላል ሙሉ ለምቶ ከተማሪዉ የተረፈ ይሸጣል ሁሉም ተማሪዎች አራት ሰዓት በቀን ይሰራሉ አታክልቱን ብርቱኮን ሙዙን ተወዉ ልብሰ ማጠብያ ልብሰ መሸመኛ ሐር ትል እርባታ ዘመናዊ አሰራር ፋብሪካ አሰመጥቼ እሰራለሁ ከእሰራሄል ቨርቲካል እርሻ አሰገባለሀኝ ወዘተ
@Haile-gq1zj
@Haile-gq1zj 11 күн бұрын
እዚህ ሚያሽቃብጡት ግን በቀን ሶስቴ ይበላሉ 😂 ለነገሩ የበላ ነው ሚያወራው ፡ አብይን ሰማይ ሰቅለነው ነበር እንዲህ አታሎን ዛሬ ይሄ የተተከለውን ዛፍ የማያዩ በሱ ምክንያት ያለቁ ሚሊዮኖች ከመሬት በታች ሆነዋል 😢
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p 10 күн бұрын
የአካፋ እና ዶማ የዲም ላይት መብራት ፖለቲክስ አይ አስመሳዮች
@yosephhaile9167
@yosephhaile9167 11 күн бұрын
Mengedachunim megistachunim bidutt shele hula aleklaki
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
ዬሴፍ ሐይሉ ይህቺን ቃል ደጋገምካት ሉጢ ነህ እንዴ? ወይሰ እርሰት አሰመላሸ
@yosephhaile9167
@yosephhaile9167 11 күн бұрын
@@Hkim185 kadre kemehon luti besint teamu...drom le ahya sar bekiw nw
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
@@yosephhaile9167 ከካድሬ ሉጢነት ይሻላል ብለህ ዩ ቱሁብ ልቀቅ የታባቱ ከልኩ አያልፍም
@merschers
@merschers 11 күн бұрын
ሣር መትከል ሀገር አያለማም ሀገርማለት ሰውን ማልማት ነው ሰው እየተቸገረ ሣር ምን ያደርጋል እውነት ስሜት እየሰጣችሁ ነው ወይስ ጥላቻ አለመስማት ወይስ ሀገራችን የተለያየ ነው ሰውን በዱላ እያሣመናችሁ ቢናገርስ ምን መፍትሄ ሊያመጣ የልማት ጠር ከመባል ውጭ ልብ ይስጣችሁ ?
@fab200
@fab200 11 күн бұрын
A clean environment creates jobs, health, increases creativity, attracts tourists, our grand father gets peace of mind, and children find a better place to see.
@fab200
@fab200 11 күн бұрын
Chalew engidih😂 we are flying high
@abdisaababiya3776
@abdisaababiya3776 11 күн бұрын
ሣሩ ለአንተ ነው ብላው ለኢንደ አንተ አይነት ከብት ነዉ
@fab200
@fab200 11 күн бұрын
​@@abdisaababiya3776😂😂😂😂 I forget about that and 😜😜😜😜😜
@SemeruMubeyin-xw9ni
@SemeruMubeyin-xw9ni 11 күн бұрын
10Q tekekelegna agelaletse​@@abdisaababiya3776
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 41 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 63 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 62 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል
18:33
Fana Television
Рет қаралды 33 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
አሻራ
36:24
Fana Television
Рет қаралды 54 М.
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 41 МЛН